የልብ ወግ (YeLeb Weg) “ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ነበር ያረገዝኩት…“ ማህሌት እና ሳምራዊት (ዛራ) ክፍል 1 Maya Media Presents |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • የልብ ወግ (YeLeb Weg) “ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ነበር ያረገዝኩት…“ #ማህሌት_እና_ሳምራዊት (ዛራ) ክፍል 1 #Maya_Media Presents |
    👇👇👇
    "በምንም አይነት ሁኔታ ከመረዋ መለየት አልችልም..." እስራኤል (አቤል)
    • የልብ ወግ (YeLeb Weg) "በም...
    👇👇👇
    ጠረፍ (ኪያ) እና ሶሊያና ክፍል 2
    • የልብ ወግ (YeLeb Weg) ጠረፍ...
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ሃሙስ እና እሁድ ለመመልከት
    / @mayamediaethio
    #የልብ_ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    instagram / mayaflicks
    / maya_digitalmedia
    tikto፡ hl=envm.tiktok.com/...
    facebook፡ / ethio.maya

Komentáře • 256

  • @mekiaseid6661
    @mekiaseid6661 Před rokem +49

    ፀደንያ ገ/ማሮቆስ እና ሀረገወይን አሰፋ ይቅረቡ የምትሉ

    • @natytube3604
      @natytube3604 Před rokem +1

      በምርጫ ሳይሆን ጓደኛ የሆኑ ሰወች ብቻ ናቸዉ

    • @abdimiftah4221
      @abdimiftah4221 Před rokem

      @@natytube3604 ena betam nachew eko ljitu

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před rokem +6

    የጓደኝነት ጥግ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před rokem +7

    በስመ አብ ይህን የመሠለ የህይወት ልምድ ተከፍሎም አይገኝም ሁለታችሁም ከእርጋታችሁ ጀምሮ ደስስ ስትሉ

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 Před 2 lety +15

    ማሂዬ የኔ እናት በጣም ፍቅር ነሸ እኮ ከዛሬ ጋር ለሁለትኛ ጊዜ እንተርቭሽን ሳይዉ ለቤን ነዉ የነካሽዉ በይበልጥ ስለ ክርስቶስ የገለፀሸበት አገላለጽ ይገርማል ተባርኪለኝ ።

  • @maledam.g1399
    @maledam.g1399 Před rokem +6

    ወይኔ የቃና ተርጓሚዎ እኔኮ ድምጽዋ በጣም ነው የሚመቸኝ ሰላየሁሽ ደስ ብለኛል ሌሎች የቃና ተርጋሚዎች ሁሉም በመጡ በየሃቸው 🥰

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Před rokem +9

    በጣም እውነት ተናገርሽ ሰዎች ነገር ይለኩሱና ያልሆንሽውን ተቆጪና ጯሂ ነች ይሉሻል
    እውነቱን በመናገርሽ ነገረኛ ያደርጉሻል በጭራሽ ሊረዱሽ
    አይፈልጉም

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +14

    የእኔ ውዶች የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አትለያችሁ ፍቅራችሁ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ ሳምርዬ ❤️ማሂ😘💋

  • @Finoterama
    @Finoterama Před 2 lety +23

    እንኳን ለእናት እማማ ኢትዮጵያ ለአስራ ሶስት ወር በሰላም አደረሳችሁ የእናት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před 2 lety +14

    ዋው ማሁ ስለግዜ ያወራሽው
    እና ሳምሪ ስለህይወት ያወራቹት.....
    ይሄ ብስለት ከህይወት ልምድ ነው የሚመጣው

  • @rozaderese6341
    @rozaderese6341 Před 2 lety +8

    በእውነት ቃና ትውልድ ይገላል እውነት ነው ።
    የኢትዮጵያ ህዝብ ያኔ አብሮ ካንችጋ ቢተባበር ቢቃውም ንሮ
    ትውልድን ያተርፍ ነበር።

  • @haniproxi6876
    @haniproxi6876 Před 2 lety +23

    ሚሾዬ እኔ እኮ እንዴት እንደምወድሽ ጀግና ነሽ ውዴ በአሁን ሰዓት ማንም የለም እንዳንቺ ጀግና የተማረች እጅግ ምርጥ ሃሳብ ያላት መልካም ሴት ቆንጆ ውብ ኡኡኡኡኡኡአ በብዙ ጀግና ነሽ የኔ ናፍቆት ተባረኪልኝ አሁንም በልጅ ይባርክሽ የምታከብሪያት ፃድቃኔ አሁንም ትስጥሽ ውድድድድድድ

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před 2 lety +41

    የሚገርም ጓደኝነት❤❤❤ አሁንም ከአይን ያውጣቹ ማሂ እናት ነሽ🙏🙏🙏

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Před 2 lety +8

    ውይይይ እኔም ሳምሪ ምትባል 18 አመት ጏደኛ እህት እናት አለችኝ አስቸጋሪዋ ሁሌም እኔ ነኝ እንደእናንተ ነበር ፀባችን እኔ ነኝ ቤት ለቅቄ የሄድኩት ይገርማል ግን እኔም እሷም ሀገር ጥለን ስንሰደድ ይሄው ተፈላልገን ተገናኘን ይሄው አለን በርቀትም ቢሆን ፍቅራችን እንዳለ ነው🥰🥰🥰 አይለያችሁ አቦ🙏🏽🥰

  • @kana-eo1wj
    @kana-eo1wj Před 2 lety +31

    ማሂ ስለ አንቺ መግለፅ ከባድ ነው እህቴ ለብዙዎች መንገድ ሆነሻል😍😍😍

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 Před 2 lety +7

    ልክ ነሽ በጣም ቃና ትውልድ ገዳይ ነው ይሄው ታየ የቃና ጉዳይ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +4

    ማሂ የእውነት ሰው ቃና እውነት ህዝቡን አደዘዟል ይዘጋ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +11

    ማህሌትዬ የእውነት ሰው ነሽ ለሰው የሚኖር ሰው ከቃላት በላይ ነው ለእኔ ሁላታችውም በጣም ደስስስስ ትላላችው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር እንኳን እግዚአብሔር ሰጠሽ እሱን ያመነ ተስፉ አለው 🙏

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Před rokem +3

    የእዉነት የናንተ በጣም የልብ ወግ ነው እስካሁን ካየውት ሁሉ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +4

    ማሂዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ ማርያም የኔ ጀግና ሴት አስተዋይ❤❤❤

  • @zehrakornima6549
    @zehrakornima6549 Před rokem +2

    ማሂ በጣም ጠንካራ እና መልካም ሴት ነሽ ጥንካሬሽን ስወድልሽ ዋው ከወደዱ አይቀር እንድንችል ነው መሆን ያለበት ደስ እሚል ጉዋደኝነት አይለያችሁ።

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Před rokem +1

    መሀዬ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ነው የምውድሽ እባክሽን እባክሽን ላግኝሽ ካናዳ ነው የምኖረው የኔ ውብ ማሄ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገርሽ ከኔ ጋር ይመሳሳለላ እስኪ በስልክ ላግኝሽ የኔ ርህሩህ ማሂ።

  • @user-ey2dy4gj5k
    @user-ey2dy4gj5k Před 10 měsíci

    የጓደኝነታችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ማሂ እኛንም ሰው አድርጊን ማለት ተሳታፊ እንድንሆን አይናችን እንዲገለጥ ወደ መስመር አስገቢን ...

  • @meklitseifu5044
    @meklitseifu5044 Před rokem +3

    Egziabher yebarkachu yetabekachu kananta bezu tameriyalawe love you mahi 💕💕

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před 2 lety +4

    ማሂዬ በጣም ደስ የሚል ስብዕና ነው ያለሽ ዛሬ ገና የልብ ወግን ሙሉውን አየሁ ደስትላላችሁ

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo Před rokem +3

    ልብ ሰጥቼ ያዳመጥኩ የእውነት 'interview' ነው። ጓደኝነት ደግሞ በህይወት ኖረው ፊት ለፊት እንዲክ ለአድማጭ በሚመጥን ምልልስ ሲያወጉት የምር ደስ ይላል። ይህንን ግንኙነታቹህን እንደመልካም አጋጣሚ ቆጥራቹህት ባላቹህበት የጥበብ አለምም ይሁን በሌላ ዓውድ እንደዚህ የሚነበብና የሚቀጥል የጋራ የሆነ ሥራ ላይ (ከኖራቹህ እኔ አላቅም ) እንደማያቹህ ተስፋ አለኝ ።
    በእድሜ በጤና ፈጣሪ ይጠብቃቹ !

  • @ritabelay7704
    @ritabelay7704 Před rokem +5

    ማህሌትን በእውነት ቅን የዋህ የኔ ሩህሩህ የኔን ኑሮ አስታወሰችኝ መልካምነትሽ ይቀመጥ አንድ ቀን አገኝ ሻለሁ የኔ መልካም

  • @titiissak6005
    @titiissak6005 Před 2 lety +7

    እውነትም የልብ ወግ
    mahi u r so sweet , smart 🧠 kind ……..

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Před rokem +10

    ቦታ ሰጥቼ ያዳመጥኩ የእውነት 'interview' ነው ጨዋታችሁ ደስ ይላል ደስ እሚል የሚገርም ጓደኝነት❤❤❤

  • @user-fi8pu4lr4m
    @user-fi8pu4lr4m Před rokem +3

    ዋዉ ቃል አጣሁላችሁ....mishu u made this.

  • @meremmerem
    @meremmerem Před 2 lety +11

    ወይ ዛራ ዳምጽሽ ሲያምር

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Před rokem +1

    እጅግ በጣም የሚያምር እና የማይጠገብ ፕሮግራም ነው የሁለታችሁ በጣም አዝናንታችሁኛል

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 Před 2 lety +4

    የልብ ወግ ደስ ይላል።🙏

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Před 2 lety +8

    ውይ ደስ ሚል ጓደኝነት እህትነት ወዳጅነት ❤😇

  • @zedyoutube3165
    @zedyoutube3165 Před rokem +1

    የእውነት ለዛ ያለውጫወታ አፍየሚያስከፈት ጥርስ እማያስገጥም ቆይታ ደስ ስትሉ ምርጥ ሰወቺ ገናዛሬ አቀረባቺሁ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před 2 lety +47

    *ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአስራ ሶስት ወር ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗😊🤗😊*

    • @user-qk9tn7fy5b
      @user-qk9tn7fy5b Před 2 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před 2 lety

      @@user-qk9tn7fy5b አሜን ፀዳለ አሜን 😊❤️😍የአመት ሰው ይበለን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን ፀዳለ ወደ ቤት ጎራ በይ እስኪ ፕሮፋይሌን በመንካት 😊😊❤️

    • @nabuk9635
      @nabuk9635 Před 2 lety

      Kg beef

  • @tilahun321
    @tilahun321 Před rokem +5

    We are all in the "Process" what a reminder!

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 Před 2 lety +8

    Mahiyee i love and respect u such a brilliant and open minded women keep going dear !!

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Před 2 lety +5

    ማሂዬ ወርቃማ ልብ ነው ያለሽ በውነት ደስ ትያለሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      መልካም ❤️ እንደ ወርቃማ ጌጥ ነው።

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 lety +3

    Amazing freindship thank you for sharing

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 Před 2 lety +11

    ወኔ እራኬብ አለማየሁን ትመስላለች 💕❤️💕

    • @h.4039
      @h.4039 Před 2 lety +1

      በትክክል

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab Před 2 lety +7

    ደስ እሚል ጓደኝነት ጨዋታችሁ ደስ ይላል
    ይመቻችሁ ማሂ እና ሳምሪ

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 Před rokem +1

    Yena konjo achi wst eko Ethiopian new ede ahunu sayhon ede achi yalewn yabzaln ❤❤❤🇪🇹

  • @jrzeky
    @jrzeky Před rokem +4

    ዋው ድምፅ ሳምሪ ማሂዬ በጣም የማከብራት የምወዳት የሂወት መገድሽን በጣም ያጠነክረኛል ግን በጣም የገረመኝ ሂወት ሚዛና አቺ 7ሺ ሳምሪ 20ሺ ልምድና እውቀት ያቺ ይመዝናል ሂወት እዲህ ናት

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 Před 2 lety +4

    ልክ ነሽ ቃና ትውልድን ይገላል። አየነው ሰራተኞች ልጆችን ሲገድሉ ሰው ስራውን በስርአት መስራት አቅቶት TV ላይ ሲያፈጥ አይተናል።

  • @user-ti8iu7pr8x
    @user-ti8iu7pr8x Před rokem +2

    እደ ጥፍተኝነት እደ ደግሞ ልክነት ጠብም እርቅም ያለበት ደስስስ ይላል ጓደኝነት

  • @mahitabeke
    @mahitabeke Před rokem +1

    Wow its amazing በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ነው እኔ ምን ተረዳሁ መሰላችሁ ሙሉ የሆነ የጓደኝነት መስመር የለም የሚጎድል ብዙ የሰው ባህሪ ና የሚሞላ የህይወት ዑደት አለ በዛው ውስጥ ነው አብሮነት የሚደረጀው ።በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ ምርጥ ፕሮግራም ነው ኤሚዬ ተባረኪልኝ

  • @merontaddese7877
    @merontaddese7877 Před rokem +4

    What a beautiful friendship bond really 💖 ❤ 😍

  • @ermiasworku1803
    @ermiasworku1803 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 Před rokem +6

    ሚገርመው ድምፅዋ ብቻ አድለም ሚያምርው ራሷም ዘሀራን ነው ምትመስለው 🥰 ማሂ ጥሩ ሰው ነሽ

  • @user-cp3ck2zj4s
    @user-cp3ck2zj4s Před 2 lety +4

    አሁንም ቃና ትውልድ ገዳይ ነው።

  • @senayitkebede4905
    @senayitkebede4905 Před rokem +1

    Betam dese yemilu nachew

  • @malefia-music
    @malefia-music Před rokem +6

    ሰው ለሰው መኖር እንደሚችል ሰው ከውድቀት መነሳት እንደሚችል በጥልቅ ጓደኝነታችሁ አሳይታቸሁናል እናመስግናለን:: እኔም ልክ እንዲዚህ አይነት ጓደኛ መቼ ነው የሚኖረኝ ብዬ እንዳስብ አድርጋችሁኛል::

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Před 2 lety +5

    ማሒዬ እንዴት እንደምወድሽ ❤❤❤ ትለያለሽ ሳምሩዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před 2 lety +5

    How I love you Mahlet!!

  • @abdhuillabdhuill9718
    @abdhuillabdhuill9718 Před rokem +5

    የዘሀራ ደምፅ ነው ወይኔ መሸወድ እኔኮ የሷ ድምፅ ይመስለኝ ነበር 🥰🥰🥰

  • @bethlehemlebneh
    @bethlehemlebneh Před 2 lety +6

    You two are too beautiful

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Před 2 lety +6

    የሚገርም ድምፅ ዛራ "😍

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před rokem

    ማሂ በጣም የምወዳት ጠንካራ ሴት በዚያ ላይ ቆንጆ ጎበዝ መምህርት❤

  • @tekone2304
    @tekone2304 Před rokem +1

    የመጀመርያው ቆንጆ episode

  • @shalomty5334
    @shalomty5334 Před měsícem

    Mahi diro salakat atemechegnm neber yemer gen yehan interview kayehu behula aferyalehu salakat bemetelate, esuan madamet endat des yilale mariamen. I always rewatch this interview because it adds up something in me. Mahi I love you yene smart set

  • @meseretassefa3828
    @meseretassefa3828 Před rokem +1

    wow mahi you are the right person for friendship i was so happy to see you in Jigjiga even if it is minute you are positive big respect.

  • @sosinaashenafi7720
    @sosinaashenafi7720 Před 2 lety +11

    ደስ የሚል ጓደኝነት ወግ ነው❤❤❤ ቀጣዩን ክፍል እስከማይ ጓጉቻለሁ

  • @yealemzena5486
    @yealemzena5486 Před rokem +3

    አስተማሪ ጭውውት ነው !!

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před 2 lety +6

    ውይ ሚሹዬ የሴት ጀግና ነሽ አንደኛዬ ያለስቦንሰር ኪነጥበብ ከፉ እዲል የራስሽን አስተዋፅኦ እያበረከትሽ ነው

  • @yordanosfekede7296
    @yordanosfekede7296 Před rokem +1

    egziabher yelbshn ymulalsh...emebete hule kanchi gar thun mahiye,,,,,,ayleyachu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 2 lety +6

    We love you guy's 💕💞
    God bless you 🙏 ❤️

  • @sanayredi8174
    @sanayredi8174 Před rokem +1

    mahiyee such wonderful human neash ❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 2 lety +3

    ውይየኔቆንጆዎች🥰🥰🥰🥰

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Před 2 lety +4

    ማሂየ ትእግስትሽ እንዳልሽው ጉዋደኛሽን ላለማጣት ለጉዋደኛ ያለሽን ክብር ያሳየሽበት ነው ።እኔ ብሆን ቀበጥ ሰው አልወድም እና አልታገስም ነበር።

  • @seni214
    @seni214 Před 2 lety +7

    ቻንድራ ደህና ነው

  • @selamkebede1096
    @selamkebede1096 Před 2 lety +2

    Betam des yemil chaweta dese telalachu!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @ate6814
    @ate6814 Před 2 lety +8

    ያተረፍኩት ፕሮግራም ።ደስ የሚል ጓደኝነት

  • @hanihana1841
    @hanihana1841 Před 2 lety +58

    ዋው የዛራ ድምፅ ቻንድራንም አቅርቡልን😁😜

  • @papinun1731
    @papinun1731 Před rokem +2

    Love you mahyeeeeeee

  • @fentubirhane878
    @fentubirhane878 Před 2 lety +2

    ጥሩ መረዳት እሄም ከጰሎት ነዉ ሚገኘዉ ማሥተዋል ማለቴ ነዉ በዚህ ነገር ዉሥጥ አለሁ ለዛ ነዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +4

    ወይኔ ❤ድምፅ ❤ወዮ ሳምሪ ❤ዛራራራ 💝💝💝

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Před rokem +3

    ክርስቶስ አንቺ ደስተኛ እንድቶኚ ነው በዛ ሁሉ መከራ ያለፈዉ ።

  • @blenmelaku3341
    @blenmelaku3341 Před 2 lety +4

    Mahiyee ❤️❤️❤️❤️

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 2 lety +7

    ሠለም ለናንተ ይሁን ማሂ ና ሳምሪ ማሂየ በጣም ነው ምወድሽ የውስጥ ማንንነትሽን ወደድኩት ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ኢንተርቪው ላይ የሠማሁሽ ውብ ነው የውስጥ ማንንነትሽ ይቅርታ ሠምሪን ዛሬ ነው ያየሁዋት ደስ ስትሉ በጣም ካነሳሽው ሐሳብ በተለይ ስለጊዜ ከተናገርሽው አንድ ነገር ነው የገባኝ ለሁሉ ዘመን እና ጊዜ አለው ሁል ጊዜ አንንቺን ሳይ ቁጭብየ ነው ምሠማሽ ተባረኪ መሂዬ ስለክርስቶስ ስለ ጊዜ የተናገርሽው በጣም ከፍ አደረገኝ ተባረኪ ወዳችሀለው እህታቹ ነኝ ከማንቸስተር ነው እዬሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ::

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 Před rokem +2

    Maryamn voicehan batme now mewodhu yanee ba zara film buzu geza alkeshalhu 🤗🥲❤

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +1

    በጣም ነው እምታሩት ማሂዬ😍💖

  • @yimuyimu4596
    @yimuyimu4596 Před rokem +1

    ማህሌት በጣም ነው ምታስፈርኝ ቁጡ ነሽ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před 2 lety +11

    I miss this kid of pure friendship 👌👌👌👌

  • @user-ms5tx7wx8v
    @user-ms5tx7wx8v Před 2 lety +5

    ሀደን ትመሰላለች ድምፅዋ ጠያቂዋ ከነ ኢሚር ጋር እና ፈሪሀ ጋ የምትተውነው ቃና ላይ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před 2 lety +30

    ዋው የዛራ ድምፅ ስወደው ነበር አንች ነሽ ተርጓሚቷ እኔኮ የዛራን ፈቶ ሳይ ምንድነው ከዛራጋር የሚያገናኘው ብየ❤️😍😍🥰

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 Před 2 lety

      enerasu terguwami nat wow

    • @susuethiopia7566
      @susuethiopia7566 Před 2 lety +1

      እኔ ለራሱ ዛራ ኢትዩጵያ ምን ልታረግ መጣች ብየ እየሮጥኩ ነበር የመጣሁት😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      @@kokebtube2113 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 Před rokem

      @@tenalehulum mn chegerek or chegeresh
      Sra fet 🤛

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +1

      @@kokebtube2113
      ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቶን ይጻፉ ። ቋንቋ በማበላሸት ተባባሪ አትሁኑ። 🤔

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Před 2 lety +2

    Omg smart girls love u guys ❤❤

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Před rokem +2

    Wowww sitamru yene konjowoch Mahiye kezare gar 2te semicheshakew interview lay Betam mulu sew nesh lene Samrim zare new mayish bicha wiboch nachu ayleyachu❤🌻❤🌷🌻

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️☝️

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 Před rokem

      @@tenalehulum endet endemitsaf kalchalkus🤔

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      @@zabibamechalmechal4501
      ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየትሽን ጻፊ።

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 Před rokem

      @@tenalehulum yemayachenanik neger liyachenanksh or liyachenanikih aygebam altesasatkumim des balegn metsaf mebte meselegn silke kezih wichi metsaf baychils ..Anyway snt miyachenanik neger eyale bezih atchenaneki/k

  • @nigestfikre7593
    @nigestfikre7593 Před 2 lety +2

    በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @mahlettshome628
    @mahlettshome628 Před rokem +1

    Betam naw yametamerut😄🥰😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️☝️

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Před 2 lety +3

    ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰

  • @rukyadawud745
    @rukyadawud745 Před rokem +2

    ቃና የዛራ ተርጎሚ ነች

  • @meri_abiy8714
    @meri_abiy8714 Před 2 lety +4

    wow mahi betam new mitmecegh des sitl🥰😍❤️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️☝️

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Před 2 lety +4

    ዛራ ❤️❤️❤️

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před rokem +1

    2let kechachawoch betam dess telalachu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 Před rokem +3

    Betam dese telalechu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @bewah_omod
    @bewah_omod Před rokem +1

    ወይኔ ዛራ 🥰🥰

  • @hewiargaw8700
    @hewiargaw8700 Před rokem +1

    ይሄ ነው የልብ ወግ

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před 2 lety +3

    ዉይ የዛራ ድምፅ ጉድ

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Před rokem

    ስወዳችሁ ማሂ ትለይብኛለሽ ❤❤❤❤