ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ጉድ አሰሙ-“ያበሳጨኛል”-“እዛው ተደራደሩ እኔጋ እንዳመጡ”-|ጀነራሉ ለአብይ መልክት ላኩ-|60ሺ ሽማግሌ ተዘጋጀ-'እንጨባበጣለን'!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Artist: audionautix.com/

Komentáře • 103

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Před 6 dny +21

    ገዳይ አራጅ፣ አንድ ብሔር መርጠህ በማሰጨፍጨፍ የምትታወቅ አረመኔ ጨካኝ፣ አራጅ መሪ በመባል ትታወቃለህ፣😡😡😡

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e Před 6 dny +6

    የባልናየሜስትጥልአይደለም
    ይኤየብልፀግናሽማግሌ
    በጥይትይጠበሣል
    ድልለፍኖ

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před 6 dny +8

    መጀመሪያ ህዝቡ ሲያጨበጭብለት
    እኛ ወጠጤ ብለነዋል ከወጠጤ ህዝብ ከመዘለፍ ከመራከስ ውጭ ምን ክብር ይገኛል

  • @DaniDesalegn-u3b
    @DaniDesalegn-u3b Před 6 dny +3

    አማራ በክልልም በፌደራል መደራደር የለበትም ድርድር ካደረገ ለዘላለም ተረግጦ ለመኖር ወሰነ ማለት ነው

  • @SisayBilelegne
    @SisayBilelegne Před 6 dny +2

    Amhara Fano the soul of ethiopia.Before ,Now,& The future.Fano keep the peace of the people.we are Fano,who not die for his family & his people.The victory is on the way🎉❤

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před 6 dny +5

    ደፋር፣ስግብግብ፣አለማፈርህ፣ያማራ፣ሕዝብ፣የረከሰ፣መሪ፣መርቶት፣አያውቅም፣፣

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 6 dny +2

    ድል ለደግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 6 dny +9

    የአማራ ህዝብ በነፃ የመሰብሰብና ሀሳቡን የመግለጥ መብቱ ተገድቦ ባለበት ሁኔታ፤ እነ ብርሀኑ ጁላ በጠሩት የአሽቃባጮች ስብሰባ፤ የሰላም ኮሚቴ ተቋቁሞ የአማራን ህዝብ ፍላጎት ሊወክል አይችልም።

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před 6 dny +2

    የሚመጡ ሸማግሌወችን እርምጃ ይወሰድባቸው

  • @abiakalu3950
    @abiakalu3950 Před 6 dny +3

    ታሪክ ራሱን ይደግማል ፕሬዘዳንት መንግስቱ ከስልጣን ከመልቀቃቸው ጥቂት ወራት በፊት ሀገሪተን ዞረዋል ጠቅላዩም መዞር አበዙ😅😅

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti Před 6 dny +2

    አይሳካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před 6 dny +5

    አረጋ ተው ተረጋጋ ወንበርህን ለማስጠበቅ ስትል ሕዝብህን ከምታስጨርስ በክብር ብትሞት ይሻልህ ነበር!

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Před 6 dny +3

    በጎን ድረድረ ይፈልጋሉ በጎንድ በሽኒ ምክንያት ያገረ ተማሪ እየታገተ ይጨፈጨፋል እንዲት ብታስቡት ነው በሜሌወን ወታደረ አስገብታችሁ ድሀው አረሶ እዳይበላ እያረጋችሁ ድረድረ የሚገረም ነው በጣም የሚገረመኝ እሂን ሰምተው ለሜሂዱ ሽማግሌወች ነው

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před 6 dny +2

    ድል ለፍልኖ❤❤❤

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před 6 dny +2

    ፋኖ፣ፋኖ፣ጀግና፣፣💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💪❤️💪💛⚖️

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 Před 6 dny +3

    በትነነዋል አላላችሁም እንዴ አሁን ደግሞ የምን ድርድር ነው

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před 5 dny +1

    ፋኖ❤❤❤

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 Před 5 dny +1

    እስኪ መጀመሪያ ሁሌ መንገድ ላይ የሚታገቱትን ሰው አድኑ የወለጋ ተፈናቃዮችን ለምን ዋስትና አላገኙም

  • @beleteg207
    @beleteg207 Před 4 dny +1

    How could be shene vs fano compared

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 6 dny +1

    አዎ የቀን ጨሌማ መቷልና እንዴራዴር ነው ነጌሩ አማራ ፋኖ ሆይተጤንቄቁበድርድር ዙርያ ያለውን መዜዝ ምንእንዴሆኔ። ጤንቅቄህ ታውቃላችሁ አበይ በእጅ አስጌብተው ለማጥፋት የፌልጋል

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 5 dny

    Deellll. Lfanooo❤❤❤

  • @user-yh5th3yw8n
    @user-yh5th3yw8n Před 6 dny +1

    Were

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Před 6 dny +1

    ይች አረጋ የምትባል ሰው ተለማማጅ የሰራው ሸክላ የመሰለ ጭንቅላቷን ይዛ ምን አቀጣት እረ ይቅርብሺ አረጋየ አትሸወጅ ትርፍ እራስ

  • @MrkedrgemalEthiopian
    @MrkedrgemalEthiopian Před 6 dny +1

    ከአረጋ ተደራደሩ ማለት ።እኝ ፒሪቶሪያን እንደ ወያኔ አታሳየነም ደ.አፍራካ ? አበችየ አፈ ቅቤ መሽረፈት ነዉ ያሉት ወዳጆቸ።

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us Před 6 dny

    Naw!!

  • @alfabteethiopia8161
    @alfabteethiopia8161 Před 6 dny +1

    No no dereder ymbalee ylmee shemglwocenn wsgacwene setwscwe mnemm aydraderme fanoo wadafett❤😊

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před 6 dny

      Abiy ekko alateffam tikkl new lemin ends temesgen enna ende aregga yalle yemmiggalleb kend yelelachew ensesoch silehonullet new

  • @user-pc6uz4zg7z
    @user-pc6uz4zg7z Před 5 dny

    ❤❤دل ل فانو❤❤

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 5 dny

    Dereder yelem. Leba arega akatari new

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 6 dny +1

    ፋኖና፣ፋዲያ፣ኣዲ፣ናውጄኔራል፣ሳይሆን፣ፋዲያ፣ዛራኛ፣ጄኔራል፣ናው😢😢😢😢😢😢😢

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze Před 6 dny

      አንተ ጥንብ ጋላ ።ጀ/ሉ አማራ ናቸው'ኮ ተቅማጣም ጋላ መሠሉህ ?ጋሎችን ኬኒያ ነው የምናስገባችሁ ።

  • @alfabteethiopia8161
    @alfabteethiopia8161 Před 6 dny

    Fanooo ❤klbaa ga aydradrmee bcereshshh don't awete your time ❤ fanooo wadaftre shagla semtaa creswacwe ezwee tmhrtestwacwee❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameneshewa1667
    @ameneshewa1667 Před 6 dny

    ሐበሻ ሙዚቃ 1:14

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 5 dny

    Arga. Kemlme mlta

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Před 6 dny

    ድል❤ፋኖ❤ዬሄሚሕንሕ❤ሹሁመሐግሕሌሄ❤❤❤❤❤
    ዬሄሚሕንሕ❤ድሕሪሕድሕሪሕ❤❤❤❤
    ፋኖ🌻🌹አሐድሕሰሐበሐ❤🌻🌈🌈🌈
    አሐድሕሰሐበሐ❤ፋኖ❤ከሐገሐበሐ❤
    አሐመሐራሐሚሕ❤አሐይሕዶሆለሐሚሕ
    አሐቡሕይሕ❤በሐሲሕጠሐንሕ❤
    ኢሕድሕቀሐመሐጥሕ❤ድሕሪሕድሕሪሕ
    መሐለሐትሕ❤
    በሐአሐመረ❤ደሐሚሕ❤መሐጨዎሆትሕ
    ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አመራሐ❤ልሕጂሕ❤ኢሕከሐልሕጂሐ❤መሐሰሐራሐ❤መሐፊሕተሐትሕ❤ዬሄሌሄሚሕ❤
    ጨሐሚሕሮ❤ሞለሐ❤አሐመሐራሐ❤መሐተሐጠሐቅሕ
    ልሕጆሆችሕንሕ❤ዎሆጠሐትሕን❤
    መሐሲሐነሐጠሐልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r Před 6 dny

    አንድ ላይ ነው የሚሔዱት

  • @solomon1331
    @solomon1331 Před 5 dny

    Fano must tell for abiy leave the power ,then u make a peace with athore.

  • @user-hd3ne9lb6g
    @user-hd3ne9lb6g Před 6 dny +1

    አረጋ ከበደ ስን ሴት ሊያገባ ነው ይህ ሁሉ ሽማግሌ ያጨው?

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 5 dny

    Abye Ahmed wered. Tefera yengess

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q Před 6 dny

    እንደራደር ከሚሉ መጀመሪያ አማራ በተገኜበት መታረዱ ሲቆምና አራጁ ሰራዊት ከክልል ይውጣ

  • @kassahuntemteme-bk7nl

    100ሺ ሆነው ለሁለት በመከፈል ይደራደሩ ።

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před 6 dny

    1:4
    Yikochrgnal..yalew..bezih yetefetiro tsega alemetekemachin ..yokechegnal...

  • @nanotube5390
    @nanotube5390 Před 6 dny

    ለሽምግላና የሚመጡ ዋና ተላላኪና ናቸው በብር የተደለሉ እንጅ እውነት ለአማራ ሕዝብ አዝነው አይደለም።

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 Před 6 dny

    6 ሽማግሌ ስበዛ በቂ ነው በማጋነን ምን ይመጣል?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 5 dny

    Ke WEYANE gar tetamro Abiy Ahmed ahun Amhara n liyard tezegajitual new mibalew titk Amhara aderachuh endatfetu.

  • @allofenada7932
    @allofenada7932 Před 6 dny

    ይህ ሰው ነው ማለት ይቻላል? የውድቀታችን ሁሉ ምንጭ ፣ገዳያችን ለምን ሞታችሁ አላለቅ አላችሁኝ ብሎ ይሰድበናል!? ድንጋይ ራስ!!

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před 6 dny

    60 ,000 shimagile....lemehonu..60000 shimagile china mikirbet new endee yemisebesebut?lemehonu..60

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 6 dny

    60 000 😁😄😀⁉️⁉️😃⁉️

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 Před 6 dny +1

    እንዳንተ አይነቱን ተላላኪ ፣ አጎብዳጅ ፣ ባንዳ ጋር ፋኖ እጁን የሚጨባበጥበት ምንም አይነት ህልም የለም !!!! አይኖርምም !!!!
    አንተ የሰው አራጅ ፣ ሰው በሊታ ፣ አጋንንታም አገልጋይ ባሪያ አጎንብሰህ የፋኖን ጫማ በመሳለም ይቅርታ ጠይቀህ በዘር ጨፍጫፊነት/ጀኖሳይድ ተፈርጀህ እድሜህን ሙሉ በእስር ቤት ትማቅቃታለህ / ወይም ጭንቅላትህ ተፈርክሶ ትገላገላለህ እንጂ በአማራ ደም የተጨመላለቀውን መርዛማ እና ቆሻሻ እጅህን ፋኖ አይጨብጥም ፣ ቆርጦ ሊጥልልህ ይችላል !!!!
    ድል ለመላው የአማራ ፋኖዎቻችን በሙሉ !!!!
    ❤❤❤

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 6 dny

    kkkkk መጀመሪያ ሽማግሌዋችን አባቶችን ፓፓሶችን ምነዉ ያደረከዉ ነገር እረስተህዉ ነዉ ወይ አሁን ሽማግሌዋችን የላከዉ በሉት ካገኛችሁት አደር በእጅ አዙር ፍትህ ይቅር እያለ ነዉ ሀገር ያለ ፍትህ አትቆምም ወንጀለኛማ ግድ ነዉ ፍትህ ፍትህ

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 Před 6 dny

    He looks like he lost weight

  • @HaymanotAbebe-li2hx
    @HaymanotAbebe-li2hx Před 6 dny

    ከ60 መቆራረጥ ነው

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 Před 6 dny

    evil

  • @Solomonbayu
    @Solomonbayu Před 6 dny

    አሁንስ አብይ ለየለት ጨርቁን ጥሎ ማበዱ ነው

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před 5 dny

    ይሄን ሰው መስማት አያስፈልግም ለምን አይምሮን የሚያንጽ አይደለም

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 Před 6 dny

    2አመት ልታራብን

  • @user-ed3mo4nx8f
    @user-ed3mo4nx8f Před 6 dny

    እንኳን60ሺ 1ሚሊዮን ብትልክ አይሰማሕም መዳረሻው4ኪሎ ነው

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Před 5 dny

    ከትግሬ ሢጣላ አማራጋር መለጠፍ ካማራ ሢጣላ ኦሮሞ ጋር መለጠፍ ከኦሮሞ ሢጣላ ደብብጋር መለጠፍ ኦንዲ ኦያለ ኦድሜውን ማረዘሚያ ክንኑን ከሚውጥ ሁሉም አንድ ሆኑ ተለጣፊ ወሥፉትን መድሀኒት ወሥዶ ማሥወገድ መልካም ነው ለዛም ደሞ ሁሉ በክልሉ ሠላማዊ ሠልፍ ባድቀን መውጣትና ሀገሪቱን መነቅነቅ ለወራትም ቢሆን ከዛ ታዩታላችሁ ፉንዶንካን ይንቀዋል ኦንካን ውጭ በሻሻም ሄዶ አይደራደርም ይህ ይታወቃል የሚያዋጣው መገልበጥበጀነራል የሚቀጠቀጥ ወንበር የለም አይኖርም ለምንየናንተ ምላሥና ምድር ላይ ያለው ለየብቻ ሥለሆነ በምላሥ የምትገለብጡት መንግሥት የለም ወያኔኮ በጉልበቱ ኦነግሜ በጉልበቱ ጉልበታችሁን አሣዩ ተንቀጠቀጠ ፈራ አራት ኪሎ ታመሠ ሥትሉን ሥንት አመት አታቅራሩ ወያኔ ኦነግ አይፈርሥም ነባር ፓርቲ ነው የራሣችሁን ሥሩ ምቀኛ

  • @melber7957
    @melber7957 Před 6 dny

    Ye amara weshet!

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Před 6 dny

    I believe for thevery first time in our country's history the so called 60,000 elderly people are going to be embarassed. So are these elderly people going to give any kind of insurance to the people of Amhara region? How is it possible the people of Ethiopia are less strong than the people of Kenya?

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před 5 dny

    ግድያውን አስቁም

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Před 6 dny

    እጅ መስጠት እንጅ እጅ መጨበጥ እንኳን የአንተ ምኞት ነው፣ እጅ መስጠት ብቸኛው አማራጭ ነው። ያለያ የአንተም የወንድምህ የቹቹ እጣ ነው የሚጠብቅህ አብይ ወደ አዲስ አበባ እንኳን ለመሸሽ አይፈቅደልህም።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 5 dny

    OROMO Ena Tigrai miferaw Amhara n new begulbet .Degmo shimgilina yilal yihe arada wana wana Amhara wn eko endegena be Addis tor mesarya tederajito ende Addis lichefe chif new. Ebakachuh FANO kezih government gsr dir dir min liyareg ....atasbut.Ahun sile chenekew new enji zeregna timb chinkilat Amhara n angetun asdefitenewsl alalem be Ethiopia Television shun tadya yemin dir dir siltan yeyazew targetu Amhara n lichefechif new malet new.

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 Před 6 dny

    ፋኖ እንኳን ከአረጋ ከበደ ከአቢይ አህመድ ም ጋር አይደራደርም። የፋኖ ጥያቄ አገራዊ እንጂ ክልላዊ አይደለም። የድርድሩ መጨረሻ አቢይን መፈንገል ከሆነ ብቻ የድርድር በር ሊከፈት ይችላል።

  • @SaffiaHh
    @SaffiaHh Před 6 dny

    120ሚዮን፣ቢሆንም፣፣ፍኖ፣አይደራደርም

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 5 dny

      ጥሩ ነዋ ።። በመጨረሻ እንደአቦይ ስብሀት እንድ ጌታቸው ረዳ እንደ ደብረ ፅዮን ይሆናል ፍፃሜው ። ለማይሆን ንግግር ህዝባቸውን ባያስጨርሱ ይሻል ነበር ። ጠ/ ሚንስትሩ የተናገሩት ሁሉም ትክክል ነው ።

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e Před 6 dny

    አንድሜሌየንቢኣንምአይኡንም
    የምንድሪድሪ

  • @almazwlane1522
    @almazwlane1522 Před 6 dny

    ብጥርቅ,ቀዳዳ,ቆርቆሮ,60ሺ,ሽማግሌ,ትግራይም,አልተላከም,ሸላይና,ፎካሪ,ጉራ,እናቀረርቶ,ብቻ

  • @woine123
    @woine123 Před 6 dny

    እሰይ ሰውየው ለየለት ለቋል!!
    ተናግሬ ነበር ! ሰኞ ሌላ ማክሰኞ ሌላ ሲቀባጥር እና የሚይዘው ጠፍቶት አንዴ ኳስ ሜዳ አንዴ ቤተመንግስት ሲል ሰውየው እየበጨጨ ነው ብያለሁ::
    ደግሞስ አብይ እባቡ በየትኛው ሞራሉ ነው? ፋኖ ፊት ቆሞ የሚደራደረው ?
    ሽማግሌ ተብሎ ባንዳን ለአንድ ጉድጏድ እራት ማድረግ ነው::
    አማራ! በከንቱ የፈሰሰውን የወገኖቹን ደም ሳያስመልስ ወደ ኃላ አይመለስም::

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Před 6 dny

    60 ሺህ ፋኖ😁😁😁

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Před 6 dny

    ,60😂😂😂😂😂አይ ቀድ አውጣ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 6 dny

    ምን አይነት መግስት ነው ብለን እናስብ ፋኖ ጫካ የገባው ለአማራ ክልል ብሎ ነው እዴ ጠቅላዪ ሳያማቸው አይቀርም ፋኖ ነገም ዛሬም ድርድር አደርጋለው ብሎ ካለ እኳን ከፌደራል መግስቱጋር ነው ወዴት ወዴት መሸሽ ፋኖ ከራሱ ክልል ጋር የተጣላ አስመሰልከው

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Před 6 dny

    Gala; banda and Terrorst TPLF never win at all!!!!!!

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Před 6 dny

    ቀንዳውጣ በእጁ የሚነካ ፋኖ የለም

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 5 dny

    60000 Shimagle min liyareg parlama lay Amhara n matfat milew tekemtual because wede fit le Oromo siltan meyaz enkifat mihonew begulbet miyasferaw Amhara bicha new. Lelaw debub minim akim yelewm fesam le Abiy Ahmed miyachebechib new.

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Před 6 dny

    ይሄ ህዝብ አንተን እልል ብሎ ሆ! ብሎ ሳያጣራ የተቀበለ ህዝብ ባትሰድበው ነው የሚገርመኝ። ይገባዋል ሾርት ሚሞሪያም፣ ብለኸው የለ፣ የታባቱ ይሄንም ይረሳዋል። ይሄ የማንም ቀጣፊና ውሸታም ማላገጫ የሆነ ህዝብ፣ ቢናቅ፣ ቢሰደብ፣ ቢዘለፍ አይደንቅም አይገርምም። እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ለአንተ የሚመሰገን እንጂ የሚወቀስ አይመስለኝም። እንዲህ ጢባጢቤ ስትጫዎትበት እንደ አዲስ አበባ የመንገድ ዳር ሴተኛ አዳሪዎች በቅባትና በኮስሞቲክ በሽቶ ተኳኩለው እንደሚዎጡት፣ ከተማዋንና ሀገሪቱን ቀለም እየቀባህ ፓርክ እየሰራህ ዛፍ እና አበባ እየተከልህ ፎቶ እየተነሳህ የምትለውን ፎቶ እያየ እየራበው ሀገር እየለማ ነው ብሎ አላጨበጨበብ አለህ? የተራበውን ህዝቡን የምትዘልፈው። አየህ ህዝቡ አንደኛ አዘን ናላይ ነው ሚሊዮን ልጆቹ ተገለዋል። ሁለተኛ እርቦታል፣ ስራም የለም፣ ሰራተኛውም ደመወዙ አይበቃውም፣ ምን አገኘሁ ብሎ ያጨብጭብ? እንዲያውም እንደ ኬንያ ህዝብ አምሮ ባለመነሳቱ፣ ባለመውጣቱ፣ ባለማመፁ፣ ልታመሰግነው ነበር የሚገባ። ይህ በዬ ያከተማው እየሄድህና ኳስ እየጠለዝህ የምትለጥፈው ፊፎቶ ለእሱ ምኑ ነው እሪራቡን ይቆርጥለታ? ይሄን የምታደርገው እኮ ከህዝብ ጋር ምን አባህ ታደርጋለህ የሚል ብሽሽቅ መስራትህ ነው። ይሄ የምትሰድበው ህዝብ አንድ ቀን የኬኒያ ንፊፋስ የነፊሰበት ጊዜ፣ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይከብዳል፣ ይሄን ህዝብ እኮ ያኔ ኢንዳሁኑ ሳይሆን ገና ጥያቄ መጠየቅ ሲጀምር ወዳጆችህ ግ፯ እነ ብርሃኑ ነጋ፣ ኤፍሬም ማዴቦ ይህ እንደሚሆን ገምተው "መሪስ ተገኝቶ ነበር ህዝብ ጠፋ እንጂ" አስብለው ነበር! ሾርት ሚሞሪያም ብንሆንም አልረሳነውም።

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 Před 6 dny

    6,000,000 ብትል አይቀልም የአቶ ደረጀ ወንድም ሳትሆን አትቀርም ሁሉንም ነገሮች ማጋነን ልማዳቸው ነው:: ጋዜጠኛ ከሆንክ ጀነራሉ ስናገሩ ማሳየት አለብህ የት ሆነህ ነው የዘገብከው? ውሸታምነት ያጋልጣል::

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 6 dny +2

    አብይ
    ፋኖኖኖ አንተን አይፈልግህም
    ቆሻሻ❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 6 dny

    ቀንድ አውጣ አንትክን እጅህን ይቀነጠሳል

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 6 dny +2

    ብልፅግና ስልሳ ሺ ሽማግሌዎች ለዕርቅ ካዘጋጀ፤ እያንዳንዱ ሽማግሌ በትንሹ መቶ ፋኖዎች ቢያነጋግር፤ የፋኖ ሀይል ወደ ስድስት ሚሊዮን ይገመታል ማለት ነው።

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 Před 6 dny

    60 ሽማግሌዎች 600 : 600 ወይስ 60,000 ቁጥሩን አስበሃል ውሸታም

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před 6 dny

    ፅንፈኛው ፋሽስት አቢይ አህመድ ሽማግሌ እያለ ቄስና ቃልቻ ከመስብሰብ መጀመሪያ ያዘመተውን ጨፍጫፊ : ወራሪ ዘራፊ የኦነግ/ብልፅግና ጦር ከአማራ ክልል ያስወጣ

  • @user-de2lu6jz8i
    @user-de2lu6jz8i Před 6 dny

    ከንቱ ሆነን እማ ነው ሁሌ ጦርነትና ችግር ስደት
    ንጉስ አንቀን ገደልን ጳጳስ አንቀን ገደልን አሁንም እንባላለን።

  • @user-ru3fm1op2v
    @user-ru3fm1op2v Před 6 dny

    ቀዳዉጣ ብቻህሂድና ተደራደርገጣባ

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 Před 6 dny

    ሰጣን ይጨብጥሕ ቀንድን አውጣ የጋላ አሸከር