Anchor media ወልቃይት ላይ ያነጣጠረው የህወሀት አካሄድና የወልቃይቶች ምላሽ - ከአቶ ቻላቸው አባይ ጋር የተደረገ ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 303

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 2 měsíci +23

    መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ወልቃይት ወርቃለም ወልቃይት ከሌለ የለም አማራነት ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 Před 2 měsíci +19

    ወልቃይትና ራያን ትግሬ ይመኛል አሁን 70 ሚሊዎን አማራ አማራ ነኝ ብሏል አማራን ትግሬ ተርኮበት አስፈጅቶታል ይህንን ምክንያት አድርገን የምንበቀልበት ምክንያት አግኝተናል:: ነገሩን ክልላችን በመግባት ስለሚጀምሩት የገባውን ትግሬ ምርኮውን ጭምር በመድፋት ሂሳባችንን ማወራረድ እንድንችል ይረዳናል አማራ ሙያ በልብ!!!

  • @user-gm9cv1xv5h
    @user-gm9cv1xv5h Před 2 měsíci +22

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ያአማራ ሕዝባዊ ፋኖ በሚመራራው ትግል አቸናፊ ነው

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw Před 2 měsíci +24

    አቶ ቻላቸው አባይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የወልቃይት ብሎም የአማራ ኩራት ነህ እንኮራብሀለን ።

  • @mulachewatalele9363
    @mulachewatalele9363 Před 2 měsíci +33

    ድል ለተገፋው ወልቃይት አማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 Před 2 měsíci +26

    ወልቃይት ጠገዴ አማራ በጌምድር ጎንደር ነው ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 Před 2 měsíci +12

    የወልቃይት ህዝብ ከአሁን ወዲያ ነጻነቱን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም::

  • @bahtaaraya6661
    @bahtaaraya6661 Před 2 měsíci +10

    ወልቃይት ክልል አይሆንም አማራ ነው አትጠራጠረ።

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Před 2 měsíci +12

    ፈጣሪ ግልፅ የሆነ ከፍተኛ አደጋ እየመጣበት ካለው ከወልቃይት፤ከፀለምት እና ዳግም በሕወሓት እየተሰቃየ ካለው ከራያ ሕዝብ ጎን ይቁም!!🙏🙏

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil Před 2 měsíci +9

    አማራ አንገቱ አንድ ነው።❤
    ፋኖ ያሸንፋል!😁
    ድል ለአማራ ፋኖ!
    Victory for Amhara Fano!🎉

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 2 měsíci +13

    ቻላቸው አንበሳ ናቸው። ንግግራቸውም የጸዳ ነው። ጎንደሬ ናቸው፣ አማራ።

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před 2 měsíci +21

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 měsíci +13

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před 2 měsíci +7

    መሳይ ለእውነት የቆመ የኢትዮጵያ እንቁ
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ❤️

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před 2 měsíci +8

    አቶ ቻላቸው አንድ ቃል የሚናገሩ ጀግና
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ወልቃይት ራያ አማራ ነው ፔሬድ 💚💛♥️

    • @Odd375
      @Odd375 Před 2 měsíci

      ማነዉ ያለው በናትህ ?

  • @meseretbizuneh8886
    @meseretbizuneh8886 Před 2 měsíci +12

    Thanks mesay. You are on top of it. The time you take away from your family shows how devoted you are for the Ethiopian cause. Keep it up!!

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv Před 2 měsíci +16

    ሰላም ለአማራ ህዝብ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 2 měsíci +2

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ ቁስለኛ እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት

  • @dr.derejebelew4654
    @dr.derejebelew4654 Před 2 měsíci +4

    ወንድሜ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ስለ ወልቃት ፀገዴ እና ራያ ጉዳይ የአንተን የተለያዬ ትንታኔወች እና ቃለ መጠይቆች ከአቶ ቻላቸው አባይ ጋር በየጊዜው አከታተላለሁ ሰለ ሆነም ለአንተ ወንድሜ እና ለአቶ ቻላቸው አባይ ከፍተኛ አብሮት እና ምስጋ አቀርባለሁ። ወያኔዎች የማይገባቸውን የአማራን እርቶች እና መሬቶችን እኔ ነው መለታቸው *ሂትለርም መላው የአውሮፓ አገሮች የእኔ ይገቡኛል ብሎ ጠርነት ጭሮ እና ብዙ ሚሊዮኖች በአለም ላይ ጨርሶ እና አስጠርሶ በመጨረሻ ሳያሸንፍ በ1945 በርሊን
    ከተማ ከሚስቱ እና አጋሮቹ የናዚ ቡድን አጵሙ ሳይቀር በሳት ነው ጋየው። የወያኔ ወደፊት እጣ ከዚህ የተለየ ሊሆን ይችልም የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር።👹
    በድጋሚ ወንድሞቸን አመሰግናለሁ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ወንድሞቼ እና አድማጮች በሙሉ።🙏💚💛❤️

  • @getachewejigu8095
    @getachewejigu8095 Před 2 měsíci +18

    አቶ ቻላቸው ላንተ በጣም ታላቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም ከልጅነት እድሜህ ጀምርህ ሃገርህንና ጎደሬነትህን ክምንም በላይ እንደምትወድ ድብን አድርጌ የማውቅ ስው ነኝ :: የድሮ የሁማራ ተማሪዎች አንዱ ነኝ

  • @getachewejigu8095
    @getachewejigu8095 Před 2 měsíci +4

    አቶ መሳይ ለኢትዮጲያ የምትስራው ጥሩ ነገር ብዙ ነው እግዚአብሔር ጤናህን ይሥጥህ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 2 měsíci +10

    ይምጣ ይሄ ተምች ወያኔ የወልቃይቴን የአማራን ክንድ ይቀምሳል። ማዳበሪያ ይሆናል።

  • @BayeLknaw-qb1rs
    @BayeLknaw-qb1rs Před 2 měsíci +7

    በርታ

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Před 2 měsíci +6

    የወልቃይትን ጀግንነት የማያውቅ ኢትዮጵያዊ አለ ብየ አልገምትም ደግሞ ወልቃይትን የነካ መላ አማራን ነካ ማለት ስለሆነ የትግራይ ወገኖቻችን ቢያስቡበት ይሻላል ካልሆነ ግን የትግራይን እናቶች ለቀጣይ ሰቆቃ መዳረግ ስለሆነ የህውሀትንና የብልፅግናን አሻጥር ተረድተው ከወልቃይት ሕዝ ብ ጋር በጉርብትና በሰላም ቢኖሩ ይሻላል እላለሁ

    • @membarpti5612
      @membarpti5612 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @user-lz9um6vx5y
      @user-lz9um6vx5y Před 2 měsíci

      ትክክል

    • @Odd375
      @Odd375 Před 2 měsíci

      ጀግና ከሆኑ ምነው አሁን አያሳዩንም ?

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 Před 2 měsíci +2

    ለአማራ ከወልቃይት እራያ እና ሌሎችም እርስቶች የበለጠ የህልዉና ቀይ መስመር የለም።ስለዚህ ሁሉም አማራ ለነፃነቱ ይዋደቃል።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 2 měsíci

    አማራ ነፃነት ወይስ ባርነት 💪💪💪 ምርጫዉ በእጃችን ነዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Před 2 měsíci +4

    Thank you Ato Chalachew.
    Great idea.

  • @Israel.London
    @Israel.London Před 2 měsíci +6

    ወልቃይት በደሙ በአጥንቱ ያስከበረው የአማራ ክልል ነው:: አማራው በደሙ ያገኘውን በደሙ ይጠብቀዋል:: ወያኔም ሆነ ፈሺሽቱ አብይ ይምጡ:: እንተያያለን::

  • @GetyeMekonnen
    @GetyeMekonnen Před 2 měsíci

    መሳይ በእውነት እውነተኛ ሰው ነህ ልፍትህን ለማየት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 2 měsíci +2

    አቶ ቻላቸው በጣም ንቁ አማራ ግለሰብ ነው. ጥንቃቄ ይደረግ በርቱ.

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před 2 měsíci +5

    ወልቃይትን ብቻ አይደለም መልሠው ለመውሰድ የተዘጋጁት የሰሜኑን የኢ/ያን ትልቁን ለልማት ምቹ የሆነውን የተከዜን ወንዝ ጭምር ነው

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 2 měsíci +4

    ድል ለፋኖ

  • @umermekonnen4460
    @umermekonnen4460 Před 2 měsíci +1

    አቶ ቻላቸዉን በደንብ እከታተላቸዋለሁ በሳል ጎበዝ በመረጃና በማስረጃ የሚናገሩ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ።

  • @user-px1kn2od6e
    @user-px1kn2od6e Před 2 měsíci +3

    ድል ለፋኖአችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před 2 měsíci +2

    ወልቃይት ጀግና ነው በሌላ ዘግይቶበት ነወ

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Před 2 měsíci +1

    የበረከት ስምዖን በወልቃይት ጉዳይ እጁን ማስገባቱ በጣም ያስገርማል!!ድርጊቱ ይህን ግለሰብ ፋቅ ፋቅ ቢያደርጉት ውስጡ ሕወሓት መሆኑን በግልፅ ያሳያል!!ፈጣሪ በሕወሓት ከፍተኛ ግፍ ከተፈፀመበት የወልቃይት፣ ፀለምት እና ራያ ሕዝብ ጎን ይቁም!!ሠላም ለኢትዮጵያ !!💚💛❤🙏🙏

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 2 měsíci +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 2 měsíci

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ ቁስለኛ እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት

  • @GetyeMekonnen
    @GetyeMekonnen Před 2 měsíci

    መሳይ ተባረክልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 měsíci

    አቶ ቻላቸው አባይ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bogalekassaye5747
    @bogalekassaye5747 Před 2 měsíci +1

    በአማራ አደረጃጀት ውስጥ ሰርገው የገቡትን ቶሎ ኢፋ ማድረግ ይገባል።

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Před 2 měsíci +5

    Why not Col.Demeke gave an interview to clarify the dark cloud over his head in connection with the statements he made about Fano???

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 2 měsíci

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም አማራ ነቅተህ ጠብቅ 💪💪💪

  • @aboleb7393
    @aboleb7393 Před 2 měsíci

    Ato Chalachew and Messay , thank you for being voice for voiceless and victims people. God bless you!

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ሰላም መሳይ እንኳን በሰላም መጣችሁ እያልን መልካም ጊዜ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 měsíci +1

    Welcome again Jegnachin tireless Messay. Medhanealem yabertah

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před 2 měsíci

    😢ትኩረት ለኦሀዎ ኮሎምበስ አማራ ላይ ይደረግ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 měsíci

    Tebarek Messay. Thank you so much fir this great duscussion. God bless you both. God save and bless Ethiopia our dear country.

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪ የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ ያድርግልን

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 2 měsíci +1

    ወልቃይት እኮ የወልቃይት ብቻ ሳይሆን የአማራም የኢትዮጵያም ሰለሆነ ህወሃት ሲያምረው ይቀራል እነጂ አማራው ፋኖም እጁን አጣጥፎ አይቆይም።

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e Před 2 měsíci +3

    የአሜሪካው አምባሳደር ከተናገረው ሌላው ህወሓት በሃይል መውረሩንና ማፈናቀሉን ያቁም ብሏል ለአማራ ህዝብ ትልቅ ማስረጃ ነው

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Před 2 měsíci

      tegray tenesh nch telek kelel setwer amara hodam ena aheya mehonun yasayal!!! amara erse bersu yebala ende jeb

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg Před 2 měsíci +5

    Salam masaye❤❤❤ dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emmsnuelsisay9541
    @emmsnuelsisay9541 Před 2 měsíci

    አማራ ነን አዎን አማራ ነን ቻላቸው እግዚአብሔር ገተገፋው ህዝብ ጋር ነው

  • @bahtaaraya6661
    @bahtaaraya6661 Před 2 měsíci +1

    መሳአይ የጠየቅከ የነ ጸጋይ እና እሱመሳየች ድሮ በደብ ያቃቸዋል ሰለዙህ ምንም እማዱሩ መግለፁ እወዳሎ ምከናቶም የወልቃይት ህዙብ ለመቸም ሸብረኩ የማይል በአድየቆመ ነው ስለዙህ አትጠራጥረ አንድ ልብ አንድመካሪ ነው።ለሁል መሳይ መኩን ለምታደረገው ፑሮግራ በጣም ሀቅና ኡናታው ያገናዘበ በመሆኑ በጣም እናመሰግናለ ።

  • @user-lo8zx8yp8e
    @user-lo8zx8yp8e Před 2 měsíci +4

    ወልቃይት አማራ ነው። ወያኔ የቀረቻትን ህዝብ ማስፈጀት ፈልጋ ይሆናል። እስኪ ትሞክረውና እናያለን!

    • @halofomeabay62
      @halofomeabay62 Před 2 měsíci

      Please help fano that group can not work. A year even one woreda can not have

  • @semegnlive9044
    @semegnlive9044 Před 2 měsíci

    ይሄ ቻላቸው የሚባል ስም ግን የእግዚአብሔር ስጦታ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው??

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 Před 2 měsíci +3

    Tigreay border is Tekezey river....victory for Amhara fano

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před 2 měsíci

    ወልቃይት አማራ❤

  • @user-ri5gh7bz3c
    @user-ri5gh7bz3c Před 2 měsíci

    መሳይ ደከመኝ ሰለቼኝ ሳትል ለምታድርገዉ እናመሰግናለን አማራ ነፃ ወጥቶ የደስታዉ ተካፋይ ያድርግህ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 2 měsíci +1

    በራያዎች እጅግ በጣም በጣም አዝነናል።

  • @Odd375
    @Odd375 Před 2 měsíci

    ይህ ሰው በስደት እየኖረ ሌላዉን በዚህ ግባ በዚሕ ዉጣ እያለ ሲምበዛበዝ ይዉላል።ጎበዝ አገሪቷ ጤነኛዉ ሁሉ አለቁባት እንዲሁ ክፋትን፣ምቀኝነትን፣ተንኮልን አንደበትሕ እየዘራ ይሕቺን ምድር ለቀሕ ልትሔድ የመጨረሻዎችን መሠላል እየረገጥክ ነዉ።አዲሡ ትዉልድ ያንተን ወልቃይት ጣጣ ፈንጣጣ አይሸከምም።

  • @tbehone
    @tbehone Před 2 měsíci

    It’s a wonderful interview. Chalachew you hit all the notes, I’m proud of you. Messay simply you are the best.
    Thank you

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před 2 měsíci

    አንድነት በማጣታችን ነው ማንም እየፈነጨብን ያለው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 měsíci

    Thank you Ato Chalachew. Messay deserves all our appreciation.God bless you both.

  • @gashaw278
    @gashaw278 Před 2 měsíci +1

    መሳይ እናመሰግንሀለን

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    በመላው አአለም የምንኑር አማራ ግዴታችን ነውውው ለምን አማራ መሬቱንን ለጅብ እየሰጠጠጠ ተፈናቃይ አይሆንምም እያዳዳችንንን አማራ ግዴታታታ ነውናናና

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 Před 2 měsíci +1

    እንተላለቃታለን እንጅ ወልቃይት ጠገሌ ጠለምት ለአውሬው ወያኔ አሳልፈን አንሰጥም ታጥቀን እየጠበቅን ነው ከባለፈው ጦርነት የተረፈውን አስገበተዋል ፍፃሜው ይደመደማል የወያኔ

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Před 2 měsíci

    ጀግኖች በርቱ

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m Před 2 měsíci

    ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪

  • @genetgenet8172
    @genetgenet8172 Před 2 měsíci

    ድል ለትገፋው የአማራ ህዝብ

  • @alexet12
    @alexet12 Před 2 měsíci +6

    እምብኝ ለባርነት 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před 2 měsíci

    አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ሞት ባርነት ድህነት ውርደት ነው

  • @alembiho6861
    @alembiho6861 Před 2 měsíci +2

    🍎መሳያችን #1🍎

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 Před 2 měsíci

    ❤ Great work Mesay. Thanks.

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    ትክክክል የኔ ወንድምምምም በኢትዬፕያነት ይኖራል ግን የሚበጠብጥ አይኖርምምምም

  • @azebg328
    @azebg328 Před 2 měsíci +2

    ምነዉ ቀዳማዊት እመቤት ብለህ አት ጥራት ይህችን ምናምንቴ ዘር የሌላት ክፉሴት

  • @user-cg8ij1dq8x
    @user-cg8ij1dq8x Před 2 měsíci

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የውሃ ልክ የሆ ጋዜጠኛ ነው አለማድነቅ አይቻልም❤💪🏿

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před 2 měsíci +1

    ወልቃይትን ለብቻው ክልል ካደረጉ በኋላ የአማራውን ሕዝብ ለመምታት ነው ራያ ለትግሬ ወያኔ መፈንጫ እና ጎጆ መውጫ አይሆንም ድል ለአማራ ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው የህልውና ታጋይ ነው

    • @Odd375
      @Odd375 Před 2 měsíci

      አንተ ሻቢያ እዚሕ ደግሞ መጣሕ?

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před 2 měsíci

    የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 2 měsíci

    የአማራ አመራሮች በአማራ ደም ቀለዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @seidali3739
    @seidali3739 Před 2 měsíci

    1)ላም ገዝቼ ጥገት እጠጣ ብዬ ወተት ማለቢያው ጠፍቶ አዝኛለሁ በምን አልባታለሁ። 2)ሆድህ ከቻለልህ የቀን አተላ መጣልህ። 3)አገር ዳቦ አይደለች ቆርስን አንበላት ምን አለ አንድ ሆነን ብናበለፅጋት።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 2 měsíci +1

    በረከት ሲሞን አሁንም አርፎ አይቀመጥም ወይ? ግን እነዚህ ብአዴን ኢህዲን የሚባሉት ምን አይነት ፍጡሮች ናቸው።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před 2 měsíci +1

    ምን መንግሥት አለና ነው ይለቁን ከብልግና ፓርቲ ጋር ይፈቱ ከፉኖጋር አብረው ይስሩ አይሞዳሞዱ በድኑ በአዴን ከለ አደለም መሬቱን ሚስቶቻ ቸውን ይሰጡታል ለአባገነኑ አቢይ የጭን ገረድ ለማድረግ

  • @TeferiAyalew
    @TeferiAyalew Před 2 měsíci +1

    ድሮ የዚያ ሰይጣን ሰው የጭን ገረድ በነበረችበት ወቅት ወልቃይት የምድር ሲእል ሆኖ ህዝቡ በዓለም ዙርያ እንደ ጨው ሲበተን ዘሩ ሲጠፋ ጀኖሳይድ ሲፈፀም በቅንጦት ስታብድ የነበረች እብድ ምንአገባት ። የዘረፈችውን ባለችበት ሆና ትብላ ።እርግጠኛ ነኝ አትሞክረውም ።

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 Před 2 měsíci

    ተላላኪዎችን መጀመራ ክወልቃይት ውስጥ ማጥፋት ነው

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 Před 2 měsíci

    ለአማራ ህዝብ ከወልቃይት እስከ ሸዋ የቀረበለት ነጻነት ወይስ ባርነት ??? የሚል ምርጫ ብቻ ነው። 🤔

  • @ermiasfekadu450
    @ermiasfekadu450 Před 2 měsíci +2

    TPLF ማን የማንን መሬት ወሮ መኖር ነው እእእ እንጂሁም ቁጥራቹ አንሷል ካለፈው ተማሩ አለበለዚያ ከምድረ ገፅ ትጠፋላችሁ

  • @user-bn1eg2iy7e
    @user-bn1eg2iy7e Před 2 měsíci +1

    ብዙ መሠዋትነት የተከፈለበት አሁንም እየተከፈለበት ነው ይከፈልበታል እንጅ አይሥዷትም አዜብን ጭምር ትሸኝበታለች እሥከመጨረሻው ብታርፍ ይሻላል

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 Před 2 měsíci

    ድምፅ ጥራት ይጎድለዋል

  • @tesfayeersado9175
    @tesfayeersado9175 Před 2 měsíci +1

    መጀመሪያ ለምን በልቶ ለማደር አይጥሩም ህዝቡ በጠኔ እያለቀ አገር ለመሆን መቃዠት ምን ይባላል?

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 2 měsíci

    አነዚህ ወንጀል ለመፈፀም ወደወልቃይት የሚገባ ሰድ ባደደባባይ ይረሸንን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 2 měsíci

    ከአሁን ቦሀላ ትግሬዎቹ አማራን ከወጉ አማራ መሬት ላይ ትግሬ አይኖርም 💪💪💪

  • @zareyotor7684
    @zareyotor7684 Před 2 měsíci

    ወንድማችን መሳይ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ያቀረብከው። መሀል ሰፋሪነት እጅግ አደገኛ ነው። የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም። ከወለፈንዲው እና ከሀዲው ብልጽግና መንግሥት ማመን አደገኛ ነው። ብልጽግና ያመነን እና ተስፋ ማድረግ አደገኛ ነው። የወልቃይት አስተዳደር እና ደመቀ የበለጠ ትስስር መፍጠር ያለበት ከፋኖዎች ጋር ነው። የበሻሻውን አፈ ቅቤ ማመን ቀብሮ ብቻ ነው። የብልፅግናን ስረዓት እስከመጪው እስካልተወገደ እና እንዳይመለስ መቅበር ነው።
    የኦሮሙማው ተስፋፊ ሰው በላ ስረዓት እስካልተወገደ እና እከመጨረሻው መቅረብ ነው። ማይካድራ ላይ የተጨፈጨፉ እና የዘር ማጥፋት በአማራዎችን ላይ የፈፀሙትን አንረሳም እንፋረዳቸዋለን።

  • @meresameresa6724
    @meresameresa6724 Před 2 měsíci

    ባንድም በሌላም ለአማራ ህዝብ ለምታደርገዉ ትግል ከልብ ላመሰግንህ እወዳለህ። መሳይ! ከኔ አብነት ልሰጥህ የምፈልገዉ ካሁን በሃላ ወያኔ እንካን ሊያስተዳድረኝ በሚድያ እንኳን ሲጠራ እንደ እሳት ነዉ የሚያቃጥለኝ የኔ ብቻ አደለም የሁሉም የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ስሜት ነዉ። ስለዚ 100% ህወሀት ወልቃይት እንኳን ባካል በህልሙ አይረግጣትም።

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl Před 2 měsíci +1

    መሳይ
    እኔ ምለው ለምን' ህውሀት" በኤርትራ ተወሰደብኝ የሚለውን ቦታ ለማስመለስ አይሞክርም ???? ከአማራ ምድር ያዉም ፍታዊ ያልሆነ ጥያቄ ......ለነገሩ እፍረት የለም ....

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 Před 2 měsíci

      ልኩን. ያቃላ. ቀምሶ. ይመለሳል 😂😂😂😂 ሻቢያኮነው ሆሆ

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před 2 měsíci +2

    የአማራ ህዝብ መገንዘብ ያለበት ቁልፍ ነገር በወያኔ ዳግመኛ እየተወረሩ ያሉ የአማራ ግዛቶች የሚወረሩት በብልጽግና ድጋፍና በብአዴን ስምምነት መሆኑን ነው፣ እናም የአማራ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት የኔ የሚለውና ህግ የሚያስከብርለት መንግሥት ብሎም ከወረራ የሚከላከልለት የራሱ አስተዳዳሪ የሌለው የተከዳ ህዝብ መሆኑን ተረድቶ ህጋዊ መብቱን ለማስከበር መከፈል የሚገባውን መስዋእትነት ሁሉ ከፍሎ መብቱን ለማስከበር ራሱን ማዘጋጀት ይኖርበታል።

  • @GggDjd-to9op
    @GggDjd-to9op Před 2 měsíci

    ወልቃይት ጠገዴ ሰሜን አርማጭሆ ሰውም ጎንደሬ መሬቱም የአማራ ነው አለቀ።

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Před 2 měsíci

    በዚህ ሰዓት ለሀገር መከታ ሆኖ ህዝብን አስተባብሮ አለኝታ ሊሆን የሚችል ሃይል
    1) የብርሀኑ ጁላ ሠራዊት ወይንስ
    2)የአማራ ፋኖ ሠራዊት

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před 2 měsíci

    አቶ ቻላቸው በወሬ ሳይሆን በተግባር ተደራጅቶ ታጥቆ መጠበቅ እንጂ በመግለጫ ጋጋታ የሚቀየር ነገር የለም።

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před 2 měsíci

    እውነትም ስካር!!! ትክክለኛ ቃል ነው፣ ይገንጠሉና ይሞክሩት!!! እንኳንስ ለትግራይ ለኤርትራም አልበጀም፣ መካሪ ከሌላቸው ይሞክሩት፣ ለኛ ግልግል ነው፣ ባቄላ ቀረ ፈስ ቀለለ ነው ነገሩ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 měsíci

    God save Wolkaites

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y Před 2 měsíci

    ወልቃይትን መመኝት ይችላል ማግኘት ከባድ ነው