ህፃናት እስከ አንድ ዓመት የግድ መድረስ ያለባቸው 4ቱ የእድገት/ የብስለት ደረጃዎች | Dr. Fasil | ዶ/ር ፋሲል
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- ህፃናት እስከ አንድ ዓመት የግድ መድረስ ያለባቸው 4ቱ የእድገት/የብስለት ደረጃዎች❗Four Developmental milestones in the First year of life❗(What to expect during infancy )
The first year of life is a whirlwind of growth and change for babies! They go from helpless newborns to curious explorers in just 12 short months. Here are four key developmental milestones you can expect to see during this exciting time:
1. Movement and Physical Development:
Around 3-5 months: Rolling over (back to front and front to back).
4-6 months: Reaching for and grasping objects, sitting with support.
6-8 months: Sitting independently, transferring objects between hands.
8-10 months: Crawling, pulling to stand with support.
11-12 months: Standing alone, taking first steps (with or without support).
2. Communication and Language Development:
0-3 months: Crying, cooing, making gurgling sounds.
4-6 months: Laughter, babbling with consonant sounds.
7-9 months: Babbling strings of different sounds, responding to their name.
10-12 months: Saying first words ("mama," "dada," "no"), understanding simple commands.
3. Social and Emotional Development:
0-3 months: Recognizing familiar faces, smiling, making eye contact.
4-6 months: Enjoying social interaction, responding to different emotions.
7-9 months: Showing stranger anxiety, playing peek-a-boo and patty-cake.
10-12 months: Showing attachment to caregivers, expressing emotions like joy and sadness.
4. Cognitive Development:
0-3 months: Following objects with their eyes, reaching for things they see.
4-6 months: Exploring objects with their hands and mouth, imitating simple actions.
7-9 months: Object permanence (understanding that objects still exist even when they can't see them).
10-12 months: Cause-and-effect relationships, problem-solving by trial and error.
Remember: Every baby develops at their own pace. These are just general guidelines, and some babies may reach these milestones earlier or later than others. If you have any concerns about your baby's development, always talk to your pediatrician.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician
Key words
Baby growth stages
Development
Developmental milestone
milestone
Motor skill
Cognitive development
Social and emotional development
Motor milestone
Tummy time
Social smile
3 month
Language growth
6 month
Baby weight
Sitting
Transferring objects from hand to hand
9 months
Object permanency.
Stanger anxiety on babies
Separation anxiety on babies
እኛ እናቶች በፌስቡክም በዩቱብም ስለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች ሁሉ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ 🙏 ለሌሎችም እናቶች share ያድርጉት 🙏
Yenelge 9 Wer yechdwe @@bruhkids-t1e
ይህን ሸክም ለአንተ የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ዶክተር ለሕጻናት አስበህ ግድ ብሎህ በምታስተላልፈው ትምህርት ለልጅ ልጆቸ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
በትክክል ነው ልጄ ላይ ያየሁትን ነገር ነው የነገርከን እድሜና ጤና ይሰጥልን ዶክተር❤❤❤
አሜን 🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።ተባረክ
ኑርልን ዶክተር እናመሠግናለን😊😊😊
ትህትና ከእዉቀት ጋር ተባረክ ዶ/ርዬ
አሜን 🙏🙏
እናመሰግናለን ዶ/ር ትልቅ ትምህርት ነው😊😊
Subscribe ያድርጉ እናመሰግናለን 🙏
ሰላም ሰላም 6 ወር ላይ ጀምሮ የሚቀመጡ ልጅ ወገባቸው ይታሰራል ይላሉ እንዲሁም ዳዴ አይሉም ይባላል?
እና ዳክተር ለዚህ እባክ መልስ ብሰጠኝ
ለትምህርት አመሰግናለሁ
ሰላም ዶ/ር ትምህርቶችክ ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን።
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ 9ወሯ ነው ግን ዳዴ ማለት አልጀመረችም ግን በእግሯ ትቆማለች ቁጭ ማለትም ትችላለች ግን በሆዷ አስተኝቻት ዳዴ እንድትል እንድትፏቀቅ ለማድረግ ስሞክር ታለቅሳለች ችግር ይኖረው ይሆን
እናመሠግናለን ዶክተር
በጣም ኢናመሰግናለን ክቡር ዶክቶራችን
🙏🙏
THANK YOU DR
Thanks for sharing this with our community, we need more of these videos on child brain development and what to do as a care giver
Absolutely! Will be posted on the next videos
Thank you Dr really betam bizu tamerelah.. 🙏
ዶክተርያልከውሁሉእውነትነውአናመሰግናለን
You're very welcome dear subscribe to our youtube channel
Leliji lijoche enes abqichealehu
Enamesegnalen Dr
አመሠግናለሁ ዶክተር
🙏 እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ ለሌላውም share ያድርጉ
ሰላም ዶክተር እባክህ ካየከው በፈጣሪ ስም መልስ ስጠኝ እኔ ከወለድኩ 8 ወር አለፈኝ እና ስድስት ወሬ ላይ ወድቄ ነበር ፊት ለፊት ነው የወደቁት ከዛ የተረፍኩትም በፈጣሪ ታምር ነው ከወደኩ በኃላ ህክምና ሂጀ የተፈጠረውን ነግሬ ቸክ አደረኩ ሰላም ነው አሉኝ ፅንሱን ከዛ ከሁለት ወር በኃላ የእንሽርት ውሀ ፈሰሰኝ እና በስአቱ ምን ነው ብየ በሶስተኛው ቀን ስሄድ ቸክ ሲያደርጉኝ ውሀ የለውም ተባልኩና አስቸኳይ ሆስፒታል ተላኩኝ ከዛ ወደ ቤትሽ መመለስ አትችይም ተባልኩ ክትትል ምታደርጊው ከዚህ ሁነሽ ነው አሉኝ ከዛ ሶስት ሳምንት ከቆየሁ በኃላ መውለድ አለብሽ አንዳንዴ የልብ ምቱ ትክክል አያሳይም አሉኝ ከዛ የምጥ ማምጫ ወሰድኩ ከዛ ሲያዪኝ ፅንሱ ብዙም አልመጣ አለ ከዛ አንዷ ቸክ ስታደርገኝ ደም ፈሰሰኝ ከዛ አስቸኳይ አስገብተው ኦፕሬሽን አደረጉኝ የዛኔ የሰጡኝ ሙሉ ማደንዘዣ ነበር ከዛ ደና ተወለደች 2 ኪሎ ናት በሰላም ይዣት ቤቴን ገባሁ ከዛ 4 ወር ሲሆናት መገልበጥ በሆዷ መተኛት ጀመረች ስድስት ወር ሲሆናት በደንብ ባትቀመጥም ወደ ኃላ መሄድ ጀመረች ይዛ ትበላለች ከዛ ግን የ 6 ወር ክትባት ከወሰደች በኃላ ሁሉን ነገር ተዎች እኔም በሆዷ ሳስተኛት ታለቅሳለች ተገልብጣ በጀርባዋ ነው ምተኛ ወደኃላ መሄድ የጀመረችውንም ተወችው በቃ አሁን ጭንቀት ውስጥ ነኝ ህክምና ስጠይቃቸው በ 9 ወራቸው ደም ምርመራ ያደርጋሉ ከዛ በኃላ አለችኝ እባክህ ዶክተር ምታግዘኝ ነገር ካለ በሙያህ እባክህ እንቅልፍ አጥቻለሁ ምኖረው ከሀገር ውጭ ነው ግን መምጣት እችላለሁ ከልጀ ምንም አይበልጥም ስላረዘምኩብህ ይቅርታ
Ehet geta yechelal menem atehonem Hulu selam yehonan atefri, kee docter geta yebelxal. Enem kee amet kee sebat wer befit lejesh mulu sewent ayenorewem, aydegem, operasihin tehognalesh bezubezu neger neber gen hulum ende geta feqad hone ahun miyamer lej xenegna lej new leje geta tarik yeqeyeral selam lanchi yehun tebareki!!!!!!!
Amen lejoch ye geta setota nachew yesetw tamagn new beteamer yasdenkeshal
ዳክተር እናመስግንሀለን የፀጉር እድገት ላይ ይስጥልን
Thanks doctor its really helpful.
Dr thank you
ዶክተር እናመስግናለን ግን የኔ ልጅ ሁለት አመት ሊሞላት ነው የምግብ ፍላጎት የላትም እና ቀጫጫ ናት ታለቀሳለች
ምን አይነት ምግብ እንደምስጣት ግራ ገብቶኛል እባክህ ምን አይነት ምግብ እደምስጣት ነገረኝ
በውነት አተ ዶክተር ምን ላድርግክ በቅድማ ላመስግንክ አመሰግናለሁ ተባረክ ገና የሁለት ወር ልጄ ያተን ትምርት እያየሁ የምተገብራቸው ነገር ብዙ ነገር አለ በሰው አገር እዴት እደጠቀምከኝ አመሰግናለሁ እዳተ አይነት ዶክተር ሳይ ልጄን እዛ እዳሳድግ ነው የተመኘሁት በውነት ተባረክ
አመሰግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እናመሰግናለን 🙏
Thank u dr
ዶክተር ለ8 ወር ልጄ ምን አይነት ቅባት ልጠቀምላት??? በፈጠረህ መልስልኝ?????
Thank you Dr.
Tnx
Tnx dr
Thank u so much Dr.from 🇪🇷
🙏🙏
ልጄ 1 አመት ሆኗት ግን ምንም አልጠነከረችም ምን ላድርግ
Thank u Dr behulun social media eketatelekalewu betam enamesegenalen. Am a new mam❤❤❤❤
Welcome dear❗
Thank you so much
በመጀመሪያ በጣም አመሠግናለሁ ልጄ አንድ አመትከሶስት ወር ሆኗታል እናጥርሥ አላበቀለችም አናም ደሞ የምግብ ፍላጎቷ በጣም የሞተ ነዉ
Betam amesegeneshalehu doctor tekame mereja nw
ዶ/ር ልጀ ስትወለድ እራሶ ዋሀ ነበረው ከዛም 1 ወር ነው ሀኪም ቤት የቆየይው ግን አሁን ሙኮን እፈራለሁ መጫወቻ ፈልጋ አታነሳም አሁን አንድ 1 አመት 6 ወር ሆናት ግን አትቆም በብዛትም ቆጭ አትልም እና አሁን አተ የምትለው ሁሉ አላይባትም ግን ደውየ ባወራህ ፈልጌ ነበር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አደራ ቁጥርህን
Tankyou
Enamesegenalen doctor
Thank so much
You are welcome🙏 subscribe to our youtube channel
ዶክተር እባክ መልስልኝ ልጄ ዘጠኝ ወር ሊሆነው ቀናት ቀረው ነገር ግን አንገቱን አልቻለም በእርግት ሲወለድ ጀምሮ ሲጀር አለበት phenobarbital & phenytoin ይወስዳል ምን ትለኛለ እባክ ዶክተር
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን በፈጠረህ ጌታ አንተን በምን ላግኝህ እምኖረው አረብ ሀገር ነው ልጄ ግን ኢትዮጲያ ነው ብትመክረኝ ብየ ነው
ሰላም እዴት ነህ ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ልጄ አንድ አመት ሊሞላው ነው ግን ጥርሱን አላወጣም በምን ምክንያት ይሆን በናትህ ንገረኝ
enamsegenaln Betam Teru Temert New Berta
🙏🙏
Kali yelegnm Texarkana Dr.
እግዚአብሔር ይባርክህ ለምትሰጠን
ትምህርት
አሜን 🙏
Thanks❤❤
You're very welcome 🙏 subscribe to our channel 🙏
Betam enamesegnalen
betam enameseginalen Dr yene lij betam fetene new yemibalew be3weru yizenew egrun gitir argo yikom neber ena buzu lewt ahun 6 weru new yizenew dade sinilew egrun eyanesa yiramedal baba mama tete...yilal ena yihe normal new?
ሰላም ነው ዶክተር ልጄ በዘጠኝ ዉር ዘጠኝ ኪሎ ነበረች አሁን ግን ቃነሰችብኝ ምን መድረግ አላብኝ?
Tnx so much dr
welcome
Thanks
You're Welcome dear❗
You're very welcome dear subscribe to our youtube channel
Thank you so long 🥰🥰🥰
You’re welcome 😊
Enameseginaln doctor yene lij 9 wer limolat kenatoch nachew mikerewat kuch sadergat tinsheratetalech nger gin eka yeza tikomalich lmehedim timokiralch kuch sadergat erasewan chila atikmtim bitekmetim betam leachir dekikasoch nw mefitehew mind nw
ዶክተረየ ሰለ ዳወን ሲንዲረም ንገረን
Tnxs Dr p/s pre-mature baby laye endate maderage indalabin eshu laye yanta idea bitenagerane dase yelagale !!
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን ፅሁፋችንን ግን ቴሌግራም ቻናል ላይ ያገኛሉ 👉 t.me/doctorfasil
Dr ebakhe melselgn lije ye 10 wer lij new yalkachewn mulu yamualal tamobgn enkuan ayawelm megb bedenb yeblal gn killow 8 new siweld 3.2 nbr bzum sewntu aychmrem
ዶር የቶንሲል ህክምና ለሕፃናት የትነው የማገኘው እባክሕ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
Help
2 አመት የሆነው የጓደኛዬ ልጅ። እጁን ይዘውት ተይዞ ብዙ ኪሎሜትር ይሄዳል። ግን ራሱን ችሎ አንድም እርምጃ አይሄድም።
ምናልባት ምን አይነት ዘዴ መጠቀም ያስፈልግ ይሆን ባክወን ምክር ይስጡን
እናመሰግናለን
2 አመት የሆነው የጓደኛዬ ልጅ። እጁን ይዘውት ተይዞ ብዙ ኪሎሜትር ይሄዳል። ግን ራሱን ችሎ አንድም እርምጃ አይሄድም።
ምናልባት ምን አይነት ዘዴ መጠቀም ያስፈልግ ይሆን ባክወን ምክር ይስጡን
እናመሰግናለን
ምላሽ እፈልጋለሁ ዶክተርየ
ዶ/ር የኔ ልጅ 4 ወር ሊሞላት ነው ኢትዮጵያ መምጣት ፈልጌ ግን ልጄ ብትታመም የት ነው ትክክለኛ ህክምና ማገኘው ብዬ ፈራሁ ደሞ ብዙ ሰው ይስፈራራኛል አድሬስክን ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል እኛ እናቶች በስጋት አለቅን እኮ ከዚህ በፊት መጥቼ ልጄ ታሞ ያየሁትን ችግር አያሳየኝ
የት ሀገር ነው የሚኖሩት??
Thank you so much yetngrkew bamlu Lega lay ayhalhu 9weru new dada beha new yalalaw menbat worker lay selmdrgew yehon ?
ቤት ውስጥ በደንብ ታወሩታላችሁ?
@@bruhkids-t1e awo bednb yadmetal keza yeskal setraew bednb yawekal
doktreye btam amsgnalw👍👍
ዶክተር ልጄ 11ወሯ ነው ግን ጥርስ የላትም ችግር አለው ይሆን
ችግር የለዉ ከአንድ አመት ዘግይቶ ይበቅላል። ዘግይቶ የበቀለ ጥርስ ጥሩ ነዉ በሚነቅሉበት ግዜ ዘይግተዉ ነዉ። አዲስ የሚበቅለዉ ጥርስ እስከ ሂወት ፍፃሜ ስለሆነ እናም አትጨነቂ! የእኔ ልጅ እነደዛ ነች አሁን 7 አመቷ ነዉ ከወር በኃላ እስካሁን አልነቀለች😊
kelbe betam amesegnalehu🙏🙏🙏🙏🙏
አመሠግናለሁ ዶክተር
መንታ ናቸዉ አሁን 6ወርከአስራ15ቀን ሆናቸዉ ግን በራሣቸዉ መቀመጥ መቀመጥ አይችሉም
ምክንያቱን ለማወቅ መታየት አላባቸው
Please Dr and lija sent samint new tsahuye mimokut
የሚጀመርበት እድሜ ለማወቅ ፈልገው ነው?
Enamesegenalen gen ande teyake alegn leje wede wala new metesabew cheger alew
ስንት ወሯ ነው?
6ወሩ ይጠቁማል አምጡ ይላል እንዴ ይላል እማ አባ ይላል ሰውም ያውቃል
በልጀ ገላ አና አፍንጫ አካባቢ አረንጎዴ የምን ምልክት ነው
selam
ልጄ አንድ አመት ከሶስት ወራነው አትቆም ወገቦ አልፀና ምን ማድረግ አለብኝግራ ስለገባኝ ነው ዶክተር
ፀሀይ አሰመቻት አካላዉይ እንቅሰቃሴ አድረጊያት
Dr 9 month yalikewn hulu 6 month lay new madreg yjemerew chigr alew ende kedimo malet
ዶክተር ልጄ 4ወሩ ነው 3ወር ጀምሮ ለመቀመጥ ይታገላል እና አሁን ግን ደግፌ ማስቀመጥ ጀመርኩ ችግር ይኖረው ይሁን?
4-6 ወር ይሻላል
@@bruhkids-t1e
እሺ አመሰግናለሁ ዶክተር
ወንድሜ ልጀ 6 ወሩ ነው ምግብ ጀምሬለታለሁ ውሀ ምን ያክል ላጠጣው ? በሀይላንድ ክዳን ሁለት ሶስት እየሰጠሁት ነው ይበዛበት ያንሰው ይሆን
በቂ ናቸው
edema yestee
❤❤❤
11:55
🙏🙏🙏🙏
ሰላም ዶክተር ሰላም ነው ልጄ ጡት ሲጠባ ያልበዋል ለምንድነው
የኔም ነው
ልጄ ፈጣን አደለችም 11ወሯ ነው ግን አትዲክም ገና ትሳባለች
የት ነው አንተ የምትገኘው ዶክተር
አዲስ አበባ ☎️ 0984650912 ይደውሉ
Galatomi ❤❤❤
Dokter lje 10 wor honat gn trs alabeklechm chgr ynorewu yhon
ቢያንስ እስከ 1 ዓመት ጠብቁ እና ካልወጣ በአካል ብናያት መልካም ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤👍👍👍👏
Lijen yweldekwat b7 wer nw ahune 3wer hunwatale .kilowa 3 nw.ledegetwa men laderg?d/c ebakek sele Peri lijochem adande nger belen
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን subscribe ያድርጉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
ዶክተርፋሲልመንበርየህፃናትከስድስትወርጀምሮአሰራርእንዴትነው
👌👌👌👌👌❤❤❤😍💋💋💋💋
🙏
Ere afetenikewu be 6 were A,B yelalu😂 menager laye afetenikewu
ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት
ቀድመው ከጀመሩስ
Doc ል ጃ ች ን ከ ተ ወ ለ ደ 2ወ ር ሆ ኖ ታ ል በ ሆ ድ ኩ ር ጠ ት በጣም ይ ቸ ገ ራ ል ም ን አ ና ድ c ግ
😂
Thank you Doc
Thanks dr
Welcome 😊
Thank you doctor🙏
You are welcome 🙏 subscribe to our youtube channel
❤❤❤❤❤
Thanks Doc
thank you Dr
Thank you Dr
Thank you Dr
thank u dr
thank you ❤
You're welcome 😊 subscribe to our you tube channel for more