tafach media
tafach media
  • 68
  • 116 145
Automotiv Time FI ስንል ምን ማለታችን ነው? የነዳጅ ታንከረ ውስጥ ምን ምን ልናገኝ እንችላለን? ነዳጅ በምን ይጣራል ወደሞተርስ በምን ይገፋል?
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡
ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡
"የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
zhlédnutí: 646

Video

የመኪናው ሞተር ፈነዳ የመኪና ሞተር ይፈነዳል እንዴ በምን ምክንያት ፈነዳ ሲፈነዳ አደጋ አላደረስምግን ሞተሩ ተመልሶ እጥቅም ላይ ይውላልኪሳራውስ እንዴት ነው
zhlédnutí 1,7KPřed 10 měsíci
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
የመኪና ሞተር ማለስለሻ ስንል ምን ማለታችነው?የማለስለሻ ሥርዓት ለምን አስፈለገ?የማለስለሻ ሥርዓትባይርኖሮ መኪና ምን ይሆነበርየመኪና ዘይትስ ፋይዳው ምንድነው
zhlédnutí 502Před 10 měsíci
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
የማቀዝቀዣ ስርዓት ስንል ምን ማለታችነው? የማቀዝቀዝ ስርዓትስ እንዴት ይከናወናል?የማቀዝቀዝ ስዠዓርት ቢታጎል ምን ያጋጥመናል?ኩላንት ስንል ምን ማለታችነው?
zhlédnutí 362Před 10 měsíci
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
የተሸከርካሪ መሪ አጠቃቀማችን ንዴት መሆን አለበት የመሪ ጥቅም ምንድነው? የመሪ ችግርስ በምን ምክንያት ይከሰታል? ከመሪ ጋር ተያይዘው የሚገኙ በተኖች
zhlédnutí 755Před 10 měsíci
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
ፊሪሲዮን ምንድ ነው?የክለች አገልግሎቱስ እንዴት ይታያል? ለመኪናውሰ ምን ምን ጠቀሜታ አለው ? ለብልሽቱስ መፍትሄው ምንድነው?መልሱን ባለሙያዎች ተከታተሉ 2
zhlédnutí 519Před 11 měsíci
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
ፊሪሲዮን ምንድ ነው?የክለች አገልግሎቱስ እንዴት ይታያል? ለመኪናውሰ ምን ምን ጠቀሜታ አለው ? ለብልሽቱስ መፍትሄው ምንድነው?መልሱን ባለሙያዎች ተከታተሉ
zhlédnutí 303Před 11 měsíci
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
የመኪና ባትሪ ጥቅም ምንድነው? አገልግሎቱስ ለምን ያሕል ግዜ ነው?የሚታደሱና የማይታደሱ ባትሪዎችስ ኣሉ?ከታደሱስ ለምን ያህል ግዜ ማገልገል ይችላሉ?
zhlédnutí 1,8KPřed rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
ባላንስ ማለት ምንድነው ባላንስ ከምን ከምን ችግር ይመጣል ባላንሱ የተበላሸ መኪና እንዴት ይታወቃል ስዕላዊ መረጃ ለግንዛቤ ኤሆን ዘንድ ከባለሙያ እንከታተል
zhlédnutí 299Před rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
ባላንስ ማለት ምንድነው ባላንስ ከምን ከምን ችግር ይመጣል ባላንሱ የተበላሸ መኪና እንዴት ይታወቃል ችግሩስ እንዴት ሊወገድ ይችላል መልሱን ከባለሙያእንከታተል
zhlédnutí 293Před rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
Automotiv Time ጎማላይ የተፃፉ ፅሁፎችን አስተውለው ያቀሉ? ጥቅማቸው ምን እንደሆነ ተረደተዋል? በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥታል ብዙ የረዳሉ ይከታተሉ
zhlédnutí 238Před rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
አላይመንት ምንድነው?? ምን ምን ችግሮችን ያመጣል? እንዴትስ ይስተካከላል አሽከርካሪውስ ሊገነዘባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን እንዴት ይረዳቸዋል ?
zhlédnutí 871Před rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
መኪና ለማሽከርከር ልናውቃቻ የሚገቡ ጉዳዮች የዳሽቦርድ ምልክቶች ጥቅማቻው ምንድውነው አስገዳጅነታቸውስ ምን ያህል ነው ምልክቶቸንም በዝርዝር እንመልከት
zhlédnutí 430Před rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
አውቶሞቲቨ ታይም አዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ያሽከርካሪዎችን ችግር የሚፈታ በታወቁ ባለሙያዎች ትንተና የሚሰጥበት በፋና ቲቪ ከጣፋጭ መልቲ ሚዲያ
zhlédnutí 192Před rokem
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
ምርይ የቫዮሊን ሙዚቃ ከመድረክ የሚገርም ጣፋጭ ኬኮች ፡ ምግቦች፡ የተለያዩ መጠጦች ይህ ሁሉ በኛው ሐገር በአዲስ አበባ
zhlédnutí 65Před 2 lety
በጣፋጭ መልቲሚዲያ የሚዘጋጁ አዝናኝ ፤አስተማሪ እና ማህበረሰባዊ ተኮር የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመከታተል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ፡፡ ለራስዎ፤ለልጅዎ ጤና የሚጨነቁ ከሆነ "አዉደ ጤና" የተሰኘዉን የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ይከታተሉ፡፡ "የኔ ቤተሰብ "በተሰኘዉ የቴሌቪዥን ፕሮግራማችንን ስለህፃናት አስተዳደግ፤አመጋገብ፤የጥንዶች ህይወት ይዳሰሰሉ ፡፡
የገና በአልን 10አመት በነርቭ በሸታ እየተሰቃየ ባአልጋላይ ተኝቶ የሚገኘው ሳሚ ቤት የተደረገ ልዩ የገና በአልዝግጀት በሳቴላ በጎ ድራጎት ድርጅት የተዘጋጀ
zhlédnutí 86Před 2 lety
የገና በአልን 10አመት በነርቭ በሸታ እየተሰቃየ ባአልጋላይ ተኝቶ የሚገኘው ሳሚ ቤት የተደረገ ልዩ የገና በአልዝግጀት በሳቴላ በጎ ድራጎት ድርጅት የተዘጋጀ
ምርጥ በሐግረ ባህል መሳሪያ የተቀነባበረ ለጆሮ የሚጥም ክላሲካል
zhlédnutí 375Před 2 lety
ምርጥ በሐግረ ባህል መሳሪያ የተቀነባበረ ለጆሮ የሚጥም ክላሲካል
ስር የሰደደ በሽታን በአመጋገባችን እንዴት እናስተካክላለን ያለውስ ግንኙነት ምድነውከማሕበረሰብ ምግብ ባለሙያ ጋር የተደረገጠቃሚ ምክር S1 EP12 B
zhlédnutí 85Před 2 lety
ስር የሰደደ በሽታን በአመጋገባችን እንዴት እናስተካክላለን ያለውስ ግንኙነት ምድነውከማሕበረሰብ ምግብ ባለሙያ ጋር የተደረገጠቃሚ ምክር S1 EP12 B
ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ የጃዥ ሙዚቃ ንጉስ በኢትየጵያና ባፍሪካ ምን አይነት ሙዚቃዊ መስተጋብር አለው? ክፍል 2
zhlédnutí 88Před 3 lety
ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ የጃዥ ሙዚቃ ንጉስ በኢትየጵያና ባፍሪካ ምን አይነት ሙዚቃዊ መስተጋብር አለው? ክፍል 2
ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ የጃዥ ሙዚቃ ንጉስ በኢትየጵያና ባፍሪካ ምን አይነት ሙዚቃዊ መስተጋብር አለው? ክፍል 1
zhlédnutí 77Před 3 lety
ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ የጃዥ ሙዚቃ ንጉስ በኢትየጵያና ባፍሪካ ምን አይነት ሙዚቃዊ መስተጋብር አለው? ክፍል 1
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትያትር መስራት የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት ማክበር መጀመሩን አዘጋጆቹ አብስረዋል ድንቅ ድንቅ ትያትሮችም ለታዳሚው ቀርበዋል ክፍል2፡፡
zhlédnutí 117Před 3 lety
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትያትር መስራት የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት ማክበር መጀመሩን አዘጋጆቹ አብስረዋል ድንቅ ድንቅ ትያትሮችም ለታዳሚው ቀርበዋል ክፍል2፡፡
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትያትር መስራት የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት ማክበር መጀመሩን አዘጋጆቹ አብስረዋል ድንቅ ድንቅ ትያትሮችም ለታዳሚው ቀርበዋል፡፡
zhlédnutí 162Před 3 lety
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትያትር መስራት የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት ማክበር መጀመሩን አዘጋጆቹ አብስረዋል ድንቅ ድንቅ ትያትሮችም ለታዳሚው ቀርበዋል፡፡
የቆዳ በሽታ እንዴት ይከሰታል የትኛው የሰውነት አካል ላይ በይበልጥ ይታያል መከላከያውና መፍትሄውስ የቆዳ አስፔሻሊሰት ዶ/ር ሽመልሽ ንጉሴ S1 EP13 B
zhlédnutí 178Před 3 lety
የቆዳ በሽታ እንዴት ይከሰታል የትኛው የሰውነት አካል ላይ በይበልጥ ይታያል መከላከያውና መፍትሄውስ የቆዳ አስፔሻሊሰት ዶ/ር ሽመልሽ ንጉሴ S1 EP13 B
የቆዳ በሽታ እንዴት ይከሰታል የትኛው የሰውነት አካል ላይ በይበልጥ ይታያል መከላከያውና መፍትሄውስ የቆዳ አስፔሻሊሰት ዶ/ር ሽመልሽ ንጉሴ S1 EP13 A
zhlédnutí 2,7KPřed 3 lety
የቆዳ በሽታ እንዴት ይከሰታል የትኛው የሰውነት አካል ላይ በይበልጥ ይታያል መከላከያውና መፍትሄውስ የቆዳ አስፔሻሊሰት ዶ/ር ሽመልሽ ንጉሴ S1 EP13 A
ስር የሰደደ በሽታን በአመጋገባችን እንዴት እናስተካክላለን ያለውስ ግንኙነት ምድነውከማሕበረሰብ ምግብ ባለሙያ ጋር የተደረገጠቃሚ ምክር S1 EP12 A
zhlédnutí 217Před 3 lety
ስር የሰደደ በሽታን በአመጋገባችን እንዴት እናስተካክላለን ያለውስ ግንኙነት ምድነውከማሕበረሰብ ምግብ ባለሙያ ጋር የተደረገጠቃሚ ምክር S1 EP12 A
የራስ ምታት ሕመምምድነው(Migrane) በምንስ ምክነያት ይነሳል መፍትሄው ስታዋቂው ስፔሻሊስት ከዶ/ር ያሬድ ማሙሸት እውቀታቸውን ያጋሩናል፡፡ s1 E11 B
zhlédnutí 105Před 3 lety
የራስ ምታት ሕመምምድነው(Migrane) በምንስ ምክነያት ይነሳል መፍትሄው ስታዋቂው ስፔሻሊስት ከዶ/ር ያሬድ ማሙሸት እውቀታቸውን ያጋሩናል፡፡ s1 E11 B
የራስ ምታት ሕመም ምድነው(Migrane) በምንስ ምክነያት ይነሳል መፍትሄው ስታዋቂው ስፔሻሊስት ከዶ/ር ያሬድ ማሙሸት እውቀታቸውን ያጋሩናል፡፡ S1 E11 A
zhlédnutí 447Před 3 lety
የራስ ምታት ሕመም ምድነው(Migrane) በምንስ ምክነያት ይነሳል መፍትሄው ስታዋቂው ስፔሻሊስት ከዶ/ር ያሬድ ማሙሸት እውቀታቸውን ያጋሩናል፡፡ S1 E11 A
ጨቅላ ሕፃናትላይ የሚስተዋለው ትንታና ቅርሻት ሲያጋጥማቸው ምን ማድረግ ይደባል የህፃናት ሕክምና ሰእስፔሻሊት በዶ/ር ፍፁም ዳግማ በETV መዝናኛ የቀረበ
zhlédnutí 55KPřed 3 lety
ጨቅላ ሕፃናትላይ የሚስተዋለው ትንታና ቅርሻት ሲያጋጥማቸው ምን ማድረግ ይደባል የህፃናት ሕክምና ሰእስፔሻሊት በዶ/ር ፍፁም ዳግማ በETV መዝናኛ የቀረበ
#TafachMedia “አዉደ ጤና” አዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም/New TV Program Awude Tena Ahadu TV coming soon
zhlédnutí 44Před 3 lety
#TafachMedia “አዉደ ጤና” አዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም/New TV Program Awude Tena Ahadu TV coming soon
#TafachMedia “የኔ ቤተሰብ” አዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም/New TV Program Yenebeteseb etv meznagna coming soon
zhlédnutí 67Před 3 lety
#TafachMedia “የኔ ቤተሰብ” አዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም/New TV Program Yenebeteseb etv meznagna coming soon

Komentáře

  • @user-ob3bv1ut9r
    @user-ob3bv1ut9r Před hodinou

    አድራሻቹ የት ነው

  • @henockabera4552
    @henockabera4552 Před 2 dny

    እውቅት እደዚ ነው በርታልን

  • @henockabera4552
    @henockabera4552 Před 2 dny

    ከተማችን ላይ ካሉ መካኒካች ጥሩ እውቀት ይለው ትማኝ ሀቀኛ ባለሞያ ነው ኑርልን

  • @user-bv1ej2dr4k
    @user-bv1ej2dr4k Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @user-vj2ej5zn7x
    @user-vj2ej5zn7x Před 5 měsíci

    ልጄ 10ቀኗ ነው ትጠባለች ወዳውን ነው ካካነው የምትለው በጠባችቁጥርነው የምትለው እናምንም አያደርጋትም

    • @user-gu9ox9mr6l
      @user-gu9ox9mr6l Před 4 měsíci

      እስኪ እህት ምን መፍትሄ እዳገኘሽ ንገሪኝ

  • @user-vj2ej5zn7x
    @user-vj2ej5zn7x Před 5 měsíci

    እኔጥያቂ ነበኝ

  • @lewimane705
    @lewimane705 Před 6 měsíci

    Thanks🙏🙏🙏

  • @ashenafimengistu4722
    @ashenafimengistu4722 Před 7 měsíci

    Great message

  • @tussadedefo6357
    @tussadedefo6357 Před 8 měsíci

    It is informative. Keep up the good work!!!

  • @user-rf1vm4ht7f
    @user-rf1vm4ht7f Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @abdulhamidmahmud518
    @abdulhamidmahmud518 Před 9 měsíci

    Eyeteneda ayiworam hasabhn bedenb menager yikebdal

  • @barkellegese8515
    @barkellegese8515 Před 9 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው ቀጥሉበት።

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp Před 10 měsíci

    ዛሬ ስለ "Lubrication System" ከነበረኝ እውቀት ላይ ተጨማሪ በቂ የሆነ መረጃ አግኝቻለሁ እና በርቱልን Automotive time show ❤👍

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp Před 10 měsíci

    ይህ ፕሮግራም # ለ Auto Mechanic, # ለ Auto Electric, # እንዲሁም ለ Automotive technology ተማሪዎች በተጨማሪም ለመኪና ባለቤቶች ጠቃሚ የሆነ ፕሮግራም ነው። በዚሁ quality ቀጥሉበት።በርቱ እናመሰግናለን 🙏

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp Před 10 měsíci

    በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው። እናመሰግናለን Automotive time show ❤👍

  • @michaelmesele12
    @michaelmesele12 Před 10 měsíci

    ምርጡ አውቶሞቲቭ ፕሮግራም ነው አውነት ምርጦች ናችሁ

  • @sofiaarkew1245
    @sofiaarkew1245 Před 10 měsíci

    ብዙ እውቀትን የሚያስጨብጥ በጣም ትልቅ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před 10 měsíci

    always a pleasure listening you guys...

  • @SisYodi-ch6uc
    @SisYodi-ch6uc Před 10 měsíci

    አዎ ግን ብዙ ጊዜ ቅርሻት የሚፈጠረው ሳናስገሳ ስናስተኛቸው ነዉ የሚባለው ነገርስ

  • @haymenujemal
    @haymenujemal Před 10 měsíci

    አድራሻ አስቀምጥልን ኢንሻአላህ

  • @haymenujemal
    @haymenujemal Před 10 měsíci

    ዳክተር ስልክ ቁጥረን አሰቀምጥ

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před 10 měsíci

    The car Doctors !! allways pleasure to listen and see u .

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmedia Před 10 měsíci

    ጣፋጭ ሚዲያ በርቱልን

  • @mekuanintsisay
    @mekuanintsisay Před 11 měsíci

    ቅርሻት ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል

  • @shiferawbogale2460
    @shiferawbogale2460 Před rokem

    Betam arife nw bertu family

  • @TesfayeAbuye-mu1hs
    @TesfayeAbuye-mu1hs Před rokem

    Ye lij ayin ka tanshafefe mastakal yichalal inde?

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmedia Před rokem

    መልካም ነው ቼክ እንጅንም ብትሰሩ አሪፍ ነው

  • @atkiltabebe1724
    @atkiltabebe1724 Před rokem

    Nice to see youuuuuuu my......

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmedia Před rokem

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před rokem

    Why dont u guys work with companies like ride and the like...we could save millions as a nation and have safe ride customer safety.

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před rokem

    The best in the business

  • @iemdjak990
    @iemdjak990 Před rokem

    ❤❤እንወዳቸዋለን እናከብራችዋለን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ኘሮግራም ነው ።❤❤ አይዟቹ በረቱልኝ❤

  • @kmmmskkkkk893
    @kmmmskkkkk893 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @esayaseisa5162
    @esayaseisa5162 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před rokem

    the best in the business ,

  • @kmmmskkkkk893
    @kmmmskkkkk893 Před rokem

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmedia Před rokem

    አሪፍ ነው በጉጉት እንጠብቃለን

  • @megabitferede-db8em

    Thank you

  • @edenaderaw4217
    @edenaderaw4217 Před rokem

    Thank you 🙏

  • @selamabera488
    @selamabera488 Před rokem

    ጨው አይጨመርም ሲሰራ

    • @user-bh2ds1fh6y
      @user-bh2ds1fh6y Před 3 měsíci

      ከ1 ዓመት በታች ላሉ ሀፃናት ጨውም ሆነ ስኳር መጠቀም የለብሽም

  • @liyabaseleale7481
    @liyabaseleale7481 Před rokem

    በጣም ሰላም የነበረች አውን መቀበጣጠረ ምንድ ነው መንሲው መንሴ መፍቴው መደንቱሰ

  • @fieshatesfamariam4882

    ሰለቅርሻት በደንብ አልተብራራም

  • @EthioAbyssiniya
    @EthioAbyssiniya Před rokem

    czcams.com/video/dHi2HePmRGo/video.html

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmedia Před rokem

    ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @awekeshgirmu4565
    @awekeshgirmu4565 Před rokem

    በእግዚአብሔር የትነዉየቆዳህክምናየማገኝ?

    • @aronberhe4100
      @aronberhe4100 Před rokem

      የመንግስት አለርት የግል ራንክ

  • @ethio-joelmedia
    @ethio-joelmedia Před rokem

    ዋው

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 Před 2 lety

    ሰላም ልጄ11ወር ሆኖታል የማጠጣውፎርሙላ ነው የቆረቆሮ ወተት ምን ያህል ነው በቀን መጠጣት ያለበት ምን ያህል ነው ማንኪያ ነው መበጥበጥ ያለብኝ እባክሸን በእ/ር ሰም መልሰ ሰጪኝ

  • @kenmen3526
    @kenmen3526 Před 2 lety

    ልጀ አስርቀንይቀራታል ለስድስት ወር መመገብ ትፈልጋለች እነም ምን ልመግባት

  • @keyetegetahun7864
    @keyetegetahun7864 Před 2 lety

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልጄ 2ወር ሊሆነው ቀናት ይቀሩታል ነገር ግን ከንፈሩ ጥቁር ነው እና ደግሞ አጥብቼ ሳስገሳው ካገሳ በሁዋላ ከሴኮንዶች በኋላ ይወጣል በብዛት አንዳንዴ የተበጣጠሰ አንዳንዴ ደግሞ የጠባውን ያወጣል ወዲያው ደግሞ መጥባት ይፈልጋል አልትራሳውንድ አሳይቼው ነበር normal abdominal ...new yemilewu