ቅውጥ ያለ የሰርግ ጭፈራና ጥፍር ቆረጣ ወሎ መሀል አምባ።/ሰርግ ጭፈራ/የገጠር ሰርግ/wello tube/seifu on ebs/Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 34

  • @hawawalayawa6267
    @hawawalayawa6267 Před 2 lety +5

    መሀል አምባየ ለጨዋታም አንደኛ ነን ያገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃች

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 Před 2 lety +3

    ⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።
    አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።
    እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"
    አሉት።
    ⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"
    እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት
    ⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።
    "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት
    ⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
    "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"
    አሉት።
    ⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
    "በአላህ ተወከል"አሉት
    ⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን
    እፈልጋለው" ሲላቸው?
    "ዚክር አብዛ" አሉት።
    ⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን
    እፈልጋለው?" ሲል
    "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።
    ⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው
    "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።
    ⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል
    "አንተም እነሱ የወደዱትን
    ውደድ" አሉት::
    ⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል
    "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም
    አለብህ" አሉት።
    ⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"
    ሲላቸውም
    "አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።
    ⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ
    እፈልጋለው" ሲል
    "ፀባይህን አሳምር" አሉት።
    ⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል
    "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።
    ⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው
    "ሀራም አትብላ" አሉት::
    ⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
    "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።
    ⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
    "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።
    ⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው
    "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት
    ⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    "ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።
    ⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ
    እፈልጋለው?" ሲል
    "ሰውን አትበድል" አሉት
    ⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"
    "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።
    〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
    "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።
    ⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል
    "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።
    ⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን
    እፈልጋለው?" ሲል
    "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
    ▬▬▬▬▬▬

  • @khalidalotaibi6024
    @khalidalotaibi6024 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ያገሬ ልጆች እህቴንም አየኋት

  • @zenazenat1049
    @zenazenat1049 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ

  • @hawaMohammed-mp5ym
    @hawaMohammed-mp5ym Před 3 měsíci

    አሊ ማርየ ሀቢቢ የኔ ወድም

  • @toybamohammed497
    @toybamohammed497 Před 2 lety +2

    የኔ ወድሞች አሏሀ ይጠብቃችሁ

  • @madinamohammed633
    @madinamohammed633 Před 2 lety +1

    መሻአላህሲያምርርርርር

  • @toybamohammed497
    @toybamohammed497 Před 2 lety +1

    ሙህየ ጀማል ሀቢቢ እኳን ለዚ አበቃህ

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 Před rokem +2

    🇬🇭❤🇬🇭❤🇬🇭

  • @habebaawol1560
    @habebaawol1560 Před 2 lety +2

    Mየ እኳን ለዚህ አበቃህ

  • @aishaseed6827
    @aishaseed6827 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @seidaddis6996
    @seidaddis6996 Před 2 lety

    Yelele new ❤❤

  • @tileta
    @tileta Před rokem

    ወይኔ ተዝታ ሠርጌን አሥተወሥኩ

  • @m..m.......112
    @m..m.......112 Před 2 lety

    ማሻህላህ

  • @seadas2859
    @seadas2859 Před 2 lety +1

    የማሜ ጀማል ሰርግ ግን የሴቶቹን ቁረጠው ወንድም ጥሩ አይደለም

  • @umuabduliemajeed795
    @umuabduliemajeed795 Před 2 lety

    እኳንደስአላችሁ መብሩክ

  • @emmyimmy1798
    @emmyimmy1798 Před 2 lety

    ማሻአላህ ሲያምሩ

  • @toyba9154
    @toyba9154 Před 2 lety +1

    ወድምየው እልፍ መብሩክ ስስቴ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zenazenat1049
    @zenazenat1049 Před 2 lety +1

    ሌላየም እንድ

  • @f.8096
    @f.8096 Před rokem

    መክያ ይመር የኔ ውድ ኢትዮ ገባችደ የኳተርሰርግ ጨርሳ

  • @zuzubinetmohammed9463
    @zuzubinetmohammed9463 Před 2 lety

    ትንሹዬ የማነዉ💖💖💖💖💖

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Před 2 lety

      የመሀመድ ጀማል ሰርግ ነው ዙዙየ

    • @zuzubinetmohammed9463
      @zuzubinetmohammed9463 Před 2 lety

      @@toybamohammed497 ትልቋዬ አላቀዉም ወላ ያዉ ወድሞቸን አየኋቸዉጅ💖💖💖💖💋👈

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Před 2 lety

      @@zuzubinetmohammed9463 ሙሽራውም ወድምሽ ነው

  • @user-ut7hg3ti8q
    @user-ut7hg3ti8q Před 3 měsíci

    ማሻአላህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @jemalahemde3728
    @jemalahemde3728 Před 2 lety

    አወልመሀመድን ደግማችሁ አሳዩኝ

  • @user-je6bv8rg3s
    @user-je6bv8rg3s Před 2 lety

    የልጅነት ባሎ አገባ😝