How do we know when babies are full and not? ጨቅላ ህጻናት እንደጠገቡ እና እንዳልጠገቡ በምን እናውቃለን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 21

  • @user-mh1gd4sv4c
    @user-mh1gd4sv4c Před 6 měsíci +1

    ወጣቱ ዶ/ር በጣም በጣም እናመሰግናለን👍👍👍

  • @evejandi3167
    @evejandi3167 Před rokem +8

    ሰላም ዶ/ር ልጄ አሁን 41 ቀኑ ነው እና ብዙ ግዜ እየጠባ ይተኛል እናም በእንቅልፍ ውስጥ ሆኖ አያገሳልኝም እና ችግር አለው?

  • @anwarmusema2571
    @anwarmusema2571 Před rokem +3

    Selam d/r leja ጡት ስትጠባ ያስጨንቃታል ብዙ ይለቃል ጡቴ አንዳንዴም ትን ይላታል ሆዳም ይጮሀል ስጠባ ካስቆምካት ታለቅሳለች 1ወራ ነው ስለቀና መልስህ አመሰግናለዉ

  • @Betigosa-bw4pd
    @Betigosa-bw4pd Před rokem +1

    Leje 34 sametu new yeteweldew hodun betam yamewal kaka sil yametal hekemena heje bakteriya efaction alugne 5merefe wesed lewet yelewem ahun 2weru new

  • @kenutebebe8035
    @kenutebebe8035 Před 5 měsíci

    Doctor be opration new yewldku borchen endet lknsew ebakh.thank you

  • @abelandnetsi
    @abelandnetsi Před rokem

    Betam enamesegnalen

  • @kenutebebe8035
    @kenutebebe8035 Před 5 měsíci

    Lej 1wer honwatal hoda yechohal ena mefth betnegregn

  • @Betigosa-bw4pd
    @Betigosa-bw4pd Před rokem +1

    Selam DR

  • @user-hm1vs3tj4j
    @user-hm1vs3tj4j Před rokem

    Selam dokter lijachin 5 kenoa naw ena bashiint mashgnawa dam yewetal ena kakam aladaragachem men yishalal chenkonal yihan comment indayekaw malsilign ples

  • @LunaYacob-rd3bf
    @LunaYacob-rd3bf Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር ቆንጆ ትምህርት ነው ግን ስታወራ በጣም ትፈጥናለህ ና እባክህን ከቻልክ ቀስ ብለህ ልታወራ ትችላለህ እባክህን?

  • @abukihananesebrina1947

    Betam Ameseginalew

  • @user-le3gj7pg1u
    @user-le3gj7pg1u Před 9 měsíci

    ሰላም ዶክተር ልጄ ተኝቶ ሲጠባ በደንብ ይጠባል ጡጦውን ችግር አለው ወይ?

  • @EmuEmuti-sv5ey
    @EmuEmuti-sv5ey Před 10 měsíci +1

    ሰላም ዱ/ክ ልጄ 7 ወሩ ነው ግን ቀጫን ነው 6 ወሩ ላይ ምግብ አስጀመርኩት ብዙም አይወስድም እና ምን ተለኛለኋ ሐኪም ማስየት አለብኝ?

    • @tenatalk
      @tenatalk  Před 10 měsíci

      ሀኪም ማመከሩ አይከፋም ነገር ግን በ7 ወሩ ብዙ ምግብ ላይወስድ ስለሚችል ብዙ አትጨነቂ ህፃናትን በ 6 ወራቸው ምግብ እንዴት ማስጀመረ እንዳለብን የሰራውት ቪዲዮ ስላለ እሱን ብታዪው ብዙ ይጠቅምሻል

  • @aphotographs7084
    @aphotographs7084 Před rokem

    selam d/r lije 5 were nat wedlay yeltal bezu geze wedelay silat dem eyklake yewtal mn hona yehun

  • @messimessi354
    @messimessi354 Před rokem +1

    ሰላም ዶ/ር ሰውነቴ በጣም ስለጨመረ የሚያከሱ ምግቦች ብጠቀም ልጁላይ ጉዳት ይኖረው ይሆን ጡት ብቻ ስለሚወስድ

    • @maki-cj3vs
      @maki-cj3vs Před rokem

      አዎ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ አለብሽ ስትጨርሺ ትከሻለሽ ብዙም አያሳስብሽ

  • @mhertshfarwe3181
    @mhertshfarwe3181 Před rokem

    salme Dr leja 1monthe nawe tankorflche case mindenawe

    • @tenatalk
      @tenatalk  Před rokem

      ምክንያቱ ብዙ ሊሆን ይችላል... for check Up ግን የህጻናት ሃኪም በየ3 ወሩ አሳዪ ወይም ለክትባት ስትውሰጃው በዛው check Up ምርመራ አስደርጊለት

    • @anwarmusema2571
      @anwarmusema2571 Před rokem

      Selam d/r leja ጡት ስትጠባ ያስጨንቃታል ብዙ ይለቃል ጡቴ አንዳንዴም ትን ይላታል ሆዳም ይጮሀል ስጠባ ካስቆምካት ታለቅሳለች 1ወራ ነው ስለቀና መልስህ አመሰግናለዉ

  • @user-zt9dt7zz9w
    @user-zt9dt7zz9w Před rokem

    10q