Komentáře •

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 Před 5 lety +453

    ሀሊማዬ እኔ እሚናፍቀኝ ተወበት አርገሽ በሂጃብሽ ተዉብሽ ከዚህ የቅዠት አለምወተሽ ያቺ ገርገሯ (ጣረሞት)ሣትመጣ
    አላህ ህድያ ይስጥሽ

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 5 lety

      አወንንማሬ አላህሂዲያይስጣት ያርብ

    • @user-ns8bg6el4c
      @user-ns8bg6el4c Před 5 lety

      አሚን

    • @user-om1ds6tf5i
      @user-om1ds6tf5i Před 5 lety

      አሚን

    • @marifakemal7892
      @marifakemal7892 Před 5 lety +1

      @@kamkamela1770 አሚን ሁቢ ወላሂ ትክክል ነሽ መገን ዱኒያ አታለለችን

    • @user-pd4yw3ds5y
      @user-pd4yw3ds5y Před 5 lety +1

      ትክክል ብለሻል ውዳ እህቴ አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው አላህ ያቅናት

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    😂😂😂የዋህ እና ግልፅ ሠው ነሽ እኮ ሀሊምየ ሠላምሽ ይብዛ ደስ ትይኛለሽ 😍😍😍😘😘❤

  • @tube-xs8vx
    @tube-xs8vx Před 5 lety +17

    ሀሊማየ ወይኔ ልክ እንደኔ
    ጭንቀት በጣም ያንገሸግሸኛል

  • @salamalsalam7103
    @salamalsalam7103 Před 5 lety +6

    እወድሻለሁ በጣም የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 Před 5 lety +12

    ሀሊማ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሳቅልኝ ሺ አመት

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 5 lety +3

    ሀሊማ ሁሌም ሳቂ ዋናው ነገር ጥሩ ልብ ነው ተከራይቶም ተኖረ ተገዝቶ መጨረሻ ጥለነው እንሄዳለን በርቺ

  • @user-mk5nc4qh9d
    @user-mk5nc4qh9d Před 5 lety +14

    እምትሳደቡ ስወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ 😏😏😏

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 Před 5 lety +13

    የእኔ ፍልቅልቅ ሀሊማየ ስወድሽ

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 5 lety +26

    የኔ ፍልቅልቅ በጣም ግልፅ እና የዋህ ሰው ነሽ እኮ እወድሻለው❤❤

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +2

    አሊማይ የኔ ፋንዲሻ ስቀሽ ታስቂያለሸሽ አላህ ይጠብቅሽ እሱ ባአሪያዎችን አስተካካይ ነዉ ዉዴ እህቴ ባአካል ባገኝሽ ምነኛ ደስ ባለኝ 😘😘😘😘ኢንተርቪዎችሽን እያሳደድኩ አያለዉ ስለምወድሽ

    • @pecae9141
      @pecae9141 Před 4 lety

      Mama or Baba Love me to ሐቢብቲ አና አገናኝሻለሁ ማማዬ

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 Před 4 lety

      @@pecae9141 ደስ ይለኛል ሆቤ በጣም ነዉ የምወዳት ብታይ ሁሌም እየሳቀች ትኑርልኝ 😘😘😘😘

  • @user-sf2eu4gu1w
    @user-sf2eu4gu1w Před 5 lety +23

    *ጭንቀት ካልወደድሽ የቀብር ጥያቄውን ረሳሽው እኮ ታዳ*

  • @sara.gonderethiopia2905

    ማርያም ምርጥ ሴት ነሽ እኔኮ በየ ፔጁ ኮሜንት መስጠት አልወድም አለመድኩምም አንችን ግን አክብሬሻለው ቤት ገዝቸ ከምኖረው በላይ በተከራየውት ደስተኛ ነኝ መኪናም ቢሆን ማሽከርከር ነው እንጅ የቀረብኝ ጥሩ የታክሲ ደንበኞች አሉኝ አለች የእኔ ፍልቅልቅ ክበሪ በእውነት የሰውን እውነትና ማንነት ሳያውቁ መናገር እንዴት ያሳፍራል ኮማቾች እናስተውል ከፈለጋችሁ አስተያየት አትስጡ ማድነቅ ባትፈልጉም ተሳዳቢ አትሁኑ የእውነት ነው ምላችሁ እኔ የትም ቦታ ላይ ኮሜንት መስጠት በጣም እጠላለሁ አልሰጥምም እዚ ፔጅ ላይ ነው ሶስት ቀን የኮመትኩት እሱም ደስ ስላለኝ

  • @user-ib6ep1ic2q
    @user-ib6ep1ic2q Před 5 lety +68

    ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ግን በጣም ትገርማላቹህ ሁሌም ቃለ መጠይቅ ላይ ስትመጣ አትጨቅጩቋት ምርጫዋ ከሆነ መብቷ ነው ግን እናተ ምን ያክል ከሷ የተሻላቹህ ናቹህ መጀመርያ እራሳቹህን ንፁህ አድርጉ ምድረ አሺቃባጭ

  • @aznamariamyenatualije6801

    የኔ ማር ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ

  • @mazedashamsum572
    @mazedashamsum572 Před 5 lety +68

    አላህ ሂዳይ እስጥሽ እህቴ ወደአላህ እመልስሽ ያረብ ተዉባ ምታረጊበት ቀን ናፈቀኝ

  • @hikmajamal9628
    @hikmajamal9628 Před 5 lety +2

    የኔ ቆንጆ አሊማዬ ወደ አላህ ተመለሺ አሁን ወደ አላህ ካልተመለስ በጣም ከባድ ነው በተሰጠሺ ግዜ ተጠቀሚ መቼ እንደምንሞት አናቀም አዱንያ አዱንያ ናት ምንም የሚያስደስት ነገር ዬላትም አታላይ ነች ሂቺ አለም አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m Před 5 lety +12

    ጋዜጠኛዋ አትመቸኝም😕 ሃሊምዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው

  • @toybazeru4229
    @toybazeru4229 Před 5 lety +10

    ሀሊማየ።እንደት።እንደምወድሽ።የኔ።ማር

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 Před 5 lety

    You are so beautiful THANK YOU to share US good luck!!!! Good see You 😍😍😍

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 5 lety +1

    እውነት መልካም ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ።

  • @noornoor2196
    @noornoor2196 Před 5 lety +11

    የኔቆንጁስወድሽሁሌምሳቂልኝ♥

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 Před 5 lety +1

    ሀሊማዬ ኑብስ ነገር የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድ💕💕💕💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před 5 lety +12

    ሀሊማየ የኔፍልቅልቅ አላህ ሂዳ ይስጥሽ

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o Před 5 lety +1

    የኔ መልካም ሀሊማየ 😍😍😘

  • @teorinyusefshak9990
    @teorinyusefshak9990 Před 4 lety

    Allah yebarkesh deha bemrdatesh 😍😘

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od Před 5 lety +39

    ባለ ፔጆቹ ግን ለምንድነው የምትዋሹት ፍቅረኛዋን ይፋ አደረገች እያላቹህ ውሽት ምን ያደርግላችኋል

    • @ritahyla4762
      @ritahyla4762 Před 5 lety +1

      አልተናገረችም ማለት ነው እያየሁት ነበር በቃ ላቋርጠው

    • @elsaeshetu6335
      @elsaeshetu6335 Před 5 lety +1

      እኮ 😂

    • @helina3753
      @helina3753 Před 5 lety

      eyerus Solomon እኔም ተውኩት 😆

    • @mahk1467
      @mahk1467 Před 4 lety

      ሰው click አርጎ እንዲያየው CZcams view እንዲበዛላቸው

  • @lubabayesuf4402
    @lubabayesuf4402 Před 5 lety +1

    ስታምራ የኔ ማር ሀሊማየ

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 Před 5 lety

    mashallah halima hiwetin qelel argesh nw emitnoriw mehonim yalebet esu nw keliku ayalfim yilaluna beterefe betam muziqawochish tewedajoch nachew berchi tenkiri melkam yesira yesiketina yebiltsigina gize yihunilish tenawun chemro😍😘🥰

  • @user-ds7du5ol7w
    @user-ds7du5ol7w Před 3 lety

    ሃሊየ አላህን ፍሪ አቺያላህባራነሽ አላህንፍሪ አላህካለሽእበትአለም ያውጣሽ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +1

    ሀሊማየ የኔ ፍልቅልቅ እፍፍፍ ስወዲሽ

  • @sameerauae3988
    @sameerauae3988 Před 5 lety +3

    ላይላ ሀሊለላካንች ያባትሽ ስም አላህ ሂዳ ይስጥሽ እህት የእዱና ቀን ሳታልቅ

  • @shahadsh9704
    @shahadsh9704 Před 5 lety +4

    አላህ ህድያ ይስጥሽ እህቴ

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z Před 5 lety

    ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልሰው አቦ

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 Před 5 lety +13

    ምርጥ ልጁ ነሸ ባሁን ዘመን መኪና ቤት ይቅርብኛ ብለሸ ለሰዉ መርዳት ጨምሮ ይስጥሸ ምዱነዉ ኮሜቶች የሰዉ ልጁ በልብስ አይደለም ጥሩ ነገር ሚሰራዉ

  • @sameri424
    @sameri424 Před 5 lety +1

    ሃሊማ በጣም እንወድሻለን

  • @user-nb4yu6uu3u
    @user-nb4yu6uu3u Před 5 lety +4

    ሀሊማዬ፡ምወድሽ።ምትመቺ።ነሽ።

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 Před 5 lety

    Betam konjooo new teberaki bariche

  • @user-sc6ec2vb3q
    @user-sc6ec2vb3q Před 5 lety +1

    ሀሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ጥፍጥ ያልሽ ማር ስወድሽ

  • @zahrayousuf4675
    @zahrayousuf4675 Před 5 lety +2

    አላህ ቀጥ ያለዉን መንገድ ይምራን ሁላችንንም

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 5 lety +7

    ሀሊማዬ ሰው ራሱ በድሎሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ይቅርታ መጠየቅ መሸነፍ ሳይሆን በይቅርታ ሰውን ማሸነፍ ነው የኔ ሳቂታ

  • @sitratube8414
    @sitratube8414 Před 4 lety

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ አንች ወደ አላህ የተመለሽ ቀን ስጅዱ ነው የምወርደው ምክንያቱም ስለምወድሽ እደምትመለሽ ተስፋ አለኝ ምክንያቱም በጣም ነው የምወድሽ 😘😘😘😘

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 Před 4 lety +3

    ሀሊማዬ ስወድሽ አላህ ሂዳያ ሰቶሽ በሂጃብ ላይሽ ምኞቴ ነው

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 Před 5 lety

    የምርጦቹ ምርጥ ናት ለሴት ባለሞያዎች መልካም አርአያ ናት

  • @workineshdemise5233
    @workineshdemise5233 Před 4 lety

    ስታምር

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm Před 5 lety +7

    ሙስሊሞች ግን የናንተ እርግማን ነው እሷን ጠንካራ ያደረጋት።ከሁሉም ጥበብ የተሰወራችሁ ፈጣሪ ባዶ ጭንቅላት የሠጣችሁ ናችሁ።ሙስሊም የሚባል ምሁርም ሆነ ጥበበኛ እንዳይኖር የምታደርጉት አክራሪ ሙስሊሞች ናችሁ።እሷ ስራዋ ሀፂያት ቢሆንም ምድር ላይ እስካለች ድረስ ያስደሰታትን ሆናለች ግን ከናንተ ይልቅ በጣም ምስኪንና ውብ ልጅ ናት።ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀሊማዬ። 💋💋

  • @meazimyqueen1643
    @meazimyqueen1643 Před 5 lety

    Halima konjo, wow amrobshal😘😘😍😍😍

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx Před 5 lety +1

    ፍቅር ነሽ

  • @badriaahmedin316
    @badriaahmedin316 Před 5 lety

    Sewedeshe yene fileqliq hideya allah yesteshe

  • @osmanabdu8341
    @osmanabdu8341 Před 5 lety +1

    ሀሊማዬ ወዴ አሏህ ተመለሽ

  • @hananyaabiyashekabachneng9893

    Allah yasetekakelshi halimaye

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 5 lety +14

    ግን ሀሊማ እዳዉ አች ሥለሀይማኖትሺ ሥታሥቢ ምንይሠማሻል መቸም ፈጣሪን መከራከር አይቻል

    • @marifakemal7892
      @marifakemal7892 Před 5 lety

      እኔጃ ወላሂ ሞትን መርሣት ከባድ ነው

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 Před 5 lety +2

    የኔ ማር ስወድሽ

  • @user-wy9ql2pi4o
    @user-wy9ql2pi4o Před 2 lety

    አላህትክክለኛውንመገድይምራሽ

  • @user-zq9hr8us1s
    @user-zq9hr8us1s Před 5 lety +2

    ሀሊማ በእውነት እደምትይዉ ከሆነ ፅበይሽ ከኔጋ ይመሳሰላል

  • @beketube9852
    @beketube9852 Před 4 lety

    ያገሬ ልጆች ተቀላቀሉ ወዲህ

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 Před 5 lety

    Allah lebona yesetesh tewbaw yekedemal i duniya

  • @user-xc6tg8fn8j
    @user-xc6tg8fn8j Před 5 lety

    ኢሻአላህ አንድ ቀን ሁሉም ይገባሽ ይሆናል ምን አለ ቆይቶ ባልገባኝ ትያለሽ ችግሩ እሱን እድል ሳታገኝው አጀል ከደረሰነው

  • @eemaneeman5686
    @eemaneeman5686 Před 4 lety

    Hayliye Tadese finish nw?

  • @geta916
    @geta916 Před 4 lety

    ሀኒማ በጣም ነዉ ምወድሽየኔ። ፍልቅልቅ

  • @haymizeleke7996
    @haymizeleke7996 Před 4 lety

    ጎበዝ መልካምናት ለራስ ነው

  • @wudatesfye1255
    @wudatesfye1255 Před 5 lety

    Halima shqwer betam naw Mewdshe ehtane naw Metmsyge
    ehta beheyweit yalchem bazeh sate gen sayshe alksalew ... 😢💋
    love you 😘😘

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 Před 5 lety

    Halema is so lovely

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 5 lety +1

    Kidist sewdeshe halimaye setseki ewdeshalhu

  • @user-kq7pz2mq3f
    @user-kq7pz2mq3f Před 5 lety

    ህልምሽን ፍሬው ሀሊማየ ካካፎ ነገር አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-vk5qt7hy1s
    @user-vk5qt7hy1s Před 4 lety

    አላህ ይመልስሽ

  • @user-vj5ec3vj7x
    @user-vj5ec3vj7x Před 5 lety +2

    እኔ በህልሜ አባቴ ቢላ ወርውሮ ከኋላ እግሬ መቶኝ ያውቃል በህልሜ ነው።አልሃምዱሊላህ 😀😀😀

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 Před 5 lety +1

    የኔ ማር

  • @user-zn3kd1ni5o
    @user-zn3kd1ni5o Před 5 lety +16

    ሚስቅ ሰው ተጫዋች ሰው ጨዋ ነው ሀሊማዬ ጎበዝ ነሽ

    • @user-jd2mc7kp2x
      @user-jd2mc7kp2x Před 5 lety

      ተመስገን እኔ ደግሞ ትንሿ ሃሊማ ነኝ ሳቅ ነዉ አመሌ

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 Před 5 lety

      Comet mtsetu mndnew haymanot eko yegl new edefelegech mehon tchlalech kefelegech raqotwam thid are metam tdebralachu

  • @rmuna4190
    @rmuna4190 Před 5 lety +59

    ወይ ሀሊማ ምን 2ብ ቻ ሶስት አይነት ሆነሻል ያርብ አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @user-ph7vm6yo5d
    @user-ph7vm6yo5d Před 4 lety

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡንንንን አላህ ሂድያ ይስጥሽ ስምሽን ብታስቀይሪው መልካም ነው ሡበሀን አላህ

  • @minnina6985
    @minnina6985 Před 4 lety

    Halima you are right. it is a good quality being shy.

  • @user-pv5ez5bc5b
    @user-pv5ez5bc5b Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 4 lety

    ሀሊማዬ ሥወድሽ

  • @netsinetsi5772
    @netsinetsi5772 Před 5 lety +6

    እኔ ግርም የምትሉኝ እናንተ ማን ስለሆናችሁ ነው እሷ ከዘፈነችው በላይ ማነው እስኪ ሃጥያት ያልሰራ ወንድ ቢሆን ማሻ አላህ ታምራለህ እያላችሁ ትኮምቱ ነበር ነው ወንድ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ ይገባል ይገርማል ቅናት መሰለባችሁ

  • @rutgertkapp6210
    @rutgertkapp6210 Před 5 lety +2

    የሀሊማ ኮንፊደንስ ከሙዚቃዋ የበለጠ ያስደስተኛል

  • @user-zp6wr9jg3b
    @user-zp6wr9jg3b Před 3 lety

    ሀሊማየ ስወድሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 5 lety +1

    የኔ መልካም ልብ ስወድሽ

    • @asmeraasmer4214
      @asmeraasmer4214 Před 4 lety +1

      ዝም ብለሽ አትገልፍጪ
      የሆንሽ ድስት አፍ ግልፍጥ ድቄታም

  • @user-jy3lg1pf1y
    @user-jy3lg1pf1y Před 5 lety +22

    ሀሊማ ግን የቱርክ ዘመድ አለሽ ወይ ማለቴ ኢስላም ሆኖ እንድህ የሚሆኑት ቱርኮች ናቸው

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c Před 5 lety +1

      ኢሆናል

    • @uaeali1355
      @uaeali1355 Před 5 lety +1

      ቀየረች አይደል

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 Před 5 lety +1

      ይሆናል ሆሆ

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 5 lety +4

      አሪፍ ነው እንደ ቱርኮች መሆኑ በመሸፋፈን ጀነት አይገባም እየተሸፈኑ ስንት ሃጢት የሚሰሩ አሉ ።

  • @rahemetbaleh9207
    @rahemetbaleh9207 Před 5 lety

    ሀሊማዬ ህልም ፈቺ አይደለሁም ወላሂ እልሻለው የሚያያሩጥሽ ነገር ቆም ብለሽ አስቢው ኢንሻአላህ መልሱ አንቺው ጋር ታገኝዋለሽ እህቲ አላህ ያግራልሽ ያግራልን

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 Před 5 lety

    ስወድሽ የእኔ ማር ውድድድድ

  • @user-jt5os6hs5m
    @user-jt5os6hs5m Před 4 lety

    የወነትእህቶች እሶከመናገርእራሳችሁንፈትሽ ሱበሀንአላህየሱውመጨረሻአድአላህብቻይዞታል አላህበመጨረሻቶበትሊሰጣትይችላል ።የናተስድብአያስፈልግምእውነትእስልምናችሁንየምትወዱትበሙሉሙስሊምእህቶቸ እስልምናየስተማረንስድብአይደለምከቻላችሁ ላላህብላችሁድዋአድርጉላትቀልቦንየመለሰውሙስሊምእህታችስለሆነችካልቻላችሁዝምበሉ አትሳደቡ ይቅርታለማስታውስያክልነው ኡምቶፊቅነኝ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před 4 lety

    አሊማየ ቆጅየነሽ ቁንጅናሽ በሙዚቃ ባይሖንኖሮ ጥሩነበር አላሕ ኢዳ ይሥጠሽ ያረብ

  • @ethiopiaaddisababa2479
    @ethiopiaaddisababa2479 Před 5 lety +2

    ታሜ በናትህ ሀሊማን አሁንም ሳልልን እሷን ባናይም ስእሏን እናያለን ለሚዲያ አንደኛ ሆናለች ዋው ሀሊማ አድናቂሽ ነን

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 5 lety +15

    ወገኖቼ ምንነክቷችሁ ነው ተውበት አድርጊ ምናምን የምትሏት እውነት ነው ሁሉም ሰው በሃይማኖቱ ጠንካራ ቢሆን ይመከራል ግን መጀመሪያ ራሳችንን እናፅዳ ሰው ላይ ከመፍረዳችሁ በፊት

    • @user-il7pk9tp7o
      @user-il7pk9tp7o Před 5 lety

      እውነት ነው ውደ

    • @user-ib6ep1ic2q
      @user-ib6ep1ic2q Před 5 lety +1

      ሰው የራሱ ገመና አይታየውም ዝም ብለው ይለፈልፋሉ

  • @aldaam3993
    @aldaam3993 Před 5 lety

    Seyitan timesealesh Allah yatekakilesh

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh Před 5 lety +9

    እኔግን ምንም ሙስሊም አልመሰለችኝም

    • @user-wc8zf8ir5j
      @user-wc8zf8ir5j Před 4 lety +1

      ሙስሊም ናት አላህ ሂዳያ ይሥጣት

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 lety

      Enante ahuns abezachut. Ethiopia wst Muslim honew emnetachewn saytewu gin skarb sayteqelilu bizu alu mnuw eswalay beretachu. Christian bthons mn chigir alew? Wanaw fetarin mamen nuw. Sle eminet mnamn asteyayet batsetu endew.

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 Před 5 lety

    ሀሊማ ያላህን መገደ ይዘሽ ቶበት እያርግሽ ብትኖሬ ይበልጥሻል ለዝች ለዉሽት አላም ታላህምገደ ባትወጭ ይሻልሻል እዱኛ አያታላሽ

  • @amatilamohammed6992
    @amatilamohammed6992 Před 5 lety

    Alla barmtu adiya yisxish all ramtu safinwu kazi albabas yawxash ishalla

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 5 lety

    ሀሊማዬ ስወድሽ

  • @kamilawaloye8133
    @kamilawaloye8133 Před 3 lety

    አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራሽ

  • @amrashad387
    @amrashad387 Před 5 lety +2

    Halimaye beharish kene gar temesasay new yebedelugnin sewoch ersu yikrta teyike tarekachewalew lemn endehone alawkm

  • @hawalama9594
    @hawalama9594 Před 5 lety +3

    ኢማየ ትክክለኛውንመገድ ይምራሽ በተረፈ እወድሽ አለሁ

  • @user-ct9wn7ol8m
    @user-ct9wn7ol8m Před 5 lety

    ሀሊማዬ ቆጆ

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 Před 5 lety

    Allah wedarasu mengadu yimelsish .

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 Před 5 lety +1

    ኮመት የምትሰጡ አዳንድ ሙስሊሞች ባለባበስ ገነትና ሲሆል የሚገባ መሰላቹ ይቅር ይበላቹ አሊማዬ በርቺ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 Před 5 lety

      ትክክል

    • @marifakemal7892
      @marifakemal7892 Před 5 lety

      አወ እንደት ገነት አይገባ

    • @felahelen7296
      @felahelen7296 Před 5 lety

      @@marifakemal7892 አቺ ነሽ እዴ የገነት ቁልፍ ያለሽ የኔ ቆጆ

    • @felahelen7296
      @felahelen7296 Před 5 lety

      @@marifakemal7892 ዘፈን አጥያት ነው በርግጥ እኛ የማየታየውን አጥያት ስት እየሰራን አይደለም እዴ

  • @sofiaadounya4161
    @sofiaadounya4161 Před 5 lety +3

    አሊማዬ በጣምነው የምወድሽ

  • @gfhg320
    @gfhg320 Před 5 lety

    Yene mar betam ewaddeshalew gen ballha muzeka akomi baa hellem yamarotesh ehe mew yaa abatesh haki new

  • @algayil4412
    @algayil4412 Před 5 lety +2

    ስወድሽአላህቀጥተኝዉንመገድይምራሽ

  • @gamer-eh5ji
    @gamer-eh5ji Před 4 lety +1

    Allah Yizenilish Ehite

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před 5 lety +2

    የኔ ቆንጅ ሂጃብሽን ልበሺ እሺ ማሬ አላህ ሂዳያ ያሥጥሽ