🛑ከንስሃ በኋላ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | After Confession-Deacon Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2021
  • #subscribe #like #henokhaile #abagebrekidan #ሄኖክኃይሌ
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021
  • Zábava

Komentáře • 99

  • @sabapetros9295
    @sabapetros9295 Před 10 měsíci +1

    ዲያቆነ ትምህርትዋን የተለያዩ ሃይማኖት ያላቸዉ ሰዋች ሊሰሙት እንደሚችል ....
    ሁሉም እኔ ትክክል ነኝ ባይል ምክንያቱም ሁሉን አዋቂ እሱ ስለሆነ
    እስከ ዛሬ ላዳመጥኳት እግዘብሔር ይስጥልኝ /ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +25

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ሊቁ!!!
    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 3 lety +6

    ቃልሂወት ያሰማልን 🙏ቅዱስ ባስሊዮስ የሴቴይቱን አትያት የደመሰሰ የኔን አቴያዋን ባሪያህንም ሀጢያት ደምስስልኝ አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን 🙏ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv Před 3 lety +4

    በ እውነት ከሀጥያት ጋር ተቆራኝተ የምንኖር ከንቱ ነን። በእርሶ አንደበት ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመስገን ። ለእርሶም ቃለ ሒወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፡ በ እድሜ፡ በ ጤና፡ በ ፀጋ ያኑርልን። እኛንም ለ ንሰሀ ሒወት አብቅቶን እግዛብሔር የሚወደን ስው ለመሆን ያብቃን።

  • @ethio5740
    @ethio5740 Před 2 lety +1

    እንኳን እሳቸው ፈት አንተም ስትናገር ውስጤ ተጨነቀ ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃኝ

  • @mekdestsegaye9825
    @mekdestsegaye9825 Před 19 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን የ እግዚአብሔር ሰላም ለዘላለም እብሮክ ይሁን መምህራችን ብዙ መረዳት እያገኘን ነው በትምህርቶችክ ባንተ ላይ እድሮ ያስተማረን መንገድ የሚያሳየን ልውል እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🙏❤️😇

    • @user-li4oz5lf5c
      @user-li4oz5lf5c Před 2 lety

    • @dgomaaiyla9766
      @dgomaaiyla9766 Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙌🙌🙌

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን:: እኛም ተምረን ተጠቃሚ ያድርገን::

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 2 lety +1

    በእውነት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ድንቅ ነው ትምረቶችህን በጣም ለውጠውኛል በጣም የምወድህ መምህር ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před rokem

    Ye amakachin simen ye taganehun buzu tamiraloo abachin izaberii xena Rajimii ideme hixachu qaliyootii asamale ye timituu Amen amen amen🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Před 8 měsíci

    ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛውድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወን ያሰማልን

  • @bezawitgirma9346
    @bezawitgirma9346 Před 3 lety +7

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር በሞገስ ዕድሜ ጤና ሠጥቶ በ ቤቱ ለ ዘላለም ያኑርልን መምህር!

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን የንሰሐ ኢድሜ ይስጠን
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 2 lety +1

    ዲቆን ፍትህ ለመስቀል አደባባይ ድምፀ ሁኑ እባካችሁ ስለ ማርያም😭😭⛪😭

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 2 lety +2

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 Před 3 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና እና በእድሜ ይጠብቅልን እኛንም ቃሉን ሰምተን እንድንፈፅም ይርዳን።

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @tamiratabebeetdev663
    @tamiratabebeetdev663 Před 2 lety +1

    ግሩም መምህር

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር።

  • @kebit4572
    @kebit4572 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋው ይብዛልህ🙏

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 Před 3 lety +1

    Aye Henokye sewedeh eko tebarklgn Titi negn hulem akebarih ehteh

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ እንዲህ የህይወት ምግብ የሚመግብ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ስላዘጋጀልን አምላካችንን እናመሠግናለን፡፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ፡፡

  • @alganesharaya1558
    @alganesharaya1558 Před 3 lety +1

    ቃል ሂወት የሰማልን እግዚኣብሔር

  • @netsanettesfay1323
    @netsanettesfay1323 Před 11 měsíci

    Kale hiwot yasemaln

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይወትያሠማልን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ferysalm613
    @ferysalm613 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለንስአ ያብቃኝ ።

  • @misxer21
    @misxer21 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋው ይብዛልህ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale.. hiwry..yasemaln...memhrachin..bedme..betena .ytebkln

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety

    አሜን ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @abebabekele157
    @abebabekele157 Před rokem

    የተዋህዶ መመኪያችን

  • @Engdu-je3uh
    @Engdu-je3uh Před rokem

    Kehiwot yasemaln

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 Před 2 lety

    ቃለህወት ይስጥልን መምህር

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 3 lety

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 Před 2 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ ረቡኒ🙏

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 Před 2 lety

    አሜን ሁላችንንም ያኑረን

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 Před rokem

    ቃለ ለሂወት ያሰማልን ድምፅ ቀረፃው ቢስተካከል መልካም ነው

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety

    amen amen amen qale hiwot yasemalen memeher

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-fb4zh3ok9i
    @user-fb4zh3ok9i Před 3 lety

    Amen kalehiwot yasemaln egziabhier amlak xegawin yabzalih

  • @aminamaid8411
    @aminamaid8411 Před 2 lety

    amen.amen.amen.😍😍👏👏🙏🙏❤❤

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 Před 2 lety +1

    Kall hiwote tesmalen🙏🙏🙏🙏

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tarekk6930
    @tarekk6930 Před 2 lety

    Amen

  • @AbnetTesfaye
    @AbnetTesfaye Před 3 lety

    Amen Kale Hiwot yasemalen, beedme betsega yetebekilen!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety

    Amen all hiwot yase.alen lexicon phenom. Beta Drs Hemel temert new

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያስማል

  • @tilahunmekonnen2893
    @tilahunmekonnen2893 Před 2 lety

    kale hiwot yasemalin

  • @maramawitekwt6315
    @maramawitekwt6315 Před 2 lety

    B,ewntie,lewendmachen,lemkerieen,legesesesten,kalehywotien,yasemalen

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety

    Memhre kalehiwet yasemaln Egzabher ytebkln

  • @luhena1491
    @luhena1491 Před rokem

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @pommytibebe767
    @pommytibebe767 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ግን እኔ በጣም አዝኛለው:: ህይወቴን ላስተካክል በብዙ ፀሎት እና መማፀን ንስሀ አባት ለመያዝ ብሞክርም ከቤተ ክርስቲያናችን ውጪ ነው እንገናኝ የሚሉኝ ይሄ ደግሞ ልክ የሆነ አይመስለኝም ምንድነው ማድረግ ያለብኝ:: ከዚህ ቀደም ንስሀ ሰጥቼ አውቃለው ነገር ግን ይሄ አካሄድ ልክ ስላልሆነ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ?

  • @maramawitekwt6315
    @maramawitekwt6315 Před 2 lety

    y,egziyabhiren,kale,bsemahu,kutiree,nefise,fitume,lemelemech !!!

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 Před 2 lety

    God bless, teacher, I have let of quation I hope you are able to answer.

  • @user-ft7um7wy7x
    @user-ft7um7wy7x Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @tirsit4794
    @tirsit4794 Před 2 lety

    Memihir Anite beiwinet yekiristosin Kal kes bileh yemitazenib demena neh. Kale hiywet yasemalin.

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Před rokem

    ... 💚💛❤🙏

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 3 lety +1

    🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před 3 lety

    Memihire keayn yawtah weladitwa tiktlilh

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety

    መቸ ይሆ። የአለሙን 🌏☝️ ጌታ ፈጣሪን
    የሰማዩም የምድሩም የሰውም ጌታ ፈጣሪ
    ዓንድ ነው አይወለዲም አይወልድም ☝️
    መቼ ይሆን። ፈጣሪን ። የምናውቀው
    እስከመቼ ድረስ የጨለማ ንሮ

  • @tiztatameratetizta2738

    Kalehiye woten yasemalen

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety

    እስኪ ለጠይቃችሁ ማን ነው። ፈጣሪያትሁ
    እስኪ ልጠይቃችሁ ማን ነው ህይወት የሰጣችሁ እስኪ ልጠይቃችሁ ማን ነው
    ሀገር የሰጣችሁ እስኪ ልጠይቃችሁ ስትታመሙ ማን ነው የምያድናችሁ

    • @arganon
      @arganon  Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር

  • @binyamdesalegne1863
    @binyamdesalegne1863 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ግን በስንት ቀን ንስሐ እንቀበል

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 3 lety

    አባቶች በአሽሙር በዐውደ ምህረቱ ላይ ሆነው ግለሰብን ሲሰድቡስ ምን ይደረግ ይሆን? ይህንን እንደተግሳፅ ማየት ይከብዳል።

  • @mahletyitub
    @mahletyitub Před rokem

    በስደት ያለነውስ

  • @hirut9525
    @hirut9525 Před 2 lety

    Tadiya besidet yale sew kahn wedet yagegnal kene hatiyatu kememot be mobil nisiha megbat aychalm malet new memhrachin?

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 Před 3 lety

    🍁 hen 🧬 an 🐣

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 Před 3 lety

    Hen tedes Chik

  • @kidusyoseph3855
    @kidusyoseph3855 Před rokem

    1ኛ ቆሮንቶስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከእናንተ አንዱ ከባልንጀራው ጋር ሙግት ቢኖረው በቅዱሳን ፊት በመፋረድ ፋንታ በዓመፀኞች ፊት ሊፋረድ ይደፍራልን?
    ² ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን?
    ³ የትዳር ጉዳይ ይቅርና በመላእክት እንኳ እንድንፈርድ አታውቁምን?

  • @betelhm12eyoab85
    @betelhm12eyoab85 Před 3 lety

    ከዚህ በፊት ያለውን ክፍል ላኩልና ሊንኩን አስቀምጡልና

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 Před 3 lety

    Hen nets in a pen

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 Před 3 lety

    Peck penk pennek

  • @user-rz6oj4hj9p
    @user-rz6oj4hj9p Před 10 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን ፀጋዊ ያብዛልክ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ermiassewunet7240
    @ermiassewunet7240 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @henokmoges8293
    @henokmoges8293 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን