የቆዳ መጨማደድ ¶ የቆዳ መሸበሸበ ¶ መመለስ ይቻላል. Natural Botox Anti-Wrinkle Face Mask,

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Homemade Anti-Wrinkle Face Mask, Natural Botox Effect
    foreheadwrinkles #frownlines #facemassageX #shorts #botox#botoxinjections #wrinkleprevention #botox #botoxbeforeandafter #beforeandafter #medicalspa #houston #houstontx #chrysoliteaesthetics #xeomin #dysport#health_in_the_kitchen #recipe #healthy nutrition #collagen #natural botox #natural recipes #natural collagen #natural cosmetics #botox #laurel leaf#coffee_for_face#coffee_face_mask #coffee_grounds_for_face#coffee_scrub_for_face #coffee_mask_benefits#coffee_face_recipe#health_in_the_kitchen
    #recipe
    #healthy #ለግንባር መሸብሸብ
    #drseife #habesh
    #አይን ስር የተንቢ #skincare #JapaneseSecret #የፊትማስክየተጎዳ ፊት #ብልሽትሽት #ቆዳን #እንዴት #Yetbi #Wrinkle #NaturalBotox
    #facemassage #foreheadwrinkles #frownlines

Komentáře • 535

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n  Před 11 měsíci +15

    czcams.com/video/POBxeb3j7LM/video.htmlsi=09-FVklZPxD6toq9

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውው ምርጥ ውህድ ነበረ ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን

  • @user-is7dt1vf1b
    @user-is7dt1vf1b Před 8 měsíci +12

    በጣም ጊዜ ትወስጃለሽ ስታወሪ እንጂ ጥሩ ነው በርቺ

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Před rokem +9

    ዚዚዬ በጣም ምርጥ የሆነ የፊት ማስክ ነው የሰራሽ ። በቀላሉ እቤት ውስጥ ባሉ እና ተፈጥሮአዊ እና ጤናማ የሆኑ ነገሮችን ተጠቅመሽ ነው ያዘጋጀሽው። እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ በርችልን።

  • @mesrBauy
    @mesrBauy Před 5 měsíci +2

    ክሬሙን አሳይን ይህ ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው በጣም ❤❤❤

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr Před rokem +5

    ቅልጥፍናሽ በጣም ደስ የሚል ከጥኡም ድምፅሽጋ ❤❤❤❤❤❤

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe

    የኔ ውድ ዚዚዬ በጣም አሪፍ ግብአት እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @merrybest6011
    @merrybest6011 Před 10 dny

    Thank you sitameryy demo😊

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው በርቺ በጣም ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @user-dv7dt1gb7i
    @user-dv7dt1gb7i Před 11 měsíci +5

    Thank you for your vedios looking forward for the moisturizer 😊

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Před rokem +2

    ዚዚዬ የኔ ውድ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ የፊት ማስክ በእንቁላል ዋው ብዙዎች ፊታቸው እየተጨማደደ ይቸገራሉ በጣም ምርጥ ፍቱን መፍትሄ ነው ይዘሽ ይመጣሽው እናመሰግናለን ዚዚ የኔ ውድ 👌🥰

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Před rokem +2

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ ማስክ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ ቀጥይም እንጠብቃለን

  • @emusumyatube
    @emusumyatube Před rokem +75

    ሳላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላምን መተሳሰብን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን ጦርነት በቃ ይበለን

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዙዙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፌ ነገር ነው ያሳየሽን እንግዲህ እርጂና ደህና ሰንብት የታባቱ ማን ያረጂለታል እንዲህ መፍትሄ ሞልቶ

  • @user-ol3iy2pr4v
    @user-ol3iy2pr4v Před 8 měsíci +1

    በጣም ቆጆ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 Před rokem

    ዚዚዬ ይሄማስክ በጣም ቆንጆ እንደሆነ ከአሁን እየተሰማኝ ነው ተጠቅሜው ደሞ ውጤቱን አይቼ ይበልጥ ቆንጆነቱ እመሰክራለሁ እናመሰግናለን

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Před rokem

    Wowwwoo dibbataa fulaa kenyaaf qophesitee halaan barbachisaa fi filtamaa kan tahedhaa ziziyee koo galatomii nuf jiradhuu waqqayoo biyyaa kenyaa naga nuf haa godhuu 🎉🎉🎉🎉❤

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Před rokem +1

    ይህችማ ቆንጆና ወጣት ናት እንዴት ነዉ የምታሳየን ? ማለት ተለቅ ያለች አምጪ ለአድቨርታይዙ አንዲመች!! አለበለዝያ በጣም አናመሰግናለን ተባረኪ ❤

  • @user-jc1dv4me2f
    @user-jc1dv4me2f Před 11 měsíci +1

    በጣም አመስግናለሁ የኔ ዉድ እህት

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Před rokem +1

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 Před rokem +1

    baga nagyan dhuftee zizi koo jabaadhuu Mashaallaah galaatoomi ❤

  • @user-gw4nc1if8y
    @user-gw4nc1if8y Před 8 měsíci +1

    Wow bexhm xurinawu 👍👍👌👌

  • @halaq
    @halaq Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዙዙዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ሀሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን

  • @fatumatube9237
    @fatumatube9237 Před rokem +1

    በጣም ልዩ የሆነ ማስክ ነው በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እህታችን ጥቋቁር ነገሮችን ሁሉ ያጠፋል

    • @fatomfatom5364
      @fatomfatom5364 Před 10 měsíci +1

      እንቁላል እና ምንደነው ሌላው ምንደነው እሰቲ ነገረኝ

    • @bethelehemabebe9173
      @bethelehemabebe9173 Před 10 měsíci +1

      ​@@fatomfatom5364ቫዝሊን

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před rokem

    Organic ከኬሚካል የፀዳ የፊት ማከሚያ it is amazing i will try it ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ የጠቀመሽን ስለምቻጋሪን thank you ብዙ እንጠብቃለን keep going❤

  • @shegayoutube
    @shegayoutube Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ዙዙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ።እጅግ በጣም ጠቀም ነገር ነበረ ነው ያሰያሸን እናመሰግናለን ።ሰላምና ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ።ከክፈ ነገር ይጠብቅልን ።

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      🤲 አሜን ደምሪኝ ውዴ

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Před 11 měsíci

    Nageenyiif jalaalii WAAQAYYOO mana kanafii haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee bareeduu koo ❤wow dhugaa baayee namati tolaa itti fufii ❤

  • @FaxeekadirFaxeekadir
    @FaxeekadirFaxeekadir Před rokem

    Ana dhufuu bagaa nagyan dhuftee jabaadhuu Mashaallaah Mashaallaah tabalaaka bayy'ee namatii tolaa ittii fufiiiii qallii too galaatoomi ❤❤❤❤

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow Před rokem

    Welcome bagaa Nagan dhufte yenee konjo bareeduu koo jabadhuu ittii fufii halumaa kanaanii baay'ee garii love video 📹 good 👌

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እውነት በጣም በጣም ቆንጆ ነው እንቁላል እኔም እጠቀመዋለሁ ውብ ያረጋል የኔ ውድ ዚዚዬ❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Před rokem +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ የሆነ የፊት ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እንቁላል አስኳል በባዝሊን ቀላቅለን አሪፍ ማስክ ነው ያሳየሽን ሁልግዜ ይዘሽልን የምትመጭው በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ማስኮች ናቸው ከጥሩ ገለፃ ጋር እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @user-pz2rd6cm5t
    @user-pz2rd6cm5t Před 10 měsíci +2

    Waw,dese,yelale❤

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před rokem

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አገራችንም አላህ ሰላም ፍቅር ውድነት ያድርግልን የኔ ልዩ ውካንመጣሽልኝ ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት የኔባለሙያ በጣም የሚያስተምር ውበትየሚሰጥነገርነውምታስተምሪን ሹክረን የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Před rokem

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው በርችልኝ አሪፍ የፍት ክሪም ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ😊

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 Před rokem

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo Baayee namati tolaa dhugaa jabbadhu itti cimii dhalota fakkenya ta'ii ❤

  • @seni7092
    @seni7092 Před rokem

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ዉድ ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ትሪመት እናመሰግናለን የኔ ቅን😍😍😍

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před rokem +1

    በትክክል አማ 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Před rokem +5

    ሰላም ዚዚዬ ! እንኩዋን ደህና መጣሽ ! ዛሬም ግሩም የሆነ በቀላሉ እቤት ውስጥ ሊዘጋጅ የሚችል ከእንቁላል የሚዘጋጅ ምርጥ የፊት ማስክ ነው። እናመሰግናለን ስለምትሰሪልን የቆዳ መጠበቂያዎች ሁሉ።

    • @adnank7131
      @adnank7131 Před 10 měsíci

      በጣም ቆንጆ ነገር ነው የምታሳይን ግን መጨረሻላይ በቀዝቃዛ ውሀ ነው የምንታጠበው በሳሙና ምን ሳሙና መጠቀም አለብን ንገሪን

  • @MeqanetAdeferes-fi3hb
    @MeqanetAdeferes-fi3hb Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @jonimercy
    @jonimercy Před rokem +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ያለ ዕድሜ የሚመጣን የቆዳ መሸብሸብን የሚመልስ በጣም ቆንጆ የዕንቁላል አስኳልን እና ቫዝሊንን ተጠቅመን የፊታችንን ውበት የቆዳችንን ጤንነት መጠበቅ እንድንችል እየተጠቀምሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመስግናለን

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 Před 9 měsíci

    ዋው ዚዙዬ ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው ልዩ የሆነ የፊት ማስክ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን አሪፍ መፍትሄ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ጎበዝ በርቺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Před rokem

    ሠለም ሠለም ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ዋዉዋዉዋ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ በርቺ ዋዉዋዉዋ በጣም አሪፍ ነዉ ❤❤ እናመሰግናለን ❤

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy Před rokem

    ሠላም ሠላም እንኳንደህና መጣሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ቀጥይበት በጣም አስተማሪነዉ ፍቅረነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ አገራችነነ ሠላም ያራግልነ

  • @SahraCali-gk4pc
    @SahraCali-gk4pc Před rokem +2

    Thanks❤❤ sister

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 Před 11 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት ተጠቅመናል

  • @faxeetube
    @faxeetube Před rokem

    zizi ko bagaa Nagaa dhufte Jabadhuu Masha Allah Galatoomi 🙏 ቆንጆ ከራማ ከቀጠለበት ሺ እየተሰራ ነዉ ❤

  • @ltaagee-gj7bn
    @ltaagee-gj7bn Před 10 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Před rokem

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን ዙዙዬ ምርጥ የፊት ማስክ ነው ያሳየሽን ፅም ሲወጣ እጠቀመዋለው በጣም ያምራል እናመሰግናለን እማ በርችልን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ሸር

  • @ASHOO738
    @ASHOO738 Před rokem

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii qallii koo bayyee gaarii dha barnotaa baredaa qabatee dhuftee jabaadhu 🎉❤🎉❤

  • @booneeentertainment1175

    Wow 1ffadha dhugaa heedduu namati tola heedduus bareeddaa ani waan ati nuf qodduu keessa tokko hojeedhera1ffadha dhugaa akkanuman itti fufii bareedduukoo ❤❤

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Před rokem

    Welcome bagaa nagaa dhufutee bareduu tenaa wawuu bayee baredaa jabadhuu sanyii too hojii garii iraa jirtaa jabadhuu itii fufii

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 10 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንም ሰላም ይሁን ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን💚💚💚💚💚💚

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Před rokem

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ውህድ አቅርብሽልናል በጣም እናምስግናለን ይሚግርም ውህድ ነው ጠቃሚ ነግር አቅርብሽልናል ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ምርጥ ነገር ነው የምታሳይን ነገር ከከሚካል የፅዳ ነገር ጠቃሚ ነውና እናመስግናለን ውዴ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @heartyhope4155
    @heartyhope4155 Před 11 měsíci +6

    You have beautiful clear skin. But personally i don’t recommend vaseline for face…instead Vaseline better to use organic coconut oil…depends on the face type of skin

  • @Abu-f9y
    @Abu-f9y Před rokem +1

    ማሻአላህ ልዩ ነው እኔም እሞክረወለው ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገረችን ሰለም አላህ የድርግልን ዘረኝነት ከምድረ ገፅ አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን በጠም ቆንጆ አስተመሪ ቭድዮ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ እነመሰግነለን ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ጉዞ ወደፊት

  • @astersimatube
    @astersimatube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የኔ ውድ እህቴ እንኳን ደህና በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ትክክል ነሺ በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ላይክ ሼር እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @ethio140
    @ethio140 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ለፍታችን የምጠቅም የእንቁላል ውህድ ነው ያሳየሽን ክበርልን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před rokem +9

    እንኳን ደህና መጣሽልን ውዴ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቆዳችንን ጤንነት መጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ፊታችን ዚዚዬ እጀግ በጣም ደስ የሚል የፌት ክሬም ነው ያዘጋጀሽልን በቀላሉ የምናገፕው ጥቅሙ ግን አስደናቂ ነው ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @meseretasfaw2818
      @meseretasfaw2818 Před rokem

      Tebareki

    • @user-rr8gy1up5z
      @user-rr8gy1up5z Před 8 měsíci

      ስላም እናመስግናለን ግን እንቁላልና ምን ነው ያደርግሽ ??

  • @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
    @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w Před rokem

    ሰላም ሰላም ዚዚየ እንኳን ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል የሰራሺው ማስክ በጣም አሪፋ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፋፀም ደግነት ነው በርች

  • @user-bx9ck9wy4l
    @user-bx9ck9wy4l Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Před rokem

    ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ ውህድ ነው ማሻአላህ በርች ቀጥይበት ጡሩናው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @jemurade
    @jemurade Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላም ዘብዬ እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየ የኔውድ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውዋውዋው አቦ ክብር ብይ የምሰሪያቸውሁሉ ጠቃሜና አስፈላጌናቸው እናምሰግናለን ቀጠይብት

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Před 13 dny

    ባጣሞ ጎበዝ ነሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm7we5nl4i
    @user-dm7we5nl4i Před rokem

    እንኳን ሰላም መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ተባረኪሰላም ለሀገራችን ይሁን የመጣብንንም የምንሰማውን በላ ሙሲባ እሱ ያንሳልን ያረብ ዱአ እናብዛ ደስስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @saadi659
    @saadi659 Před rokem +1

    ሰላምና ጤና ለዚህ ይሆን መልካም የስራ ጊዜ ብልሽ በጣም አሪፍ የፊት ማክስ ጥሩውን መልካም ስራና አሪፍ ነው ደስ የሚለ ፊት የሚሆን ሚያላዝነው እኛም ተጠቅመን የሚሆንልን ከሆነ ከመለስ እንዘፍናለን ብሻለሑ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Před rokem

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ማስክ ነውያሳይሽን ደስ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Před rokem +1

    ዚዚየ በርች

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Před rokem

    Wow mashallah taabarakaala jabadhu baayee baredaa itti nuuf fuuf hojii gariti jiritaan jabadha koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu you so beautiful my dear ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @adona16
    @adona16 Před rokem

    ዚዚዬ የኔ አስተዋይ በጣም አሪፍ የሆነ የፊት ቆዳ መንከባከበያ በእንቁላል አስኳል ግሩም ውህድ ነው ያዘጋጀሽው ዋው ራስሸም እየተጠቀምሽ ስለምታሳይን ሁሉም ያለጥርጣሬ እንዲጠቀመው ያደርገዋል ዋው የኔ ውድ እናመሰግናለን ሁሌም የሚስማማንን ይዘሽልን ከአሰራሱ እስከ አጠቃቀሙ እና ለውጡ ስለምታሳይን 😘

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před rokem

    ዚዚዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ደሞ በጣም ምርጥ ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከቫዝሊንና የእንቁላል አስኩዋል ማስክ በጣም ተወዳጅ ነው ።❤

  • @meazimersha2332
    @meazimersha2332 Před 2 měsíci

    አንቺ ትለያለሽ ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 Před 10 měsíci +1

    Stay blessed! sow more & harvest more!

  • @NatureLovers-2
    @NatureLovers-2 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽልን ዚዚዬ የእውነት ለፌታችን ቆዳ መሽብሸብና ለቆዳ ጤንነት በጣም ወሳኝ የሆነ የፌት ማስክ አዘጋጀተሽ ስላመጣሽልን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Před rokem

    ሰላምሽይብዛእካንደህናመጣሽ ማሻ አላህ ነው ይዘሽልንየመጣሽ የፊትማስክ እኔም እየተጠቀምኩትነው በጣም አሪፍናው ካችብዙእጠብቃልፕን እናመስግናለንእህታችን

  • @mhretyemane5880
    @mhretyemane5880 Před rokem +1

    Wowwww very Nice

  • @tsegenettilahun3180
    @tsegenettilahun3180 Před rokem

    እናመሰግናለንእህት የፊትክራሙንስሪልን

  • @kebebushtolosa2587
    @kebebushtolosa2587 Před 11 měsíci +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @galanetube123
    @galanetube123 Před rokem +1

    Jabadhuu ziziye

  • @Liye137
    @Liye137 Před rokem +1

    በሚቀጥለው ቪዲዮ ክሬሙን እንጠብቃለን በርቺልኝ

  • @astretube4607
    @astretube4607 Před rokem +5

    የክርስቶስ ሙሉ የሆነዉ ሰላምና ፀጋ ይበዛላችሁ ዙዙዬ ዋዉ በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን የፊታችን ዉበት መጠበቅያ ነዉ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ዉዴ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋዉ ዚዚዬ ልክ ነው በጣም ቆንጆ ትርቲመንት ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ወዷ ማሻ አላህ ብያለሁ ثانكيو❤❤❤

  • @bertukanbertukan2554
    @bertukanbertukan2554 Před rokem

    ሠላምሽ ይብዛልሽ እህት እኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽና ስላየንሽ በጣም ዴስ በሎናል ዋውውውው አሪፍ አቀራርብ ነው ቀጥይበት ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናል በርችልን

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube Před rokem

    Well come baga Naga dhuftani zizi yee Mata dure kee immoo baayee gaarii dha gaalatomi gudaasa itti fufii haalumaa kaani fulaa keenyaa nu fayaduu dhaa ❤❤ very good very nice

  • @dina_9732
    @dina_9732 Před rokem

    Selam enkuan dehna metashe wed betam arif naw yasayshen
    Yawekutin masawek melkaminat new arif new berchlen weda betseb selamachu yebza

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube Před rokem +1

    ጎበየዝ የኔ ቅመም ላይክ ሰብ

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 Před rokem

    እናመሠግናለን ውዳችን

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 Před rokem +1

    Konjet enamesgenale betame bemigeba beneged ena tru tritment new yemetasayew

  • @Imantube4
    @Imantube4 Před rokem

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኮን ዳን ማጣሽ አሪፍ ነው ባርቺ ቃጥይብት ድጋሜ እስት ምንጋናንይ ሳለም ሳንብቱ ፋጣር አግራቺ ህዝባቺ ሰላም ፍቅር አድንት ያብዛልሽ 👍🏻

  • @Tezatatube
    @Tezatatube Před rokem

    ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የዙዙ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አሪፍ ውህዲ ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን በርችልን

  • @Deleabe737
    @Deleabe737 Před rokem

    Betam arefe new enamesgenalen gin bitichey dekekawun asateri video asateri

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 Před rokem

    ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አሜን በጣም የሚያምር የፍት ትርትመንትነው ይዘሽልን የመጣሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ እንጠብቃለንን❤

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 Před 11 měsíci

    Selame Selame Selameshe yebeza yene wede Ziziye Betame Enamesegenalen ❤❤❤

  • @ganibatube6733
    @ganibatube6733 Před rokem

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እህት እንኳን በሰላም ማጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ደስየሚል አስራር ነው ሁላችሁም ተጠቀሙ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን

  • @yenutube21
    @yenutube21 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበልልን በርችልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ደስ ይላል ባርጥ የፍት ውህድት ነው ይዘሽልን የመጣሽ በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃልን በርችልን

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 Před rokem

    ሠላም ሠላም ላቸይሁን ዋው ደሥየሚለሰ ውልድ ነው እናመሠግናለን ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ❤

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube Před rokem

    Selam Selam wed yagr lij selamsh yebza wowwwww batam arefi yafetachn makesi new yaseyshen enmsegnalen wed bketay btshal video esekmneganagn malkam geza yhunlsh