ጡት የምታጠባ እናት ምን ብትመገብ ለልጇ የተመጣጠነ እና መጠኑን የጠበቀ ወተት ማጥባት ትችላለች! Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ጡት የምታጠባ እናት ምን ብትመገብ ለልጇ የተመጣጠነ እና መጠኑን የጠበቀ ወተት ማጥባት ትችላለች!
    #EyohaMedia #Ethiopia

Komentáře • 29

  • @lovebaba5949
    @lovebaba5949 Před 3 lety +10

    እናመሰግናለን ጥያቄ መጠየቅ ከተቻለ እናት ምን አይነት ምግብ መመገብ አለባት ልጁ ሆድ ቁርጠት እንዳያመው

  • @selamtemesgen7743
    @selamtemesgen7743 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před 2 lety +5

    ዝብለሽ ጊዜሽን አቃጠልሽ የእኛንም የጠቀመ ላታስተምሪን ቫይታሚን A Dእያልሽ አዛግሽን ምን ምን ምግብ እንደሚጠቀሙ እናቶች ለልጁ እሚጠቅም ምግብ መመገብ እንዳለብን ወይ ፍራፍሬ ወይ እጂ ውሀ ሳይጠጣ እማይኖር አለ እዴ ይቀርሻን

  • @meskermbekele7594
    @meskermbekele7594 Před 3 lety +4

    በምናቀው የምግብ አይነት ቢገለጽ ማለትም vitamin A d ከቢባል ይልቅ

  • @saronabebe4404
    @saronabebe4404 Před rokem +3

    ደግሞ ፍሬ ነገር ልትነግሪን ነው ብየ ጊዜየን ማቃጠሌ ለነገሩ አንች ምን ታረጊ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 2 měsíci

    ኤ ቢ ዲ ልታስቆጥሪን ነዉ የመጣሽዉ እኔ ደሞ የሚጠቅም ነገር ምታወራ መስሎኝ ግዜዬን ማቃጠሌ

  • @ephremkelecha5724
    @ephremkelecha5724 Před 2 lety +3

    አንድም ሚጠቅም ነገር አላወራሽም ዘብዛባ

  • @lovebaba5949
    @lovebaba5949 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነበር

  • @zenashmeqnint8659
    @zenashmeqnint8659 Před 2 lety +2

    ስላም ልጀ ከተወለድ 2 ወር ሁኖታል ስገራ መጠቀም አቁመ

  • @Ethiopian398
    @Ethiopian398 Před 2 lety +1

    ለኢትዮጵያውያን ነው የሰራሽ ይሄ ቪዲዩ? 🙄

  • @wesagn
    @wesagn Před rokem

    አባክሽ አህቴ ለ 2ወር ልጅ አሚያፋፋ ፎርሙላ ወተት ንገሪኝ አባክሽ

  • @user-jz6lj5su1c
    @user-jz6lj5su1c Před rokem

    Tuti matbat aqume neber ena betam eyamemegn new min madireg alebign

  • @tube2432
    @tube2432 Před rokem

    ምናለበት ዝም ብትይ ከምን ምግቦች እንደምናገኝ መች ተናገርሽ ኤጭ ዝብላ

  • @user-bs8rf7de5b
    @user-bs8rf7de5b Před 15 dny

    እኔ ነኝ ጥፋተኛ ከአንች መጠበቄ ከየትኛው ኤክስፐሪያንስ ኑሮሽ ቫይታሚን d ቪታሚን ኤ ምንድነው ኪሳራ ነሽየማስረዳት ብቃት የለሽም ከንቱ ድካም ነሽ

  • @wongelawittamiru9489
    @wongelawittamiru9489 Před rokem

    b a ምናምን ከምትይን ምን አለ ብትናገሪ . ምንም ደሚጠቅም ነገር የለሽም

  • @romanabate1197
    @romanabate1197 Před 2 lety

    ምግቡ ከእናተ ነዉ ?

  • @user-sg1gq4wj4k
    @user-sg1gq4wj4k Před 7 měsíci

    Ere adom

  • @FayzaFafit
    @FayzaFafit Před měsícem

    ኤ ወሬ

  • @user-xe8ee3jx4k
    @user-xe8ee3jx4k Před rokem

    ገገማ

  • @user-nm4fk4gu8g
    @user-nm4fk4gu8g Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን