✅ሸጋየዋ ወርቄዋ ወግዲ በበጋ ነውእንጂ በክረምት ምንጭ😛

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #Ethiopia_youtuber#seifu_ebs#abugida_midia
  • Zábava

Komentáře • 120

  • @usuf_usuf
    @usuf_usuf  Před rokem +11

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶቼ መጥቻለሁ❤❤❤

    • @2176mekismaret
      @2176mekismaret Před rokem

      😮😮😮

    • @user-lp9zh9sp7e
      @user-lp9zh9sp7e Před rokem

      ኔቶርክ ተለቀቀደ የሱፌ

    • @sihamsiham-mq7ol
      @sihamsiham-mq7ol Před rokem

      እኳን ደና መጣህ😊

    • @fozimar237
      @fozimar237 Před rokem

      በፈጠረህ ባአላህ ሀያሰኩል መደር አሳየኝ እሩፍ ወደር ከኛቤት ጀምረህ😢

    • @mamLove8589
      @mamLove8589 Před 11 měsíci

      ቪድወቀራጭው እረእደትአባህነው ድምፅህየሚያምረው ዋው ያገሬልጂባቶንይቆጨኝነበር❤❤

  • @LijMurad
    @LijMurad Před rokem +2

    አሪፍ ነው ነገር ግን አዳዲስ አይዳወች ብትፈጥር የተሻለ ቤተሰብ ታገኛለህ ሁሌ አገር ነው እንዴ እምታሳየን

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 Před rokem +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምና ፍቅር እዝነት ለሀገራችን ይሁን ጦርነት አላህ ያንሳልን ማሻአላህ ሀገራችን በድህነቶም ታምራለች እናመሰግናለን ሀገራችን ዩቱበርም የላትም ነበር አተን አገኘች በርታ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ እምየ ኢትዩጰያ ሰላም የራቀሽ ውብ ሀገሬ ደስ ሲል አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 Před rokem +1

    አስላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ አህለን የሱፍ እንኳን ደህና መጣህ ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ህዝባችን ልማት እንጅ ጥይት አይገበውም ነበር የሚሄድበት መንገድ እንኳን የለውም አይይ ወገኔ😢

  • @user-bp6jr8mx3v
    @user-bp6jr8mx3v Před rokem +1

    ማሽአላህ አገሬ ወግዲየ አላህ ያሳድግሽ ህዝቦችሽንም አላህ ይጠብቃቸዉ እናም ዉድ ያገሬል ልጆች በላይክ አበረታቱት የተሻለ ቪድወ እደምሳራም ተስፋ አለን ለምሳሌ ቤቶችን ቦታወችን የመሳሰሉ በተረፈ ድምፅህን ጨምርበት የኔ አስተያየት ነወ

  • @user-jn9od7dn5y
    @user-jn9od7dn5y Před rokem +1

    አሰላምዋአሌኩምወራህመቱወላወበረካትሁ እደትባችሁ ውዲ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ወዲሜ እካንሰላምመጣህ ያገሬልጂ እናመሰግናለን ሀገሬን የተማርኩበትን ትምህትቤቴን ስላሳየኽኝ ሀገራችንን አላህይጠብቅልን በርታ ወዲማችን ዩቱበርም ያስፈልጋታል አዲገህ ትልቅቦታ እደምናይህ ተስፋ እናረጋለን በርታልን ወዲማችን

  • @sihamsiham-mq7ol
    @sihamsiham-mq7ol Před rokem +2

    ሠኮሩ ከሄድክ ካቢ ወቦ ትቤት እና ከትቤቱ እለፍ እዳልክ በሠኮሩ መሄጃ ላይ ይላልቃ የሚባለውን ሠፈር እድታሣየኝ ትቤቱን እዳለፍክ ወደ ሠኮሩ እየሄድክ የመጀመሬያ የምታገኜውን ሠፈር ሠምተሀል

  • @user-lp9zh9sp7e
    @user-lp9zh9sp7e Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አህለን የሱፌ እንኳን ሰላም መጣህ ግን በየት በኩል አምልጠህ መጣህ 😊

  • @user-jn9od7dn5y
    @user-jn9od7dn5y Před rokem +1

    ወይኔ ከዚሁሉመገደኛየማውቀውሰውአለብየ የፈለኩት ነገርስ የጁኔሩንበር መላልሸ ያየሁት ነገርስ ክላሴን አይቸዋለሁ ስምተኛ D የተማርኩበት ከጋደኞቸጋ የተራመዲንበት ሰፈርስ አሁን ተቀይራል ደስይላል ብቻ ዜዲየ ሞክሸ ኮሜቴን እዲታነቢው ሸር አደርግልሻሉ ክላሳችንን ስታይው የተሰማሽን ፃፊልኝ በረፍት ቶሎ የማንገባው ነገርስ ትዝታ........

  • @2176mekismaret
    @2176mekismaret Před rokem +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህናመጣህ ሠላም ፍቅር አድነቱን ያምጣልን የሀገራችንን ሠላም ፈጣሪ በእዚነቱ በራህመቱ ይመልስልን🎉🎉

  • @user-xb5gr6ji4i
    @user-xb5gr6ji4i Před rokem +1

    ማሺአሏህ ሀገራቺንን አሣየኸን ወላሂ ሺኩረን ወንዲማቺን

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Před 8 měsíci +1

    የኔዉድ አገር ሠላምሽ ይብዛልኚ

  • @zumraendris2835
    @zumraendris2835 Před rokem +1

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣህ ወንድም ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰገናልን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይስፈንልን

  • @medna1100
    @medna1100 Před 10 měsíci +1

    እ ክረምቱዋን ታስብኩዋት ወግድ መመለስን እየፈራሁ ይሄው ስንትአመቴ በስውሀገ😂

  • @qalbirahmarahma
    @qalbirahmarahma Před 5 měsíci

    ለሚን አምጣልን ጁኔርና አድሱ ምስርታ አካባቢን ፕሊስ

  • @seadahabtamu308
    @seadahabtamu308 Před rokem

    ማሻአላህ ጠንክር ወንድም ድምፅህንጨመር አድርግ ላይክያደረጋችሁ አበረታቱ ስለሀገራችን አክባር ለሚሰማ አጠናክሩ

  • @rahmetahmed2280
    @rahmetahmed2280 Před rokem +1

    ሀገሬዉግዱሠላምሺይብዛ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před rokem

    ማሻአላህ ሀገሬችን እያደገች ነው ምገዱ ነውጂ ውብ ነችኮ ሀገራችን የምረ የሸጋ የቆጆወች መፍለቃ ወግዲየ እደት እደናፈቀኝ ሀገሬ ወግዲ 😢

  • @SarahMohammed-zo8ub
    @SarahMohammed-zo8ub Před rokem +1

    ሰኮሩንም እድታሳየን ወንድም

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሁንምገድ።ቀረቶየሰላምአየረተተነፈሱ

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy Před 8 dny

    ወንድም በርታልን ወግድን ታየሆት 6አመቴ አመሠግናለሁ

  • @amiloveve6892
    @amiloveve6892 Před 8 měsíci

    ዋው ማሻአላህ በርታ የተለያዩ የቃ ዋጋወችንም አሳየን ሁሉምሰው ይፈልገዋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @dbuio
    @dbuio Před rokem

    ባአላህ እሺግጣቢያዉ አከባቢ አሳየን ልጂየሱፍ ወዲማችን የኛቅመም❤❤❤

  • @HayalAlebachw
    @HayalAlebachw Před měsícem

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Před rokem +1

    ወይኔ ሰፈሬ

  • @user-gd8bh4ty6c
    @user-gd8bh4ty6c Před 9 měsíci

    ማሻ አላህ የኔ ዉቧ ወግዲየ የምወድሽ እደጊልኝ በልፅጊልኝ ሹክረን ብሮ💞💞

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Před rokem +1

    🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍ማሻአላሕነውበሠማይላይኮኮብበምድርፅገሬዳአብበሺአፋሪልኝወግዲወረዳ💚💛❤👏👏👍👍🍬🍬🍬🍬🍬

  • @mykng.ethiopiageliss8808

    ጉድ ነው ወግድ ከላይ እስከታች እንዳልዞሩኩብሽ አሁን በአምስት አመት እድህ ትለወጭ

  • @tube8843
    @tube8843 Před rokem

    ማሻአላህ ትክክል ናቸዉ የድሮዋ ወግዲ መስሎሻል እያሉኝ ነበር ትክክል ናቸዉ እየደመቀች ነዉ ❤❤

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před rokem

      አወ እያደገች ነው አላህ ደህና ያድርጋት

  • @mykng.ethiopiageliss8808

    የሱፍየ አመስግናለሁ እኔ ነኝ ጁኒየርን ግን ለምን አልገባህም ወይስ አይፍቀድምምምም

  • @SebleMuhye
    @SebleMuhye Před 10 měsíci +1

    በአላህ ዋርካው ሰፈርን ወደላይ ከፍ ብሎ ቅረፅልኝ በአላህ

  • @ZD-pc6nf
    @ZD-pc6nf Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻአላ ሀገራችን ደስይላል

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Před rokem +1

    አሠላማለኩምወራሕመቱእላሒወበረካትሑሠላምለሐገራቺንአሕለንየሡፍለቀጣይኒትወርክሥለቀቅለሚንከሮቢቴእሥከካቢጠይብወደኒትወርክምእመካዘኑንአሳየንወደወዝም🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍

    • @SazvxHshgx
      @SazvxHshgx Před 11 měsíci

      አሰላሞለይኩም

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy Před 8 dny

    ወንድ የምንገዛው አቅርብ በርታ አሣየን ሥለሥራም ምን እንድሚዋጣንያልጋ የዱላብ ዋጋ አሣየን ከቻልክ

  • @user-jh3lb3ek2i
    @user-jh3lb3ek2i Před měsícem

    ወይ ሀገሬ ወግድ

  • @user-cs9zl9in6j
    @user-cs9zl9in6j Před 6 měsíci

    ሽኩረን ሀቢቢ

  • @tube8843
    @tube8843 Před rokem

    ኪኪኪ በሀገሬ ሰቃ ወረድ ብየ እቆርጣለሁ ለሰዋግስ አስር ብር አላወጣም 😂😂😂😂😂

  • @DbsBzs
    @DbsBzs Před 5 měsíci

    እናመስግናለን፡ወዲም

  • @user-yz8tx4rb5p
    @user-yz8tx4rb5p Před 3 měsíci

    ጠበላን ❤❤❤😂😂😂

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 Před rokem

    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ فِي الْعَالَمِينَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ 🩵💛

  • @kadeeja6581
    @kadeeja6581 Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ ሀገራችን ለውጥ አለ ነበር ሀገራችን ሰላሟ ይምጣልን ያረብ

  • @user-jr5dp5yf4z
    @user-jr5dp5yf4z Před 4 měsíci

    ማሻአላህ

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 Před 11 měsíci

    በቀጣይ ልጓማና አቀስታአሳየን ማሻአላህሀገራችንንውብእኮነው

  • @hikmatube65
    @hikmatube65 Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ ወግድ ምንም አትልም እየበለፀገች ነው

  • @mamLove8589
    @mamLove8589 Před 11 měsíci

    ወግዲዋ አምሮብሻል የኔውብ ሀገሬ እስኪ ወደጤናጣቢያው ዞርዞርበል

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před 11 měsíci

      መርሀባ ኢንሻ አላህ

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ድህና መጣህ ሰላም ለሀገራችን

  • @FoziY-cp7su
    @FoziY-cp7su Před 6 měsíci

    weyna balah ba 11 aemetaye aeyehushe hageraye😢😢😢

  • @emuhalid
    @emuhalid Před rokem +1

    እንደት ነው ክረምት ዘንድሮ ጭቃ የለም

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ባሌ አሳያችሁኝ ስላማችሁ ይብዛ

  • @rahmteabye7937
    @rahmteabye7937 Před rokem

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመትወላሂ ወበረካትሁ በርታ የሱፌ ለውጥማ አለ ማሻአላህ ምናለ አስፖልት ቢሰሩልን ቢያን ዋና ዋናውን መስመርኳ😢

  • @medna1100
    @medna1100 Před 10 měsíci

    ስብ አደርግኩህ ምናልባት ቶልቶሎእየመጣህ ያገራችንንአክባርብስማብየ🎉

  • @user-ne3hv1zz8o
    @user-ne3hv1zz8o Před 6 měsíci

    እናመሠግን አለን❤

  • @kadeeja6581
    @kadeeja6581 Před rokem

    ማሻ አላህ ወግዲ ኒቶርክ ተለቀቀ እንዴ

  • @meditube1060
    @meditube1060 Před rokem +1

    ላክ እያደረጋችሁ

  • @user-mi9dg1uz9g
    @user-mi9dg1uz9g Před 7 měsíci

    አይ አገራችን መቸ ነዉ ግን እሚትቀየረዉ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 7 měsíci

    ማሻአላህወግዲ እንድህተቀይሮል❤❤😢😢

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před 7 měsíci

    እሲ ቦታና ቤት ቀይ መብራት አሳየን

  • @user-ie3is9rt2w
    @user-ie3is9rt2w Před 9 měsíci

    ወይኔ ብዙ የማቃቸውን ሠወቺ አየሁ❤❤❤❤

  • @user-ec5ys2sb1p
    @user-ec5ys2sb1p Před 19 dny

    ❤ጠንክረ

  • @YetnayetAgdew
    @YetnayetAgdew Před 9 měsíci

    ቀጥልበትወድሜ

  • @user-ne3hv1zz8o
    @user-ne3hv1zz8o Před 6 měsíci

    የሚሸጥ ቤት ሥራልን

  • @user-bx2gy1fv7c
    @user-bx2gy1fv7c Před rokem

    አገሬዋ በኮኔ መሥመር አሳየን እዳታልፈኝበአላህ

  • @user-nt2ol1lo8d
    @user-nt2ol1lo8d Před 10 měsíci

    ወላሂ ጁኔር የተማርኩባት አጅብብብብ. መገን ግዜ

  • @fozimar237
    @fozimar237 Před rokem

    ማሻ አላህ❤

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Před rokem

    ዋሊኩምሠላምወበራከቱ.እናመሠግናለን

  • @user-sn6jv9fg8e
    @user-sn6jv9fg8e Před 7 měsíci

    አገሬ ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Před rokem

    በርታ ወድሜ

  • @tube8843
    @tube8843 Před rokem

    የመቸ ነዉ ይሄ ቢዶ ኒቶርክ ተለቀቀደ የፈታሁት ባሉካ አይሁት ልበል 😂😂😂😂😮😮😮😮😮

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut Před 7 měsíci

    ውይይይይይ ወግድዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatcasa3447
    @hayatcasa3447 Před 2 měsíci

  • @user-nx4be4tv1j
    @user-nx4be4tv1j Před 8 měsíci

    ዋዉያምራል

  • @rahmhrahmh1256
    @rahmhrahmh1256 Před 11 měsíci

    አሠላሙአለይኩምእንደትነችሁአቦደግየናችሁ

  • @yamelak7583
    @yamelak7583 Před rokem

    ሰላም ሰላምክ ይብዛ ወድምየው እንኳን ደህና መጣህ 🎉 አጀብ ነው ምናለበት ሱቅ ውስጥ እየገባክ ዘይት ለሌትር ስንት እድሆን እህ.. 😂 ጨው ለኪሎ ስንት እድሆን እህ..😂 ብትነግረን ወይም እቃዎችን ዋጋቸውን እየጠየክ ብትነግረን አሪፍ ነው ባይ ነኝ

  • @SeadaWussan
    @SeadaWussan Před 7 měsíci

    ይሄን ያክል ወግደ ተቀየሮል ተወልጃ ባደኩበት አገር መቸ አወኩት

  • @AbduAli-ce5mx
    @AbduAli-ce5mx Před rokem

    Waleykum eselam werahmetulahi weberekathu

  • @user-ie3is9rt2w
    @user-ie3is9rt2w Před 9 měsíci

    ወይኔ አገሬ

  • @YetnayetAgdew
    @YetnayetAgdew Před 9 měsíci

    ሸመኔንእንድታነሣናእንድልክልን

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 Před rokem +1

    የፍርንቸር እቃ አሳየን በቤትህ አድስ ነኝ በርታ

    • @olishitoloog9312
      @olishitoloog9312 Před 10 měsíci

      እኔም ማየትእፈልጋለሁ አሳየን

  • @user-gd8bh4ty6c
    @user-gd8bh4ty6c Před 9 měsíci

    ኧረ ሢዋኩን ላክልኝ

  • @metrophonemetrophone3887
    @metrophonemetrophone3887 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm Před 10 měsíci

    ማቫ አላህ

  • @etmstudio5715
    @etmstudio5715 Před 3 měsíci

    የቀጥታ ቁጥርህን ላክልኝ በጥብቅ ፈልጌህነዉ

  • @goromelkam
    @goromelkam Před rokem

    ሰላም ብያለሁ

  • @YetnayetAgdew
    @YetnayetAgdew Před 9 měsíci

    ኧረየሡፍደሣለውእንደነህ

  • @rahmayoutube-el3yg
    @rahmayoutube-el3yg Před 3 měsíci

    ደምረኝ ያገሬ ልጂ

  • @user-oj3te8qp3u
    @user-oj3te8qp3u Před 8 měsíci

    ነፈቅሽኝ አገሪወግዲ

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 Před 11 měsíci

    ወግድወችየኔውቦችሀገራችሁታምራለችአይይይሀገራችንአላህሠላሙንይመልስልን

  • @user-mi9dg1uz9g
    @user-mi9dg1uz9g Před 7 měsíci

    አረ ሰኩሩ

  • @ExtelReqayyib
    @ExtelReqayyib Před 6 měsíci

    አሰላምአሊኩምወዲሜእንኮንደህናመፃህሀርኪሶንአሳየን

  • @tube8843
    @tube8843 Před rokem

    የፈርቸር እቃ አሳየን ከሌላከምናዝ በደብ ይሰሩ ከሆነ

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před rokem

      አወ ፏ አድርገው ይሰራሉ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 10 měsíci +1

    ወግዲ ጋላ አለዴ የሳ ጂርታ ይላልሳ ይከ ሰው በላ ጪራቅ ጋላ

    • @abdu9056
      @abdu9056 Před 8 měsíci +1

      ከወግዱ በታች ያወራሉኮ ያችው ናት አልተቀየርይም አይይይ😮

  • @aynalemketema9404
    @aynalemketema9404 Před 9 měsíci

    መፈረሻ ልብስ አሳየን ከቻልክ

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 Před 7 měsíci

    ጁኔርርርርወይኔትዝታታታ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. Před rokem

    ዩሱፍ ከደሲ ወደወግዲ መኪና ይቀሳቀሳል ወይ ምገድ እደት ነው?

  • @fatumsnaesh9678
    @fatumsnaesh9678 Před 10 měsíci

    🎉🎉

  • @user-po4gf2br2i
    @user-po4gf2br2i Před 7 měsíci

    እሥኪ ቁጥርህን አሥቀምጥልን

  • @user-gz3tn5hc2b
    @user-gz3tn5hc2b Před rokem

    ድምፅ ጨምር ምነው ጎርምሳ አደለህደ በጎንህ ላላው ብቻ ነውደ የምታወራው