የወሎዎን ቆንጆ ከቤቱ አስገባት|መርሳ ላይ ተሞሸሩ💕

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • #how #duet #ethiopian #comedian #habesha #habesha #funny #ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 121

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Před 21 dnem +4

    #ላይክ_ሸር_ይደረግ🙏

    • @lulunegn8825
      @lulunegn8825 Před 21 dnem

      ሠላም በልለኝ አብሮ አደጌን ውንድሚ ማሚ ሙላ 😢😢

    • @HfFj-dq1dv
      @HfFj-dq1dv Před 20 dny

      Mlashu yleqeq

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Před 21 dnem +59

    የሚሰግደው ልጅ ነው የታየኝ ማሻ አላህ የትም ብትሆን አላህን ፍራ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 21 dnem +11

    እኛ በጦርነት አለቃችሁ ያልን በሀሳብ ያለቅን እናተ ሰርግ ታነክታላችሁ 🎉ለማንኛዉም አልፍ መብሩክ ያገሬልጆች ዉለዱ ክበዱ 🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-wy1tt8oi9w
    @user-wy1tt8oi9w Před 19 dny +2

    እኛ ስንደውል ኑሮ ተወደደ እምትሉ ሰወች ደሕናናችሑ😂😂😂😂

    • @user-ve8lt9zb3m
      @user-ve8lt9zb3m Před 19 dny

      ኧረ ካገራችን ችግርም ያለ አይመስል ጉድ እድህ ተደግሶ

    • @user-ny3rx3cb7l
      @user-ny3rx3cb7l Před 13 dny

      እኔስ የገርመኝ ኑሮውዲነው ጦርቱ እየዘለሉ

    • @user-rl9lm8gk5l
      @user-rl9lm8gk5l Před 8 dny

      በጣም ሠሩነው የሚሉት ሀገረ በደሰታነው የሚኖሩት

  • @user-wx5yy8ib4x
    @user-wx5yy8ib4x Před 21 dnem +9

    መርሶችየ አላችሁ ካላችሁ በላይክ ግለፁልኝ አለን በሉ እኔን ደሞ እስኪ ጎራበሉና ወደቻናሌ ደውሎን ንኮትና አበረታቱኝ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 21 dnem +5

    ማሻአሏህ ዉበት ሲለካ በወሎነዉ ለካ እመየትየ 🥰🌹

  • @user-li6uo1es4k
    @user-li6uo1es4k Před 21 dnem +9

    ኢነሊላሂ ኢቃሚስቶቹ ናቼዉ የታዩኝ ሶላት የምትሰገድዉ ለጆ መሻአላህ

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk Před 17 dny +1

    ሶላት የሚሠግደውን ሠው በፍለጋ ደከምኩ

  • @user-wm1wk3px6g
    @user-wm1wk3px6g Před 19 dny +1

    ማሜዋ የኔ ልዩ የእናቴ ሺታ ❤❤❤❤

  • @sikosilo-sn6kv
    @sikosilo-sn6kv Před 21 dnem +2

    ማሻአላህ ሚሜዋ ወድም አለሜ አልፍ አልፍ መብሩክ🌹🌹🌹🌹💗💗💗

  • @user-wx5yy8ib4x
    @user-wx5yy8ib4x Před 21 dnem +8

    ጥፍር ቆረጣው ሽርክ ጭምርት አለበት ሲያሳዝኑ አዳድባህል መጥፎ ከድጋ የሚጋጭ ጭራሽ አድሙስሊም ሊሰራው የማይገባ ባህሎች አብዘሀኛወቹ ናቸው ማስተዋል ያስፈልጋ ብዙወቹ ባህል ጠይቆቸው ሽርክያት አለበት ያንን ደሞ ሁሌ ባለማወቅ ይዘው የሚጎትቱ ብዙናቸው ምሳሌ ጥፍር የምቆርጠው አግብታ ያልፈታች መሆን አለበት ይላሉ ለምን ሲባሉ እዳይፈታ ምናምን ሽርክጋ የተያያዘ እምነት ይነግሮችኋል ቂጣውን ለምን እደሚያከራትቱት ጠይቆቸውማ የሆነ ከድጋ የሚጋጭ ይነግሮችኋል ብቻ ብዙብዙ ጉድ አለው አብዘሀኛወቹ አያቁም አውቀውም የጠመሙ አሉ ወጣቱደሞ ይህባህል መከተሉ ይበልጥ ያዛዝናል በተለይ ባሁሰአት ድን በተስፋፋበት ከቤታችን በምንማርበት ሰአት ስለሽርክ አለማወቅ ይበልጥ ያሳዝናል የጥፍር ቆረጣ ወጀሉ ቢድአውስ እሽ ሽርኩን እደት አቅለው እደሚመለከቱት አይገባኝም

    • @hhgg2865
      @hhgg2865 Před 21 dnem +1

      ያኡኽቲ ዩቱበሮቹ ራሡ ይሄንን ጨርሠው አያነቡትም ይሆናል ወሏሁል ሙሥተዐን

    • @BintseidBintseid
      @BintseidBintseid Před 21 dnem

      እኛወሎየነንግንደቡብወሎነንይሄንንአናቅም የምንጥፍርቆረጣነዉ እራሷናትየምትቆረጠዉ እወገብላይዳቦየሚቆረሰዉምአናቅምእኛ

    • @user-wx5yy8ib4x
      @user-wx5yy8ib4x Před 21 dnem +1

      @@BintseidBintseid ከኛ የሰርግ የማይቀር ዋናባህላችነው እደውም ወሎየወች አችሰማሁ አናቅም ስትይ የወሎ ባህልኮነው ግን በሸሪአ ከቢድአውም ከወጀሉም አልፎ ሽርክ አለበት ያውም ሁሉም በሚባልደረጃ ግን አብዘሀኛው አያቁም አይጠይቁምም ዝብለው ይጎትታሉ ጥፍር አልቆረጥም ካልሽ ቀጥታ ከሽርክ የተያያዘ ንግግር ይናገራሉ

    • @user-wx5yy8ib4x
      @user-wx5yy8ib4x Před 21 dnem

      @@hhgg2865 ክክ እውነትሽነው እኔምናሸኝ ባያነበው አይሰሙ አውቆ አጥፊማያሉ መጣቱ አላህ ካዘነላቸው ዉጭ ምክንያቱም አሁሰአት አላቅም የሚለሁ ሁጃሊሆን አይችልም እኳንይህ በፈጣጣው የሚለየው ሌላውም ነገር አላቅሁኸነው አይሰራም መጠየቅ አለብን ድንንለመማር በሁሉም ቦታወች አሉ በኪሳቸው ድንን የሚማሩበትን ይዘው እየዞሩማ ግደለሽነትነው ሰው ቢያስ እደት ሽርክን አይጠነቀቅም

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 Před 20 dny +1

      @@BintseidBintseid አረ እህቴ ደቡብ ወሎም የጥፍር ቆረጣ ባህል አለ የከተማዉን አላቅም ገጠር ግን አለ

  • @mekibaba7226
    @mekibaba7226 Před 19 dny +1

    መገን መርሳችን አይ ትዝታ ሙሀመድን አቃለሁ ባለጅልባቤቱን ሌሎቹንኳ አላቃቸውም

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 21 dnem +2

    መብሩክ😂የሀ በሀል አልቀረምደ?😁አየ ትዝታ

  • @user-fr1kv3gl8x
    @user-fr1kv3gl8x Před 21 dnem +1

    የኔ ዉድ ባረከሏሁለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልህር❤❤❤❤

  • @ZuzuAbdu-dy6vz
    @ZuzuAbdu-dy6vz Před 21 dnem +1

    የኔ አባት ከጎንህ ባለመኖሬ አርጎ የከፋኝ ማምሻየ የኔ ውዲም አለም መብሩክ

  • @NurraNurra-fi6tq
    @NurraNurra-fi6tq Před 21 dnem +1

    ማሻአላህ የኔ ውድ እህት መብሩክ ጦይባየ እኳን ደስ አለሽ አብሬሽ ብሆን ብየተመኘሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @BedryaJemal-c5h
    @BedryaJemal-c5h Před 20 dny +2

    ማርዋ ጀማል ስስቴ ያባቴ ምትክ ስላየሁህ ደስ ብሉኛል ሙሀመድ ሸሁ መብሩክ ባረከሏህ ለኩማ

    • @user-mb7zo4le8w
      @user-mb7zo4le8w Před 20 dny

      @@BedryaJemal-c5h አች ልጅ በድርያ ጀማል ነሽ ልበል ያብዱ መጅድ እህት

    • @BedryaJemal-c5h
      @BedryaJemal-c5h Před 20 dny

      ​ ​@@user-mb7zo4le8w አዎ

    • @BedryaJemal-c5h
      @BedryaJemal-c5h Před 20 dny

      ​@@user-mb7zo4le8w አዎ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 21 dnem +1

    ማሻ አላህ ሁሉት ቆጆወች ❤❤❤ አይኔ ቀድሞ ያየው ሶላት የሚስግደውን ልጅ ነው ❤❤

  • @user-wm1wk3px6g
    @user-wm1wk3px6g Před 19 dny

    ማሜዋ መብርኩ የኔ ልዩ ወንድም እንኳንም ለዚህ ቀን አበቅልህ የኔ ልዩ እህቶይ አብረን ብንኖር እኛም ስደተኛቺ ደስ ይል ነብር አንድ ቀን አይቀርም አብሺር ❤❤❤❤❤

  • @user-wy6fk2jr3k
    @user-wy6fk2jr3k Před 21 dnem +1

    ማሻ አላ ተባረከላህ

  • @user-mj3ex6yc2e
    @user-mj3ex6yc2e Před 21 dnem

    ማሻአላህ ጦይቢየ አየግን በለለንበት አግብታቺሁ አለቃቺሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mb7zo4le8w
    @user-mb7zo4le8w Před 21 dnem +2

    መሸአላ አብዱ መጅድ ዘመዴን አየሁት

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Před 8 dny

    የሀለጋይቱ ነገር 😂😂😂

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 Před 21 dnem +1

    ሰርገኛ ሲመጣ የቱ ነው ባልዋ የቱነው ብለን ለማወቅ የምናረገው ጥረት 😂 አሁንም እንደዛ ይሉ ይሆን

    • @user-gv7me7se8v
      @user-gv7me7se8v Před 21 dnem

      እና እኔ እህቴ አግብታ የሰርጓ ቀን ልክ እንደማላቃት እንዳድስ ሆንኩኝ እሷን አይቼ አልጠግባት አልኩኝ ወሏሂ አይ ስደት የስራውን

  • @SeadiSeadi-ww8ub
    @SeadiSeadi-ww8ub Před 18 dny

    ማሻአሏህ በአሏህ ባምስቶሬ የታየኝ ልጂአለ ኦላም አይገባ ሰላምታየን አዲርስልኝ

  • @user-bj1uh7ie3w
    @user-bj1uh7ie3w Před 21 dnem

    መሻ አሏህ ጦይባዬ ኧይ ኒኒዎች አደራ መርከዝ የምላሹን ደግሞ ሁላቸውንም የወዱን ሚዞች አቃቸዋለሁ የሤቷማ መቸም የኛው ናቸው

  • @zuzu-j6b
    @zuzu-j6b Před 21 dnem +2

    እኔ የታየኝ ባሌ ነው❤

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 21 dnem

    እረ ደሞ ቆንጆ ቆንጆ ወጣት አለ ማሻአላህ

  • @seidali565
    @seidali565 Před 20 dny

    ማሻአላህ ወንድሜ መብሩክ

  • @zizuabdu6515
    @zizuabdu6515 Před 21 dnem +1

    መብሩክ ማሜ

  • @KhedirNuru
    @KhedirNuru Před 18 dny

    ያረቢ እንዲህ ሆነ ሰርግ ያረቢ ። አላህን ፍሩ

  • @user-wg6ny9bm3u
    @user-wg6ny9bm3u Před 21 dnem

    mash Allah elf mebruk ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n Před 21 dnem

    ማሻ አላህ መብሩክ ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @middle8420
    @middle8420 Před 19 dny

    አይ በዘመዶቹ በውላውላ ባህል ተዳረ😂

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 21 dnem +1

    አብዱዋ መጅድ የኔ ወድሜ ❤❤❤❤❤

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 Před 21 dnem

    ማሻ አላህ መብሩክ

  • @user-or3ei7sb1z
    @user-or3ei7sb1z Před 19 dny

    ማሻአላህተባረከላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eexxxx1781
    @eexxxx1781 Před 20 dny

    ማሻአላህመብሩክ❤❤❤❤❤❤❤የትነዉ መርሣወይሥ???

  • @user-xt1nv9zj3o
    @user-xt1nv9zj3o Před 21 dnem

    ዘይኑየ የምላሹን ልቀቅልን😂😂😂

  • @AhlamAhmed-vq3ey
    @AhlamAhmed-vq3ey Před 7 dny

    ሙሀመድ የኔ ወንድም❤

  • @user-ye5wq3cm1g
    @user-ye5wq3cm1g Před 21 dnem

    መብሩክ ወድሜ

  • @user-hw6nk4bb7h
    @user-hw6nk4bb7h Před 21 dnem

    ማሻ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላቸው

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 Před 15 dny

    መሸአላህ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx Před 21 dnem

    ማሻ አላህ

  • @user-bf5kk7iq7j
    @user-bf5kk7iq7j Před 21 dnem

    አንድ እንኳ የማዉቀዉ ሰዉ አላየሁም እሳ😊

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 Před 21 dnem +2

    መሸአላተባረክአላ❤የሚሰግደውልጅአላህይጨምርልህያረብ❤ሙሽራውምመብሩክ

  • @user-xl3kg9ui3e
    @user-xl3kg9ui3e Před 20 dny

    መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l Před 21 dnem

    ማሸአላህ

  • @user-cd1yl9df9h
    @user-cd1yl9df9h Před 21 dnem

    ማሻአላ

  • @user-vr8ji5wf8h
    @user-vr8ji5wf8h Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Sayeed-hp1wv
    @Sayeed-hp1wv Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Před 21 dnem

    ማሻአላ❤❤❤

  • @user-in1sb3vc2x
    @user-in1sb3vc2x Před 21 dnem

    መብሩክ ያገሬ ልጆች

  • @user-mj3ex6yc2e
    @user-mj3ex6yc2e Před 21 dnem +2

    ማሻአላህ የሚሰግደውልጁ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Před 21 dnem

    ሙሽራይቱ ሥታምር

  • @Sayeed-hp1wv
    @Sayeed-hp1wv Před 20 dny

    መብሩከ

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 Před 21 dnem

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @AsdfSd-jm8cz
    @AsdfSd-jm8cz Před 20 dny

    ስት ሰው አየሁ አይይይ😢😢

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 21 dnem

    አይ ጭፈራ ስትል አሁንም አለ???😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sayeed-hp1wv
    @Sayeed-hp1wv Před 20 dny

    መሸአላ

  • @AAl-ih1gd
    @AAl-ih1gd Před 21 dnem

    ማሻአላህ

  • @user-it8xs8md4o
    @user-it8xs8md4o Před 21 dnem

    ❤❤❤❤

  • @FakiaAthiopi-gz7xj
    @FakiaAthiopi-gz7xj Před 21 dnem

    😂😂😂😂😂😂

  • @FentawAbate-vg9gv
    @FentawAbate-vg9gv Před 21 dnem

    Mebruk

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 21 dnem

    መብሩክ❤❤

  • @user-wd5ij6ht9y
    @user-wd5ij6ht9y Před 21 dnem

    አልፍ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-st5hi8vb7i
    @user-st5hi8vb7i Před 21 dnem

    መብሩክ ጦይባ ብጂጁ የሠፈሬልጅ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lk5cm5fn7h
    @user-lk5cm5fn7h Před 16 dny

    ሙሸራው ፈርቷል😅

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 21 dnem

    መብሩክ መብሩክ🎉🎉

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Před 20 dny

    በጣም ትዳርን የማከብር ጥቁቅ እና ጥብቅ ሴት ነበርኩ ግን ካልሆነ ቦታ ስለወደኩ ትዳር በጣም ያስጠላኛል አላህ እዝነት ውደታ ያለው ትዳር ያድርግላችሁ

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Před 19 dny

      እይዞሽ እኔም እንዳችው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @momd8392
    @momd8392 Před 21 dnem

    አልፍ አልፍ መብሩክ

  • @user-dz9jt5zc9s
    @user-dz9jt5zc9s Před 21 dnem

    መብሩክ

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y Před 19 dny

    ምግብ እንዴት ኢወረወራል አኡዙቢላ

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr Před 3 dny

    እኔአለሁየማዳምሽትቤትያልተፋታኘ

  • @BintseidBintseid
    @BintseidBintseid Před 21 dnem

    አጀብ ኒቃሚስትሁኖማጨብጨብ አላህይጠብቀን

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 21 dnem

    ማሻአላህ እኔም በቅርብ አገባለሁ ጠርቸሀለሁ 😊

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 21 dnem

    የት ነው በፈጣሪ መብሩክ ብያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh4fu7sz6n
    @user-rh4fu7sz6n Před 21 dnem

    አብዱሸጌየነውድስላየሁህደስብኞልወድምአለምየሙሀመድፌቱንሙሁኖነው

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 Před 21 dnem

    ዘይኑ❤ኑሩሁሴንየሰርጉቪደወየለውምደ❤

  • @SeidMohamed-hi8bu
    @SeidMohamed-hi8bu Před 21 dnem

    እኔምለው ጎደኛዬን አለማበዶን በምን ልወቅ አተግ ሙሽራ ጎደኛ አድነገር ትሁንና ነገርኩክ አማነኛውም ላተመብሩክ ምንም ማረግ አይቻልም እጣፋታ ይሉዋቹሆል ይሄነው

  • @Sayeed-hp1wv
    @Sayeed-hp1wv Před 20 dny

    መሸአላ

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u Před 21 dnem

    ማሻአላህ

  • @user-qs9fx4hf8m
    @user-qs9fx4hf8m Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤