ሚዜዎቹን አናስገባም ያሉት የወጣቶች ጭፈራ ቤተ ዘመዱን ፈታ ያደረጉት ጨፋሪዎቹ መገን መሀል አምባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #እስክስታ #ራያሙዚቃ #የገጠር_ሰርግ#ጭፈራ #ራያቆቦ

Komentáře • 20

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ያገሬ ልጆች ትችላላችሁ መሀል አምባየዋ ጀምና አሰፍ ትዝታዎቸ አይይይ ያነ ጊዜ ናፈቀኝ

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 Před 4 měsíci +1

    ያረቢ ሀገራችነን ሰላሟን ይመልስልን አይይ ትዝታ አዙሮ ሊደፍኝ ነው ጀምና አሰፍዬ አይይይ ትዝታየዋዋ በቃ ያነ ቀንናፈቀኝ ዛሬስስስ

  • @fatimawerku9023
    @fatimawerku9023 Před rokem +5

    አስፋየ አላህ የጠብቅህ የኔ ውዲም

  • @Rbia22
    @Rbia22 Před rokem +2

    መሀላባዪዪዪዪ የኔተናፈቂውች ወየኔ እንጅማል ኑርየ🙄ትዝታይ

  • @user-cw5cu3km7q
    @user-cw5cu3km7q Před rokem +1

    አሰፋ አባተ ጀማል ኑርየ መሀመድ አደም
    ዋው ያሀገሬ ልጆች አይይይይ መሀል አባ

  • @Toybi274
    @Toybi274 Před měsícem

    መገን መሃላቦች ትዝታ ሊደፋኝ ነው 😢❤❤እናአሰፋ አባቴ ኑሩበት እንጂ ዱሮ ጀምራችሁ ዛሬም ጭፈራ ላይ ናችሁ እኔ ዑስማን ሰይድ ሄድኩኮ በትዝታ 😢❤️❤️

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f Před rokem +3

    አሰፍ ሀቢቢ

  • @madinamohamed1828
    @madinamohamed1828 Před 3 měsíci +1

    አሰፋየአለሜ ያበቴምትክ

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q Před 2 měsíci

    ❤❤❤መሸአላህ

  • @user-im6rb5vh7p
    @user-im6rb5vh7p Před 7 měsíci

    ዋው አወኳቸው

  • @JsjsjBssbb
    @JsjsjBssbb Před 3 měsíci

    መሽአላያገሬሠዎች

  • @gtime9019
    @gtime9019 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆወች

  • @toybademle5989
    @toybademle5989 Před rokem +4

    መሀላቦች የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Před rokem

      አሚንንን ጠይቢዋዋዋ

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 4 měsíci

      ጦይቢዬ ይሄን ቪደወ ገና እያየሁት ነው ግን ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰብኝኛ የሆነ ልጅ ሳይ 😢😢😢ናፈቀኝ ያጊዜ ​@@toybamohammed497

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před rokem +1

    1ኛ

  • @Tube-xl8gt
    @Tube-xl8gt Před rokem

    የኔ ማርች የአገር ልጆች

  • @user-vu9nh4wv4v
    @user-vu9nh4wv4v Před rokem

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před rokem +1

    አሰፋ አባተ ትችላለህ👌👌👌👌 ግን ዮቱበሩ የጀማል ኑርየ ነውዴ መልሱልኝ