ክፍል 3 ደረሳ ብርዝ ነው ዘበል አርገሽ ጠጭው ጃሂል እና ቂጣ ከመሸም አታጭው በፈታው መግስቴ በኤላ ወዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ክፍል 3 ደረሳ ብርዝ ነው ዘበል አርገሽ ጠጭው ጃሂል እና ቂጣ ከመሸም አታጭው በፈታው መግስቴ በኤላ ወዝ#ሰብስክራይብ #የጁ ሚዳ#ኩራዝ tube#መርከዝ tube#whatsappstatus

Komentáře • 50

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci

    እይይይ አገሬ እረ ሀሳቤን አሳክተህ ለሀገሬ አብቃኝ አላህዋ አይቸግርህም❤❤ ኤላየ ችግኝ የተከልኩብሽ ትዝታየ

  • @user-xh4sy6lq5u
    @user-xh4sy6lq5u Před 2 měsíci

    አይይይይ ኤላየ ሰቱን አሳለፈነው ኤላ ላይ ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥ደሰት የሰራህን😢😢

  • @user-gy5hq1wt9e
    @user-gy5hq1wt9e Před 6 měsíci +1

    እናት አለም ወሎ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤😢

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před rokem +1

    ትክክል ቁሞ የሚያሥታርቀን ትልቅ ሠው አይጥፋ እርሜ ሥጥልን ለናት አባቶቻችን አገሬዋ ሠላምሽ ይመለሥ ይሆን 😢😢

  • @fa6mahalghj291
    @fa6mahalghj291 Před 6 měsíci

    ማሻአላሕደስሲል

  • @user-pe4yt2ej1l
    @user-pe4yt2ej1l Před rokem

    ወሎ ደስ ሲሉ ዘፏኙ ክርስቲያን ታዳሚው ሙስሊም ፍቅር ያሸንፏል

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Před 7 měsíci

    ሰያ

  • @GoAsd-yt5mu
    @GoAsd-yt5mu Před 2 měsíci

    ያባቴ ሽታ ፈታ መግስቴ ወላሂ ናፉቀኸኛል አጎትነት 😢❤❤❤

  • @SultanAladinan
    @SultanAladinan Před 3 měsíci

    የጀሶው ነገርስ ሀሀሀሀሀ

  • @user-oi2ig1te8e
    @user-oi2ig1te8e Před rokem

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ቦታው ሢያምር ማሻአላህ

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Před rokem

    Kkk

  • @user-vl5tb8dh6z
    @user-vl5tb8dh6z Před 9 měsíci +1

    የኛ ወሎ ኤላ አገሬ

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀገራችን እዴት ደስ ይላል በጣም ነው የሚያምረው ሰይዶ በጣም ጎበዝ ነህ ትልቅ ደረጃ እደምትደረስ ትልቅ ተስፈ አለኚ ወድሜ ጀግና ኑን

  • @ftube923
    @ftube923 Před rokem

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አይንድነት ለሀገራቺን ይሁን ያረብ በየአላቺሁበት አለምዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ይበል ዉድ እህት ወንድሞቺ ጥሩ ቆይታ ነበር ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před rokem

    selamh ybza sead betam des emil new ene sim ayteea begrolbal🎉🎉🎉

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 Před rokem

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣቹ ሰላም አንድነቱን ይስጠን መልካም ዝምድና

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይኔ ትዝታችን ቀሰቀስህው ስይዱ ማሸአላህ ስርግ ሀገር ላይ ነውጂ አረብ ሀገር ምኑም አያምር በርታ

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube

    አስላሙአሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ ስላምለዚህቤትስላምብለናልሁላችሁንም
    ማሻአላህተባርክአላህ

  • @user-ok8gj2ro3p
    @user-ok8gj2ro3p Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @nusnustube
    @nusnustube Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል ሀገራቸን ሰላም ያርግሌን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሰይድ ወንድሜ በርታ አላህ ያበርታህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seidTube854
      @seidTube854  Před rokem

      አሚን የኔ ውድ ሸር አርጊልኝ

  • @wollowuyles
    @wollowuyles Před rokem

    ወይኔ መገን ወሎ ሁሉም ነገራችሁ አይጠገብም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @SultanAladinan
    @SultanAladinan Před 3 měsíci

    አይ ኤላላላ የምትለይብኝ

  • @euvdu7603
    @euvdu7603 Před rokem

    ካየሁት ሁላ ያጀበኝ ሰርግ የነዚህ ሰርግ ነው አላህይ ጨምርላቸው

  • @newid5082
    @newid5082 Před 7 měsíci

    ኤላ 2013ልዩትዝታ አለኝ😢

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 Před rokem

    መጀን

  • @jameelahamoud6982
    @jameelahamoud6982 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌

  • @hayatebrim
    @hayatebrim Před rokem

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረ ካትሁ ስይዶ አንኳን ሰላም ምጣህ በርታ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tp1kw1ux7v
    @user-tp1kw1ux7v Před rokem

    መሸአላህ ሀገራችን ትዝታ❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před měsícem

    እዲህ አይነት ጨዋታ ብታመጣ አልሠረብህም ሰውን የሚያባላ አታጣ ላተም አይጠቅምህ ተሰተረ ወዲሜ ላተውነው አውፉበልኝ ሰዲቤሀለሁ ባለፈው የለቀቀውን አይቸ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Před 7 měsíci

    እውነት ነው ጃሂልና ቂጣ ከመሸም አይጠፋ😢

  • @user-lw3pr5nx7i
    @user-lw3pr5nx7i Před 7 měsíci

    አይፈታውምግሥቴ የሁሉዲምቀት

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Před 7 měsíci

    ኧረደነህ

  • @fatema7
    @fatema7 Před rokem

    ሰላም አይይ ሰይዱ ምን አለበት የመዳምን ስራ እምታደርገኚ ትዝታየን እየቀሰቀስክ ርተዉ ቦታዉን በስሚ ያዝልኚ ስመጣ እዳገባበት😩

  • @sophiaassan7133
    @sophiaassan7133 Před rokem

    ጀሶ፣ለምኒነ፣አ፣😂ስዴ፣ቆሎ፣ቆልተን፣በጨርቃ፣ፎም፣በልተን፣ሳጨርስው፣አወጡልን፣ስም፣በልማ፣አትው❤❤❤❤❤❤

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i Před rokem

    አሰላም አሊኩም ሰይኲዶ እኮን ደና መጣሁማሸ አለሁ ማሸ አላህ ያማረ ትዳር ይሁንላቸዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @shadamedan5593
    @shadamedan5593 Před rokem

    መሸአላህደስይላልቡታዉየትነዉኢላነዉእደሰይዲየ

  • @ZainabZainab-hy9iy
    @ZainabZainab-hy9iy Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤