ህጻናትን ለምን እና እንዴት ነው ምናስገሳው Why and how do we make infants burp?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 35

  • @user-no4ul5vo7m
    @user-no4ul5vo7m Před rokem +7

    ሠላም ዶክተር ልጄን እያጠባሃት ሳታገሳ ነው ምተኛዉ ምን ላርግ

  • @mavecplc7715
    @mavecplc7715 Před rokem +1

    Tnx betam

  • @biruhsisay9433
    @biruhsisay9433 Před rokem +1

    pow konjo nat 😃😁thanks Dr

  • @user-mm3es7kk6k
    @user-mm3es7kk6k Před rokem +1

    ጤና ይስጥልኝ የ3 አመት ልጅ ቀን በቀን ለሊት ለይ ማስመለስ ምክንያት

  • @hayatantehungn5500
    @hayatantehungn5500 Před rokem +4

    ዶ.ር እኔ በጣም እምቸገረው እየጠባች ነው ምትተኛው እንዴትማድረግ አለብኝ???

  • @yewubalemu3576
    @yewubalemu3576 Před rokem +1

    ዶክተርዬ በ እውነተኛ ህጻን ብታሳየን የበለጠ አሪፍ ነው

  • @meazahossanhossan6360
    @meazahossanhossan6360 Před rokem +1

    Edatabachw wodaw tetagnabgnlache edati lasegasati 😊

  • @hanah7561
    @hanah7561 Před rokem +1

    Doctor pls melselgn ebakh chnkogn new
    Lije 3wer ke 20 knu new formula new mitekemew gin metbat kenswal 4 kn honew betam tinish new mitebaw be 24 seat west mndenew?

  • @baslealyirguu9645
    @baslealyirguu9645 Před rokem +1

    Welcome po

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d Před rokem +1

    💕🙏💕

  • @user-yd3to9jn7e
    @user-yd3to9jn7e Před 7 měsíci

    ሰላም ዶክተር ካስገሳሁ በሁዋላ ይወጣል የተባችው

  • @abigiyataye5092
    @abigiyataye5092 Před rokem

    Selam doctor colic senor men madereg aleben

  • @fitsumbirhanu6620
    @fitsumbirhanu6620 Před rokem +2

    ሰላም ደክተር ልጄ 4 ወራ ነው መጀመሪያ አካባቢ ካካዋ ቢጫ ነገር ነበር አሁን ደሞ አረንጓዴ ነው አንዳዴ ንፍጥ አለው ጉዳት አለው???

    • @tenatalk
      @tenatalk  Před rokem

      ምንም ጉዳት የለውም... ጡት ግን በደንብ አጥቢያት

  • @SoliSoliyana-yd1vo
    @SoliSoliyana-yd1vo Před 7 měsíci

    ጀማሪ ወላጅ ነኝ እና በጣም ጨንቆኝ ነበር አሁን ግን ቀሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @alemkonjootube9484
    @alemkonjootube9484 Před rokem

    Selma doctor legi 2woruwa new esk ahun kakawa layi nefet nger alew chiger alew woyi

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před rokem

    ቢጫ የሆነ ህፃን እንዴት ፀሀይ እንደሚሞቅ ብትነግረኝ

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i Před rokem

    እባክህን ስልክህን ላክልን ልጄን ነጠብጣብ ጥቁር ነገር ወርሶት ያልሄድንበት ሀኪም የለም ግን ምንም ለውጥ የለውም ከተመልካችም የምታውቁት መፍትሄ ካለ እባካችሁ

  • @Melonafisu11Melonafisu11
    @Melonafisu11Melonafisu11 Před 5 měsíci

    በቀን 4ግዜ ስርቅ ይላታል ምን ማድረግ አለብኝ🙏

  • @elizatekeste6109
    @elizatekeste6109 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ልጄን እያጠባሁት ሳያገሳ ነው የሚተኛው ተኝቶ ያገሳል እንዴ

    • @marthakidane3163
      @marthakidane3163 Před rokem

      yenem tiyake new doctor

    • @tenatalk
      @tenatalk  Před rokem

      ቪዲዮውን ከ8ተ ኛው ደቂቃ ጀምሮ ያለውን ደግመሽ ተመልከቺው። ለጥያቄሽ መልስ አለው።

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv Před 8 měsíci

    የምትከፍተው ሙዚቃ ለማዳመጥ እየረበሸ ነው ሙዚቃ ባትጠቀም ባይ ነኝ

  • @user-cc2wc6kl5z
    @user-cc2wc6kl5z Před rokem +1

    Iii

  • @SisYodi-ch6uc
    @SisYodi-ch6uc Před 10 měsíci

    ከ6 ወር በኻላ ምግብ በልተው ባያገሱ ችግር አለው?

    • @tenatalk
      @tenatalk  Před 9 měsíci

      አው ቢያገሱ መልካም ነው

    • @hawahawa4477
      @hawahawa4477 Před 7 měsíci

      የእኔም ጥያቄ ነው እባክህ ዶክተር መፍትሄ ካለው የእኔም 2 ወሯ ነው እንባዋ ይፈሳል

  • @yeshua3058
    @yeshua3058 Před rokem

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሁለት ወሩ ነው።ሰሞኑን አይኑ በጣም ታለቅሳለች ምን ላድርግ?

    • @abigiyataye5092
      @abigiyataye5092 Před rokem +1

      Emaye doctor comment memelese ayemechewum meselegne gen tute metatebi kehon ye tuteshen wetete ayenu lay afeshebet yetewewal yawu ketemokeroye newu