ሲጠበቅ የበረዉ||የዘይኑ ሁሴን እና የፋጡማ አያሌዉ የመልስ ኘሮግራም||ክፋል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2022
  • የገጠር_ሰርግ,
    ሰርግ,
    ወሎ,
    የገጠር ሆታ,
    የገጠር ልጅ,
    የገጠር ዘፈን,
    #የሰርጌ_ለታ,
    መልካም ጋብቻ,
    የወሎ ሴት,
    የወሎ ሳዱላ,
    ቆላ,
    የገጠር ትዝታ,
    የገጠር ልጂ ነኝ,
    ሳዱላየ,
    የትዳር ዘመን,
    musllim wedding,
    #ethiopan wedding,
    wello,
    Redwan hayatu,
    ባህላዊ ሰርግ,
    ዘመናዊ ሰርግ,
    ጫጉላ,
    ሙሸር,
    #ሙሽራዉ,
    ሙሽሪት,
    በስከመጨረሻ ዳረኳት,
    ራያ,
    መርሳ,
    ጊራና,
    ዉርጌሳ,
    ዉጫሌ አምባሰል,
    ሀይቅ,
    ደሴ,
    ሀራ,
    አለማጣ,
    ወልድያ,
    ሀርቡ,
    ጨቆርሳ,
    የእራት ኘሮግራም,
    መብሩክ ሙሸራዉ,
    ሀብሩ,
    ቆላ,
    ሳዱላዋን ዳርኮት,
    ጥፋር ቆረጣ,
    እስርቤት ያሉት ወገኖቻችን,
    ድምፃችን ይሰማ,
    ፋትህ በሳኡድ ላሉት ወገኖቻችን,
    የሳኡድ ሰርግ,
    የሳኡድ ሰርግ እሰክስታ,
    ሰደት ላይ ሰርግ,
    ተያዙ,
    #ሰርጌ
  • Zábava

Komentáře • 138

  • @zamzam100zamzam7
    @zamzam100zamzam7 Před rokem +4

    መሰልጠን ድበር እያለፊ አላህን እሚያስቆጣነገረ እያደረጉ ከሆነ ሁሌም ፍራ እደሆኩ እኖራለሁ በቃ ፍርነት ሙደነው

  • @user-yx8ju2ed9z
    @user-yx8ju2ed9z Před rokem +15

    እንደው ሂጃባችሁን አስተካክላችሁ ብትለብሡ ውድ እህቶቸ

    • @user-mu7ml1qs8z
      @user-mu7ml1qs8z Před rokem +1

      እኔ ይገርምኛል ግማሽ ለብሰው ግማሹን ለምን እንደሚተውት

    • @hawwahawwa7581
      @hawwahawwa7581 Před rokem

      ፍሽን አድርግትእኮ

    • @user-nx2zc3mo7z
      @user-nx2zc3mo7z Před rokem

      እኔም እያልኩ

    • @user-ko3yv9xk1c
      @user-ko3yv9xk1c Před rokem

      በትግርኛ እና በቄሮ ሙዚቃ መጨፈር ጀመራችው 😏😏

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ሙሰሌም ናቹው እዴ

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww Před rokem +3

    ብዙ ሰርግ አይቻለሁ እደዚህ ሰርግ ያማለለኝ የለም እረ ዜድ ሚዜ አመራርጥ ትችላለህ ፈታ ያሉ ሁሉም ሲያምሩኮ ደሞ 💝💝💝💝🙏🙏💝🌹🌹🍫🍫

    • @habrumedia_3863
      @habrumedia_3863  Před rokem +3

      አዎ ሰዉየዉ እኔ እኮ ነኝ ለማንቻዉም አመሰግናለሁ

  • @hayatmyl9900
    @hayatmyl9900 Před rokem +5

    የወንዱ ሚዜዎች 👌👌👌👌👌👌

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Před rokem +8

    😍#ዉዶች_ላይክ_ሸር🙏🙏

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Před rokem

      ቀጣይ

    • @zamzam100zamzam7
      @zamzam100zamzam7 Před rokem

      በዚሁ ቀከጠልክ አደለም ላይክ ሰብስክራይቤንም አነሣለሁ የወጀል ተባባሪ አበርታች መሆን አልፈልግም ስለሌላው ላይመለከትህ ይችላል ሚስትህ ፀጉሯን ገፍ ስትወጣ እደት እኛኮ ሙስሊሞችነን ብለህ በስርአት እድለብስ አታደረግም

  • @AkraamSs
    @AkraamSs Před 6 měsíci +1

    ማሻ አላህ የተባረከ ይሁንላቺሁ

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l Před rokem +6

    ኸረ የዛሬውስ የካፊርስራነው የሠራችሁት ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብብብብ

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 Před rokem +1

      ማነው ካፊር አፋችሁ አያርፍ

    • @destistories767
      @destistories767 Před rokem

      የራስሽን ጉድፍ አጥሪ መጀመሪያ 😂

    • @user-dr8es2ef2f
      @user-dr8es2ef2f Před rokem +1

      @@josephlahoud1660 በአላህ የካደ

    • @Abc-ic9vh
      @Abc-ic9vh Před rokem +1

      @@user-dr8es2ef2f ሣህ ነብያችን ስ ዐ ወ እዲህ ብለዋ ከላይ አንሥታ ከታች ዲረስ ሂጃቧን ትልቀቀው

    • @user-sb9lu1bk3f
      @user-sb9lu1bk3f Před rokem +1

      እጭ ማነው ካፊሩ ጅል

  • @user-yx5jz9rj8t
    @user-yx5jz9rj8t Před rokem

    ደሰ ይላል በጣም ምርጥ ምላሸ 💐💐💐💐(ዜደ ና ሚዚወች💐💐💐

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um

    ሚስኪን አብዱ ያሲን አሏህ ይራሀምህ ሀቢቢ ያአሏህ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před rokem +2

    ለእኢላ ሀኢለላ ያረቢ ቀጥተኛውን መንገድምራን ምጉድነው የዛሬውጫንይላል

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem +1

    አላህ ይህድኩም ምንድነው በግ አርዶ መራመድ ሽርክ እስትግፍርላህ እኛም ወሎነን ግን እድህ አይቸ አላቅም

  • @user-mf3sc1lo6m
    @user-mf3sc1lo6m Před 6 měsíci

    የኔውድ ሀረጎ የኔ አብሮ አደግ ትለያለሽኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzam100zamzam7
    @zamzam100zamzam7 Před rokem +2

    ዘይኑ ካንተ ይሄን አልጠብቅም ነበር በደስታቀን ቢሆንም እደት ሙስሊም ወንድ ሚስቱ እህቱ ፀጉራን ተገላልጣ ስትታይእያየ ዝም ካለ ምኑን ባል ወድም ይባላል ወድሞቸ ያጎቶቸልጆች ከምታውቁት በላይ እጅግ በጣም አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ እኔ የናተ ውጤት ነኝ ጡሩ ስነምግባር ሀያዕ አደብ በሀይማኖቴ እዳልቀልድ ሴትልጅ መምሰል ያለባትን መሆን ያለባትን እድሆን አድረጋችሁ ስላሣደጋችሁኝ በጌታችን አላህ ይሁንብኝ በጣም አሠሰግናለሁ እናተም ዛሬላይ በኔ እደት እደምኮሩብኝ አውቃለሁ ያኔ ብዙ እከፍነበረ አለቅስነበረ ከጓደኞቸጋ እኩል አለመሆኔ ግን አላሀምዱሊላህ መሆን ያለብኝን ሁኜ እየኖረኩ ነው በቃ ወድም ማለት የኔወድሞች ብቻናችሁ ብል ማካበድ አይሆንብኝም

    • @tube7456
      @tube7456 Před rokem

      ሀሳብሽ ጥሩ ነው እንድሁ ሳስብሽ የኔዋ ነሽ መሰል ከከከከ ሙሊያስ

    • @zamzam100zamzam7
      @zamzam100zamzam7 Před rokem

      @@tube7456 አደለ

  • @rabitube1258
    @rabitube1258 Před rokem

    አክረም አንደኛ 👌👌👌

  • @user-dj6mt5xu6c
    @user-dj6mt5xu6c Před rokem

    Lela demo zur tezuazuar mnamn tetega mndnew ayzosh meche feru gtma asmeselachut bravo mnamn Gera magabat zmm belu wyyy ye music problem became ale schemer video program kalachu trading adrgu 🙅‍♀️

  • @user-gv7me7se8v
    @user-gv7me7se8v Před 5 měsíci

    Yhe mekasha thegur get asaferachihu ayeeee

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Před rokem +5

    አረ የበጉ ነገር ከመቸ የጀመረ ባህል ነው የዛሬውስ የካፊር ሠርግ ነው የሚመስለው ሆ ከጭፈራው የፀጉራቸውን መግለጥ ከሙሽራይቱ ጀምሮ ሆ መረሳን አታሠድቡ🙄🙄🙄🙈🙈

    • @destistories767
      @destistories767 Před rokem

      ሀበሻ ቀሚስ ስለለበሱ ነው? ምነው የሀገራችሁን ባህል ከዳችሁት አረባዊ እንዲሆን ፈልገሽ ነው ባንዳ የአረብ ተገዥ እኝክ😂😂

    • @user-dr8es2ef2f
      @user-dr8es2ef2f Před rokem +1

      @@destistories767 የአረብ ሳይሆን የእስልምና ነው ግን የት ታቂዋለሽ

    • @user-dr8es2ef2f
      @user-dr8es2ef2f Před rokem

      @@destistories767 በፖት እና በጡት ማሲያዣ እምከጅውኮ አንችና መሰሎችሽ ናችሁ እስልምና ውብ ነው እራቁት ሂዱ አይልም

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z Před rokem +4

    አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @user-dj6mt5xu6c
    @user-dj6mt5xu6c Před rokem

    Ere dije Reade mon alebk first

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww Před rokem

    አብደላ የኔ ድቡልቡል ስወድህኮ 😂😂🤣🤣

  • @user-rp7zu9kl1j
    @user-rp7zu9kl1j Před rokem

    ዋውውውው

  • @akrmsed490
    @akrmsed490 Před rokem

    የወድ ሚዜ አደኛ

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed Před 5 měsíci

    ማሻአላ

  • @umjamilachannel105
    @umjamilachannel105 Před rokem

    ወንድሜ ሁሴን አበበ እንድሁም ወሮቄ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-tk1lk7he4f
    @user-tk1lk7he4f Před rokem

    ምን አስባችሁነዉ ግን ??

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Před rokem

    z.f.masahala.fatumye.mashala.yesefre.lij.sewodse

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před rokem +1

    የወሎ ሙዚቃ እኳን ነፍስ ያለውን ሠው የሞተ ሠው ይቀሰቅሳል❤🎉ምን ሆናችሁ ነው በኦሮሞ እና በትግራይ ሙዚቃ የተዳራችሁት ቱ😂😂😂😂

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před rokem +1

    ደሞ ያች ፍጡማ ብሎ ስም ምናለ ፀጉርሺን እኮ ብሸፍኝ ላዲ ቀን ሄያሄየ ምንዲነው መመናቀር ምቅርሁላ

  • @user-nx2zc3mo7z
    @user-nx2zc3mo7z Před rokem

    አላህ ለሁላችንም ሒዲያ ይስጠን

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww Před rokem

    ኧረ ሚዜ ዘጋኝ የሴቷም የወንዱም ሚዜዎች በጣም ተመችታቹኛል ሚዜ ማለት እድህነዉ በጣም አቤት ዉበት ግንጭፈራዉ ላይ ከአብደላ ይማም ቀጥሎ 2ተኛ የጨፈረዉ ልጅ በጣም ችሎበታል ዜዶ አተም አምሮባቹኋል

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 5 měsíci

    😮😮😮😮

  • @Seid404
    @Seid404 Před 5 měsíci

    ወነ ኡዙቢላህ😢

  • @fatimafaa6641
    @fatimafaa6641 Před 8 měsíci

    😂😂😂 ስድብ እኮ ነው 😊

  • @abukitube
    @abukitube Před rokem

    Mame andega

  • @yhft1511
    @yhft1511 Před rokem

    የኛው ናቸው ግንአላወኳቸውም

  • @user-dr8es2ef2f
    @user-dr8es2ef2f Před rokem +2

    ወይ ያገራችን ጣጣ ደሞ በደም መራመድ ምድነው መቸ ይሆን ህዝባችን ከሽርክ ጨለማ እሚወጣው

  • @user-yt4oq1nl4f
    @user-yt4oq1nl4f Před rokem

    ዴሞ አኡዙቢሏህበግአርዶመራመድ

  • @dhbdshhs1616
    @dhbdshhs1616 Před rokem

    የሴትዋ ሚዜወች አገትሽን እና ፀጉርሽን አሳይተሽ ምን ጥቅም አገኘሽ አይ የኛነገር በቃ አሁንም ሰሰለዱኚያ ነው የምናስበው እስኪ አላህ ሂዲያውን ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem

    በግ ታርዶ መራመድ ምንአይነትነው

  • @user-yt4oq1nl4f
    @user-yt4oq1nl4f Před rokem +1

    አላመራችሁኝም ዛሬሥ

  • @user-ws2lu1rm4w
    @user-ws2lu1rm4w Před 4 měsíci +1

    ኧረጥፉ

  • @user-dr8es2ef2f
    @user-dr8es2ef2f Před rokem +3

    ቤተክርስቲያን እሚሄዱትን መስላችሗል ሴቶች

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p Před rokem

      አወ በተለይ ሴቶቹ የሴት ዳቆን ነው የመስሉት

    • @user-bb5pk3dn8m
      @user-bb5pk3dn8m Před rokem

      ቤተክርስቲያን እንደዚህ ቅጡን አቶ ሂዱ የሚል መጸሀፍ አለ?
      የሰው ልጅ ስርአት ባጣ ቁጥር ቤተክርስቲያን መሳደብ ምን አመጣው ማስተዋሉን ያድለን በእውነት
      ጸጉር መገለጥ መጨፈር ቅጥ ማጣት መመናቀር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ያለው ማነው
      መምከር ካለባችሁ ትክክለኛውንናመሆን ያለበትን የእስልምና ሀይማኖት እደመሆናቸው መጠን ከአንድ አማኝ ምን ይጠበቃል እና እስልምና የማይፈቅደውን የተማራችሁትን መምከር ነው አለቀ ከዛ ውጭ ግን ስራአቱን የማያውቅ ሁላ በየሚድያው ስለተዝረከረከ ብቻ ሀይማኖትን ተገን አድርጎ መሳደብ ተገቢ አይደለም

    • @user-dr8es2ef2f
      @user-dr8es2ef2f Před rokem

      @@user-bb5pk3dn8m አረ የኔ ውድ እኔ እየተሳደብኩ ሳይሆን መስላችኋል ያልኩት የአለባበሡ ስርአትና ልብሱን አጫጫናቸው ይመስላል አልኩኝጅ የናንተ ሀይማኖት ይፈቅዳል አላልኩም ግን ያየሁትን እውነታ ነው ያልኩት እደዚህ ብለውነው እሚሄዱት

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +2

    በጉን ተራመዱትስ ከመቸወድህ የመጣ ባህል

  • @user-wg7jm5eh6p
    @user-wg7jm5eh6p Před rokem

    ወይኔ በአላህ የምን መራመድ ነው ግን ከመቸ ነው የተጀመረው

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc Před 10 měsíci

      ምን ጉድናው የተላመዱት የመጀመሪያ አይቀርምደ የዱሮ ባህል የሚባልነገ ሽርክነው

  • @motheryoutube5820
    @motheryoutube5820 Před rokem +1

    በትግራ ጭፍሩ ሲሳዱዶችሁስለኖሩ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @rawdatube7381
    @rawdatube7381 Před rokem +1

    ዘፈኑን ከቲክታክ ነበርዴ የተከፈተው እንዳለ ትግረኛና ኦሮምኛ ነው

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem

    ምናቸውም ሙስሊም አይመሰል ከሰማቸው
    ውጭ አሏህ ሇይ ትክክለኛ ሙሰሊም አድረገኝ
    #ከሠለሙ ስልምልም ከከፈሩ ክፍር ፍርርር እንደናተ ቱቱቱ

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 Před rokem +1

    ،ሰውና ቅማል ከሰው እራስ አይወርድም ምንም ቢደረግ ሁሉንም ሰው ማስደሰት አይቻልም ስለዚህ ለራስ መኖር ይሻላል ምክር መስጠት ሲቻል መሣደብን ምን አመጣው

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      ትክክል ነኢማየ እኛ የተሰደድነው ትንሽ ስላወቅን የነበርንበትን ረሳን በየዛሩቤት ቀየጠንቋዩ ሲዞር የነበረ ሁሉ አሁን የማይሳደቡት ስድብ የለም ሰዌን እኔም ወንጀሉን ደግፌ ሳይሆን ግን ከቻልኩ መምከር ካልቻልኩ ዝምታየ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Před rokem +1

    ፕሊስ ቀጣይ

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 Před rokem +1

    ሂድያ ይሰጣችሁ

  • @user-rp7zm7tj9d
    @user-rp7zm7tj9d Před rokem

    እኔ እምገርሙኝ ኮመተሮች እናተም እየተሳደባችሁ ወጀል ውስጥ መግባታችሁን ትርሳላችሁ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ከቻላችሁ መምከር ከዛውጭ ትርፊ አትናገሩ ጀዛኩምላሁ ኸይርን

  • @zemzemmohammed8862
    @zemzemmohammed8862 Před rokem

    ሂጃባችሁን በስረአት ብትለብሱት ምን አለ ያገር ልጅ

  • @sadahayilu8468
    @sadahayilu8468 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓❤❤🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk1lk7he4f
    @user-tk1lk7he4f Před rokem +10

    የዛሬዉንኮዋን አልገደፍዉም ዘይኑየ ይቅርታ ❤ ዲዉን ዲዉን ጁንታ ዲዉን ዲዉን ኦርሞ ❌❌❌❌❌❌⭕️

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      እኮ በጣም ያሥጠላል በተለይ ኦረሞኛዉ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Před rokem

      ወላ በሳቅ እኔም😂😂😂😂😂😂😘

    • @umjamilachannel105
      @umjamilachannel105 Před rokem

      ስታስጠል መጀመሪያ ኦሮሞኛው ምን እንደሚል አውቃችሁታል

    • @user-tk1lk7he4f
      @user-tk1lk7he4f Před rokem

      @@umjamilachannel105 ምንም ይበል ምንም አልፍልገዉም 👹

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Před rokem

    የኛን ሙዚቃ ሳይለት አድርገህ የጁንታና የኦሮሞ ማሠማት አይደብርም ቱ አናዳችሁኛል ኤጭ

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před rokem

    በትግርኛና ትጨፍራላቺሁ ያሁሉ መከራ አልፎባቺሁ ክክክ ኦረሞኛዉ ደሞ አይነፋም

  • @yhft1511
    @yhft1511 Před rokem

    የሙስሊም ስርግ አይመስልም

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Před rokem +3

    የበጉ መራመድ ግራ ያጋባችሁ ሰዎች ይሄ የነበረ ባህል ነው ምን አልባት እናንተ የመጀመሪያ ጊዜ እያያችሁ ሊሆን ይችላል

    • @user-td3rw4iz1q
      @user-td3rw4iz1q Před rokem

      ኧረ እኔ አይቸ አላውቅም ወላሂ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem +2

      በጣም አበዙት በተለይ ወሎ የተለመደ ባህል ነው ግን አሁን አለመቅረቱ ያሳዝናል ከወንጀልም ሽርክ ከባድ ወንጀል መሆኑ እየታወቀ አለመቅረቱ አላህ ሂዳያ ይስጠን ግን ድናችንን አወቅን የምትሉትም ድንበር አትለፉ ካፊር ናችሁደ እያላችሁ የሰውን እምነት ሳታቁ ዘላችሁ ሰውን ካፊር አይባልም ያላችሁት ሰው ሙስሊም ከሆነ ወንጀሉ ወደራሳችሁ ነው ግን እነሱም የሰሩት ሽርክ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ይምራንአልሀምዱሊላ ሙስሊሞች ናቸው

    • @Tube-nq2uz
      @Tube-nq2uz Před rokem

      @@user-td3rw4iz1q መኖሩን እስከዛሬም የነበር ነው ግን ይሄ ባህል ቢቀር አሪፍ ነው

    • @user-gh1hh5gw6o
      @user-gh1hh5gw6o Před rokem

      ዱሮአዳዲሠወችገጠረላይ አይነጥላሲባልእሰማነበርህፃንእያለን ወዱሲሂዴሙሺራይቱጋ አሁንአላቅም ስደትመደረሳየ አልሀምዱሊላህ ይቅርይህባሀልየምትሉ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      @@Tube-nq2uz አወ መቅረትስ አለበት

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před rokem +1

    ምድረ. ገብራራ ሁላ ስታስጠሉ. ኤጭ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Před rokem

    ያምራል የምር ኢትዮጵያ ቢሆን እመጣ ነበር
    ማን ነው እንድኔ ሰርግ ያማርው

  • @user-ol8hx3tj7n
    @user-ol8hx3tj7n Před rokem

    የሚዜዉቹ አለባባስ አድም አላመርኝ የሴቱቹ ሙዜቂዉ ደሞ ካላገሩ አያምርም አርጋጂ ነዉ እሚመሰሉት ይቅርታ 😃😃😃

  • @user-bc1nc8ob7m
    @user-bc1nc8ob7m Před rokem +1

    የጁንታ ዘር ነው እንደ ያገባሀው ወይስ የጃልመሮ አንተን እኳ አቅሀለሁ የሰፈሬልጅነህ የሙዚቃው ነገር ገርሞኝነው ይቅርታ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem +1

      ምናለ ያፍሽ ለከት ቢኖረው ቀዳዳ የሷንም ጠይቂ በናቷም ባባቷም ከሱ ቤት የተከፈተው ቁርአንና ሀድስ መሰለሽደ የው የትግሬና የሱዳን ሙዚቃኮነው ክፍት በል ቀዳዳ ጅላንፎ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      @@UMUYEHIYATUBE ክክክክክክክክክክ 🤣🤣🤣🤣ግን ያሥጠላል ኦረሞኛዉ በተለይ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      @@user-we3kb2jm5b እኔ ሙዚቃው አያስጠላም አይደለም ግን ያገባሀት ጁታና ሸኔ ናትደ ትላለችደ ባለጌ ናትጅ ከሱስ ቤት የሚከፈተው ይሄው አይደልደ ምንም ይሁን ሰው ጠይቆ ነው ማግባት ከመቀባጀር

    • @dizayiner3871
      @dizayiner3871 Před rokem

      @@UMUYEHIYATUBE የሊብሶ ልጅ ማግባት አፋችሁ አይቻልም አላህዋ አታጋትረኝ እናተ ጋር በመንገድ ሳልፍ እራሱ እናተ ጋ እዳያገናኘኘኝ አሁን እሷ እየቀለደች ነዉ እደዛ ያለችዉ ምን አሰደበሽ ቱ የመርሳ ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኔኳ የጊራና ልጅ ነኝ ያዉ ስለማቃችሁ ነዉጅ እና አንች ራሱ አፍሽ 🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂

    • @dizayiner3871
      @dizayiner3871 Před rokem

      @@UMUYEHIYATUBE የሊብሶና የመሀልአባ ልጆች ወይኔ እኔ ከናተ ጋ ትዳር ቀርቶ normal ጓደኝነት አበቁም ወላሂ ትግስትና ሰምቶ መቻል አለመደባቹሁም እረግጠኛ ነኝ ያገባችሁትንም ሳትማቱ ትቀራላቹ 😂😂አላህ ስለሚወደኝ አላነካካኝም እናተ ጋ እናተን በሩቅ ብለናል ወገን 😂ለሰዉ ክብር አሰጣጥ አችሉበትም ትንሽኳ እስኪ ከመርሳ ልጆች ና ከጊራኖች ተማሩ አስተፊረሏህ

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Před rokem +3

    የኦሮሞና በጁታ መጨፈሩን ምን አመጣው ወገኖቻችንን ስለጨረሡ😭😭😭😭

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      እኔም ገርሞኛል

    • @abduabdu1598
      @abduabdu1598 Před rokem

      ወንድሞቻችን ያገራችንን ልጆች ሥለጨረሡ ደሥታው የመጀመሪያየ ጊዜ በኦሮሞ ና በጅንታ የመርሣ ልጅ ሢያገባ

    • @user-mn6yy8vy8o
      @user-mn6yy8vy8o Před rokem

      @@abduabdu1598 ይገርማል አማራ አህያ የሚሉን ወደው አይደለም ለካ 😭😭😭😭

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      በጣምምም አሥጠሉኝ እጭ ዘጉኝ ጅልኮ ነን እኛ

  • @yhft1511
    @yhft1511 Před rokem

    ካበዱ አይ ቀር በብሀላቺን አታብዱምድ እማያቁበትን ትግራይና ኦሮመኛ😂

  • @youtube6598
    @youtube6598 Před rokem

    እስልምንን የማይወክል ሰርግ ነው በሸሪአ የለለ ነገር ነው አኡዙቢላህ በተይ ሴቶቹ ፀጉራችሁን ብትዘፍኑ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ነገ የውመል ቅያም በደዚህ ትቀሰቀሳለህ እያዳንድህ እወቅ ላንድ ቀን ደስታ ተብሎ አኸይራን ማጥፋት አኡዙቢላህ ሞት አለባችሁ

  • @abduabdu1598
    @abduabdu1598 Před rokem

    ያገር ኮተት

  • @abduabdu1598
    @abduabdu1598 Před rokem +1

    የሠርጉ ቀን ኦነግ ሸኔ እና ጁንታ ነበር የምላሹ ደግሞ ሡዳንም ተጨመረ ጉድ እኮ ነው

    • @user-kr6sm5xq6l
      @user-kr6sm5xq6l Před rokem

      እውነት ትክክል ምናቼውም አያምር

    • @mdvip1925
      @mdvip1925 Před rokem

      @@user-kr6sm5xq6l tezekzeki

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ ተግማሙብንኮ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      @@user-we3kb2jm5b ያግማማሽና ካላመረሽ ያስገደደሽ የለም ውጭ ከዚህ

  • @Seid404
    @Seid404 Před 5 měsíci

    አሁን ይሄ የሙስሊም ሰርግ ነዉ ፈዛዛ ሁላ

  • @abduabdu1598
    @abduabdu1598 Před rokem

    ክርሥቲያን ናችሁደ እረደው ሚዜወቹ እህል ቅጠል አይሉም ሴቴቹ እረ መርሣ እንደዚህ አይነት አይወለድበትም

    • @Tube-nq2uz
      @Tube-nq2uz Před rokem +1

      ኧረ ባክህ እውነትክን ነው የመርሳ ፈጣሪ ሌላ ነው እንደ❓😂

    • @abduabdu1598
      @abduabdu1598 Před rokem

      @@Tube-nq2uz ሥሟ የሙሥሊም ነው አለባበሷ ሙሣሢምን አይወክልም ሥለዚህ ጠረሀውን በደብ ቢለብሡ የተሻለ ነው ፀጉራቸን ቀርቶ ወገባቸው እየታየ ይህ ታዳ ምን የሚባል ነው ከክርሥቲያኖም በሥረአት የሚለብሡ አሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ሥለዚህ ሴቶች በሥረአት ልብስ

    • @SS-yk3ww
      @SS-yk3ww Před rokem

      @@Tube-nq2uz 😂😂😂😂😂😂ኮሜንት ዘጋኝ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      @@Tube-nq2uz ወላሂ በሳቅ ገደላቺሁኝ ክክክክክ

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 Před rokem +2

    ውድ የአገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቤተስቦቼ አድርጉኝ

    • @user-xe3ks7yk5d
      @user-xe3ks7yk5d Před rokem +1

      እሺ

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 Před rokem +1

      @@user-xe3ks7yk5d አመስግናለው ለይላዬ ውዴ ከአሁን በኃላ ቤተስቦቼ ነን

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Před rokem

      እሸ

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 Před rokem

      @@saedayasen7771 አመስግናለው የኔ የቆንጆ ቤተስብ ስላረግሽኝ ከአሁን በኃላ ቤተስብ ነን ውዴ

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 Před rokem +1

    1.tiyakye aleg zeynu lemin new begwni yeteramedahcihuti yemejemeriya.gyzye.sayi

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l Před rokem

    ኸረ የዛሬውስ የካፊርስራነው የሠራችሁት ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብብብብ

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 Před rokem

      ማነው ካፊር አፋችሁ አያርፍ

    • @user-vs4vz5up5l
      @user-vs4vz5up5l Před rokem

      ይቅርታ እኔ ካፊር አላልኩም የካፊር ስራ አትስሩነው በግ መራመዱ ምን አመጣው ወዘተ

    • @destistories767
      @destistories767 Před rokem +1

      @@user-vs4vz5up5lበግ መራመድ ባህል ነውጅ ሀይማኖታዊ አይደለም ዝም ብላችሁ ክፉ አትናገሩ

    • @user-dr8es2ef2f
      @user-dr8es2ef2f Před rokem

      @@josephlahoud1660 በአላህ የካደ ካፊር ይባላል እንጅ ስድብ አደለም