ጨቅላ ሕፃናትላይ የሚስተዋለው ትንታና ቅርሻት ሲያጋጥማቸው ምን ማድረግ ይደባል የህፃናት ሕክምና ሰእስፔሻሊት በዶ/ር ፍፁም ዳግማ በETV መዝናኛ የቀረበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2020
  • በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡
    ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡
    "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡

Komentáře • 34

  • @arsemawitshiferaw7887
    @arsemawitshiferaw7887 Před 3 lety +17

    አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ ዶክተር ከእግዚአብሔር በታች ልጄን ያተረፍክልኝ ዶክተር ፍፁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ አመስግኑልኝ እባካችሁ🙏🙏🙏

  • @kokobeababe6199
    @kokobeababe6199 Před 2 lety

    ልጄ ከተወለደች አንድ ወር ከ15 ቀንዋ ነው ከተወለደች ጊዜ ጀምሮ ቅርሻት በጣም ያስቸግራታል ሲያቀረሻት የሚወጣ አይብ የመሰለ ነገር እና የተዝለገለገ ነገር ነው ይሄ ከምን እንደሚመጣ ብታስረዳኝ

  • @nevergive9891
    @nevergive9891 Před 2 lety +1

    ዶር ልጄ 1ወሩ ነው አስተኝቸው ከአንዴም ሁለቴ አፋንጫውን ታፈነብኝ መተንፈስ አቃተው አይኑ ፈጠጠብኝ በአፉም ምራቅ አመጣ ከዛም ወደ በር ወሰድኩት አየር እንዲያገኝ ከዛም ተሻለው ግን ይህ ነገር ምንድነው ዶር

  • @SisYodi-ch6uc

    አዎ ግን ብዙ ጊዜ ቅርሻት የሚፈጠረው ሳናስገሳ ስናስተኛቸው ነዉ የሚባለው ነገርስ

  • @medi2025
    @medi2025 Před 2 lety

    በጣም የምፈልገውን ህርህስ ነው የኔልጅ 3ወሩ ነው ጡት ሲጠባ ሁሌ ትን ይለዎል ወዲያው ያልፈለታል ግን አሳብ የሆነብኝ ለወደፌት የሚተውበት ነገር ይኖር ይሆን

  • @keyetegetahun7864
    @keyetegetahun7864 Před 2 lety

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልጄ 2ወር ሊሆነው ቀናት ይቀሩታል ነገር ግን ከንፈሩ ጥቁር ነው እና ደግሞ አጥብቼ ሳስገሳው ካገሳ በሁዋላ ከሴኮንዶች በኋላ ይወጣል በብዛት አንዳንዴ የተበጣጠሰ አንዳንዴ ደግሞ የጠባውን ያወጣል ወዲያው ደግሞ መጥባት ይፈልጋል አልትራሳውንድ አሳይቼው ነበር normal abdominal ...new yemilewu

  • @seadaebire373
    @seadaebire373 Před 2 lety +1

    እባክህን ዶ/ር ልጁ 3አመት 8ወሩ ነው እና እና መናገር አልጀመረም ምን ላዲርግ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 Před rokem +1

    ሰለቅርሻት በደንብ አልተብራራም

  • @mogesmulugeta521
    @mogesmulugeta521 Před 2 lety

    ሠላም ዶ/ር ልጀ 1አመት ከ3ወሩ ነው ግን በጣም ቀጭን ነው ምግብ አይወስድም ምን ትመክረኛለህ

  • @mekuanintsisay

    ቅርሻት ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል

  • @esayaseisa5162
    @esayaseisa5162 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @megabitferede-db8em
    @megabitferede-db8em Před rokem

    Thank you

  • @kidistmequanent9827
    @kidistmequanent9827 Před 2 lety

    Selam dc leje yetebaw wediyaw new yemiweta mene laderge

  • @aminataminat8722
    @aminataminat8722 Před 3 lety

    እናመሰግናለንግንመቸነውየሚድኩን የኔ8ወሩነግንአይገለበጥምእንኳንእናምትንታምያጠቃዋል

  • @user-vj2ej5zn7x

    እኔጥያቂ ነበኝ

  • @semiranur7287
    @semiranur7287 Před 3 lety +2

    Selam doctor leja ahun 2 werwa new yaselatal afenchawanm yafenatal mn yeshalejal

  • @Ethiyo
    @Ethiyo Před 2 lety

    Doktar lega batame yelbawale setagana sebala nawe me lderge

  • @seadaebire373
    @seadaebire373 Před 2 lety

    እባክህ መልስ እፈልጋለሁ

  • @aynabebajemal2114
    @aynabebajemal2114 Před 2 lety

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሽንቱ ሽሮፕ ሽሮፕ ይላል ችግር አለው

  • @TesfayeAbuye-mu1hs
    @TesfayeAbuye-mu1hs Před rokem

    Ye lij ayin ka tanshafefe mastakal yichalal inde?