✅ማሻ አላህ ወግዲ ሀይስኩል ስታደየም🌹

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #miko_mike#seifu_ebs#yesuf_tube

Komentáře • 30

  • @Umu_m
    @Umu_m Před rokem +6

    አንድ በጣም በዲኑ ጎበዝ የሆነ ወጣት ነበረ ግን ሀብት የለሁም ምሰኪን ነው የቀን ሰራ ነዉ የሚሰራዉ እናም የሆነች ልጅን ለትዳር ይጠይቃታል ነገር ግን እሷም ቤተሰቦቿም አምቢ ብለዉ በማንቋሸሸ የሆንክ ደሃ መጀመሪያ ለራሰህ ሁን አሉት እሱም አንገቱን ደፍቶ ወጣ ከዛን ሌላ ሴት አገቦና ኑሮዉን መግፍት ጀመረ።።።።።። ፣።🌹።።።።።።እምቢባይዋልጅምሀብታምየሆነ።።ዲያእሰፖራባልአገባችእናም።ጊዜያት።።🌹።።።ተቆጠሩልጅም ወለዱ ።።።።።እናምመጨረሻላይ የሆነ ዉን ።።።።።ልንገራቺያሀብታምሰዉዬከዉጪ።።።።ሀገርሚሰትምልጅ ም ነበርዉና እሷን ከእነልጇ ጥሏት ከሀገር ወጣ እሷ አሁን ከቤተሰቦቿጋር በሰቀቀን ቁጭት ዉሰጥ ገብታ በአሳዛኝ ሁኔታ ።።።።ልጇንያለአባትእያሳደገችነዉ።።።ያደሃተለብሎየተናቀዉልጅ ግን አለህ ረዝቆት ከድህነት ወጥቶ የሀብት ማማ ላይ ተቀምጦ ከሚሰቱ ጋር ልጅአፍርተዉ ደስተኛ ሆነው ።።።።።።🌹🌹🌹።።።።።።።ማንንምሰዉየሚያሰቀናኑሮእየኖሩነውአረፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በላይ🌹🌹🌹

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 Před rokem +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰላምፍቅር እዝነት ለሀገራችን ይሁን ማሻአላህ ደስ የሚል ኢድነው በርታ የሱፋችን

  • @user-dk1qv8vr7u
    @user-dk1qv8vr7u Před 4 měsíci

    mashiallah egianem lehagerachin yabkan

  • @user-db4nj2cf8m
    @user-db4nj2cf8m Před rokem

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ አለ ኒእመት ኢስላም

  • @medinabediru
    @medinabediru Před rokem

    Masha allah

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 Před rokem

    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ فِي الْعَالَمِينَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ 🩵💛

  • @user-us6vf9oo7r
    @user-us6vf9oo7r Před rokem

    አሰላ ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሱፍ እንደት ነህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ የሚል አሪፍ ቆይታ ነው አገራችንን ሰላም አሪጎ ሳይጎነጥል ሳይገነጥል በሰላም ያመቱ ሰው ይበለን

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n Před rokem

    ማሻአላህ አልሀምድልላ አለ ኒእማቲል ኢሲላም

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Před rokem

    _#አስላም__ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረፍ ቆይታ ነበር በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቆንጆ ቆይታ ነበር እናማ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያመትሰው ይበለን😢 በርታ ብዙ እንጠብቃለንየሱፍ_

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 Před 3 měsíci

    ማሻአላ❤

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Před rokem

    ማሻአላሕተባረክላሕ

  • @user-qc2dg2cf3f
    @user-qc2dg2cf3f Před rokem

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችን አደረሰን አላህ ለወደፊት በሰላም ያድርሰን ማሻአላህ ሀገሬ ወግድ ደምቅ ብላለች❤

  • @hayat1218
    @hayat1218 Před 4 měsíci

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ናችሁ ወገን ማሽ አላህ ነው ሀገሬ ሰላም ይብዛ 🎉🎉❤🎉❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mg3yq5fn6c
    @user-mg3yq5fn6c Před rokem

    ማሻአላህ ሀገሬወግድ

  • @user-rd6fn5zz7c
    @user-rd6fn5zz7c Před 4 měsíci

    ማሻአላህ አገሬወግድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Před rokem

    አስላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን የሱፍወንዲሚ እንኮን ደህና መጣህ አይይይይእምየ ሀገሬ ናፍቀኝ በርታልኝ ወንዲሚ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meram123
    @meram123 Před rokem

    አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ሁላችሁም መልካም ኢድ

  • @user-kd8dx1tl9o
    @user-kd8dx1tl9o Před rokem

    ሠላሞአሊኩምእራህመቱላሂወበረኩቱ ሠላምወድየገሬልጅችሰላምለዋዋውው መሸአላነው

  • @rahmetahmed2280
    @rahmetahmed2280 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @user-fl9ud7xn1l
    @user-fl9ud7xn1l Před rokem

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምድሊላህ አመቱ ያደረሰን አላህ ለወደፊቱ በሰላም ያድርሰን ያረብ ማሻአላህ ደስየሚል ኢድነው በርታልን

  • @Ahm-zd9sx
    @Ahm-zd9sx Před 3 měsíci

    ኡዙቢላህየጭፈራውነገርአላህሂድያይስጣቸውከሺክያውጣቸውአይአለማወቅ

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 Před rokem

    አስላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ የሱፌ ማሻአላህ ማሻአላህ ተቀበል አላህ ወሚና ወምንኩም ሷልህል አማል ኢዱኩም ሙባረክ አለና ወአለይኩም የአመት ስው ይበለን 🎉🎉

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 Před rokem

    አህለንየሱፌማሻአላህኡሥታዝአላህይጨምርልህየልቤነውየተናገርውበምክሩተጠቃሜያድርገንያርብ

  • @user-wf2cc7gv1k
    @user-wf2cc7gv1k Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Před rokem

    ማሻ አላህ ወግድ ሀገራሬ

  • @user-gd8bh4ty6c
    @user-gd8bh4ty6c Před 9 měsíci

    አጎትየዉ ወላሂ እንደት እንደናፈከኝ❤❤❤❤

  • @user-gd8bh4ty6c
    @user-gd8bh4ty6c Před 9 měsíci

    ወይኔ ያገሬ ልጆች😘😘😘😘😘