//ዙረት// ሸመታ ከመቅዲዎቻችን ጋር .... የመረጥነው ውብ ቦታ /በእሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 13. 04. 2024
- መቅደስ እና ተዋናይት መቅደስ በሪያሊቲ ፕላዛ እየተገበያዩ እና እየተዝናኑ ያደረጉት ቆይታ
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
አቤት ደስ ሲል .... በእውነት የአሜሪካንን ትንሿን ሞል .... ጥሩ ነው እንግዲህ አገሬ ወፌ ቆመች ወፌ ቆመች .... እግዚአብሄር ብቻ ሰላሙን ያምጣልን :: ግን ላለው ብቻ አታድርጉት እንደ ወልማርት ደሀውንም የሚያካትት የሚጨምር አድርጉት 🙂… ልጆቼ ሁለታችሁንም እንወዳችኃለን ተባረኩ:: 🙏
መቅዲኮ ትለያለሽ ጀግና ሴት ብልህ ጎበዝ ለብዞዎቻችንአራያ ነሽ በርቺ ዛሬ ሞክሼ ሆናችሃል ❤ወዳችሃለሁ
ሁለት መቅድ ፉልቅልቅ ❤
መቅዲዎቻችን እንዴት እንደምታምሩሩሩሩ
መቅዲ የመንትኞች እናት በጣም አምሮብሻል ይሕዉ ጠላቶችሽ ይፈሩ አንቺ ግን አበባ እየመሰልሽ ነው እግዚአብሔር ልጆችሽን በውቀት በጥበብ ያሳድግልሽ የኔ ደርባባ፣፣
ያንቺ ደርባባ ታይታና አትርሱኝ የምትወድ የአዳነች አበቤ ካድሬ ናት ፤ እውነተኛ የመንቶች እናት ያውም ከስንት ውጣ ውረድና ስቃይ በሁዋላ ልጅ አገኘሁ ያለ እናት ከልጆቹ ጋር ጊዜ ያሳልፋል ያውም የመጀመሪያ ልጅ እንኳን በወራቶች ጥሎ ሊወጣ ።
መቅደስ የebs የምትችለውን ያህል ጊዜ ቆይታለች ለዛውም እንደዚህ አይነት ስራ እየሰራች ፤ ብቻ ባጠቃላይ ብዙ የማስመሰል ነገር ፤ ስለራስዋም ብዙ የማይታመኑና ፤ የውሸት መረጃዎች እንዲሁም በጣም አጠራጣሪ ነገር አለ እዚች ሴት ላይ የሚታይ 🥺!!!
መቅዲ ዛሬ ዉበት ደፍቶባታል ከወትሮ በላይ አምሮባታል የኔ ዉብ ❤️❤️❤️❤️🥰
የቷ መቅዲ
እዉነት ነዉ መቅዲ በጣም ዉብ ሆናለች ያርግላት በጣም ትትና ደርባባ ሴት ወይዘሮ ነች መቅዲ ሞጋችወች ማለቴ ነዉ ❤❤❤
ሁለታችሁንም ሰወዳችሁ የእውነት ቅኖች ሁሌም ሳቃችሁ ይናገራል
ጃኬቶቹ ቀለል ያሉና ጃዝ ያልበዛባቸ ናቸው ከለራቸውም በጣም ያምራል 👍💐
መቅዲዎች በጣም አምሮበቹሁል
ሁለት መቅዲ ስወዳቸው❤❤
በጣም። ያምራል። መቅዲ ታምሬ እለሽ
ደስ ስትሉ! Confident, intelligent, gorgeous women !
ውይይይይ የኔ ውዶች መቅዲዬ ስወዳችሁ መቅዲ እረ ከፊልመ እርቀሻል ነይልን❤
መቅዲየ ቀሚስሽ በጣም ያምራል የቀሚስ አድናቂና ለባሽ ነኝ
መቅዲዬ የኔቆንጆ አምሮብሻል ሸቀጥ ብለሻል ሁለቱ መግሽ ወች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀገራችንን ስላም ያርግን እንጂ ገና ብዙ መልካም ነገሮች እናያለን❤
Amazing we will visit soon
Mekides And Mekides ❤❤❤
Wow very strong women❤
ሁሉ ነገር አርቴፌሻል
የምር ድንቅ ነው 🥰🥰👌
ሁለት መቅድወች ስወዳችሁ❤❤❤
ሁለታቹህነም ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ው❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤
Wawwwww👍👍👍👍👍👍
አሁን እናንተም እንደኛ ስራ ስንሰራ ዋልን ነው ምትሉት ?🤔😂መቅዲዎች
ሞክሽወቹ መቅዲወች❤❤❤❤
ያለው ማማሩ አላህየ የኛንም ሀጃ አውጣልን
ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
ስወዳቹ🎉
EB's ሳይ ብሽታየ አሳቦቸሁላ ብቻ ቅልል ይለኛል አይምሮይ ይነቃቃል
two beautiful women
መቅዲ በጣም አምሮብሻል
እውነት እናንተ እና ታች ሁን ትመስላለቹ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ ማለት እመብርሃን ትመስላለቹ በራሱ የሚተማመን ሰው ለምን አርተፋሻል ይመስላል ማስተዋል ይስጠን
ጳውሎስ አስፈንድዶ ይብ*ሽ ምቀኛ የምቀኛ ልጅ። ፈንጁ ጳውሎስ ቅናት አቁሚ ብሎ አልነገረሽም?
Balege Egzeabeher yekere yebelhe
@@Habesha_vlog-sባለጌ አህዛብ
ከቆሻሻ ገንዳ ጥሩ ሽታ አይጠበቅም
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
መቅዲ ስወዳት❤❤❤
Konjowech ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
2 Mekdewochi ❤❤❤❤
2 mekdewoch
💚💛♥️
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😮😮
Makede liyuuu set nsh
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Mqdiye you are so beautiful and fanny 🥰
መቅዲዬ አምሮብሻል
stamru swedachw
Endi edetekeberesh beserasch neberesh be poltika west balekelakelsh, bayouch neberesh eko, menew zem alesh ye Amara hizb mekerawon eyaye??? Mechem Abiye tetkmobech talech yasazenal..
ስው በሀገሩ እንዴህ አምሮበት ይኖራል
ወይይ መታደል ለኛም ያድለን😊
Ba soste amate yhenene yamasela jenta auesram taserto yakoye nawe ywe finshingu yhonale soste amete yacherasew en atakabije 3 amet en Ethiopiawyan ka ahoune bafete yatesaralen vanatatel yamesaralene benamasegen bazhe gouday laye besarabet
Abet were 😂😂😂😂😂
ዙረታም😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤