የመኖር ተስፋ የነበረውን ልጅ በማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ አጣነው፤ ሄለን ሾው / HELEN SHOW

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 197

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 2 lety +35

    ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
    12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ዮሐንስ 3 (John)
    36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @user-gm6pz7ri5p
    @user-gm6pz7ri5p Před 2 lety +21

    የገጠር ልጅ ከትምህርት ቤት መልስ ወላጅ በማገዝ ይወጠራል ሌላ ነገር ለማሰብ ጊዜም የለውም እንደኔ ለልጆቻችን የቤት ስራ እንስጣቸው እኔ ብቻ ወይም ሰራተኛ ብቻ አንበል የሆነ ሀላፊነት እንስጣቸው፡ቢዚ ያረጋቸዋል ምግብ ይበላሻል፡እቃ ይሰበራል፡እጃቸው ይበላሻል የሚለው አስተሳሰብ ልጆቻችን ሶሻል ሚድያ እየሰረቀብን ነው፡ሄሉዬ አድናቂሽ ነኝ በርቺ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +50

    አቤት እግዚቤሔር አምላኩ የሆነ ሰው እንዴት ብርቱ ነው የጀሽዋ ቤተሰቦች አንደዚ ስላየናቸው ጌታ ይመስገን🙏❤️❤️

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +18

    እግዚሆ አምላኬ ሆይ😔😔እግዚአብሔር ያፅናናቹ በጣም ያሳዝናል 😔ሴጣን በቀልድ በጨዋታ እያስመሰለ ትውልዱን ያታልለዋል😔😔😔

  • @Bellayerose
    @Bellayerose Před 2 lety +11

    እነዚህ ወላጆች የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል። ጌታ የፈቀደውን አድርጓል። መፅናናት ይሁንላቸው። የተቀሩትን ልጆቻቸውን ይባርክላቸው 🙏

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 2 lety +23

    እይዙዋችሁ መቼም ወጥታችሁ ለሌላው ትምህርት ለመሆን እግዚሐብሄር አምላክ ጉልበት ስለስጣችሁ እግዚሐብሄር ይመስገን እኔም በእምነቴ በጣም እየፀለይኩ ነበር ግን እግዚሐብሄር ሁን ያለው ነው የሆንው እርሱ አዋቂ ነው እና መጠንቀቅ አለብን ሁሉም ወላጅች🙏🏾

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 2 lety +6

    ሄለንዬ ድጋሚ ልጅ ሆንሽ ምንድን ነው ምክንያቱ ? ሁሌም ቆንጆ ነሽ .

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 lety +4

    ፀልዬ የሚል መልእክት ከወገኖች እንዳየሁ እኔም በጌታ ፊት ሆንኩ ጌታን ትችላለህ አባ ብዬ ለመንአኩት ።ህይወቱ ማለፍን ስሠማ በጣም ልቤ አዘነ😰 ጌታንም ለምን አልኩት እሱ ግን ዘማሪው እንዳለው ሉአላዊ ነው። እናንተን ግን ጌታ አሁንም ያፅናናችሁ እሱ ወደተሻለው ሄድዋል።

  • @user-zg3qq8bv2z
    @user-zg3qq8bv2z Před 2 lety +23

    ሚገርም ነው እኔ የተለየሁ ነኝ ብዬ አደለም ግን እኔ ወንድ ልጄን 16 አመት ላይ ነው ስልክ የገዛሁት እና እሱን ስላየች ሴትዋም ልጄ አሁን 11 አመት ናት እና 5 አመት ሲሞላኝ ነው አይደል ስልክ ምይዘው ስትለኝ አዎ ምንም አዲስነገር የለም ስላት ሀሀ just make sure ስትለኝ ተደብቄ ነው ምስቀው እና ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይባርክልን ብቻ

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 2 lety +8

      እንዳልሽው እግዚአብሔር ልቦናቸውን እንዲባርክ መፀለይ ነው እንጂ ምንም ብታደርጊ ከዚ ማምለጥ አይቻልም:: አንቺ ልጅሽን ስልክ እንዳይኖረው ብታደርጊ የወላጅ ቁጥጥር ከሌ ላቸው የክፍል ጓደኞቹ ይሰማዋል ::ትምህርት ቤት ልጆቹ ይነ ጋገራሉ አንዱ ያየውን ለሌላው ያስተምራል:: እንደሰማሽው ይሄ ራስን አፍኖ ብላካውት የማድረግ ቻሌንጅ የዛሬ 50-60 አመት ሶሻል ሚድያ ባልነበረበት ግዜ ሁሉ የነበረና ልጆች አንዱ ለሌላው እያሳየ የሚሞክሩት ነገር ነው

    • @user-zg3qq8bv2z
      @user-zg3qq8bv2z Před 2 lety +2

      @@Tg-oh5nx በጣም እህቴ ልጅ ሲያድግ ደረሰልኝ ብለው ነበር ቤተሰቦቻችን ሚደሰቱት እዚህ ደሞ እደገት ሲጨምሩ እኛ በጭንቀት መኖር እኮነው የያዝነው እውነት እንደው ፈጣሪ ክፉደጉን እስኪያውቁ በቅፉ ያቆይልን ህፃንነታቸው እኮ አለም ነው እውነት አላውቅም ምን እንደምል አሁንም ፈጥሪ ከክፉ እይታ ይሰውልን.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +13

    ሄልዬ ተባረኪ የጆሹዋ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናናቹ በወቅቱ የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ሁሉም ልጆቹ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ የማንቂያ ደውል ነው

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před 2 lety +20

    ጆሽዬ በአባትህ እቅፍ እዳለህ አምናለው ለብዙዎች ደግሞ ትምህርት ሰተህ ያለፍክ የልጅ አዋቂ ነበርክ መፅናናት ለመላ ቤተሰቡ ይሁን

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di Před 2 lety +1

      ግን ምንም አልገባኝም ወላጆቹን ተከታተልኩ ግን በምን ነው የሞተው?

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 Před 2 lety

      @@lulu-ld1di ቲክቶክ የሚባለው አፕልኬሽን ላይ አንድ ፋሽን መቶ ነበር። ትንፋሽ ሳይተነፍሱ መቆየት አንዳንዶች ውሀ ውስጥ እነ ጆሹዋ ደሞ በገመድ አንገቱን አንቆ ሳይተነፍስ መቆየት ፈልጎ ነበር ግን ያው በዛው

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 Před 2 lety +5

    ወደ ተሻለ ነው የሄደውወደ አባቱና ወደ አምላኩ እናቱና አባቱ እግዚያቤር ያፅናቹ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ወገኖቼ 🥲🥲ጆችሼ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::🙏🏽

  • @mahletworku6847
    @mahletworku6847 Před 2 lety +6

    As mother of 3 I really feel your pain. May God comfort and give you strength to be strong for your remaining kids.
    Thank you for sharing your experiences.

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Před 2 lety +16

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ያፅናቹ የቀሩትን ይባርክላቹ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 2 lety +18

    Wow within blink of eyes things completely changed . እግዚአብሔር አምላክ ብርታቶን ይስጣቾ 🙏🏽 የጃሻዬን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖርልን ::

  • @mimia6063
    @mimia6063 Před 2 lety +12

    ኡፍፍፍፍ የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው🙏 መቼም እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥ አይደል የሚባለው ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር በርታቱን ይስጣችሁ ሐይልየ። ልብ ይነካል ይህን ተቁአቁማችሁ አዌርነስ መፍጠራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 2 lety +3

    በጣም ጥሩ አደረጋችሁ ሀዘናችሁም ይከፈልላችኋል ።
    እግዚአብሔር ያጽናችሁ የሞተውንም ነፍስ ይማር ።።

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 2 lety +3

    እኔ ስለዚህ ቤተሰብ ሳስብ ሁሌ እንዴት ሆነው ይሆን ብዬ አስብ ነበር እንኳንም እግዚያብሄር አፅናናችሁ እውነት ነው እግዚያብሄር ሉዋላዊ ነው ለምን አይባልም በርቱ አይዟችሁ በርቱ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ በጣም ጠካራ ቤተሰብ ናችሁ፡ በዚህ አይነት ሁኔታ ሆኖ ለሌሎች ማሰብ በጣም መባረክ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽
    Thank you Helen

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 2 lety +10

    Am so sorry for your loss May God comfort your heart. Thank you so much for letting us know and bringing awareness, many of us were not aware of all of these challenges that are dangerous to all.

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው!!ሁሌም በሰራው ልክ ነው እግዚአብሔር!!ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭🙏በጣም ያስዝናል ግን 😭😭

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 Před 2 lety +3

    በጣም ከባድ ነው እንደገና እንደአዲስ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 Před 2 lety +14

    በሶሻል ሚዲያ የተጠቁ ከዛ ነገር ውስጥ መውጣት ያልቻሉና እምቢ ላሉ ምን መፍትሄ አለ ? እኔ አሁን የ16 ዓመት ጎረምሳ ልጅ አለኝ 24 ሰዓት ሙሉ ዝም ብለው ካልተናገርኩት ማቆማያ የለውም ት/ቤት ብዙውን ግዜ አይሄድም ሙባይሉን ከከለከልኩት የቤቱን ዕቃ በሙሉ መወርወርና መስበር ነው ሥራው እኔንም ሊመታኝ ይቃጣዋል በቃ ባጠቃላይ ሶሻል ሚዲያ አስክሮታል በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ዓነት ምክር ሊያገኝ ይችላል እባካቹ እርዱኝ መፍትሄዉን

    • @selamawitgetachew3274
      @selamawitgetachew3274 Před 2 lety +1

      የኔ እመቤት በደክተርሽ በኩል የልጆች ሲኮሎግ እንድትልኩሽ አድርጊ በቶሎ

    • @yeabsira4357
      @yeabsira4357 Před 2 lety

      @@selamawitgetachew3274፡-አመሰግናለው የኔ እህት ስለምክርሽ ልክ ነሽ የእኔ እህት ሲኮሎጎች ጋር በጣም ይሄድ ነበር ትምርቱ ላይ ፎከስ ስለማያደርግ ብለው እኔም ችግሩን ብነግራቸው ሊገባቸው አልቺለም መዳኒት ይውሰድ ብቻ ነው የሚሉት እና ኦኬ እስኪ እንጀምረው ብለን ሲጀምር በቃ ምን ልበልሽ መዳኒቱ አልተስማማውም ይኸው በቃ ግራ ገብቶኛል ምን እንደማደርግ ሚዲያ ልጆቻችንን ሰረቀብን በማልቀስ እይኔ ፈዘዘ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 2 lety +2

      በእምነትሽ ፀልይ ከእምነትሽ ቦታ ውሰጅው። ከባድ ነው በተለይ ውጭ አገር ፈጣሪ ይሁነን 🙏

    • @yeabsira4357
      @yeabsira4357 Před 2 lety +1

      @@selamtube3774፡- እሺ የኔ እህት አመሰግናለው እፀልያለው

    • @galaxyyppp287
      @galaxyyppp287 Před 2 lety +3

      ዱአ አረጊለት እህቴ የሀ ሚድያ ያመጣው ጉድ አስቸገሪነው ልሽን ኡነት ከባድነው በቻለሽው አቅም በፀባይ መምከር ይሻላን በልህ አስቸጋሪ ነው ኡነት ሳስብው ባችቦታ ይከብዳን አሎህ ትግስቱን ይስጥሽ ልጅሽነም አሎህ ይመለስው

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Před 2 lety +1

    ሄሉ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ፕሮግራምሽ ሁሌም ያስተምረኛል ድንግል ትባርክሽ ስለ ትምህርቱ አመሰግናለው👏👏👏😘😘😘

  • @tersiteshebeshi6158
    @tersiteshebeshi6158 Před 2 lety

    እናመሰግናለን። ይህ ትውልድን የሚቀርጽ ትምህርት ስለሆነ አገልግሎትሽ ይስፋልሽ።

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +1

    በስማም እንዴት ያስፈራል በጌታ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 Před 2 lety +5

    እህቶቼ ገንዘብ ይቅርብን ምቾትም ይቅር ልጆቻችሁን ይዛችሁ አገራችሁ ግቡ።ያደረኩትን ነው የምነግራችሁ አገራችን ቢያንስ ሰው ሆነው ያድጋሉ። ወላጅንም አላህንም ያከብራሉ።ውይይይ አላህ ይድረስላችሁ ።እናንተን አላህ ያጽናችሁ።

    • @munasurur3931
      @munasurur3931 Před 2 lety

      ስው ውዶ አይድልም ያሚልክው

  • @romantefera7307
    @romantefera7307 Před 2 lety +1

    ሄለን ጥሩ ርእስ ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን! እባክሽ ልጅሽን ለመቆጣጠር የተጠቀምሽውን አፕ አካፍይኝና እኔም ለልጆቼ ልጠቀምበት::

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před 2 lety +1

    እኔ እናንተን ማየት በጣም ከበደኝ እናንተን ጌታ ጨርሶ ያፅናናችሁ

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 Před 2 lety +4

    ሃልዬና ፋሲክ ጌታ ይባርካችሁ ቁስላችሁን ይፈውስ

  • @tizitapusch9780
    @tizitapusch9780 Před 2 lety +2

    So sorry for your loss. I can’t even begin to imagine what you are going through, especially the mom finding your son like that. Thank you so much for sharing with us Josh’s story. I know it’s hard having to tell and relive those shocking moments. You are wonderful parents. He would be proud of you. Keep the work that you’re doing. Josh is now an angel and is watching over you and his siblings. May the Lord give you the peace that surpasses every understanding. ❤️

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +1

    ለመጣብን መከራ ሁሉ እየየ በማለት ፋንታ ለበጎ ነው ብሎ መቀበልን ያስተማረ ቤተሰብ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን እርሱ ሉአላዊይ ነው 🙏🙏🙏

  • @sebledaniel4637
    @sebledaniel4637 Před 2 lety +4

    This was so helpful. Thank you, Helen!

  • @meazaayalew6598
    @meazaayalew6598 Před rokem

    በእውነት መፅናናቱን ይስጣችሁ!ፈጣሪ ይጠብቅ እንጂ ከባድ ነው።

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 2 lety

    የጆሽዋ ቤተሰብ ደግሜ ስላየሀችሁ ጌታን አክብራለሁ .ጆስ ከሚወደዉ ጌታው ጋር ነው ማማ አይዞሽ በርቺ መኖር አለብሽ ቤሉት ልጆች ተፅናኚ የጆስ አባት አይዞህ በርታ ጌታ ከናንተ ጋር የሁን በርቱ

  • @senaitzewdiewerkie
    @senaitzewdiewerkie Před 2 lety +1

    እባካቹ በልጁቻችን ላይ በጣም መስራት አለብን: 4 ነገሮች ልጅቻችን ማውቅ መሆን አለበት እነሱም እምነት(ሀይማኖት):ትምህርት: እስፕርት: አርት(ሙዚቃ : የሙዚቃ መሳርያ: ስእል...) ይህንን በልጅቻን እና በራሱችን: እንዲሆም ልጅ ያለን በልጅቻችን ቁጥር ልክ ኢትዮጵያ ልጅ ማሳደግ ልጅ የሊለን ደግሞ አንድ ልጅ ማሳድግ:: አቧካዷ ለመብላት የአምስት ዓመት እድሜ ይፈልጋል: ሀገር ለመገንባት ልጅ ማሳደግ ይፈልጋል:: የሚገርመው በጣም ቀላል ነው!!! ግዜን አግባብ ላልሆን አለማሳለፍ: ግዜው ደግሟ አሆን ነው🌸💕💕💕💕💕

  • @tsigeabbera4603
    @tsigeabbera4603 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጣችሁን እናመሰናለን

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 2 lety +2

    Was very sad news 😢 😞 😔 💔 God is good all the time to u and u r family's 🙏 ❤ 😢

  • @eyrusalemjohnson4614
    @eyrusalemjohnson4614 Před 2 lety +3

    May almighty God give you strength 🙏🏾

  • @soliyana4215
    @soliyana4215 Před 2 lety +3

    ጌታ ያበርታቹ ጆዬን እግዚአብሔር ከጉኑ ያስቀምጠው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ያሉትን ይባርክላችሁ ሁላችንም አዝነናል እግዚአብሄር ያፅናችሁ !!!

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 Před rokem

    Thank you Sari for sharing your experience and knowledge with us 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 2 lety +1

    በጃሽዋ መሞት ልጅ ሑሉ ነው ያዘነው ትልቅ ስውንማ ተይው በጣም ነው ያዘነው በጣም ቤተስቡ ብቻ ሳይሖን የስማው ሕዝብ በሙሉ ነው ያዘነው የተነጋገሩበት በተለይ በዜናማ ሲስራጭ በጣም ነው ያስደነገጠን ጃሽዋ መቸም አይረሳም እኛ እንዲሕ ያዘንን ቤተስቡ እንዴት እንደሚሖን እናትና አባቱ ወንድሞቹ እናት ትችላለች አባትየው ግን በጣም ነው ውስጡ የትነካው እግዚአብሔር ይርዳቸው ማውራት እንኳን እይችልም ላባትየው የተለየ ምክር የሚስጥበት ቢኖር ውስዱት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቸው

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před 2 lety +5

    May God bless your hearts 💕

  • @addisabinet3463
    @addisabinet3463 Před 2 lety +1

    I am so so sorry for your lose. Thank you for teaching us from your lose. Let God give you strengt. I am so sorry again.

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጽናቱን ይስጣችሁ እሱ በማጣታችሁ እናንተ ብትጎዱም እሱ ለብዙ ልጆች መዳን ምክንያት ሆኖአል እናንተም እጅግ የምትመሰገኑ ወላጆች ናችሁ ሀዘናችሁን ውጣችሁ ሁላችንም እንድንነቃ አድርጋችሁናል የብዞዎቻችንን ልጆች ታድጋችሁዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብርታቱን ያድላችሁ ቀሪዎቹን ባርኮ ያሳድግላችሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety

    ውብ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ በሰው ሀገር ሀዘን ከባድ ነው የቀሩትን ልጆች እንዳይጎዱባችሁ ስትሉ መጠንከር ነው እነሱን ይባርክላችሁ እኔም 14 አመት ልጅ አለችኝ አስቸግራኛለች

  • @tigraytiktok2481
    @tigraytiktok2481 Před 2 lety +1

    I feel sorry for the family.
    Thank you Heleney for having teaching show .

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 2 lety +1

    Helen thank u 💓 God bless you 🙏 ❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መፀናናት ያድርግላችሁ

  • @zelalemzhemaneh9104
    @zelalemzhemaneh9104 Před 2 lety

    በጣም ልክ ነው ያረጉት ልጃቸው በህይወትና ሞት ሆኖ ወጥቶ መናገር ቢከባድም እነሱ ግን አድርገውታል እግዚኣብሔር ልጆቻቸውን ይባርክ የጆሽ ነብስ በሰላም ትረፍ ልጆቻችንን እንከታተል እባካችሁ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 2 lety

    ሔለን በርቺ ለብዙ ወላጅ አስተማሪ የሆነ ቪዲዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጠይበት

  • @Amanuye1211
    @Amanuye1211 Před 2 lety +2

    Rest In Peace little angle goshu so proud of you gosh family be strong ❤️❤️❤️

  • @issactecle5750
    @issactecle5750 Před 2 lety +1

    እግዝኣብሄር ጽንዓት ይሃብኩም ብጣዕሚ እዩ ዘሔዝን።

  • @mimimark7253
    @mimimark7253 Před 2 lety +1

    Helu may Almighty God bless you and your family.This is so use full.

  • @helengebray9793
    @helengebray9793 Před 2 lety

    I’m sorry for your lost ….May God be with you and Thank you so much

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co Před 2 lety +1

    ነፍስ ይማር የኔ ማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 2 lety +3

    ተባረኩ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!

  • @Ryuku692
    @Ryuku692 Před 2 lety

    Thank you Helen. Informative show

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 2 lety

    እግዜአብሄር ያፅናችሁ ጌታ የፈቀደውን አድርጓል።

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Před 2 lety +1

    Weyyy gud Igzabher yatsnachu betammmm azenkug
    Thank you very much for sharing🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 Před 2 lety +1

    I am so sorry for you loss!

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome Před 2 lety +2

    Sariye thank you for sharing your advise and experience. I always enjoy your CZcams videos and learn a lot from it. Berchi ❤️

    • @enatleenat7764
      @enatleenat7764 Před 2 lety +2

      Ethiopiaye thank you 🙏 ጠፋሽ እኮ

    • @Lovelyathome
      @Lovelyathome Před 2 lety +2

      @@enatleenat7764 I know Sariye. I am coming soon ❤️

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሽሽጊያ ነው ስለተፅናናቹ ደስ ብሎኛል አሁንም ጌታ ያበርታቹ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Před 2 lety +3

    God’s bless your family

  • @ruthgolija7688
    @ruthgolija7688 Před 2 lety +2

    God bless your family ❤️

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 2 lety

    Thank you sooo much dear Helen. 💐🍀💕🌻💕🌼💐

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 Před 2 lety +1

    መፅናናትን አሏህ ይሰጣችሁ

  • @koniaynalem8303
    @koniaynalem8303 Před 2 lety

    So painful እግዚአብሄር ያጽናናችሁ እሱንም በፈጣሪ እቅፍ ያኑረው

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 2 lety +2

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ . በእርግጥ ይሄንን ልጅ ማዳን ይቻል ነበር ? ፈቃዱ የእግዚአብሔር ነው .

  • @yonman9437
    @yonman9437 Před 2 lety +3

    ልጁ ያለ እድሜውና አቅሙ ነገሮችን የመሞከር ጀብደኝነቱ ከወላጅ ቁጥጥር እጦት ጋር ተዳምሮ ለሞት አብቅቶታል። ወላጅ ልጆቹ የሚጠቀሙትን ማህበራዊ ሚዲያ የሚያዩትን ነገር ባግባቡ መቆጣጠርና ፈር ማስያዝ ይኖርበታል።ቢያንስ በደንብ እስኪበስሉና ማመዛዘን እስኪችሉ ድረስ ማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም ባይጀምሩ ጥሩ ነው። በርግጥ የ12 አመት ልጅ ይህንን ለማመዛዘን አያንስም ነበረ ግን አጉል outsmart ነኝ ብሎ ማሰቡ ህይወቱን አሳጣው ለወላጅ ግን ከልብ የማይጠፋ ሀዘን ሆነ ነፍስ ይማር በድጋሚ።

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል አላህ ያጽናችሁ ከማለት ውጭ ምን ይባላል
    ለምክራችሁ በጣም እናመሰግናችኋለሁ

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 2 lety

    በጣም ይቆጫል
    እግዚአብሔር ያጽናናቺሁ

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 Před 2 lety

    እ/ር ፅናቱን ይስጣቹ ያበርታቹ የቀሩትን ክፉ አይንካባቹ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 2 lety +1

    ሄለን እናመሰግናለን በርቺ

  • @sarag6740
    @sarag6740 Před 2 lety

    So sad omG God is able to restore everything Ayzwachu.. Egzabhere awaki new

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 Před 2 lety

    God RIP your boy's soul ! God give mercy for all family! Really it hurts much loosing such kind of boy.

  • @meseretbirhane402
    @meseretbirhane402 Před 2 lety

    Thank you 😊 💓 so much helenyy I proud of you 👏 🥰 8

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 Před 2 lety +4

    እንደመልክሽ ዝግጅትሽም ቆንጆ ነው ተባረኪ

  • @mohammedhussien3672
    @mohammedhussien3672 Před 2 lety +1

    Allah yasnachu helen betam enamesegnalen
    Sle scholarship program sreln please 🙏🙏

  • @rechabteklegaming2355
    @rechabteklegaming2355 Před 2 lety +2

    ኣሁንም እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣቹ::

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ በብርታቱ ይሙላቹ

  • @Eftahz
    @Eftahz Před 2 lety +1

    Tiru mikir newu heluye God bless you

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፅናቱን ያብዛላችሁ

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm4984 Před 2 lety

    Thank u so much for sharing.

  • @sisaygebre6073
    @sisaygebre6073 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ. I am so sad.

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 Před 2 lety +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ ክስተቱ በጣም ያማል ነብስ ይማር 😔😔😥

  • @eh9850
    @eh9850 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ያፅናችሁ.

  • @lulu-ld1di
    @lulu-ld1di Před 2 lety +2

    እፋፍፍፍ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ጥሩ ነገረም እንዳለው መጥፎም አለው ህፃኑ ልጂ ባጭር ቀረ😥😥😥

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Před 2 lety

    Thank you Helene

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před 2 lety +1

    Very informative and I learn a lot

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 Před 2 lety

    Thanku Heleniye u r best of best

  • @sara-ll7cb
    @sara-ll7cb Před 2 lety +1

    እኔም ልጆቼ ወንዶች ናቸው ማየት አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +1

    Helen i love your hair look beautiful 🙌

  • @zelykbede3032
    @zelykbede3032 Před 2 lety

    ተወዳጅ ፕሮግራም ነገር ግን እንጊሊዝኛ ስጥጠቀሚ ሰብታይትል ጠተቀሚ Please because ለኢትዮጵያውያን ነው ምታቀርቢው so ሁሉም ላያውቅ ይችላል

  • @blackdiamond4158
    @blackdiamond4158 Před 2 lety

    ፋሲካየ እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @yasinhassen8190
    @yasinhassen8190 Před 2 lety

    አብሽሩ አላህ ያፅናናቹ ሌሎች ልጆችንም ይተካላቹ

  • @baniget7068
    @baniget7068 Před 2 lety

    ጌታ ያጽናችሁ!!!