🔴ዛሬ ወግዲ ለሚ ላይ ትልቅ ስርፕራይዝ እያረኩ ነው🥰🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 11. 2022
  • Edited by YouCut:youcutapp.page.link/BestEditor
  • Zábava

Komentáře • 315

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Před rokem +9

    czcams.com/video/xSch8SLtfLU/video.html🥰🙏
    Bazih dewulu 📞 0948489872🤷‍♂️

    • @rahimabadhani2646
      @rahimabadhani2646 Před rokem

      Afaan oromo betta jamiyee

    • @rahmatedal4441
      @rahmatedal4441 Před rokem

      የማነውቁጥሩልደውልልህጀም ወግድ ንበደብብብብብብብብ ቀረፃልኝኝበአላህህህ ፍትህህህእየጠየቅንነው 😭😭😭😭😭😭መገዱንበደብብብብብብቀረፀውውውውውው

    • @user-jx6fe9gk8z
      @user-jx6fe9gk8z Před rokem

      ድምፅ ሁኑን ለወግዲ መንገድ

    • @user-ej8zc3ce3l
      @user-ej8zc3ce3l Před rokem +1

      አስላም ዋአለይኩም እድት ናቹ ያጀመአ ጀማል ግን ለምድነው ኮመንት እማትመልስው ብዙ ቀን ቦረና ትሂዳላችሁ ወይ ብየ ጠየኩ መልስ የለም ቀጣይ ክሂዳችሁ ብዙ እምፍልገው ጠለብያ ነበርኝ መልስ ማፊ🙄🙄🙄🙄🙄

    • @user-it7ox3wg8z
      @user-it7ox3wg8z Před rokem +1

      🤲🤲🇪🇹🇪🇹👈☝️☝️🙏🙏💖💖💪💪💪💪

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +20

    ወግድዎች እስኪ ልያችሁ🙋

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před rokem +64

    ማነው ጀማል ከሚስቶጋ ከታረቀ በኋላ ወዙን የተፋበት የሚል 👍👍👍 እኛ ሴቶችኮ መዲሀኒት ነን በንክብካቤ ከያዙን በእጥፍ እንከባከባለን ሳህ ወለ ላዓ ያጀመአ

    • @Hayat-wo4jh
      @Hayat-wo4jh Před rokem

      እኔም እያልኩነቀረ ወላሒ

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 Před rokem

      ትክክክል

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před rokem +2

      ሀሳብ ስብስብ ይላል እኮ ግራ ጎን ከጎን ሲሆን ለዛም ይወፈራል

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před rokem

      አሁንማ ወፍራል እስር ቤት ያየ አይመስልም

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem

      ሳህ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před rokem +30

    የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠን ያረብ 🥰💚💛❤️

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Před rokem +16

    እውቅ እውቀት ብርሀን ነው. 📖📖📖
    ስንቅ ያዙ ከስንቆች ሁሉ በላጩ ስንቅ አላህን መፍራት ነው

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +11

    እኛ ወግዲወች መንገዳችን ሳዝናል 😢 እነጀሙ በርቱልን ሀገሬ ወግዲን በደንብ አሳየን

    • @fkvjdjfjfj6217
      @fkvjdjfjfj6217 Před rokem +1

      መቸለሚደረሠእሥከመጨርሻውአሳይያላሕ👋🇪🇹🏠💯✔️👍

    • @emusalhi
      @emusalhi Před rokem +1

      በጣም

  • @emusalhi
    @emusalhi Před rokem +1

    ብቻህን መቆም!
    በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።
    እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!

  • @tube2883
    @tube2883 Před rokem +2

    ቦርና ወግዲ ለሚ ካቤ

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +4

    📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌻🌼🌷🌺

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh Před rokem +3

    ወይኔ ለሚ ሀገሬ😭😭😭 ናፈቀኝ

  • @kubrayutbe1133
    @kubrayutbe1133 Před rokem

    መአላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ተክፉ ነገር👍👍👍👍👍

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w Před rokem

    ትክክል ትወሥድልኝ አለህ ጀማል ቦረና

  • @samirajamal1363
    @samirajamal1363 Před rokem +4

    ቀጣይውን አሳየን ጃማል😢😢😢

  • @khadijahacmad2153
    @khadijahacmad2153 Před rokem

    Allah yefezk

  • @user-dg6kh6qg4j
    @user-dg6kh6qg4j Před rokem

    ማሻ አላህ መልካም ጉዞ

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 Před rokem +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጀማልዬ መልካም ጉዞ ለሚዎች ዬትናችሁ ወይኔ ሀገሬ ለሚ ኢሻአላህ በቅርብቀን አብሽሩ ጠክሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @emusalhi
    @emusalhi Před rokem +1

    ወግዲ ሀገሬ ናፈቀኝ ውብ ናት እኮ።

  • @user-cs9zl9in6j
    @user-cs9zl9in6j Před 4 měsíci

    ማሻአላህ ወግድምትሄዳለህደ

  • @user-bt1bw1wv4g
    @user-bt1bw1wv4g Před rokem +3

    ግን ሙዚቃ እያዳመኩ ሞት ይመጣብኛልብለህ አላህን ብትፈራ ምን ችግር ነበር

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 Před 10 měsíci

    ጀሜ ሳላደንቅህ አላልፍም አበሳ ሀገሬን አየኽዉ የኔ ታማኝ

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ ሲያምር አዝመራዉ

  • @saddahmohammed7887
    @saddahmohammed7887 Před rokem

    ማሻአላህ ጀማልየ ለሚን አሣየን

  • @dubaisharjha6346
    @dubaisharjha6346 Před rokem

    ማሻ አላሕ ጀማል ሀገሬ ወግዲ ለሚ

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c Před rokem +3

    እምየ ወግድ ለሚ አላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ ሙዚቃ እንጅ ሌላ አከፍትም አላህ ይህድህ

    • @user-qu2gv7nz3z
      @user-qu2gv7nz3z Před rokem

      ሥድት አላህ በቃ ይበለን ወግድልጅ

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 Před rokem

    ዋውውውውው. አገራችን ህዳችሁ

  • @emukiya1
    @emukiya1 Před rokem +6

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ የሰው ሀገር በቃችሁ ብሎ በሀገራችን ላይ እርዚቃችንን ይክፈትልን የማታ እንጀራ አላህ ይስጠን

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Před rokem

    መሻአላህ በጣም ደስትላላቹህ ዉዶቸ

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 Před rokem

    ጀማል እሥኪ ለወግዲ መንገድ ድምፅ ሁነን እኛም እየሆን ነው አግዙን ዝሮ አይተኸዋል ያን አሥቸጋሪ መንገድ

  • @khadijahacmad2153
    @khadijahacmad2153 Před rokem

    Mashe.allah

  • @medna1571
    @medna1571 Před rokem +1

    አገሬ ወግድ የጠያይሞቱ ለፍቅር ነው እንጅ ለጠብአይመቹ ይሉሀል ይች ናት ቦርናወግድ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Před rokem +6

    ወአለይኩም ሰላም ለምንድነው ሙዚቃ የምታዳምጡት. ቁርአን. እያደመጣችሁ. በትሄዱ ጥሩ ነው የምን ሙዚቃ አታዳምጡ ሙዚቃ ልብ ያድርቃል

  • @HayatDawud-iz8gm
    @HayatDawud-iz8gm Před 6 měsíci

    እኮንም አሳየሀን አገራችንንለምለሚቱለሚን

  • @emoferidose
    @emoferidose Před rokem

    ውብ ሀገሬ ማሻአላህ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem

    አላህከጎናቹይህድ ጂሚውዶች

  • @user-gu8il3ji2p
    @user-gu8il3ji2p Před rokem

    መሻአላህ ጀሜ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 9 měsíci

    ጀማል አመሠግናለሁ ሀገሬን ሥላሣየኸኝ

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Před rokem

    😭😭😭😭😭😭ጀማልአይትዝታ❤

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem

    ጀሚአላህይጠብቃቹ ውዶች

  • @hawaahmed466
    @hawaahmed466 Před rokem +1

    አሠላም አለይኩም ጀም ለሚን ቀረፅልን ወድም

  • @user-pr9ds8kn5v
    @user-pr9ds8kn5v Před 7 měsíci

    ማሻአላሕ

  • @ayishaamahamed4298
    @ayishaamahamed4298 Před rokem

    wayenaa mengaduu desesil 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fozimar237
    @fozimar237 Před 11 měsíci

    አለን ወግዳ😢

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g Před rokem +1

    የወግድን መንገድ ቀርፅልን ጀማል ፍትህ እንፈልጋለን መገዱ ባጣም መጥፎ ነው ህዝብ እየጨረሰነው ከመግስት ፍትህ እንፈልጋለን ባስቸኳይ

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m Před 10 měsíci

    ማሻላህእምየወግድአገርናፈቄኛል😢❤❤❤

  • @zeynebaahmed7531
    @zeynebaahmed7531 Před rokem

    ማሻ አሏህ ሀገሬ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před rokem +1

    ወግድወች ናቸውየዛሬኮማችወች

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Před rokem

    ጀማልማሸአላህ በርታ ልጓማታደርሣለህ?? 👍👍

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 Před rokem

    ጀማል ሀገሬን ሰላሳየህኘ አመሰገናለሁ

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Před rokem +1

    ሀገር ለሚ ወግዲ ወረዳየ ናፈቅሽን

  • @user-cp2lb6gi3f
    @user-cp2lb6gi3f Před rokem

    ማሻአላህ አገሩ ሲያምር አይይይይይ😭😭😭

  • @gzdggczf3582
    @gzdggczf3582 Před rokem +2

    ማሻአላህ እምየ ወግዲ

  • @user-bl5bs6qz7z
    @user-bl5bs6qz7z Před rokem

    ማሻ አላህ🥰🥰

  • @user-gh6mo6ov4y
    @user-gh6mo6ov4y Před 4 měsíci

    🙋‍♀️🙋ወግዲ ወቺ እጂ አዉጡ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 9 měsíci

    ወየው ለምለሟ ሀገሬ በሂወት ከተመለሥኩ በድጋሚ አልወጣም ኢንሻአላህ

  • @fatumaebrahimebrahim6163

    በርቱ አበሶች

  • @user-ls5jc2fr2m
    @user-ls5jc2fr2m Před 8 měsíci

    ወግድ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-qu2gv7nz3z
    @user-qu2gv7nz3z Před rokem

    አመሠግናለሁ ሀገሬን ወግድን ሥላሣየኽኝ💕💞💕💕

  • @Heyatmohemmed
    @Heyatmohemmed Před rokem

    አገሬ ለሚ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @taybaandhussaiantube3567

    አቦ ይመችህ አገሬን አሣየሀኝ ለኔም ታደርሥልኛለህ አረብያ መጅልሥ

  • @tube8843
    @tube8843 Před rokem +1

    እምየ ወግድ ከፍ በይ💕💕💕💕💕

  • @tamimaali7742
    @tamimaali7742 Před rokem +1

    ሀግራወግዲ

  • @Nora-po7wu
    @Nora-po7wu Před rokem

    አይይይ እረአሁንስ ስደት ኡፍፍፍፍ

  • @vtvvbbvb294
    @vtvvbbvb294 Před rokem

    ጀማል መገዱ በጣም ያስቸግራል ድምፅ ሁንልን አደራ እሺ👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wudnshl
    @wudnshl Před 5 měsíci

    በርታጀማልጎበዝነህ😊😊

  • @mamehabshatube
    @mamehabshatube Před rokem +1

    ጀም ጠክር አሁን አግኝተሀል ሥራ በዚያ የሚሰራየለም

  • @user-fi1xb1bj9q
    @user-fi1xb1bj9q Před rokem +1

    በደብ አሣዩን ሀገራችንን ዋዋዋ ሀገሬ ደሥ ሲል

  • @user-gh6mo6ov4y
    @user-gh6mo6ov4y Před 4 měsíci

    ጀማል አገሬን አሣዪ ተህኚ ሁዲበሠኚ😭😭 አይ ሥደት አዪኑ ይጥፋ

  • @rahmaawol827
    @rahmaawol827 Před rokem

    በጣም ያምራል ሀገራችን ወሎ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Před 9 měsíci

    ማሻአላህ😘😘😘

  • @user-gh6mo6ov4y
    @user-gh6mo6ov4y Před 4 měsíci

    አለን

  • @user-br8dy2uk2k
    @user-br8dy2uk2k Před rokem +1

    ጀማል እና ዳውድ ለወግድ መንገድ ድምጽ ሁኑን እባካችሁ የመንገዱን መጥፎነት አይታችኃል

  • @tesfshtube3476
    @tesfshtube3476 Před rokem +2

    አህሌን ጀምወንድማችን አለን ወግዲ ለሚ ሃገራችን ለምለም ናት

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Před 5 měsíci

    አይይይይይይሀገሬናፍቀኝ 😢😢😢😢አህለን ጀማልየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayartarago9705
    @hayartarago9705 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @hawahawa5038
    @hawahawa5038 Před rokem

    ለሚን አሳየን💪💪💪💪💪👈

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz Před rokem

    ሀገሬ😢

  • @hoaadm8187
    @hoaadm8187 Před 9 měsíci

    አገር ለሚ ❤❤❤❤❤❤

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Před rokem

    ሀገሬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rc7tr5pp4z
    @user-rc7tr5pp4z Před rokem

    ማሻአላ

  • @glaxiglaxi4067
    @glaxiglaxi4067 Před rokem

    አገሬ ለሚ

  • @user-dy9dv7ro8m
    @user-dy9dv7ro8m Před rokem

    ዋአለይኩም ሠላም ወይኔ አገራችን😔😔😔😔

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Před rokem

    አይ ትዝታየአግሬ የገጠርልጂመሆመታደልነው

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem

    አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Před rokem

    ጀማሉጎበዝ የኔም. ዳውት ወረዳ ነው እድታደርስልኝ

  • @user-bm7xb3ov7g
    @user-bm7xb3ov7g Před rokem

    የኛው ቦረናየ

  • @user-kc7ns7kv3q..
    @user-kc7ns7kv3q.. Před rokem

    ይመችህአገሬንአሰታወሰከኝ

  • @user-vs2sy1wt9p
    @user-vs2sy1wt9p Před 3 měsíci

  • @user-pm8qr2we8n
    @user-pm8qr2we8n Před rokem

    የሰማዩ ማማር ደሥ ሲል

  • @sameerase5154
    @sameerase5154 Před rokem

    ሀገሬ ቦረናየ መካነሠላም

  • @vtvvbbvb294
    @vtvvbbvb294 Před rokem

    በደብ አርገህ አገራችንን ለሚን ወግድን አሳየን

  • @user-ou4fi5oq1z
    @user-ou4fi5oq1z Před rokem

    ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹ሰወዳችሁ በረቱ

  • @zdyoutube2558
    @zdyoutube2558 Před rokem +2

    ጀማል ወግዲ ተሄዳችሁ ፍትህ ፍትህ ለወግዲ ወረዳ መስመር በሉልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @tube703
    @tube703 Před rokem +3

    ወግዲ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ናፍቀሽኛል ሀገሬ😘🥰 አላህ ከሠደት በቃቹ ይበለን ያረብ ርዚቃችንን በሃገራችንን

  • @ehtiolove2464
    @ehtiolove2464 Před rokem

    በርቱ

  • @user-hl6ce6uz6h
    @user-hl6ce6uz6h Před rokem

    ለምለሚቱ ለሚ

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Před rokem

    ወይይይባሡእዋውአይትዝታ

  • @tamimaali7742
    @tamimaali7742 Před rokem

    አይይይይ

  • @AaSs-hz7wi
    @AaSs-hz7wi Před rokem

    ጀማል ወግድ ለሚ ህድክነው ቦረና ሀገሬን አሣየህኝ

  • @user-cp2lb6gi3f
    @user-cp2lb6gi3f Před rokem

    አይቸ ሳልጠግበው አለቀ😥😥😥

  • @user-ws9vs5bx3n
    @user-ws9vs5bx3n Před rokem

    ማሻአላህ ሰላም በልልኝ ወግዲ ን😍😍😍😍