ሙሽሪት ቤተዘመድ ባለበት ሞያዋ ተፈተነ🤣||ክፋል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2022
  • ሰርግ,
    ወሎ,
    የገጠር ሆታ,
    የገጠር ልጅ,
    የገጠር ዘፈን,
    #የሰርጌ_ለታ,
    መልካም ጋብቻ,
    የወሎ ሴት,
    የወሎ ሳዱላ,
    ቆላ,
    የገጠር ትዝታ,
    የገጠር ልጂ ነኝ,
    ሳዱላየ,
    የትዳር ዘመን,
    musllim wedding,
    #ethiopan wedding,
    #wello,
    Redwan hayatu,
    #ባህላዊ ሰርግ,
    #ዘመናዊ ሰርግ,
    #ጫጉላ,
    ሙሸር,
    #ሙሽራዉ,
    ሙሽሪት,
    በስከመጨረሻ ዳረኳት,
    ራያ,
    መርሳ,
    ጊራና,
    ዉርጌሳ,
    ዉጫሌ አምባሰል,
    ሀይቅ,
    ደሴ,
    ሀራ,
    አለማጣ,
    ወልድያ,
    ሀርቡ,
    ጨቆርሳ,
    የእራት ኘሮግራም,
    መብሩክ ሙሸራዉ,
    ሀብሩ,
    ቆላ,
    ሳዱላዋን ዳርኮት,
    ጥፋር ቆረጣ,
    እስርቤት ያሉት ወገኖቻችን,
    ድምፃችን ይሰማ,
    ፋትህ በሳኡድ ላሉት ወገኖቻችን,
    የሳኡድ ሰርግ,
    የሳኡድ ሰርግ እሰክስታ,
    ሰደት ላይ ሰርግ,
    ተያዙ,
    #ሰርጌ
  • Zábava

Komentáře • 184

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Před rokem +45

    😍#ሙሸርቹን_የምትወዱ_ላይክ_ሸር❤

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      አንተ ሳትለቅ በፊት በሌላ ሥላየነዉ ነዉ ላይክ ያነሠህ

  • @user-vd4dl2ei8i
    @user-vd4dl2ei8i Před měsícem +1

    ወይመከራቸዉ ሙያቼዉን መፈተን የራያባህል ሲያምር ወላ❤❤🎉🎉🎉

  • @akrmsed490
    @akrmsed490 Před rokem +4

    ማሻ አላህ ልጅቱ የገበሬ ልጅ ናት ታሥታውቃለች አናትሽ ትባረክ

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před rokem +9

    ሰዎች ፊት ያስፈራል ሙሺሮችግን ጓበዞች ናችሁ አላህ ትዳራችሁን ያሳምር ላችሁ

  • @hkesmd6034
    @hkesmd6034 Před rokem +28

    ጀግናናችሑ ከዚሕ ሑሉ ሰው መሀል 👍👍👍እኔ ብሖን ደፍቸው አርፍ ነበር እረግ ኪኪኪኪኪኪ

    • @user-td3rw4iz1q
      @user-td3rw4iz1q Před rokem

      እኔ እራሡ ክክክክ

    • @hawaahmed2076
      @hawaahmed2076 Před rokem +3

      እኒስ.በሆን..አልሀምዱሊላህ.ከኛገር.አይታወቅም.እድህ

    • @hkesmd6034
      @hkesmd6034 Před rokem +1

      @@user-td3rw4iz1q እኔ ለዛውም ሙሽራችነን ጨርሰን ከቤተሰቡ የተቀላቀልኩት ወደትልቁቤት ማሌቴነው ያማለት ከወር ቡሀላ እደዛም ሑኖ በጣጣጣጣም እፈራቸው ነበር ከ3)4 ቀን ላልቆይ ያመቴን ጀበና ገላገልኳት ክክክክክክክ የዛሬን አያርገውና ጭራሽ ፍራቴ በጣጣጣጣምጨረ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @user-dr8es2ef2f
      @user-dr8es2ef2f Před rokem

      @@hkesmd6034 እሰይ

    • @fozitube2316
      @fozitube2316 Před rokem

      ክክክክክ እኔም 😁😁😁

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Před rokem +10

    ውይ ይሄ ሁሉ መከራ ክክክ በኛ ግዜ ዝብሎ አዝሎ መሄዲ ነበር አይ የዛሬ ልጆች እኔማ እዳዲስ ማግባት አለብኝ የዙዙን አባት😂😂😂😂ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች

  • @prettythayebabirehon2778

    ወርቄ ጌታሁን የኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ወይንሸት ብርሀን ነኝ የኔ ዘትዋ እህቴ

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem +11

    ጀግና ናችሁ መርሶችዩ እኔ ብሆን ስከርፈፍ ደፍቸው አርፍለሁ

    • @user-yj3ke3uv8l
      @user-yj3ke3uv8l Před rokem

      ክክክክክክክክ
      በጣም ይሄሁሉኩተት
      እኛደሞ
      ሀይቅየለም
      አልሀምዱሊላህ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před rokem

      ከእኛም ጋር የለም ቦረና

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před rokem +4

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ ሙሽሪት ባለሙያ ነሽ

  • @hayatahmed7418
    @hayatahmed7418 Před rokem +2

    ማሻ አላህ መብሩክ ብለናል ወንድማችንንንን😍😍😍😍😍

  • @user-dc4dr5hf1h
    @user-dc4dr5hf1h Před rokem +11

    ከዚሁሉ. ሂዳብሽንብያስተካክይ. እሱይበልጥነበር. አላህሂዳያይስጣችሁ

  • @ekrameshetu668
    @ekrameshetu668 Před rokem +3

    ማሻአላህ መልካም የፍቅረ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Před rokem +2

    ማሻአላህ ልዩናችሁ መልካምትዳር ውለዱክበዱ ባገራችሁ ሠራታችሁእምትለወጡያርጋችሁ ሙሉአፍያ እርዝቅጋተመኘሁላችሁ ወድምዘይኑ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před rokem +1

    ማሻአላ መብሩክ ውዶች ከአይን ያውጣችሁ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +1

    እኔ ልሰቃይልሺ እሱም ግራ ገባዉእኮ ሀሀሀሀየባለሙያ ልጂ ያስታዉቃል ጎበዝ ሴት

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l Před rokem

    ደስሲሉ መሻአላህ መልካምየትዳርዘመን

  • @user-dn1tu2bc7s
    @user-dn1tu2bc7s Před měsícem

    Ene yasazenegn mushraw abro edawn aye ekkooo masha allah gn muslim kehonachihu chifera ayasfelgm ena hijabuan btastekakl

  • @SusmySeid
    @SusmySeid Před 3 měsíci

    ምነው ይሄሁሉድካም ሰርግነው ወይስ ስራልምምድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @speedcall9281rich
    @speedcall9281rich Před rokem

    ዘይንሻየ ማሻኣላህ የኔ ወንድም ሰርጉን ትተኸኝ በላህ😒🙄😋መብሩክ

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 Před rokem +1

    Masha allalh tebarekerehaman Allah yitebikachihu yareb

  • @Madina-gj4uy
    @Madina-gj4uy Před rokem

    ክክክክክክ ወይመከራማየት በዛላይወጭ

  • @user-st4ls6rp5n
    @user-st4ls6rp5n Před rokem

    ቡናውን አልጣፈጠኝም አለ ያአማች ቅብጢ ክክክክክክክክክ ማሻአላህ ያመረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ

  • @user-yz2zd5tn7u
    @user-yz2zd5tn7u Před rokem

    ማሻአላህ አላህ የተበረክ ትዳር ያርግላችሁ😍😍

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Před rokem

    Mashalah mebruk alah ychmrlachihu

  • @user-cw6li6jn6w
    @user-cw6li6jn6w Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Před rokem

    Mashalah welahi Jegna nachihu

  • @euvdu7603
    @euvdu7603 Před rokem +1

    አቤት ስታምሩ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Před 4 měsíci +1

    አጀብ ፀጎራችሁን እያሳያችሁ ሴቱ

  • @user-db3pb4lv9y
    @user-db3pb4lv9y Před 5 měsíci

    ማሻአላህ ጀግና ወላሂ ይለያሉ ጀግንነት ❤❤❤❤

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 Před rokem +8

    ምናለ ይች ነገር ብትቀር😁😁😁እኔ ብሆን ደፍቸዉ ነዉ የማርፈዉ እዚህ ሁሉ ሠዉ መሀል ዉይይይይ

  • @seyatube3483
    @seyatube3483 Před rokem

    ባለመገኘቴ ቢከፋኝም ለዚህ በመብቃትህ ደስታየ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ መልካም የትዳር ዘመን አላህ ያድርግላችሁ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před měsícem

    ቆጆ ነው ግን ሰፌድና ቁናውን አድስ አርጉት ወፊቱን የባህል እህል ማስጫውን ቆዳ

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 Před rokem

    ሢያምሩ ማሻ አላህ

  • @hawamohamede8171
    @hawamohamede8171 Před rokem

    መሸአሏህ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @obsetube730
    @obsetube730 Před měsícem

    Dhugaa addani issani baayee namatii tolaaa ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-bw5tm8jz3k
    @user-bw5tm8jz3k Před rokem +1

    ማሻአላህብለናል👌👌👌👍👍👍

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed Před 5 měsíci

    ማሻአላ

  • @user-wd5ij6ht9y
    @user-wd5ij6ht9y Před rokem

    ማሻአላማሻአላ

  • @anshageta4745
    @anshageta4745 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ሰረግ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Před rokem

    ማሻአላህ።።ወልዳችሁ።።ሳሙ

  • @user-ls5jm2vj8g
    @user-ls5jm2vj8g Před rokem

    ባረከላሁለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ አልፍኸይር መብሩክ ውዶቸ💗💗💗💗💗💗

  • @user-pj9bz4yy7d
    @user-pj9bz4yy7d Před měsícem

    ባለሙያ ነች👍👍

  • @user-bu9yi3vm1y
    @user-bu9yi3vm1y Před rokem +1

    መሽአላ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-yx5jz9rj8t
    @user-yx5jz9rj8t Před rokem

    ያምራል

  • @hayatahmed7418
    @hayatahmed7418 Před rokem

    ደስስስስ ይላል በጣምምም

  • @user-tu5ss3bh6u16
    @user-tu5ss3bh6u16 Před 5 měsíci

    ያገሬልጆች ሥታምሩ

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx Před 5 měsíci

    ወይኔ ጉዴ እኔ ብሆን ደፍቸው ነበር እማርፈው😂😂😂😂😂

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 Před měsícem

    ጎበዞች

  • @TmskaHdgj
    @TmskaHdgj Před 8 měsíci

    መሸአላህ መብሩክ

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 Před rokem +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ብሮ መልካም ጋብቻ

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Před rokem

    ማሻአሏህ ዘይኑሻ

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 Před rokem +3

    ጎበዝ ነች እኔ ብሆን እወድቃለሁ🤣🤣🤣

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před rokem +2

    መልካም ጋብቻ ❤❤❤

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 Před měsícem

    waawoo maasha allaahhhhhhhhhhh Raayyaawoch des yilaal bahilachihu tamachitognal wallaahiiii💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @hayimemarr2250
    @hayimemarr2250 Před rokem

    ውይ ደስ ይል ነበር

  • @ahoodsaleh2052
    @ahoodsaleh2052 Před rokem

    የዝርቱ ነገር ሀሀሀሀ አየመከራ

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Před rokem

    ያገሬልጅእንኳንደስአለህ ትዳርህየተባረከይሁንልህ። በጣምነውደስያለኝ ወንድሜዋ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ እዚሁ ሙያዋን ፈትሸህ አገባሀት

  • @dhbdshhs1616
    @dhbdshhs1616 Před rokem +3

    የሰፈሬልጂ የኔውዲ እኳን ደስ አለሽ ውዴ ማሻአላህ ብያለሁ 😘😘😘😘

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj Před rokem

    ዘይኑ ሁሴን የኔጌታ አድገህ ለዚህ በቃህ ያዉ ብታስረጀንም ደስታህ ደስታየ ነዉ ፈጣሬ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ቂማት ቅርማያት ለሆንያብቃችሁ ታምራላችሁ ሠርሩም ያምራል

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem

    ደስ ስትሉ ዘይንሻ

  • @user-rp7zu9kl1j
    @user-rp7zu9kl1j Před rokem

    ደስይላል

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 Před rokem

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l Před 5 měsíci

    እረ የምን ወገጣ 😂❤

  • @tube3715
    @tube3715 Před rokem

    ሙሺራይቱግን ጀሚላ አያሌውናትዴ በአላህ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 5 měsíci

    መልካምጋበች

  • @jameelajamu147
    @jameelajamu147 Před rokem

    ክክክክክክክክክክወየዉ እዝቱ

  • @euvdu7603
    @euvdu7603 Před rokem +1

    ምርጥ ባል እገዛት

  • @fatmahmm6819
    @fatmahmm6819 Před rokem

    መሸአላህዉለዱክበዱ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem

    እነ ሙቀጫ እነሰፌድ እነ ወፎጮ አይ ትዝታ

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem +1

    ባልየውም ጎበዝ ነው ያግዛታል አላህ ያሳምርላችሁ

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Před rokem +2

    እኔ ለናንተ ተጨነኩኝ የምር በጣም ጎበዞች ናችሁ
    ግን ከሴት ቤት አይደለም እንደ የማውቀው ሰው አጣሁ ወይስ ረስቻቸው ነው😌

    • @Tube-nq2uz
      @Tube-nq2uz Před rokem

      @@UMUYEHIYATUBE እኔማ አንድ ሰውኳን የማውቀው ሳጣ ግራ ገብቶኝ ነው ከትላንትናው እኔም አይቻቸዋለሁ

  • @madenamohmood
    @madenamohmood Před 6 měsíci +1

    ቆይ ግን ሞስሊም አይደለችም እደ የአላህ

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye Před rokem

    አላህም ይውደዳቹ

  • @webalemzewudu
    @webalemzewudu Před rokem

    Wow

  • @toybamusah6882
    @toybamusah6882 Před rokem

    መሽእላብለነል

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Před rokem

    አልሀምዱሊላ እኛጋ አለመኖሩ ኸይር ነዉ እኔ እዚሁሉ ሠወፊት ብቀርብ መቀጥቀጥ አጠይቁ ፍራቴ ሆ

  • @user-ol8hx3tj7n
    @user-ol8hx3tj7n Před rokem

    ወይጣጣ 😂😂😂😂😂

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli1970 Před rokem

    ወይ ጉድ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Před 3 měsíci

    ወይኔ መከራ😢😢

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev Před rokem +1

    እኔ እሰዉ መሀል እጀራ ማዞር አልችልም ራሴዉ ነኝ ዞሮብኝ የምወድቅ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +1

    ሙስሊም መስላችሁኛ ወላ ሀራም ለአንድ ቀን ደስታ እዴት ጸጉሯን ትገልጻለች😭😭😭😭

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 Před rokem

    ahileni musheyrohci

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e Před 2 měsíci

    ሢገርምየትሐገርነውይሕባሕል

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem

    እንጀራም ይጋገራል ጉድ ነው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    👍👍👍👍mshzlh

  • @mehbubathussain3462
    @mehbubathussain3462 Před rokem

    👏👏👏👏😍😍

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před rokem

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-wu5bq7of5o
    @user-wu5bq7of5o Před 5 měsíci

    ሙያ አለ የባለፈይቱ አሁንበቅርብ የለቀቅካት ማፈስኳ አታውቅምነበ

  • @YeuwHsuwu
    @YeuwHsuwu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Před rokem +1

    ወላሂ ዜዶ ቃል በማይገልፀዉ ሁኔታ ተመችታኛለች ሚስትህ አቤት ሙሀባዋ ወይኔ ፈገግ ስትል ልብ ትሰርቃለች ሰዉ አካብጀ አላቅም ግን ለፋፊየ በጣም እደምታምር ንገርልኝ ሴት ነኝጅ ወንድ ብሆን ካንተ ቀድሜ ነበር እማገባት 🤣 የኔ ልዐልት በተለየ መልኩ ታምሪያለሽ ልክ እንደ ጊራና ልጆች እንደኛ ማለቴ ነዉ 😂❤️❤️❤️

    • @seadaseid3217
      @seadaseid3217 Před rokem +2

      የኔዋ የጊራናዋ

    • @seadsaid
      @seadsaid Před rokem

      የመርሳ ልጆች አያምሩም ያለሺ ማነው ክክክክክመርሶይም ቆጆ ናቻው በጥቅሉ ወሎየወች ለመልክ በቁጅና አደኛ ነን ዲዛይነሯ ሰምተሻል

    • @user-yj3ke3uv8l
      @user-yj3ke3uv8l Před rokem

      @@seadsaid ሳህትክክል
      እኛወሎየወች ሁሉምያምርብናል
      መልክ ቁጁና።ሙየናፍነው
      ማሻአላህ

  • @user-zl3ds6fv6y
    @user-zl3ds6fv6y Před měsícem

    ❤❤❤🎉

  • @abdun3296
    @abdun3296 Před rokem

    ቆይከመቸወድህነውእድዚህየተጀመረው እውነትመርሳነው

  • @user-yx5jz9rj8t
    @user-yx5jz9rj8t Před rokem +1

    ምጣዱ በጣም ሰምቱዋል እር ግን ሙያ 1ኛ ዜደ ታደልሀለ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      በጣም እንደ አውድማ ተለቀለቀ ማን እንደሚያጥበው እኔጃ አወ ሙያ መሻአላ ብያለሁ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Před rokem

    መሻአላ ደሰ ሰትሉ❤አይኝ እርኔ እንደገና ማግባት አለብኝ በደዚህ አይነት ሁኔታ ሆ የኢምሩ ሸጋ አባት እንደገና መደገሰ አይቀሬነው በቅናት 😊

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Před rokem

    ኧረ ወላሂ ከባዲ ነዉ ፈተናዉ አይይ ባህል

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t Před 10 měsíci

    የየት ባህል ነው ግን ማሻአላህ

  • @user-go7op7ly5o
    @user-go7op7ly5o Před 6 měsíci

    እኔ ብሆን አልሰራው ያውም ሰው እያየኝ ትቸው ነበር የምሂደው

  • @user-wr9gi4gu8h
    @user-wr9gi4gu8h Před 8 měsíci

    ❤❤