" አምላኬ ታሪኬን ቀይረው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 25. 06. 2022
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    "አምላኬ ታሪኬን ቀይረው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
  • ZĂĄbava

Komentáře • 1K

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před 2 lety +1044

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!

    • @eritrawiwediakeleguzay552
      @eritrawiwediakeleguzay552 Před 2 lety +24

      Amen Amen Amen 🙏

    • @nobeltewodros5748
      @nobeltewodros5748 Před 2 lety +17

      ላንተም

    • @zikeyraris4128
      @zikeyraris4128 Před 2 lety +9

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 ላንተም ያገሬ ልጅ!!

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-mm5bc7qy8v
      @user-mm5bc7qy8v Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @daveferede3500
    @daveferede3500 Před rokem +215

    ከ ዓመት አመታት በፊት በነበረኝ ሂወት ሱሰኛ ሴሰኛ ነበርኩ ገንዘብ ሚባል ነገር የለለኝ ሁሌም ምሬት ብቻ ነበር ህወቴ ሚያልፍ ሁላ አይመስልም ነበር... ሲጨንቀኝ ይሄን ልብ ሚያለመልም መዝሙር እየዘመርኩ አለቅስ ነበር.. ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏ዛሬ ላይ france አገር ዉስጥ እኖራለው....
    ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው 🙏🙏🙏🙏ተመስገን አምላኬ... ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏

    • @muluneshyeheyis9776
      @muluneshyeheyis9776 Před rokem +20

      እንኳን እግዚአብሔር🎉❤ ረዳዎት እኔም ችግር አለኝ ታሪኬን ለውጠው እያልኩ ነው እኔንም አምላክ ሰምቶኝ ለምስክርነት ያብቃኝ

    • @serkalemserkalem7332
      @serkalemserkalem7332 Před 11 měsĂ­ci +11

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @kalieytesfanew761
      @kalieytesfanew761 Před 8 měsĂ­ci

      @@muluneshyeheyis9776Amen yabekanal

    • @user-ec1sl8rw9y
      @user-ec1sl8rw9y Před 8 měsĂ­ci +9

      አሜን አሁንም ታሪክህን ይቀይርልህ መድሃኒአለም❤

    • @user-wk6wz9ky9r
      @user-wk6wz9ky9r Před 6 měsĂ­ci +2

      Egziabehern teyeko lemeno yafere yelem e/r yemsegen ahunem yetebekeh

  • @fullbody629
    @fullbody629 Před 8 měsĂ­ci +65

    ውድ እህት መድሞቸ በጾለታችሁ አስብኝ በስደት ነው የምኖረው 🙏🥺 ወለተ ሰንበት በጾለታችሁ እስቡኝ🙏🙏🙏😢

    • @emebetMihretu
      @emebetMihretu Před 4 měsĂ­ci +2

      ።😎🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን

    • @SimonAraya-eo3bm
      @SimonAraya-eo3bm Před 4 měsĂ­ci +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @MekbibBereda
      @MekbibBereda Před 18 dny

      igzhaber yirdash hitsan bensiya

    • @slamasl7483
      @slamasl7483 Před 18 dny

      እመቤታችን ትስበሽ❤

    • @mintesinotlegeta765
      @mintesinotlegeta765 Před 9 dny

      ዮሴፍን በስደት ሀገር ያነገሰ አምላክ ያስብሽ😢

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +257

    *_ታሪክ ቀያሪ ታሪክ ለዋጭ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ይሄ መዝሙር አጽናኝ ደስ የሚል የብዙዎችን ሂዎት የሚዳስስ መዝሙር ነው በመንገላታት በስደት ላሉት በሙሉ የሚሆን ነው ሁላችንንም ሰው ያርገንና ሰይጣንን ያሳፍርልን ሰውም ይገረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ_*

    • @kokobewerku9269
      @kokobewerku9269 Před 2 lety +12

      እንኳን አብሮ አደርስን ለመላእኩ ቅዱስ ገብረኤል ወር አዊ በአል

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety +4

      @@kokobewerku9269 አሜን ኮከቤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kokebtesfaye5810
      @kokebtesfaye5810 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረሰን አደረሰህ ውድ ወንድማችን

    • @emebet1782
      @emebet1782 Před rokem +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛♥️ 🥺♥️

    • @nahomtena7064
      @nahomtena7064 Před rokem +1

      Amen

  • @user-tg3sk6gk7e
    @user-tg3sk6gk7e Před 2 lety +87

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ለአለማዊ ነገር ተመልካቹና ላይክ ሰጭው በጣም ብዙ ነው መዝሙርና ስብከት ላይ ደግሞ ሳይ ልዩነቱ የትየ ለኔ ነው ግን ለምን ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🥺🥺🥺🥺

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem +6

      በተለይ እኛ ኦርቶዶክሶች ጋር ነው የሚታየው መንፈሳዊ ፊልም እራሩ የሚያይ ያለም በእውነት ፈጣሪ ማሴተዋልን ያድለን

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Před 5 měsĂ­ci +1

      ❤

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Před 5 měsĂ­ci

      አሜን

    • @sineyadey101
      @sineyadey101 Před 3 měsĂ­ci

      አሜን፫

  • @GetituAyalew
    @GetituAyalew Před 4 měsĂ­ci +28

    ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ሁሌም አዳምጠዋለሁ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልል ❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 3 měsĂ­ci +3

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @hewanabera963
    @hewanabera963 Před rokem +74

    ኦርቶዶክስ ላረከኝ ጌታ ክብር እና ምስጋና አምልኮ እና ስግደት ላንተ ብቻ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 6 měsĂ­ci +2

      ❤❤❤ኣሜን
      ❤❤❤ኣሜን
      ❤❤❤ኣሜን

    • @user-fk1fo1dx9g
      @user-fk1fo1dx9g Před 4 měsĂ­ci

      Xx.1😅😅😅😅😅😅 ‏‪1:49‬‏ 😅

    • @GetituAyalew
      @GetituAyalew Před 4 měsĂ­ci

      😢😢😢😢😂😂😂

    • @zufannegash1988
      @zufannegash1988 Před 13 dny

      @@user-zg7mc9xb4smar

    • @Y9tihh
      @Y9tihh Před 6 dny

      እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 Před 2 lety +160

    "አምላኬ ታሪኬን ለውጠው" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☦️

  • @Acnt12
    @Acnt12 Před 8 měsĂ­ci +18

    ይህ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጸሎትም ነው።

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 2 lety +232

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አምላካችን አቤቱ ምህረትን ላክል ለአገራችን በቃ በለን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 2 lety +9

      አምላኬ ታረኬን ለውጠው ሰው አረገኛ እና ሰው ይገረመው አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይሰማልን

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 Před rokem +6

      አሜንአሜንአሜን

    • @fikretabirhanufikretabirha9429
      @fikretabirhanufikretabirha9429 Před rokem +3

      አምላኬ የእኔንም የጎስቋላይቱንም ታሪኬን ቀይረህ ሴጣንን አሳፍርልኝ

    • @fikirtefekede8579
      @fikirtefekede8579 Před rokem

      ​@@fikretabirhanufikretabirha9429😂😂

    • @debesegaltewahdo456
      @debesegaltewahdo456 Před 11 měsĂ­ci +2

      አሜን ❤

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +121

    *_አምላኬ ታሪኬን ለውጠው (፪) ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው (፪) ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን_*

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 Před 2 lety +2

      የወንድሜ አምሳያ አሜን አሜን አሜን አዎ አምላኪ ካለ የማየለወጥ የለም ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🙏🙏🙏

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@nadayashaneh4485 😊🤗 አሜን

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 Před 2 lety

      @@nadayashaneh4485 አሜንእህቴ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem

      Amen Amen Amen zameri maleketn yasemalen 🤲🤲🙏💜💜

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +40

    ✞ አምላኬ_ታሪኬን_ለውጠው
    አምላኬ ታርኬን ለውጠው/2/
    ጌታዬ ታርኬን ለውጠው/2/
    ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው(2)
    እስከ መቸ በበደል እስከ መቸ በሀጥያት
    አስመሳይ ማንነቴን ነፍሴን እያስጨነቃት
    መሸከም ስላአቃተኝ የበዛው እዳዬን
    በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን /2/
    አዝ___________
    ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
    ታስባለህና ከኔ በላይ ለኔ
    የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
    የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/
    አዝ___________
    በፍምህ የዳሰስ የሀጥያት ለምፄ
    በቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄ
    ቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህ
    ሰው ታደርገውና ሰው ታስገርማለህ/2/
    አዝ___________
    ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄን
    አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ ምራቄን
    ይብቃ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳው
    በመንፈስህ ቃኘኝ ሃጥአተን ድል ልንሳው(2)
    አዝ___________
    የኋላዬን ትቼ ወደ ፊት ልዘርጋ
    ዋጋ እንዳላሳጣው የደምህን ዋጋ
    እንዳሸንፍ እርዳኝ ስምህን ታጥቄ
    ዳግም ባርያ እንዳሆን ልጅነትን ንቄ(2)
    መዝሙር
    ሊቀ-መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ😭😭😭😭😭ፀጋ ይብዛልህ የኛ ጀግና😭😭😭😭

  • @yonasabate3624
    @yonasabate3624 Před 2 lety +90

    የፍጥረታት ሁሉ ጌታ፤የአለም መድሀኒት ፤ሰው መሆን ተስኖኛልና እኔንም ሰው አርገኝ፤ቸር፥የማታንቀላፋው እረኛዬ ሆይ መባዘኔ ይብቃኝ...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!

    • @user-fq7of6rw7n
      @user-fq7of6rw7n Před 2 lety +1

      አሜን ፫

    • @misrakabraham931
      @misrakabraham931 Před rokem

      Amen

    • @kalkidanakalu136
      @kalkidanakalu136 Před 11 měsĂ­ci

      አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽
      🙏🏽ለኛም ይሁንልን ይደረግልን🙏🏽

  • @user-zt6wl5pe6u
    @user-zt6wl5pe6u Před 2 lety +82

    ይህንን መዝሙር ሰወደው አሁንም ድረስ በውስጤ አለ ከተለቀቀ የዛ4 አመት ነው የሰማሀት የምር በእንባነው የማዳምጠው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před 2 lety +48

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ 🌺🌼🌹🙏🙏🙏💚💛❤

  • @melesgaga2368
    @melesgaga2368 Před rokem +70

    ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @lemlemabebe2489
    @lemlemabebe2489 Před rokem +62

    እንደዚህ መዝሙር የምወደዉ የለም እግዚያብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @hirutteshoma5442
      @hirutteshoma5442 Před rokem

      አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግረመው እግዚያቤር ይመስገን ዝማሬ መላፅክ ያሠማልን

    • @koratenkir599
      @koratenkir599 Před rokem

      አንተ ብቻ አይደለም፣በሁሉም ሀይማኖተኞች ሲወደድ ቆይቶዋል

    • @snrawitabye-pl5wh
      @snrawitabye-pl5wh Před rokem

      አሜንአሜን አሜንአምላኬ ታሪኬን ቀይረው አምላኬታሪኬን ለውጠው ሰውአርገኝእና ሰውይግርመው❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +67

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው፪😥
    ጌታየ ታርኬን ለውጠው፪
    ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው፪
    በጣም አምወደው መዝሙር ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝምሮችሁ ሁሌም ያጸናኙኛል🥰

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 Před rokem +37

    አምላኬ ሆይ ያገሬን ታሪክ ለውጥልን ሰላሙን አምጣልን ላንተ ምንም የምሳንክ ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před 9 měsĂ­ci

      ትክክል❤❤አሜን

  • @kumapetros9268
    @kumapetros9268 Před 2 lety +32

    አሜን ! ታሪካችን እሱ አምላክ ይለውጥልን!

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 Před 2 lety +20

    ቃልህን ልኑረው በእድሜ ዘመኔ
    ታስባለህና ከኔ በላይ ለእኔ
    የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
    የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ።

  • @BiruktawitHmikel
    @BiruktawitHmikel Před 5 měsĂ­ci +4

    ቅድስ ገብርኤል አባቴ የልቤን አንተ ታውቃለህ አንተ ደግፈኝ እያቃተኝ ነው ታሪኬን ቀይሪልኝ አባቴ መረረኝ ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግረመው ❤ቅድስ ገብርኤል አባቴ ሊጥሉኝ ከሚመኑት አንተ ጠብቀኝ❤ አግዘኝ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እና የሁላችንንም ታሪክ ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን😍🙏

    • @mygenetzageye8273
      @mygenetzageye8273 Před 2 lety

      ፈቨዠቨቨ፣፣፣፤፣ቯቮቭቬከኀዐኍ

    • @tigileul539
      @tigileul539 Před 8 měsĂ­ci

      አምን አምን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-us1lt3lg6t
      @user-us1lt3lg6t Před 3 měsĂ­ci

      አሜን😢😢😢😢

  • @birukaddis
    @birukaddis Před 2 lety +31

    ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው😢❤

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 Před 3 měsĂ­ci +7

    ይሄ ሰይጣን የነገሰበት ዘመን😢እንድናልፍበት እንጅ ተገዠ እንዳንሆን ፆሙን የበረከት አድርግልን አምላኬ ሆይ አሜን

    • @user-us1lt3lg6t
      @user-us1lt3lg6t Před 3 měsĂ­ci

      አሜን😭😭😭😭😭

    • @mamiylove88
      @mamiylove88 Před dnem

      ኣሜን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @abhitalgazwani3825
    @abhitalgazwani3825 Před rokem +13

    እረ እህት ወንድሞቼ ፅሎታቹ ዘክሩኝ ስደተኛ ነኝ ኣምላኬ ይቅር በለኝ

    • @MekbibBereda
      @MekbibBereda Před 18 dny

      Er yirdash hitsan bensiya💔TO❤

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Před rokem +20

    አሜንንን ፡፡በሀገራችን አየተካሄደ ያለው የእርስ በረስ ሽኩቻ እሱ እንደ አምላክቱ በጥበቡ ያስወግድልን፡፡

  • @fanahmenzah42
    @fanahmenzah42 Před 2 lety +17

    አሜን የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን ዝሜሬ መላአክት ያሰማልን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 2 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 2 lety +17

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Před 2 lety +17

    ሰው አርገኝ 😥
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 Před 2 lety +14

    አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      Amen Amen Amen

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +18

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው
    ታሪኬን ለውጠው
    ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው
    ታሪኬን ለውጠው
    ሰው እርገኝና ሰው ይግረመው(፪) አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      Amen Amen Amen

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw Před 11 měsĂ­ci +7

    የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በምህረትህ እዚህ ስለአደረስከኝ አመሠግንሀለሁኝ አምላኬ
    አምላኬ ሆይ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ታሪኬን ቀይረውና ሰው ይግረመው በናቁኝ በአቋሸሹኝ ይገረሙ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው እኔ ሀጻተኛ ልጅህን ስለ ሰላም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ብለህ ታሪኬን ለውጠው አባቴ😢😢😢😢

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety +16

    የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነውው።
    ኣስደናቂ እውነተኛ መልእክት የያዘ ልዩ የተቀባ መዝሙር ከውድ ወንድሜ። ተባረክሊኝ በስሙ ሃይል። ሰማያዊና ምድራዊ በረከቶች የንጀርብብ ህይወትህ! በእሳት መንፈስ ቅዱስ ቀጠርኩህ።
    ሰላም ኣምላክ በሁሉ ይብዛልህ።
    የልብህን መሻት ጌታችንና ኣዳንያችን፡ በሙላት ይስጥህ። ብሩክ ቅቡ ነህ!!!

    • @kkd2528
      @kkd2528 Před rokem

      እየሱስ ክርስቶስ በሚል ይስተካከል

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před 2 lety +20

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በውነት ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትፅናናለች የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

    • @AskAsk-ct8ln
      @AskAsk-ct8ln Před rokem

      😢😢እኔም ❤❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před rokem +15

    ንሰሐ እንግባ ።

  • @trhasmerhazion7272
    @trhasmerhazion7272 Před 2 lety +12

    አሜን ታሪኬን ለወጠው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mahiratasifao2831
    @mahiratasifao2831 Před 2 lety +16

    አምላኬ ታሪኬን ለዉጣዉ የመዝሙሩ በለቤት የሆነው ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን💚❤💚🙏🙏🙏

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v Před 2 lety +26

    አምላኬ ታሪኬን ለዉጠው/2
    ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው/2
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና
    ኦ ጎይታይ መዓረይ ናይዚ ዘመን ክፉእ ኩሉ ብምሕረትካ ለዉጠልና!!!

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      Amen Amen Amen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +10

    ✝️አሜን አሜን አሜን🙏✝️
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏

  • @princeofabissinia2984
    @princeofabissinia2984 Před 4 měsĂ­ci +1

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው❤
    ታሪኬን ለውጠው
    ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው።

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 3 měsĂ­ci +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv6367 Před 8 měsĂ­ci +4

    አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አረገኛና ሰው ይግረመው😌 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před 2 lety +9

    ኣምላኬ ታሪኬን ለውጠው ኣደራህን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን !!

  • @mikazdo1329
    @mikazdo1329 Před 2 lety +7

    አምላኬ ታሪኬን ቀይረው አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saronelyas6899
    @saronelyas6899 Před rokem +24

    I 100% believe that this Mezmur is not earthly but heavenly 🔥

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem +7

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አድርገኝና ሠው ይግረመው 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎤🕊👏👏👏👏👏👏💚 💒💛⛪️❤️☦️🍃🍃🍃

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤️✝️

  • @user-vb5if4zn8n
    @user-vb5if4zn8n Před 7 měsĂ­ci +5

    ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር❤

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu Před 24 dny

      እኮንደስያለህእኛተዋህዶችየተባረክነንእግዛቤራይመስገን

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 Před 4 měsĂ­ci +2

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው እግዚአብሔር ይጠበቅ ❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 4 měsĂ­ci

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @EndexYelmani-in2gc
    @EndexYelmani-in2gc Před 10 měsĂ­ci +2

    #ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው# ታሪካችን የሚለውጥልን ሁሉን አድራጊ ፈጣሪ እሱ እድፋችን ሀፅያታችን በደላችነን በይቅርታ፣በፅድቅናበንፅህና ይለውጥልን ለሊቀ መዘመር ግን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    #ሰው ታደርገውና ሰው ታስርገማለህ#

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před rokem +4

    አምላኬ ሆይ የኔንም ህይወት ለውጠው ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው መቼ ይሆን ፈጣሪ ሆይ ሂወቴ የምታስተካክልልኝ ወይኩን ፈቃድከ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ቸሩ መድሃኒያለም ሆይ ፣ አምላካችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፣ቅዱስ አማኑኤል ሆይ በደል ሀጥያቴን ይቅርታ አድርገህልን ሰው አድርገንና ለቅዱስ ስጋህ እና ለቅዱስ ደምህ አብቃን አሜን ፣ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @EniyewMo
    @EniyewMo Před 4 měsĂ­ci +2

    ጌታየታሪኬን ለውጠው ሠው አርገኝና ሠው ይግረመው ውጤ ተሠብሮ አዝኘ ነው ያለውት እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ በፀሎታችሁ አሥብኝ ብቸኝነት ተሠማኝ😭😭😭😭😭

  • @MathewosBirehanu
    @MathewosBirehanu Před 3 měsĂ­ci +2

    ታርክ ቀያር እንባን አባሽ እሱ ብቻ ነው ምስጋና ለእሱ ብቻ ይሁን!!!!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንት ,የሚ,ያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ቴድሮስ እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልል።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን።ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ፀጋዉን።ያብዛልህ።ጤና።እዴሜ።ይስጥልን

  • @eulenamerican3183
    @eulenamerican3183 Před 6 měsĂ­ci +1

    በእውነት ቴዲዬ ላንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤
    ታሪኬን ለውጠው
    ይላል አንደበቴ
    በዘባነ ኪሩብ
    እኔ አንተ ቤት
    ገብረ መንፈስ ወቅዱስ የአለም የብርሀን ናቸው
    የራሴን ፀጉር
    ሞገድ ሲመታኝ
    እናቴ እመቤቴ
    እኛ ቤት እግዚአብሄር በጣሙም ምስጉን ነው
    በእደ ዮሀንስ ተጠምቀ
    ማርያም ማርያም
    አይናችን ነሽ
    ሀያል ነህ አንተ
    ብዙ ልጆች አሉት
    ይበራል በክንፉ

  • @yurdanosdesta3071
    @yurdanosdesta3071 Před 8 měsĂ­ci +2

    ጌታየ ታሪኬን ለውጠው ሰው እርገኝ እና ሰው ይግረመው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማራ መላእክት ያስማልን

  • @EdenMesfin-lq3fw
    @EdenMesfin-lq3fw Před 8 měsĂ­ci +2

    ዝማረ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዛብሄር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @kiraamentezazu8173
    @kiraamentezazu8173 Před rokem +6

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤❤

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሰላም አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 😭😭😭😭

  • @birhanubaynesagn7211
    @birhanubaynesagn7211 Před 20 hodinami

    ሁሌም እንደ አዲስ ማደምጠው መዝሙር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @sisayhilegbrael3946
    @sisayhilegbrael3946 Před 2 lety +5

    አምላኬ ስምንተኛ ክፍል አልፌ ከጭቀት እደገላገል ታሪኬን ለውጠው 🙏ክበርልኝ!!!

  • @abebaberhe6547
    @abebaberhe6547 Před 2 lety +4

    አምላኬታሪኬን ለዉጠው ሰውይግረመው🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትያሠማልን🙏🙏🙏ወንድማችን

  • @HadasTesfay-d5s
    @HadasTesfay-d5s Před 5 dny

    ኹሉ ንጽቡቕኩም እዩ፡ ምኽንያቱ ብዙሕ ጸጋ ኣብ ብዙሓት ሰባት ክብርክት ከሎ እቲ ንኽብሪ ኣምላክ ዝዓርግ ምስጋና ክዓዝዝ እዩ፡ መምህራን ፈተነ ኣሎ ንፈተነ ዝሕልፍ ግን እግዚኣብሔር እዩ እሞ እግዚኣብሔር ይደግፍኩም ጸጋ ኣብ ልዕሊጸጋ ይወስክኩም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yg4zp9td6f
    @user-yg4zp9td6f Před 7 měsĂ­ci +3

    አምላኬ ታሪኬን ለዉጠዉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq Před rokem +3

    ይህንን መዝሙርስሰማ በጣምነው ደስየሚለኝ አምላኬሆይ አንተ አበረታን ከክፉነገርሁሉ ጠብቀንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshtsehayneshtsehay3352

    🙏አምላክ ታርክ ለዉጥዉ 🙏🕯️ኡነትነዉ አልልልልልልል 🙏❤

  • @kalayuhishe7868
    @kalayuhishe7868 Před 3 měsĂ­ci +1

    የፍቅር አምላክ ነህና መድኃኒተአለም በምህረትህ አስበን!

  • @الناصرالناصر-ŘŹ7ء

    ፈጣሪ ሆይ በስደትላይ ያለው በሙሉ በሰላም ለዚች በተባረከች በተቀደሰች ቀን ሀሳባችው ሁሉ ብራሀን ታስብላቸው ዘንድ እለምነሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gulilatmekonin2116
    @gulilatmekonin2116 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እውነት ነው አምላኪ ታሪኪን ለውጠው

  • @dawitnega1380
    @dawitnega1380 Před rokem +4

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው አሜን ማስቻልን ስጠኘ

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os Před rokem +2

    የተዋህዶ አርበኛ ዘመንህ ይባረክ 1000 አመት ኑርልን ።

  • @user-vx5rj6oe7s
    @user-vx5rj6oe7s Před 8 měsĂ­ci +1

    Amen kalehiwet yasemaln 😢egzabiher hoy tariken lewtew sew argeg ena sew ygremew😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egizbermelkamnw4895
    @egizbermelkamnw4895 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen zimare melaktin yasemalin 🙏🙏🙏💔💔💔🙏🙏🙏👏👏👏

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 Před 2 lety +10

    AMEN AMEN AMEN ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏🙏🙏

  • @mahelttadele9939
    @mahelttadele9939 Před rokem +2

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ስው አርገኝና ስው ይግረመው ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ተመስግና🙏

  • @MastewalBiresawu
    @MastewalBiresawu Před 15 dny

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ?
    ጌታየ ታሪኬን ለውጠው ?
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን።

  • @selemuntnsae1484
    @selemuntnsae1484 Před rokem +3

    ኣሜን (3) ዝማረ መላእክታ የስምኣልና

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Před rokem +1

    ምን እደምል አላዉቅም ቃላት ያጥረኛል ለዚህ መዝሙር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BelchapawlosePawlose-wp3ne
    @BelchapawlosePawlose-wp3ne Před 7 měsĂ­ci +1

    እንደዚህ የሚወደው መዝሙር የለም በጣም ነው ሊቤን የነካው የምር እግዚኣብሄር አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ ሁሌም በፊትህ ይምራ ተባረክ አባታችን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏✝️❤️

  • @suckeyngati6717
    @suckeyngati6717 Před rokem +3

    ጌታዬ ታረኬን ለውጠው ታረኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Před měsĂ­cem

    አምላኬ ታርኬንለውጠው ስው አርገኝና ስው ይግርመው አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜንአሜን አሜን

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu Před 28 dny

    አሜን ታርኬን ለውጠው ስው አርገኝና ስው ይግርመው
    ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @sennyabraham2999
    @sennyabraham2999 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen 🙏 ❤!God bless you

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Před 10 měsĂ­ci +1

    እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ የጎደለኚን ታውቂያለሽ ካፌ ሳይወጣ ሳልነግርሺ ጭንቀቴን የምታቀሊልኚ እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሺ አሜን አሜን አሜን

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b Před 9 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ዝማሬመላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 8 dny

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @mesi370
    @mesi370 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን 😭💔🙏

  • @memomelaku1676
    @memomelaku1676 Před rokem +2

    ታሪኬን ለውጠው ጌታ ሆይ

  • @mamiylove88
    @mamiylove88 Před dnem

    ይሄ መዝሙር ለኔ ምገልጽ ነው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mashomasho3777
    @mashomasho3777 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና👏👏👏👏👏

  • @AbenteAbente12
    @AbenteAbente12 Před 19 dny

    ነገም ዛሬም ተመስገን ጌታየ ከ ስንቱ ጭንቀትና ብስጭት ያወጣኸኝ ከምላኬ እንደጀመርክልኝ ፍፃሜየን አሳምርልኝ ሰው አርገኝና ሰዉ ይግረመዉ🙏🙏🙏🙏🙏☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝🙏🙏

  • @amaamm2678
    @amaamm2678 Před měsĂ­cem

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው ያርገኝና ሰው ይግርመው 😢😢ታሪክ ለዎጩ እግዚአብሄር ነውና የሁላችንንም ይለውጥልን😢😢

    • @amaamm2678
      @amaamm2678 Před měsĂ­cem

      አሜን፫

  • @tigistkonjo3016
    @tigistkonjo3016 Před 2 měsĂ­ci

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ስው አረገኝና ስው ይግርመው እውነት ይህ ቀን አልፎ አየው ይሆን ጌታየ😢😢😢😢😢

  • @ber_tube
    @ber_tube Před 5 měsĂ­ci

    "እስከመቼ በበደል፤ እስከ መቼ በኃጢያት
    አስመሳይ ማንነቴ፣ ነፍሴን እያስጨነቃት
    ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
    ታስባለህ እና ከእኔ በላይ ለኔ!!!" ዝማሬ ያሰማልን ሊ/መ ቴዲ

  • @Orthodox19.
    @Orthodox19. Před 14 dny

    ሀጢያት የከበደኝ በደለኛ ነኝ ቸሩ ፈጣሪ ወደ ንስሐ ሕይወት መልሰኝ !!