የስዃር መጠናችን ከዚህ ማለፍ የለበትም!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የስዃር መጠናችን ከዚህ ማለፍ የለበትም!!!
    የስዃር መጠናችን ከምግብ በፊት እና ቦሃላ እንዲሁም ከመተኛታችን በፊት
    ሔሞግሎቢን A1C ውጤቱ ምን ማለት ነው
    Facebook- / hanagwellness
    Instagram- www.instagram....

Komentáře • 77

  • @amelegmedhine6032
    @amelegmedhine6032 Před měsícem +2

    ይቅርታ ዶክተርዬ በቅድሚያ ሠላምታዬ ይድረስሽ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 měsíci +1

    እንኳንደህናመጣሽ Dr 🎉 ስለምትሰጭንትምህርት🎉 በጣምእናመሰግናለን 🎉
    ዩቱብላይእየወጡለሚሳደቡ🎉. ቦታእንዳትሰጫችው አሳዳጊየበደላቸው. 🎉
    መልካም ምሽት ናቸው

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679 Před 2 měsíci +1

    ሃይ ሃኒዬ በጣም በጣም እናመሰግናለን አንድ ልልሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር በጽሁፍ ስለምታቀርቢው በጣም ነው የሚጠቅመን በዚው ቀጥይ ግን ከጽሁፉ ውስጥ ሌላ ተጨማሪ ነገር ባታደርጊ ተመራጭ ነው ምክንያቱም ጽሁፉ አይታይም ስለዚ ጽሁፉን ብቻ አቅርቢልን ❤

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci +1

      ሰላም እሺ ስላስተያየቶት አመሰግናለሁ፡ ወደፊት እንደዛ አደርጋለሁ

  • @user-ih5cg2pd4x
    @user-ih5cg2pd4x Před 2 měsíci +3

    አመሰግናለሁ

  • @metemaibrahim320
    @metemaibrahim320 Před 2 měsíci +2

    Tack så mycket Dr. Hanna❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před 2 měsíci +1

    Thank you DR. I learned a lot.
    God bless you ❤️

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h Před 2 měsíci +2

    thank you Dr hanecho

  • @manidegu2590
    @manidegu2590 Před 2 měsíci

    ሰላም እህቴ እግዚያብሔር ይባርከሽ ። ስለ ኪንዋ ጥቅም ምንም ግንዛቤ የለኝም ብትገልጭልን ደስ ይለኛል ።

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 Před 2 měsíci +2

    Thank you ❤️

  • @kassayeabebe21
    @kassayeabebe21 Před 2 měsíci +1

    Arife Enamesegenalene

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is Před měsícem +1

    ተባረኪ

  • @MimiAddisYekekulij
    @MimiAddisYekekulij Před 2 měsíci +1

    Thanks alot

  • @alexalemu7251
    @alexalemu7251 Před 2 měsíci +2

    ዶ ር ለትምህርትሽ እጅግ እናመሰግናለን።ነገር ግን ሌሊት ሽንተን ከሸናሁ በኋላ በጣም ያልበኛል ለምን ?ከዚህ በፊትም ጠይቀሽ መልስ አልተሰጠኝም መልሱን አደራ እጠብቃለሁ ሰላም እና ጤና እመኝልሻለሁደ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ሰላም፣ ይቀረታ ጥያቄዎን ሳላየው ቀርቼ ይሆናል። ላብ ማላብ ከስዃር ህመም ጋር ተያይዞ የስዃር መጠን መውረድ ምልክት ነው፣ እሚቻል ከሆነ እንደዚህ አይነት ስሜት ሲሰማዎት ይስዃር መጠኖን ቢለኩ እና ቢያዩት በርግጠኝነት ሊያውቁት ይችላል

  • @mebabiruk
    @mebabiruk Před 2 měsíci +1

    ሀይ ዶክተር ሐኪም መርመራ አድርጌ 78 ብሎኝ ነበር ግን ኖርማል ነው ብሎኛል ከ70 ባይወርድ ጥሩ ነው ብሎኛል ።
    ዕድሜ ከ40 በላይ ነው በባዶ ሆዴ ነው ምርመራ ያደረኩት

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ሰላም፣ ቁጥሩ በጣም ጥሩ ነው፣ በርቺ የሶስት ወር አቨሬጅ ነግሮሻል?

  • @danielabebe4224
    @danielabebe4224 Před 2 měsíci +1

    Thank you, Doctor

  • @demozeeshetu3875
    @demozeeshetu3875 Před měsícem +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ፣ እኔ ሀኪም ቤት ሄጄ ስኳር አለብሽ አልተባልኩም፣ በዚህ ሰሞን እቤት ውሰጥ ስለካው 124,104,126,ዛሬ 131 እየሆነ ነው፣ ምን ማድረግ አለብኝ?? ዕድሜዬ 64 ነው፣ ለ
    አመጋገቤ ብዙም ጥንቃቄ አላደርግም ግን በዚህ ሰሞን ጾም ስለሆነ ምግብ ከሰአት በኋላ ነው የምመገበው እባክሽ የኔ ልጅ ምክርሽን እፈልጋለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      ሰላም፣ እንደምን አሉ ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ እራሶትን መመርመሮት የሚያስመሰግኖት ነው። የስኳር መጠንዎ ለርሶ እድሜ መጥፎ የሚባል አይደለም ነገር ግን ሊስተካከል ይችላል፡ አመጋገብን ማስተካከል ( ዳቦ፣ ፓስታ፣ እሩዝ የመሳሰሉትን መቀነስ በዙ አትክልት ነገሮችን ማዘውተር) እና የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ። አይዞት ይበርቱ

  • @genetchebud2163
    @genetchebud2163 Před 2 měsíci +1

    እድሜ ጤና ይሥጥሺ እየረዳሺን ነው

  • @zemzemdanur5266
    @zemzemdanur5266 Před 2 měsíci +1

    Thank you d.r❤❤❤

    • @azebhdg5106
      @azebhdg5106 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤እናመሠግናለን ለሠጠሽን ግንዛቤ❤

  • @NebeyuBerhe-zy5eq
    @NebeyuBerhe-zy5eq Před 2 měsíci

    K,ቢያንስ ለምትፅፈው/ ፊው ኮመንት እያሰብክ/ሽ ቢሆን

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 Před 2 měsíci +1

    ስኳር የሚጻፈዘው እንደዚህ ነው

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ሃና እኔ በአሆን ግዜ የደም ስኳሬ 8 ላይ እድለ አውቅለሁ እና መድኒት 750 ጥውትና ማታ እወስድ ነበር አሁን ግን ስኳርሽ ከፍ ስላለ እንሶሊን እንደምትጨምርልኝ ነገረችኝ እና እንሶሊኑን ልጀምረዉ ወይ ወይስ ምግብን እያሰተካከልኩ እንቅስቅስ እያደረኩ መድኒተን ብቻ ልጠቀም ምን ትመክርኝ ያለሽ እባክሽ መልሽልኝ ባለፈውም ጠይቄሽ መልስ አልሰጠሽኝም ❤❤ ለሁሉም ትምህርትሽ በጣም ነዉ የማመሰግነው 🙏🙏🙏

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      አመጋገብ አስተካክለሽ የሰውነት እንቅሰቃሴ ጨምረሽ ለውጡን እይውና ቁጥሩ የሚወርድ ከሆን በኪኒኑ ትቀጥያለሽ ። አንቺ ክቆረጥሽ ማስተካከል ትችያለሽ። ያለዚያ ግን ሃኪሞ ያለችውን ማድረግ ይኖርብሻል።

    • @user-nc1hi6fx9r
      @user-nc1hi6fx9r Před 2 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏

  • @amelegmedhine6032
    @amelegmedhine6032 Před měsícem +1

    ዶክተር እህቴ 70 እመቲ ነው ስኳር አላት ጠዋት ክምግብ በፊት ስለካት የሚያሳየው ቁጥር 3.5ወይም 4ነው ይህ ምን ማለት ነው መለኪያው አይሠራም ወይ እንጂ90ወይም መት የሚል ቁጥር አያሳይም እንድ ወዳጄ በ18 እባዥው አለችኝ ግን ሐኪም ስላልሆነች አልተቀበልኳትም በዝህ ላይ ምን ትያለሽ ዶክተር

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      ሰላም ማሽኑ ትክክል ነው። በተለያየ ሀገር ያለ መለኪያ የተለያየ መለኪያ ይጠቀማልቁጥሩን የሚሰጥሽ በሚሊ ሞል (Mmol/ L) ስለሆነ ነው፣፡ ወዳጅሽ ያመችው ልክ ነው ወደ ሚሊግራም/ ደሲ ሌትር (mg/dL) ለመቀየር በ 18 ማባዛት ነው። አይዞሽ በርቺ

  • @tesfuhora8002
    @tesfuhora8002 Před 2 měsíci +1

    የስኳር መጠኔ 160 - 180 mgl ነው
    Glamide ጧት 1 ማታ 1
    Metform. 50 mgl ጧት 1 ማታ 1 እወስዳለሁ ።
    ወደ Insuline መግባት አለብኝ ? ? ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ለጊዜው ሌላ የከፋ ችግር ከሌለ ወደ ኢንሱሊን መሄድ አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም፣ ግን ቁጥሩ ትንሽ እንዲወርድ ሜታፎርሚኑን ዶዙን ሊጨምሩልህ ይችላሁ፤ አሁን ይምትወስደው 50 ሳይሆን 500 ሚግ ይመስለኛል። በቀን እስከ 2000 ሚግ መውሰድ ይቻላል

  • @user-bv9bv2gv5g
    @user-bv9bv2gv5g Před 2 měsíci +1

    80% sukare 70 eske 180 new megebe ena andande k180 belaye behone kesente ande cheger yametal type 1 negne

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      አንዳንዴ ሊከሰት ይችላል፣ 80% በዛ እሬንጅ ውስጥ ካሉ ለሌላ የጤና ችግር የመጋለጦት አጋጣሚ በጣም ያነስ ነው፤ ይበርቱ

  • @user-yl1cr3rj2r
    @user-yl1cr3rj2r Před 2 měsíci

    ሰላም ዶክተር እናቴ ሳትመገብ በፊት 155 ይሆናል formentin 500 mg ትወስዳለች የምትይኝ ነገር ካለ እባክሽ

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 Před 2 měsíci +1

    ስለ ሞሪንጋ ኦሊፈራ እንደ ቫይ መጠጣት ኪኒን ጋር ያለው ጉዴይስ?

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 2 měsíci +1

    እድሜየ 60 ነው ማታ ላይ 130 ከሆነ ምንም የተለየ ነገር ሳልወስድ ጥዋት ወይም ቀን ላይ 300 ወይም ከዛበላይ ይሆናል ለዚህ ምን ትመክሪኛለሽ ዶክተር

    • @abdulfetahnuru3422
      @abdulfetahnuru3422 Před 2 měsíci

      እንጀራ፣ ዳቦና ፍራፍሬን በጭራሽ በማቆም ትልቅ ለውጥ ማግኘት ይቻላል።

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 2 měsíci

      ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      መድሃኒት ይወስዳሉ? አመጋገቦት እንዴት ነው

  • @Wubalem-ms6jd
    @Wubalem-ms6jd Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ቦርደርላይ ነሽ ብለውኛል 6.2ነው ምንትዪኛለሽ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      አይዞሽ በርቺ አመጋገብ ማስተካከል እና የሰውነት እንቅስቃሴ መጨመር ያስተካክልልሻል።

  • @KidistShewa
    @KidistShewa Před 2 měsíci +1

    Selam tayp1 ena tayp2 leunetu mendenew

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ለሁለቱም የሰራሁት ዝርዝር ቪዲዮ ስላለ እርሱን ብታይው ይጠቅመሻል czcams.com/video/r9ImMlU-FUs/video.html

  • @abebawmariamtaye5666
    @abebawmariamtaye5666 Před 2 měsíci +1

    Mmol malet A1c yemibalew new weyes lela?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ሚሊሞል የየእለት የስዃር መጠናችንን የምናውቅበት የመለኪያ ሰንጠረጅ ነው። A1c በፐርሰንት ነው የሚነግሩሽ

  • @mereimmehamedh1981
    @mereimmehamedh1981 Před 2 měsíci +2

    የ ወሊድ መቆጣጠርያ እንክብል ለስኳር በሽታ ታማሚ የሚፈጥረው ችግር አለ?

  • @user-fj2ii7jj3s
    @user-fj2ii7jj3s Před 2 měsíci +2

    የኤች እይቪ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ኤች አይቪ ከስኳር ህመም ጋር ስላለው ግንኙነት ነው ውይስ ስለኤች አይቪ ትምህርት?

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 2 měsíci +1

    D/r amsgnalhu

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 Před 2 měsíci +5

    እባክሽን አንቺ ሴትዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዘሽ ነዪ። የከረመና የዛገ መረጃ እየሰበሰብሽ በutube ሳንቲም ትሰበሰቢያለሽ። የመድሀኒት ፋብሪካዎች ገበያቸው እነዳይቀንስ የሚሰሩትን ጥናት እየተከተልሽ ታደነቁሪናለሽ።ከአዳዲስ መረጃዎች ጋር ተዋወቂ !

    • @yayneabebawassie6916
      @yayneabebawassie6916 Před 2 měsíci +8

      ክፋ ከመናገር አለማየት ይቻላል

    • @mekdesyalw1896
      @mekdesyalw1896 Před 2 měsíci +5

      ማን ስሚአለሽ ቅሌታም መረጃ አይናቅም የሚጠቀም ሰው አለ ዝም በላችሁ አትቀባጥሩ ቅሌታም

    • @tigisttadesse9546
      @tigisttadesse9546 Před 2 měsíci +7

      እባካቹ ስትናገሩ በአክብሮት ቢሆን ሁለተኛ አንተ ወይም አንቺ ልታውቁ ትችላላቹ ምንም እውቀቱ ለሌላቸው ግን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 2 měsíci +7

      አዲስ መረጃ የምታውቀው ካለ ለማያውቁ ጠጫማሪ እውቀት ስለሚሆን የምታውቀው ብትጽፍ ይሻላል ከመሳደብ

    • @wubitadmasu2249
      @wubitadmasu2249 Před 2 měsíci +3

      Kfu kmenager memar ayshalm kawek atmelkt

  • @samiroyalhlm5442
    @samiroyalhlm5442 Před 2 měsíci

    አንተ የሶን ያህል አትችልም ዝም በል ።

  • @martagebremariam3297
    @martagebremariam3297 Před 2 měsíci +1

    Thank you ❤️❤️

  • @tilahunbate8521
    @tilahunbate8521 Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @Wubalem-ms6jd
    @Wubalem-ms6jd Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ቦርደርላይ ነሽ ብለውኛል 6.2ነው ምንትዪኛለሽ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      አይዞሽ በርቺ አመጋገብ ማስተካከል እና የሰውነት እንቅስቃሴ መጨመር ያስተካክልልሻል።

  • @Wubalem-ms6jd
    @Wubalem-ms6jd Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ቦርደርላይ ነሽ ብለውኛል 6.2ነው ምንትዪኛለሽ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      አይዞሽ በርቺ አመጋገብ ማስተካከል እና የሰውነት እንቅስቃሴ መጨመር ያስተካክልልሻል።