እሙ ስኪና ለምን ለቤትስብ ቤት አልስራችም😭

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2,2K

  • @DawudTube
    @DawudTube  Před rokem +356

    ስላም ውድ ቤትስቦቼ መልካም ንግግር ስደቃ ነው ሳታቁ አተፍረዱ ነግ ሟች ነን ሁላችንም ፍጣሪያችህን ፍሩ ወላሂ እሙ ስኪና ጀግና ሴት ናት በዙ ለፍታ ስርታ አሳቧን ያሳካች ጥንካራ ሚስቴ ናት ተው ።ላይክ ስብስክራይብ እንዳርሱ እምስግናልሁ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 Před rokem +2

      ማሻአላህጉበዝነህ

    • @SadaSada-yk8vv
      @SadaSada-yk8vv Před rokem +6

      በጣም ነው ወላሂ ማደቃት ዕሙ ሠኪና ምርጥ እናት ነች ሠው ያልበላውን ማከክ ይወዳል ምዲረ ቅቅናም ሁሉ ይሄኔ እነሡ ምንም ነገር የላቸውም ከልጂ በላይ ሀብት የለም ዋናው በሠላም መኖራቸው ነው ደሥታችሁ ደሥታየ ነው ዳውዲ ዝም በሉዋቸው ሆ

    • @SadaSada-yk8vv
      @SadaSada-yk8vv Před rokem +3

      ወላሂ የኔም ቤተሠቦች እንዲህ ናቸው እማየ ከተማ አልመጣም አለች አባቴ ቢፈልግም እናቴ ግን ከብቶቸ ሠፈሬ ቤቴ ጎረቤቶቸያለች እቢአለች ዋናው ጤና ነው የትም ይኑሩ ሆ

    • @BerekaYouTube
      @BerekaYouTube Před rokem +1

      ዳዉድ በአላህ ሸር አድርግልኝ

    • @BerekaYouTube
      @BerekaYouTube Před rokem +1

      masha alah

  • @user-ny6og1oh6h
    @user-ny6og1oh6h Před rokem +156

    የአንድ ስው ከእስልምና ማማሩ በማያገባው አለመግባቱ ነው አሉ ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም

    • @thfg8981
      @thfg8981 Před rokem

      ሠውየው እራቁቱን ካሚራ ለምን ይወጣል

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ ቀምርኘ ደአርስአሰኳ

    • @user-cq2mf4zk5i
      @user-cq2mf4zk5i Před rokem

      እኔኮ ግርምምምም የሚለኝ ብትሰራ ባትሰራ ምን አገባችሁ ሱብሀነክ ያአሏህ ስንት የሚያሳስበን ነገር እያለ

    • @user-oe2ct5bn7l
      @user-oe2ct5bn7l Před rokem

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @user-ck1zt4vi5s
      @user-ck1zt4vi5s Před rokem

      ሠለላሁ አለሂ ወሠለም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +342

    ከቻልክ መልካም ተናገር ካልቻልክ ዝምበል አሉ ነብዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም 🌹🌹ሰሉ ዐለነብይ

  • @zed8788
    @zed8788 Před rokem +88

    በተወደደ ኑሮ ከተማ ገብተው ከሚቸገሩ በነፃነት በቀያቸው ለመኖር ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰኑት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuhayattube
    @emuhayattube Před rokem +12

    ለሚቀየር ቤተሰብ መረዳት ደሰ ይላል ብዙው ቤተሰብ እነሱም ሳይቀየሩው ልጇቻቸውንም ይዘው ገደል ይከታሉው እራሳችን እጠብቅ በሰው ቤት እየለፋን ለከሌ ለከሌ እያል እኛ ከውነት ወጣን

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Před rokem +167

    የልጅ ጀግና ነህ በፍቅር ከ ልጆችህና ከሚስትህ ጋርፈጣሪ ያኑራችሁ 👍 🙏🙏🙏ይቅርታ አርጉልኝና በሰው ሂወት መግባት ባንሞክር ጥሩ ነው 🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před rokem

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

    • @user-dt2ol7mz4u
      @user-dt2ol7mz4u Před rokem +5

      እኮ እኔስ ምን እያልኩ ነው በሰው ቤት ጥልቅ ይላሉ የእርጎ ዝምብ ናቸው

    • @user-ug3by2zh8y
      @user-ug3by2zh8y Před rokem

      ትክክል ምናገባቸው በሰዉ ሂወት ምድረ ቀዳዳ😡😡😡😡

    • @abaoou5937
      @abaoou5937 Před rokem +1

      ትክክልነዉ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +3

      አሁን ደሞ ወደ እማማ ጨቤ ዞረዋል😂😂

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +8

    ወሏሂ እኔም ይህንን ብዬ ቪዲው ሰርቼ ስራ በዝቶብኝ ሳለቀው ቀደምከኝ😂😂😂❤ብዙዎቹ ክተማ አይወዱም ቤት እያለ😢ኮሜቶች ግን ቅናት እንጅ አዝነው አይደለም😂

  • @user-vb9dx2jj2m
    @user-vb9dx2jj2m Před rokem +16

    ኮሜንታቶች ትላንት ዱላ ቀርሽ ተናገራችሁ ዛሬ ደሞ ትክክል ነህ የምትሉትስ ነገር 😄😄እኔ ከተመቸኝ አያለሁ ካልተመቸኝ ቤታቸውን ጥዬ ውልቅ እኔ ማነኝ ይልመድብን እላለሁ🙏🥰

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 Před rokem +1

      ፈገግ አደረግሽኝ ውዴ ትክክል

    • @user-rk8yg4pp5e
      @user-rk8yg4pp5e Před rokem

      ክክክክ ይገርማሉኮ ወደነፈሰበት ነዉ የሚሄዱት

  • @user-hr8sj9xw8m
    @user-hr8sj9xw8m Před rokem +201

    ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር

    • @madinaumusara5962
      @madinaumusara5962 Před rokem

      አሚን

    • @embilalyoutube3404
      @embilalyoutube3404 Před rokem

      በትክከል

    • @user-bm3kl3wl9w
      @user-bm3kl3wl9w Před rokem

      አሚንንንንንንንንንንያረብ

    • @ekaramaasefa8776
      @ekaramaasefa8776 Před rokem +2

      ወላሂ አልሃምዱሊላህ እማንምጋ ገብቸ ኮሜንት በሙሰኪና ጉዳይ አልጻፍኩም አልሃምዱሊላህ እባካችሁ ኮሜቶች እውነታው እስከሚወጣ ለመፍረድ አትቸኩሉ ሰውንም አትሳደቡ ዩቱበሮች በተለይ ለናታ መሸቀያ ነገርን ሳታውቁ ወታችሁ አትሳደቡ አደብ ግዙ እሰው ኑሮ ምሀልም አትግቡ አላህን ፍሩ
      ዳውዴ በርታ ወንድሜ ሁለታችሁም ታታሪ ናችሁ ወላሂ በርቱ እየተመካከራችሁ ስራችሁን ስሩ ሰው የፈለገውን ይተች አብሽሩ እትዳራችሁ ምሀልም ሶስተኛን በፍጹም እንዳታስገቡ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Před rokem +83

    ከቻልክ መልካም ተናገር ካልቻልክ ዝምበል አሉ ነብዮ ሰለሁሏሀ ዐለይሂ ወሰለም

  • @HabibHabib-dd6ng
    @HabibHabib-dd6ng Před rokem +34

    ማን እንደ ገጠር ኑሮ የሚያክል ነገር የለም

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Před rokem +7

    ምንም አለመናገሬ በጀኝ ወላ 🥰🤣🤣

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před rokem +90

    ሲጀመር ማስረዳት አይጠበቅብህም ምክኒያቱም እኛ ሰወች ስንባል የእኛ እያረረብን የሰው ማማሰል ልማዳችን ነው

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Před rokem +52

    የልጅ አዋቂ ነህ ከምር በጣም ጎበዝ ነክ ወንድሜ የሰው ወሬ አትስማ እሽ ወንድሜ ሠላምክ ይብዛ ከነቤተሠቦችህ👏👏👏

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው እህት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውው

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Před rokem +10

    በሠዉ ሂወት እየገባችሁ እምዘባርቁ ሠወች ማሥተዋሉን ይሥጣችሁ ዝበላቸዉ አላህ ይጠብቅህ ከልጆችህ ከነሚሥትህ ምቀኛን ያርቅላችሁ

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Před rokem +1

    ትክክል እሄዉ ያልኩት አልቀረም እኔ ለራሴ አልፈረድኩም ምክኒያቱም አትፍረድ ይፈርድብሀል እ የእሶም ለራሶ የሆነ ምክኒያት ልኖራት ይችል ብዬ ነበር አባት እናቶች ወደ ከተማ ጊቡ ስባሉ አይፈልጉም

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před rokem +181

    ምን ትሉ ይሆን ዩቲይበሮች እሙሰኪነ ጀግና ናት ስል በምክናየት ነው አላህ በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ 😍😍😍😍👌👍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @ztubeztube5343
      @ztubeztube5343 Před rokem +1

      ምን እንደሚል እየጠበቅኩነው ክክክክክክ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem

      @@ztubeztube5343 እህት ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው

    • @Tube-cv2hw
      @Tube-cv2hw Před rokem +2

      እኔእራሱሳታዩአትቀባጥሩእያልኩነበር

    • @GhGh-ix6ym
      @GhGh-ix6ym Před rokem

      ምን ይላሉ ብለሺ ለላይክና ሠብስክራይብ መልቀሚያ እኮ ነው ሌቦች ናቸው

  • @FatimaFatima-bx3pq
    @FatimaFatima-bx3pq Před rokem +30

    ወላሂ እኔ አፈርኩ ሰለናት እህቶቸ አደብ ይኑረን በሰው ቤት ማዳከር ጥሩ አይደለም

  • @fatumayimer5101
    @fatumayimer5101 Před rokem +2

    ትክክልአሰተሳሰብነዉእጂ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +2

    ኮሜንታተሮችንም አትፍረድባቸው ማለቴ ስላዘኑ ነው መስራት አለባት ብለው ስላሠቡ ነው ዳውድ በኸይር ፍታው

  • @toybatoyba9022
    @toybatoyba9022 Před rokem +109

    ያረብ እዳተ አይነት ጀግና ከሤት ገንዘብ የማይከጀለውን ሀቅን እሚከተለውን ያብዛልን

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Před rokem +81

    ከገንዘብ ከቤት የበለጠ ልጆቾን ይዛ ነው የገባችው ለእናት ልጆ ገዘቧ ናት እርተውው ሠወች የራሣችሁን ሂወት ኑሩ

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u Před rokem +49

    እድሜና ጤና ይስጣቸው ቤተሠቦቻችን የከተማን ኑሮ አይፍልጉትም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ክትማ።ወጩብለጨለጨ።ወሰጡሙልጨልጨ።ክኛቢትሰቡች።ቢክደ።ይፈለጉትንይዙይመጣል።ክትማገን።ከሙቀሻሂወጨ።ሊላይለም።ሀቀእናወራ።ንገሟቹችንን።

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

    • @user-zi6ks3yj8c
      @user-zi6ks3yj8c Před rokem

      ታድላችኃል የኔዎቹ ምንየመሰለ ቤት እያላቸው ከተማ እንግባ እያሉነው ሲጀመር ገጠሩም ከተማ ሆኗል መኪና ባጃጅ ይገበዋል በዛላይ ባቡር አለ መብራትም ገብቷልግን መኖር አይፈልኩም 😢

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 Před rokem +1

    ዝበላቸው ወድም አረቤት ተቀምጠው ብዙ ያወራሉ ማውራት አይቸግር መሥራት ነውጂ

  • @user-dm5ud3ln5u
    @user-dm5ud3ln5u Před rokem +23

    ወለሂ ያሚገርማኝ ነገር ቢኖር ያልበለን ቦታ ያምነክ ሰዎች ኤበከቹ ከቸልን ጡሩ ነገር እንኮምት ከልቻልን ዝም እንበል ዝምታ ርሱ አድ ወርቅ ነው እደው ማፈትፈት ብቃርብንስ ከምንም በለይ ያወለጆቻችን ሀቅ አለብን ሁሌም ያምንከድማቻው ያምነስደስታቻው አለህ ያርገን ጉሉ አሚን

  • @hayattube6234
    @hayattube6234 Před rokem +21

    ወላሂ እኔም በጥሩ ነገርነበር ያሠብኩት አለሀምዲሊላህ ግምቴ ትክክልነው ጀግናናት

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +1

    የራሳችሁ ጉዳይ ብሰሩ ባሰሩ ለራሳችሁ ነው አትኳተት አተደሞ ጂላፎ
    ብሰራ ቤተሰብ ይደሰታል አወለምን አልሰራችም አትጃጃሉብኝ

  • @aaass2298
    @aaass2298 Před rokem +1

    አቦ አድት ሰገጤ ልጂ አናዳኛለይ በቴክቶክ አድርሱላት እሄን መልክት

  • @user-iy4gw6tf1r
    @user-iy4gw6tf1r Před rokem +27

    ማሻአላህ. የኔቆንጆ እንኳንም ጀግናሆንሽ. ዳውዴም ሚስትህን ስታደንቅ ደስአለሌልከኝ

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Před rokem +94

    😱አጅብ ያሰኛል ሰው ያደገበትን መርሳት ሁሉም በሳር ጎዶ ነው ያደገው ገጠር ውስጤ ነው😍😍😍

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 Před rokem +11

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የእኛ ውድ ነብይ ረሱል ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም እንኳንም ምንም ያላልኩኝ

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህት ፋፊ

    • @user-so3km2yz8e
      @user-so3km2yz8e Před rokem

      አወን ወላ ዝም ያለ ነጃ ወጣ እሥቲ ደምሪኝ እህት

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Před rokem +9

    አይ የእኛ ነገር ነገር ማሯሯጥ ነው ስራችን
    ትልቁ ነገር ቤተሰብ ጋር በሰላም መገናኘቱ ነው በየ ቦታው መታረዱ በቀረላቸው ጭራሮ ቤት በሰላም በኖሩ
    ያደግንበትን እየረሳን በሰው ሀገር ዋይፋይፍ እና በሰው ቤት ሶፋና እቃ መኖር ተለምዶ ያደግንበትን መርሳት በጣም እናናዳለን

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

  • @user-tt3ir4mf6p
    @user-tt3ir4mf6p Před rokem +27

    ይብላኝ ለፈራጆች🙄
    አያችሁ እህቶቸ ሳታውቁ አትፍረዱ አላህን ፍሩ

  • @user-ye5ow2ch9x
    @user-ye5ow2ch9x Před rokem +34

    በሉ ኑ ብዙ ያወራችሁ ሁሉ ማሻአላህ ዳውድ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +1

    እሺ አሁን ከተማ ትወሳዳቸውና ቤቱን ታሳየን

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Před rokem +1

    እኔ ግርም የሚለኝ. ኮሜታተሮች የኖራችሁበት ኑሮ እረስታችሁ. አለ በሰው ቤት ገብታችሁ የምታማስሉ አላህን ፍሩ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +129

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ፈጣሪሀገራችን ና ህዝቦቿን ጠብቃት

    • @jamelawoloywa1750
      @jamelawoloywa1750 Před rokem +1

      ሶል በጣም አዲናቂህ ነኝ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር የትም ቦታ ስትኮምት ፍትህ ፍትህ ስትል በጣም ጉበዝ ልጂ ነህ 🇪🇹🇪🇹 ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነትደመርጨኘ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +16

    ሰዉ በማያገባዉ ለምን ይገባል ቆይ 😡😡ቲ ዝምአትሉ በሰዉሂወት አትግበብ እስኪ ኡፍ ያደግንበት አንርሳ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před rokem

    ታዳ ከተማ ካልፈለጉ ለምን እዛው አትሰራላቸውም ኧረ ወደዛ የቆቅ ቤት እኔ አንድ ቀን ሊያድሩበት አልፈቅድም ለቤተሰቦቼ

  • @temrtemr9249
    @temrtemr9249 Před rokem +10

    ኮራሁብህ ዳውድየ በሚሥትህ ስለኮራህ😍😍😍

  • @lubabalubaba1641
    @lubabalubaba1641 Před rokem +36

    አይ የኛ ሠዉ የራሡ እያርር የሠዉ ያማሥላል ቆይ ዝም በሉዋቸዉ የኔ ጀግኖች ምጊዜም ሣላደቃችሁ አላልፍም ሥወዳችሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +74

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ
    አሉ 🌹ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 Před rokem

    አብሽር ሚስትህ ጀግና ናት ሁለት ልጅ ይዛ ባረብ ቤት እየለፋች የኖረ ይቱብ እየሰራች የኖረች ጀግና ባልተቤትህ ናት ማሻ አላህ አንተም የልጅ አዋቂ ነህ ሰውን ተወው በራሱ እውር በሰው ዳኛ ነው

  • @wagayealebachew4559
    @wagayealebachew4559 Před rokem

    ሀበሻ እማያገባ እማይመለከት ነገር ውስጥ ጥልቅ ማለት እና መቦጨቅ ባህሉ ነው ወንድሜ መልስ አትጡ ምን አገባቸው ስለራሳችሁ እናተ ታውቃላችሁ

  • @user-ns1lg9um1d
    @user-ns1lg9um1d Před rokem +16

    ወላሂ እኔ እንዳላት አውቃለሁ ግን ዩቲቦችና ኮሜታቶች ወላሂ አላህን ልንፈራ ይገባል የማናቀውን ባናወራ እንኳን ሰላም ተገናኘች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውውውበቅንነትዋው

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před rokem +68

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን 😍😍

    • @user-so3km2yz8e
      @user-so3km2yz8e Před rokem

      አሠላሙአለይኩም ቤተሰብ አረጉልኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@user-so3km2yz8e ደምሪኝበቅንነትዋውው

    • @user-rq3jc6dh5l
      @user-rq3jc6dh5l Před rokem

      ሰ አ ወ

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před rokem +1

    ካላስ ይቀመጡ ከዛዉ አፋበሉኝ ተናግሬያለሁ እኔም

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 Před rokem

    ለመጀመሬ ቀን ሰብ አደረኩህ ግን አልፎ አልፎ አይሀለሁ የምር ዳውድ ብዙ ታዝቤ ታዝቤ ነው ዛሬ ሰብስክራይፕ ያደረኩህ ለናትህም ለሚስትህም ባርኮና መርቆ የፈጠረህ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před rokem +11

    ግን ቢሆንም እዛው ገጠር መስራት ነበር ወድሜ ገጠርም ቢሆን ታድስላቸው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +12

    በዉነት ለዩ ባል እኮነህ እሙ ስኪና አጥብቀሽ ያዢ ልዩ ባል ነዉ ያሽ😋😢😁😁 የኔ ቤተሰቦች ከሳር ቤት ነዉ የሚኖሩት እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ቤት ዉስጥ ግን ያለ ፍቅር ልዩ ነዉ 😍😍 ። ዝበላቸዉ የኛ ሰዉ ኤጪ🙆

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před rokem

      Demerige yeni wud

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውውው

  • @user-vl5lm9dw2g
    @user-vl5lm9dw2g Před rokem

    አትፍረድ ይፈርድብሃል ነዉ በል ሚስትህን ይቅርታ ጠይቅልኝ የምር እኔ እራሱ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ነበር በዛ ቪድዮ ግን ለምን ብዬ ፅፌ ነበር ይመቻችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @seidmehemd
    @seidmehemd Před rokem

    እኔስ ክፋ አልተናገርኩም አልሃምዱሊላህ ወላሂ እኔም ብያለሁ ማለት ያደግነዉ በሳር ቤት ነበር እኳን ቆርቆሮ የገጠር ሰው ከተማ አይወዱም ወላሂ

  • @zweloyoutube6042
    @zweloyoutube6042 Před rokem +21

    ሲጀመር ማን እንደገጠር ደስ እሚል መኖሪያ

  • @semitube1948
    @semitube1948 Před rokem +9

    ማሻ አላህ በአደባባይ እየማለ ሚስቱን የሚያደንቅ የሚያመሰግን ባል

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው እህቴ

  • @user-gx1sr7pq4o
    @user-gx1sr7pq4o Před rokem

    ማሻ አላህ አስተዋይ ነህ ሚስትህማ ጀግንነቷን እኛ የማዳም ልጆች ምስክር ነን ሁለት ልጅ ይዛ ስራ እየስራች ጀግና አፕገልጻትም የሰው ወሬ አትስሙ

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m Před rokem

    ውነትክ ነው የገጠር ሰው ከተማ ብዙም አይመቻቸውም አንዲ አንዲ ናቸው እሽ ሰሚራ የት ነው ሀገሩ ስሙን አሳውቂኝ ከወልደያ በላይ ማነው ስሙ

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Před rokem +17

    የኔማር ወላሂ ልጅቱ ታድላ ምርጥ ልጅ ነው እርጅም እድሜ እና ጤና ሀብት ይስጣችሁ ትዳርን አጥብቆ ና ወዶ እሚይዝ ወድ ሳየው ውየ ሳየው ባድር አልጠግበውም ና የኔ ማር ምርጥ ባል አለሽ አላህን አመስግኒ

  • @user-qw8ic3rk9o
    @user-qw8ic3rk9o Před rokem +8

    ወላሂ ተመቸህኝ አንተ የተናገርከው የኔም ሀሳብ ነው ይመቻህ ያረቢ ምርጥ ዘር

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Před rokem +6

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ

  • @user-qp9ws7py4s
    @user-qp9ws7py4s Před rokem

    እኔ አልተናገኩም ግን በሆደ ትዝብት ነበር ለአላህ ብለህ አውፍ አስብልልኝ ሚስትህን አማና

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před rokem +44

    ሀቢቢ ያረሱለላ እድህ አሉ የኛ ውድ ነብይ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ያቱኡመት ያደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ጠክሩ ውዶቸ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před rokem

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን 😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውው

    • @Seid404
      @Seid404 Před rokem

      صلى الله عليه وسلم

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@Seid404 ውዴ ደምሪኝ

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 Před rokem +12

    ሰዉ ያልበላዉን ያካል እናተ የራሳችሁን ህይወት ኑሩ እሙሰኪና ጀግና ናት

  • @user-zp4rc6fh2k
    @user-zp4rc6fh2k Před rokem

    አይ ሠው እደው ምን ይሻላችኋል እኔ መጀመራም የቤተሠቦቿ ችግር እደሁ አውቃለሁ ለምን ብትሉ የኔ ቤተሠቦች ቆርቆሮ አንሠራም ብለው በሽማግሌ ነው ያሠራሁት ሥለዚህ ቤት ቤት ነው ጭራሽ ጎሠቤታችንን ትተን ነው የሚሉት

  • @hayatdubai8450
    @hayatdubai8450 Před rokem +1

    ምንም እንኳን ገጠር ቢሆንም ወንድሜ ቢያንስ ከውጭ በጭቃ ቢመረግ ምን ችግር አለው እንዴ ጭራሽ ፍልጡ ከውጭ እኮ አልተመረገም እንዴ?????

  • @user-qm5ul5gi2r
    @user-qm5ul5gi2r Před rokem +13

    የገጠር ልጅ ነን ሁላችንን እንደዚሁ ነው ያደግነው እምዬ ገጠር

  • @fozifozi6650
    @fozifozi6650 Před rokem +7

    ሲሳደቡ የነበሩት እነ ትክክል አሁንም ጀገናናት እያሉ ነው ውደው ምን ይሻላችሆል እነ ትክክል

  • @sintutube7959
    @sintutube7959 Před rokem

    እወነት ነው የኔም እነት አባቴ አልሄድም ብለውኛል ነገሮቹን በመልካም ብነመለከታቸው አርፍነው

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f Před rokem +1

    አልሀምድሊላ ወላሂ ምንም አላልኩም ደግነቱ 💋ዝም ያለ ነጃ ወጣ💗💗💗ጠንክሩ ዳውድየ

  • @user-xp8et2wz8l
    @user-xp8et2wz8l Před rokem +22

    ዝም በላቸው ወንድም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před rokem

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውውውበቅንነትዋው

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před rokem +11

    ሲጀመር ቤተሰብ ዱሮ የነበረበትን ቤት መልቀቅ አይፈልግም የኔ ቤተሰቦች ከተማ ቤት ከሰሩ ሶስት አመታቸዉ ግን መግባት አይፈልጉም ገጠር እኮ ሁሉ ነገር በጃቸዉ ነዉ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před rokem

      ትክክክልማሪእውነትሽነውአይውዱምየኔምእደዛውናቸው

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem

      @@MdAlauddin-yj8nz እህት ቤተሰብ እንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@MdAlauddin-yj8nz ደምሪኝውዴዋውውዎ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@MdAlauddin-yj8nz ውዴ ደምሪኝ

  • @user-jq4pk6ou2y
    @user-jq4pk6ou2y Před rokem

    ልክነህ ከተማ አይወዱም ሁላቺንም እቢብለዉናል ግን ባሉበት ቆጆቤት ሰርተንላቸዋል ለምን ገጠር ሆነ ብለን ታይሆን ባለበት ለምን አልተቀየረምነዉ ያልኩት ይቅርታ ታስቀየምኩ በመጠየቄ

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 Před rokem

    ወንድሜ ዝም በል ከተናግሮ አናጋሪ አላህ ይጠብቀን ሰው ያልበላውያካል አዳሜ እያዳድሽ ሳር ቤት ነው ያደግሺውብታምኑ ባታምኑ እህት ወድሞቼ በኩራዝ ነው የተማርነው እና ሰው እደ ቤቱ እደ ኑሮው ነው ሚኖረክ ካዘንላቸው እናሰራላቹው እስኪ በረቢ ያልበላቹሁን አትከኩ ስለሰው ከማውራት ተቆጠቡ

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 Před rokem +12

    ኮመቶች እረባካችሁ የውስጥ አዋቂው አድ አላህ ብቻነው ተው መቸመሪያ አትፍረዱ አላህ ይጠብቀን ያረብ በማያገባን አንግባ ተው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውውበቅንነትዋውው

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před rokem +7

    እንኳንም መጥፎ አልተናገርኩ ዝምታየን ይበጥ ወደድኩት

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před rokem +1

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ
    እስይይይይይ እሪሪሪሪ ድብን በሉ ዋላሂ ዝም ብለቹ በመታውቁት አትፊረዱ ብዬ ነበር ደሞ በከተመ ሰረት ከሆናስ ምን ልትሉ ነው ብዬ የኮመቱኩበት ቻናል አከ ለ እንደው ለተርክ አምጥቼ ኮምንት ለይ እለጥፍዋለ የምር በሉ እኔ ልሸል ልሸል የለቹ እንዴት ነቹ ዉሩደተቹን ተከነነቡ ቱቱቱ
    #አረ በረከ ሁን #እንድ መሰፍር ነው

  • @meseretnegn6982
    @meseretnegn6982 Před rokem

    እኔ እዚህ የመጣሁት በ ሁለት ሺ አስራ ሶስት ነው እሰራለሁ ያም ያም ቸገረን ሲል እልካለሁ ወይ እኔ ቤት የለኝ ወይ ትዳር የለኝ ወይ ልጅ የለኝ እነሱ በቃን አይሉ የኢትዮጵያ ሰው እኔጃ ምን አይነት እደሆኑ እቢ ስትል ብር ከቤተሰብ በልጦብሽ ነው ይላሉ ይልቅ አስቡበት ለራሳችሁ የመዳም ቅመሞች እነሱ አይጠግቡም ሲላክላቸውም ባርቲ ቡርቲው ነው የሚጨርሱት ሰው ላይ አትፍረዱ

  • @user-iu6bk9dj6m
    @user-iu6bk9dj6m Před rokem +6

    ቀይ ሆነህ መጣህ አማት እደዚህነዉ ሰዉ ለፈተፈተ አያበቃም እናተ ጀግና ነችሁ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Před rokem +10

    ወላሂ እኔ ሀርቡ ከተማ እና ሸክላ ቤት ሰርቼ ግቡ እንጂ ስላቸዉ አረ ባክሽ እዛ ምን ይገኛል ሁሉ ነገር ያለዉ እዚህ አሉኝ አና አሁንም አርጎባ ናቸዉ ቤተሰቦቼ እና እዉነትህን ነዉ የገጠር ሰዉ የከተማን ሺንት ቤት እንዴት እንደሚጠሉት😄

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +1

      ክክክክ የኔዎቹም የከተማ ሽንት ቤት አይወዱም

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 Před rokem

      ትክክል እኔም እቢ ብለዉኛል ጭራሺ ገጠር ም ቤት እድሥተካክል

    • @user-pm8qr2we8n
      @user-pm8qr2we8n Před rokem

      @@ktube8920 ክክክክክክ

    • @halimayoutube4347
      @halimayoutube4347 Před rokem

      😆😆😆😆😆😆😆

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      kkkkkkkkkk

  • @aldhaid8722
    @aldhaid8722 Před 11 měsíci

    አጂብ የሠው ነገር በማያገባችሁ ምቀባጥሩት ሲጀመር ገጠር የለመደ ሠው ከተማ አይመቸውም

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před rokem

    ኧረ ወይጉድ ኧረ የሳሩቤታችን ይሻለን ነበር ሁሉ በጅ ሁሉ በዴጅ ነው ገጠር መሩን አላያችሁትምዴ ከተማ ቢሆን ተገዝቶ ነበርጅ ገጠር ይመቸኛል ተዋቸው ይቀመጡ አድገንበታል ተው ግን ተው በሰው ሂወት አትግቡ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před rokem +18

    ተባረክ ሀቁን ለምበጣረቁት ንገራቸው

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem

    እሺ ም አይሉ የገጠር ሰወች እኔ ም ይኽ 4 አመቴ ደሴ ቤት ሰርቸ ግቡ ብላቸው እቢብለው ቤቱ ተዘግቶል ወላሂ የተርገሙ አሰዳቢናቸው እትብታችን የተቀበርበትን ትቸ አልሄድም ይላሉ የደርሰበት ያቀዋል

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem

    ኮሜታተሮች አይተው ማለፍ አይችሉምጅ! የገጠር እናትና አባት ቀያቸውን የድሮ ቤታቸውን መልቀቅ አይፈልጉም ገጠር ደሞ ቤቱ አዲቢሰራም ገጠር ስለሆነ ወዲያው ነው የሚያረጀዎ!!

  • @Tube-qq6nt
    @Tube-qq6nt Před rokem +76

    ዝበላቸው የኛ የሁላችንም ቤተሰቦች ህይወት እውነተኛው ይሄ ነው ወድሜ

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን 😍😍

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem +1

      @@stube3784 ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው እህት

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ እንደማመር😍😍

    • @lobaba989lobaba9
      @lobaba989lobaba9 Před rokem

      ህ እኔ ለመጀመርያ ጊዜ እደዚህ አይነት ቤት

    • @argobba213
      @argobba213 Před rokem +1

      እውነት ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ሁሉትልጆች በማሳድ በስደት ሁኗ እራሱ የሚረዳ ምስጉነዉ ጤናዋ ንይዛ መግባቷ በቂነዉ እንኳን ሰላም መጣችሁ!!!የሰወች ወሬ አትስሙ ኑሯችን ሁ ኑሩ ዉዶች❤👏

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 Před rokem

    እንደው በፈጣሪ ሥም ብትሠራ ባትሠራ ምን አገባቸው በሠው ቤት ፈትፉቾች ልቦና ይሥጣቸው።

  • @mazy-meida
    @mazy-meida Před rokem

    እውናት ብለሀል እኔም ልክ እንዳ ኣንታ እንዳልከው ነው ያልኩት ለረሰቻው ግምብ ያሰሩ ይማስል ያከብዳሉ ሶሸል ሚዲያ ላይ በዩዋት አስር ደቂቀ ቪድዮ ሰውን ይማዝናሉ አርቆ ስለማያስቡ ነው ይማቻቹ ታውወቻው

  • @mrvip7813
    @mrvip7813 Před rokem +10

    እውነት ለመናገር ኡም ሰኪና ጀግና ሴትናት ከቤትም በላይ ልጆቻን ይዛለይ ዱኔያ ቀሪነው

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Před rokem +1

      በጣም እኛ በብልጭልጭ ታውረናል ለዲኒያ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@Umufetitube ውዴ ደምሪኝ

  • @hayatail1797
    @hayatail1797 Před rokem +5

    አወ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ናት ሁሉት ልጅ ይዛ የሰራች ጀግና ሴት ናት ደግሞ የገጠር ሰው ከትማ አይፈልጉም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před rokem

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

    • @thfg8981
      @thfg8981 Před rokem

      በጣም ጀግና ነሕ ዳውድ አለሕ ፈቅራችሁን ይብዛላችሁ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +4

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል እርግጥ ነው የገጠር ቤተሰቦች
    ከተማ አይወዱም ገጠር እኮ ምርጥ መኖሪያ ነው
    መጀመሪያ ገጠር መስራት ነበረባት ሰሙየ ጀግና ነሽ
    ቤተሰቦቻችንን አሏህ ይጠብቅልን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

  • @emufewuzanbiziniallah5514

    ወላሂ ጀግና ነህ ሚስትህን ማመስገንህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 Před rokem +7

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @SamsungSamsung-in5oe
    @SamsungSamsung-in5oe Před rokem +6

    ዝምበላቸው የገጠር ኑሮ እንደዚህነው አሁን እንደዛያሉት ቤተሰቦቻቸው ሳርቤት ይሆናል እሚኖሩት አንዳንድየ የነበሩብርትን መርሳት ያስጠላል ኸሊ ወሊ

    • @seedaziz3791
      @seedaziz3791 Před rokem

      ዳውድ፣ዝምበላቸው፣የራሳቸውን መስሎአቸውነው፣የኔቤተሰቦች፣ለራሱ፣ከተማገብተውነበር፣አራት፣አመት፣ተቀምጠው፣አንፈልግም፣ብለው፣ገጠርገቡ፣ወላሂ፣የገጠርሰው፣አይወዱም

  • @aishaalassaf8069
    @aishaalassaf8069 Před rokem

    ወላሂ ማሻ አሏህ ይጨምርልክ ዳዉድ ጎበዝ ለሠዉ ወሬ ከል ወል ትዳራችሁ ዘላቂ አላሁ ታአላ ያድርግላችሁ

  • @brtukanebrahim5395
    @brtukanebrahim5395 Před rokem

    ዳውድወድሜ ኮሜቶች ብዙይላሉ አትከታተሉ ለራሷቸው ምንምያላደረጉ
    አሁን ደህናመታለች ከገዘብየበለጠ ሀብት ልጅ ይዛመታለች እኔ ጀግናየናት
    ከዚህበሀላ ላለውነነገር ተባብራችሁ ያሉበትን ባሉበት ማሳደሥ ይቻላል ቤተሠቦቻችን ገጠርን ለቆ መውጣት ይከብዳቸዋል

  • @zikraebrahim6689
    @zikraebrahim6689 Před rokem +6

    ልክነህ ወድሜ በአሁኑ ሰአት ጭራሽ የገበሬ ኑሮ ይሻልል ገጠር መሆን ነውር አይደለም እደውም ጌጥነው ገጠር ውስጤነው

  • @zeynebyoutbe8034
    @zeynebyoutbe8034 Před rokem +6

    ትክክል አብዛሀኛዉ ኢትዮ ቤተሰቦቻችሁ ከተማ አይወዱም መቀመጥ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Před rokem

    መልስ እንዴምሰጥ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ሀበሻ የሰወን ጎዶሎ ጠብቆ ለማወራት አንዴኛ ነወ። እነሱ እዛ ውስጥ በጥሩ ፍቅር ነው እሚኖሩት። አንድ ከታዘብኩት ነገር ቤተሰቦቻቼው ሳይርዱ ወንድ እሚቀለቡ ሴቶች አሰው ላይ ሲፈርዱ አያለሁ

  • @user-br8dy2uk2k
    @user-br8dy2uk2k Před rokem

    እኔ እራሱ አናዴውኛል ምን አገባቼው ባትሰራስ ያለባትን ድሎት እሷ ታውቃለች ምድረ ነገረኛ ናቼው ኮማቾች

  • @fafamuha6693
    @fafamuha6693 Před rokem +6

    የገጠር ልጆች ያደጋችሁበትን አትርሱ እፍፍፍ