የስኳር በሽታ መድኃኒት እንዴት ማቆም ይቻላል ?How to stop diabetic drugs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
    በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
    የ#ጤና- #health
    የ#አመጋገብ -#diet
    የአመጋገብ እና ጤና፣
    የ#አካል ብቃት #workout
    የአካል ብቃት እና ጤና
    እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
    ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
    ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
    like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
    This video narrates #howtostop #diabetic #medication and precondition to stop.

Komentáře • 106

  • @Fantu-yt6gz
    @Fantu-yt6gz Před 23 dny +2

    እረጅም እድሜ ይስጥህ ።

  • @AyalewTafesse
    @AyalewTafesse Před 21 dnem

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ጥሩ ምክር ነው

  • @user-ih6sf5fw4l
    @user-ih6sf5fw4l Před 6 měsíci +3

    ምርጥ ግልፅ ተባረክ

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 Před 8 měsíci +3

    እናመሰግናለን ምርጥ ገለፃና ትምህርት ነው

  • @yanniiwoww-il9xs
    @yanniiwoww-il9xs Před 19 dny +1

    wow እጅግ የሚገርም አገላለፅ!
    በዚህ ላይ ደግሞ በማያስፈራ መልኩ መግለፅ ተማርኬላው!ተባረክ።

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 Před 4 měsíci

    ዶ/ር እጅግ አመሰግናለሁ ምክርህን ሰምቼ ጡሩ ውጤት ላይ ደርሼ ነበር ግን ጣፋጭ በጣም ያስፈልገኛል ምክንያቱን አላወኩም በላሌው

  • @agonafirgizaw658
    @agonafirgizaw658 Před 7 měsíci +2

    ምርጥ ትምህርት ነው ። ሀኪሙ የሚገኝበት አድራሻ ቢገለፅ ።

  • @WondifrawTeshale
    @WondifrawTeshale Před dnem

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶ/ር፤አንድ ጥያቄ መጀመሪያ ስመረምር 383 ከዘ 500mg mut.መድሀኒት ሰጡኝ 15:26 በቀን እያወሰድኩ በሶስተኛው ቀን ምግብ ሰልበላ ስመረምር 217mg ሆንኩ ከ20 ቀን ባሏም ስመረምር 127mg ሆንኩ ይህን እንዲት ተየለህ ከዚ በሆላ መድሀኒቱን መቆረጥ እችላለሁ ወይ?

  • @elimnoha
    @elimnoha Před 8 měsíci +1

    በጣም ጠቃሚና ግልፅ ትምህርት ተባረክ 🙏

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 7 měsíci +2

    Thank you so much Dr. I love your explanation ❤

  • @SEIDHASSEN-dj2in
    @SEIDHASSEN-dj2in Před 28 dny

    እና መሰግናለን

  • @ColeFire
    @ColeFire Před 8 měsíci +2

    አመሰግናለው

  • @mamekiya5666
    @mamekiya5666 Před 5 měsíci

    እኔ ገና አዲስ ጀማሪ ነኝ ምክር አገልግሎትክ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል

  • @abimimi4559
    @abimimi4559 Před 8 měsíci +2

    ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን በርታልን እመቤቴ ካንተና ከቤተ ስብህ ጋር ትሁን

  • @NewKuwait-gx7uk
    @NewKuwait-gx7uk Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጥፕው ጠቃሚ ምክርና የመረጃ አሰጣጥ መንገድህ እጅግ የተወደደ ነው። እኔ የዛራ 8 ወር ፋስቲንግ 298 hmga1c 10.82 ነበር እና ወዲያው መድሀኑት እንድጀምር ታዝዤ ከ3ወር በሁዋላ fast 120 hga2c 6.3 ሆነ አሁንም ከሶስት ወር በሁዋላ fast 86 hmg1c 5.5 ሆነ እና መድሂኒቱን ላቁዋርጥ?

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 2 měsíci

      Very impressive...ምን እየወሰድክ ነው?
      መጀመሪያ ዝቅተኛ dose መድኃኒት መውሰድ ከተወሰነ ጊዜ ቦኋላ እየተከታተልክ መድኃኒት ማቋረጥ
      ለ3 ወር ያለመድኃኒት HgA1c ከ5.7በታች ከሆነ ... you are at remission ...

  • @nazarethmehretab6822
    @nazarethmehretab6822 Před 2 měsíci

    Betam amesegnalehu tebarekiligi Dr Desta betam new yetekemkegi❤

  • @teferabekele395
    @teferabekele395 Před 7 měsíci +1

    ተጠቃሚዎች ለመርዳት ይህን ፕሮግራም በማቅረብህ ምስጋናዬ የላቀ ነው።

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 Před 7 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 8 měsíci +1

    I thank you for the very good explanation, always your videos are very much appreciated

  • @rosaseboka7147
    @rosaseboka7147 Před 8 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ድኩተር

  • @tesfayefetene9073
    @tesfayefetene9073 Před 5 měsíci

    ተባረክ

  • @GyohanesThaimanot
    @GyohanesThaimanot Před 8 měsíci +2

    Thank You Dr God bless You.

  • @TafesechWorku-jq6pz
    @TafesechWorku-jq6pz Před 6 měsíci

    ጌታ አብዚቶ ይባረክህ

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 Před 8 měsíci +2

    Excellent work and much appreciated.

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 7 měsíci

    Thank you D/R God bless you❤

  • @user-fm1vp5ss7h
    @user-fm1vp5ss7h Před 4 měsíci

    እኔ የሄ ድኩት ለሌበሽታ ነበር ሽንትላይ ሱካር ላ ያሳያል ብሎ ሁለተየ ደም ወሰደ ስካር የ3 አለብሽብ 170 አለ ካዛ አንተ እዳልከው እቅስቃሴ አመጋገብሽ አስተካክሊ አለኝ ከዛደግሞ መዳኒት አዘዘልኝ ስጨርሽ ግጂ አለ 1000 ግራም ወላሂ በጣም ትልቅ ነው ባደየ 5 ከኒና ስውጥ በ5ቀኔ እራሴን መሳት ጀመርኩ በጣም አመኝ ወደላይ ይወጣ ጀመር ካዛ መዳሂቱን ሙሉ ለሙሉ አቆምኩ አልሀምዱሊላህ አሁን ደህናነኝ መቆም መቀጥ አልችልም ነበር እራሴ ያዞርልኛል ሱካር ተራኩሜ የሚባለው ነው በውር ነው ደሞ ነይ ያለ አጀብ ሳይገለኝ በዛላይ ምሳየን በደብ በልች ነው ምርመራ ያደርገው

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před 4 dny

    Enamsgnalen doktery

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 Před 7 měsíci +1

    በጣሞ እናመሰግናለን ደኩተር ልጄ የ9 አመት ነው አይነት 1ሰኮር ይዞታል አባቱ አለበት በዘር ነው የመጣበት ሊተወው ይቸላል ወይ ደኩተር?

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልሽ የኔም ልጅ በዚህ መርዝ ህመም ተይዟል

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 8 měsíci +1

    ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 Před 8 měsíci +3

    Rub enjera 1/4. Be 24 seat eybelahu
    Misa ....asana selata...
    Erat. Shembira bakela kikil
    1 orange
    1/2. Muz
    Papaya 1 cup
    My diabetic goes to 104

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 8 měsíci +1

      Hulum betam arif new...yedem sikuwar meten chimir
      Muz ..bizu endaybesil enjji it is ok
      Very good combination... and መጠን መቀነስሽ እና አይነት ማብዛትሽ በጣም ጥሩ ያደርገዋል።

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 Před 8 měsíci +1

      @@dr.desta_seba amsgnslhu ke 157 naw yawerdkut. Migben astekakye...besamnt 2 gize ck argalhu
      Amsgnalhu

  • @genetakilas7098
    @genetakilas7098 Před 7 měsíci

    Thank you Dr👍👍👍❤🙏🙏🙏

  • @saramia1919
    @saramia1919 Před 7 měsíci

    D. R gobezi teru timherti berta 👍

  • @hanaworku8825
    @hanaworku8825 Před 2 měsíci

    ሰላም ዶክተርዬ እኔ መዳሜ የስካር መርፌ ትወጋለች እና የተወጋችበት መርፌ ሳላየው እጄን ወግቶኝ ደምቶ ነበር እና ችግር ያመጣ ይሆን ?

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x Před 8 měsíci +2

    Jesus loves you 💓💓😍💓💓😍 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 8 měsíci

      Yes He does...tasted His love and it is so great!🙏

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 8 měsíci +1

      There is no great human being is the same how crazy you are All humans are equal under our lord. Do not feel that you are great. The only great is the trinity.This feeling made you guys die every decades. Believe that humans are of equal value.

    • @magdalenearon3709
      @magdalenearon3709 Před 8 měsíci

      Kondaf kodar dehur hedugat resahat gohafat komalat temenat denakurat Agames are sub humans.

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 7 měsíci

      ​@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb❤❤❤

  • @user-sp4vh2wy9u
    @user-sp4vh2wy9u Před 8 měsíci

    Thank you. Dr

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 7 měsíci

    10Q Dr.

  • @haykelyimer2578
    @haykelyimer2578 Před 4 měsíci

    Selam docter eni bergzna nw yemtabj metformin ena glamayd andi kef andi zek yelale cheger alwe? 2teyki alj medant eytwde yeabsha medanit mewsed yecalale lemsali abshe mornga..? Andandi mare, temer meblt yechalale? Amsgnalwe

  • @alemtsehaydalecho2211
    @alemtsehaydalecho2211 Před 7 měsíci

    Dokter betam tiru tmirt new yakafelkeng tebarek

  • @user-up9on1gq4l
    @user-up9on1gq4l Před 8 měsíci +6

    እኔ አይሮበኝም አይጠማኝም ስኳሬ 233 ነው እራሴን ያዞረኛል ምን ላድርግ

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Před 5 měsíci

    እኔ የስኳር ታማም ነኝ የሚወሰደው የመድኃኒት ዓይነት ጧትና ማታ ኢንሱሊንና ሜትፎርምን ጧት እና ማታ አንድ አንድ ሺህ ነዉ በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ሀገር ቀርተው በሃያ አራት ሰአት አንድ ጊዜ ብቻ ነዉ ወደ ሀገራችን ለምን አታሰገባም ወይስ አውቀው ነዉ ጠይቀህ ብታራራልኝ አመሰግናለሁ

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 4 měsíci

    እኔ ያለ መድኃኒት ከ 13 ወደ 9 ወርዶል በዙሁ ልቀጥል ወይስ ልጀምር

  • @BerukAmerga
    @BerukAmerga Před 7 měsíci +1

    ዶክተር የኔ 200ከቀነሥ ሊጥለኝ ይታገለኛል ከቀነሠ ለምን ያመኛል ኖርማል የሠው 100ነው ለምን ግን

  • @agaziayalew-be6px
    @agaziayalew-be6px Před 8 měsíci

    ድር የኔ የHA1C ውጤት የመጀመሪያ ቀን

  • @AsfawMulu-ji5kr
    @AsfawMulu-ji5kr Před 4 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔ በመጀመሪያ ደም ስለካ ያለምንም የህመም ስሜት 190 ነበር ከዛ ሜትፎርሚን ጀመርኩ ግን ብዙም አልቀነሰም አሁን ያለው 150 ነው የሚሰማኝ ህመም የለም አልፎ አልፎ አይኔ ብዥታ አለው ምን ይሻለኛል

  • @AmanAman-u1f
    @AmanAman-u1f Před 24 dny

    አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @fekadumenkerios1110
    @fekadumenkerios1110 Před 7 měsíci

    Thank-you

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Před 8 měsíci

    What’s the better way to stay with out medication like you. said side effects

  • @TafesechWorku-jq6pz
    @TafesechWorku-jq6pz Před 6 měsíci

    Tnxs

  • @user-mf9ec2oc9r
    @user-mf9ec2oc9r Před 8 měsíci +2

    ሰላም ዶር እባክህን አንተጋ መከታተል እፈልጋለሁ የትእንደሆነ ብትጠቁመኝ እመጣለሁ አ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 8 měsíci

      Wolaita sodo...Addis Tena clinic
      0911826398 ከሥራ ሰዓት ውጭ

  • @melikamFitihawok
    @melikamFitihawok Před 3 měsíci

    የስኳር መደሃኒት እወስዳለሁ ማቛረጥ እፈልጋለሁ እዴት፡?

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Před 6 měsíci

    ስኳር እንዳለብኝ ያወኩት 2 አመት ሆነኝ ።ነገርግን ምንም የህመም ስሜት አይሰማኝም ነገርግን ሚት ፎርሚን ባለ500 እየወሰድኩነው ሰውነቴም ከቀደመው ለውጥ አላየሁበትም ፣የህመሙንም ስሜት አላውቀውም ምን ላድርግ? ዳክ የጠቀስኳቸው ምልክቶች ሁሉ እኔጋ አይታዮም ስመረመር ግን በልቼ ነበር ውጤቱም 470 ነበር ሳልበላ ስመረመር ደሞ 270 ነበር የሆነው ከዛ በሗላነው ሚትፎርሚን ባለ500 የታዘዘልኝ እየተጠቀምኩኝ እገኛለሁ ምክርህን ዶክተር?

  • @ExpoDubai-uc1kc
    @ExpoDubai-uc1kc Před 5 měsíci

    አድራሻህ ወይም ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ዶክተር? አንተጋ መምጣት እፈልጋለሁ

  • @tutukedahegn8621
    @tutukedahegn8621 Před 5 měsíci

    ዶክተር አድራሻህን ላክልኝ

  • @Birhan-s5i
    @Birhan-s5i Před 5 měsíci

    ተስፋ አለን የመዳን ከአተ እደተረዳነው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 8 měsíci

    Betam amesegnalehu enem chigir lay negn kef zik yilibignal!!!

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz Před 8 měsíci +1

    ዶ/ር እባክህን እስቲ ልጠይቅህ ኮሎስቶር ነበረብኝ እናም ተስተኮክሎልኛል ግን መዳኒት መተው ፈልጌ ነበረ እስቲ ምን ትመክረኛለክ

  • @user-qp5zn9lj8u
    @user-qp5zn9lj8u Před 8 měsíci +1

    ደኮትረ እኔ አይነት አንድ ሥኮር ታማሜ ነኝ መዳኒት እወሥዳለሁ መርፊ ነዉ 12 ምሌ ሊላኛዉ ደግሞ 20 ምሌ ነዉ ምወሥደዉ ሀያ ምሊ ምወሥደዉ ብዙ ፍርማሢ ጠይቂ ጠፍቷል የለም አሉኝ እና 12 ምሊዉን ማታ እና ጥዋት እየወሠድሁ ነዉ ችግር ያመጣብኝ ይሆን አንድን በመተዊ እስኪ መልሥልኝ ዶክተር ለሥኳር ተሥማሜ ምግብ አደለም ምበላዉ ዳቦ እሩዝ ነዉ አብዛሀኝ ምመገበዉ ያለሁት ሥደት ነዉ መዳኒት ተጀመሩሁ አመት ሆነኝ ከሦሥት ወር በፊት ታይቺዉ 7,5 ነዉ ምን ትመክረኛለህ ዶክተረ ተባበርኝ ጭራሽ ልተወዉ መዳኒቱን ምን ትለኛለህ መገኛ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ በአላህ ሀገር ልገባ እያሠብሁ ነዉ አተ ጋ መከታተል እፈልጋለሁ ተባበርኝ እድሜዬ 21 ነዉ ደክሞኛል ወላሂ ሥደት ላይ በሽታ ከባድ ነዉ በድአ አሥቡኝ ወጎኖቺ ተከፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 8 měsíci +1

      የሚትወስጅዉ 2 አይነት እንሱልን ይመስላል ከአገላለፅሽ።
      1.ቶሎ የሚሰራ
      2.ለረጅም ስዓት የሚሰራ
      2ቱ ተቀላቅሎ ልወሰድ ይችላል ።
      ከሁለቱ አንዱ በተላይ ቶሎ የሚሰራውን ማግኘት ካልተቻለ 2ተኛውን ብቻውን መዉሰድ ይቻላል።
      ለላው የአረብ ሀገር አመጋገብ እንዳልሽው ጥንቃቄ ይፈልጋል፣ነገር ግን ሩዝ ከአተክልት ጋር ብታዘውሪ ወይንም ዶሮ፣ቀይ ሰጋ፣ አሳ ብትጨምሪ ጥሩ ነው
      መድከም፣መጨነቅ በሽታውን ያባብሳል።
      የ3ወር ክምችትሽ የተጋነነ አይደለም።
      ስኳር ከፍ ካለ ከመደናገጥ በቤት ውስጥም ብሆን መንቀሳቀስ
      ብዙ ወሃ መውሰድ
      አይዞሽ!👊

    • @user-qp5zn9lj8u
      @user-qp5zn9lj8u Před 8 měsíci

      @@dr.desta_seba ከልብ አመሠግናለሁ በትክክል ሁለት ኢሦሊን ነዉ ያገኘሁት ቶሎ የሚወርደዉን ነዉ ቀስ እያለ ሚወርደዉን ነዉ የጠፍብኝ ያልከዉ የጠፍብኝን ነዉ መሠለኝ ብቻዉን ይቻላል ያልከኝ በክኔኔ መቀየር አይቻልም ግን

  • @user-ub1ny7ig4y
    @user-ub1ny7ig4y Před 7 měsíci +2

    እፃን ሜለት የ3 አመት እንደት እንሱል መቆም እቺላል?

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 7 měsíci +1

      በvideo እመልሳለሁ

    • @user-hp9ev2hm4t
      @user-hp9ev2hm4t Před 7 měsíci

      ​@@dr.desta_sebaእባክህ እኔም እጠብቃለሁ

  • @SamirahM-nb2gt
    @SamirahM-nb2gt Před 8 měsíci +1

    ዶክተር እኔ አይነት አንድ ስኳር ታማሚ ነኝ መርፌ ነው የታዘዘልኝ እና ከፍተኛ ደረጃ ላይ ሆኖ ሳገኘው 10 ሚሊ አድርጌ ስጠቀም ወደዛው ይወርድና ያስቸግረኛል እባክህ ዶክተር መልስልኝ😢

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 8 měsíci +1

      እሽ wait...

    • @SamirahM-nb2gt
      @SamirahM-nb2gt Před 7 měsíci

      ​@@dr.desta_sebaመልስ እጠብቃለሁ ዶክተር

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 7 měsíci

      መረፌ በዝቅተኛ dose, ተጀምሮ እየተጨመረ ነው የሚሄደው። እንደፈለግሽው እየጨመርሽ መሄድ ጥሩ አይደለም።
      የደም ስኳር መጠን በጣም ዝቅ ልል ስለምችል በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል ።

    • @SamirahM-nb2gt
      @SamirahM-nb2gt Před 7 měsíci

      @@dr.desta_seba ስለመለስክልኝ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ግን እኮ ዶክተር 10 ሚሊ ዝቅተኛ ነው በቀን አድየ ነው የምጠቀመው ግን ይወርዳል ሄጀ ቸክ ላድርግ መድሀኒት ያዙልኝ ከሆነ?

  • @user-nt1qy9gk2x
    @user-nt1qy9gk2x Před 8 měsíci

    ዶክተር አድራሻሕ የት ነው

  • @HasenSeid-m5l
    @HasenSeid-m5l Před 3 dny

    ስለዚህ ታይፕ1 ያለበት ኢሱሊን የሚጠቀም አመጋገቡንም ቢያስተካክልም መድሀኒት ማቋረጥ አይችልም ነው የምትሉን

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 Před 7 měsíci

    እኔ ሚትፎርሚን ንው የምወስደው ግንአንድቀን እየወስድኩ አንድቀን አልውስድም ይህ አወሳሰድ ችግር አይመጣ

  • @solomonbulti7015
    @solomonbulti7015 Před 4 měsíci

    Akkam jirtu Waqayyoo isin haa Ebbisuu midhan inni geesisuu rakko garacha ni fida kan jedhame maali isaa maal ta" u kan isaa fooyyesuuf maal fayadamu akka qabnu osoo nuuf ibsame akkasumaas osoo teesoo keesaan ibsame garii dha

  • @eskindertafesse8984
    @eskindertafesse8984 Před 7 měsíci

    Doketre amsgenalwe

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema Před 7 měsíci +1

    You avoid carbs and eat fat, protein and escape from the big lies.

  • @diborayatti83
    @diborayatti83 Před 8 měsíci

    አድራሻህን ብትነግረን አንተ ጋ ለመከታተል

  • @agonafirgizaw658
    @agonafirgizaw658 Před 7 měsíci

    አድራሻ የት ነው?

  • @user-ek6ci3tl7r
    @user-ek6ci3tl7r Před 5 měsíci

    ዶ እረ አንተ ትለያለህ በጣም የልብህን ያሳካልህ

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity Před 8 měsíci

    እብድ ውሻ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před 8 měsíci

    እኔ መዳኒተጠቃሚ ነኝ ግን በፊት ውሃ በጣም እጠጣ ነበር አሁን ግን አይጠማኝም ስኮሩ 280 ይደርሳል

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 8 měsíci

      በባዶ ሆድ ከሆነ ከፍ ብሏል። በዚህ ከቀጠለ መርፌ ልያስልግክ ይችላል።አመጋገብ እና እንቅስቃሴ ላይ ትኩረት ማድረግ ይኖርብሃል

    • @zemenay-8258
      @zemenay-8258 Před 7 měsíci

      ውሀ ባይጠማህም መጠጣት አለብህ ግድ ነው

  • @SelamKebede-zi1nr
    @SelamKebede-zi1nr Před 7 měsíci

    Ene tolo tolo yerbegnal sewnetem echter new seqarum kefe zeker yelale 270 esk 400 yehonal mne laders docter

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před 7 měsíci

      መፍተሔዎችን በዝርዝር የሠራሁት video አለኮ

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 Před 7 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @agaziayalew-be6px
    @agaziayalew-be6px Před 8 měsíci

    ድር የኔ የHA1C ውጤት የመጀመሪያ ቀን

  • @agaziayalew-be6px
    @agaziayalew-be6px Před 8 měsíci

    ድር የኔ የHA1C ውጤት የመጀመሪያ ቀን