ፍቅር #2 ፍቅር በወላጆች አንደበት ሲተረክ! “እናንተን ወዳና ፈቅዳ የሰጠችኝን የልጆቼን እናት በልቤ እንደ ባንዲራ እያውለበለብኩ እኖራለሁ” /ክፍል 2/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በ 0952562267 ላይ ደውለው "ወጀብ" የተሰኘውን የአባቴን መፅሀፍ በ 1000352267078 የአንድ መፅሀፍ ዋጋ 550 ብር ነው። መክሊት ሙሉጌታ የሂሳብ ቁጥር ላይ ገቢ በማድረግ የሚፈልጉትን የመፅሀፍ ብዛት መግዛት ይችላሉ።
    በቅድሚያ ግን ገቢ ያደረጉበትን ማስረጃ ይላኩልን።
    #መክሊትሙሉጌታ #ፍቅር #MeklitMulugeta
    Dudu's design ዩቲዩብ ቻናልን / @dudusdesign ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Komentáře • 1,1K

  • @meklitmulugeta1
    @meklitmulugeta1  Před měsícem +337

    በ 0952562267 ላይ ደውለው "ወጀብ" የተሰኘውን የአባቴን መፅሀፍ በ 1000352267078 መክሊት ሙሉጌታ የሂሳብ ቁጥር ላይ ገቢ በማድረግ screenshot በመላክ የሚፈልጉትን የመፅሀፍ ብዛት መግዛት ይችላሉ። የአንድ መፅሀፍ ዋጋ 550 ብር ነው።

    • @sofifamily
      @sofifamily Před měsícem +9

      Mekiliye ቁምነገርኛ እንገዛለን 👍❤️

    • @Nebiyusolomon21
      @Nebiyusolomon21 Před měsícem +4

      ጀግና

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před měsícem

      ❤🎉 አንድ ላይ ሆናቹ ፍቅርን አጣጥማት እንዳይቆጫቹ የመክሊት ወላጆች 🙏እንዲ እየተዋደዱ መለያየት እኔም ደርሶብኛል እልህ አለሸነፍም ባይነት ግን ዋጋ አስፍሎናል ይህ 100%ካልተሰተካከለ እያልኩ የልጄ ትቼ አሁን እሱ በሂወት የለም የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰቃየሁ ነው እሱም ከመሞቱ በፊት አግኝቶኝ ይቅርታ መጠየቅ ይፈልግ እንደነበር ነግረውኛል 😢💔 ታቃላቹ እንደሚናፍቀኝ ቁጭት ያንገበግበኛል ምነው ሁሉ ቀርቶብኝ አብረን ካልኖርን እላለሁ 👉ስለልጆቻቹሁ ብላቹህ አንድ ላይ ኑሩ ተዉ ቱው

    • @YeTekleyelije
      @YeTekleyelije Před měsícem +1

      Wechi Melaki techiyalshi?

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ደምረኛ​@@sofifamily

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g Před měsícem +468

    እንደዚ በበዛ ፍቅር እየተዋደዳቹ መለያየታቹ ይገርማል የበፊቱ ፍቅራቹ ያገርሽባቹ እና አንድ ሆናቹ ለማየት ያብቃን እሄን ምኞት ሚደግፍ እስቲ በላይክ❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +438

    መክሊትዬ አሁን ልጅነት የለም እና ወላጆችሽ በንሰሐ ታጥበው አብረው በመሆን ለሥጋ ወደሙ እንዲበቁ አድርጊያቸው ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏🙏🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před měsícem +557

    በዛሬዋ ኪዳነምህረት ብላችሁ እባካችሁ አብራችሁ ኑሩ ምናልባት ሰው በብዙ ይሳሳታል ይቅር ባይነት ግን ከክርስቶስ እንማር ስለ ልጆቻችሁ ስትሉ!!

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před měsícem +13

      Ere tewu gen. Enesu.endetemechachew. Men kerachew kemetegnat wuchi tewachew esu kalefelegu

    • @felekechnebso2731
      @felekechnebso2731 Před měsícem +22

      ይሄ ጥሩ ምክር አይደለም ምክኒያቱም ሁለቱም በየራሳቸው ነጻነትን ለምደዋል ዛሬ ያሉበት ደረጃ ጥሩ ነው ።

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 Před měsícem

      ​@@felekechnebso2731betam tekekel ene 13 amet ketefatahu bichayen menor lemeje yehew lijoche adegew telewegn sihedu mendenew metehogniw eyalu yewekesugnal

    • @user-nx7dd9fp6u
      @user-nx7dd9fp6u Před měsícem

      ​@@felekechnebso2731ምንማለትነውእናቢለምዱአድለይመሆንምኮይችላሉከምርፍጣሪየያአድላይያረጋቼው

    • @firehiwotworku5460
      @firehiwotworku5460 Před měsícem +5

      እኔም የዘዎትር ፀሎቴ ነው የሚገርመው አወላለዳችን እራሱ ሴት 3 ወንድ አይገርምም ተው አንድ ሆናችሁ መክሊትን ዳሯት ተው በማርያም!!!

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 Před měsícem +165

    ገኒ ይሄንን ሁሉ ሰማን በጣም ደስ አለን መጨረሻ ግን ይቅር ብትባባሉ በጣም ደስ ይለን ነበር ።በጣም ጠብቄ ነበር ።አሁን የምትደጋገፋበት ጊዜ ነዉ ።ፍቅራቸዉ ቢታደስ የምትሉ በላይክ አሳዉቁኝ።

  • @MediMedy-hc4du
    @MediMedy-hc4du Před měsícem +155

    አብሮ መኖር ካልተቻለ በሰላም ተለያይቶ ተሳስቦ ተዛዝኖ መኖርን ተማሩ ያገሬ ባለትዳሮች ለኔ ተመችተውኛል የተወቻቹ ላይክ አርጉ ጊዜያቸው ይባረክ

  • @dawitworku7502
    @dawitworku7502 Před měsícem +202

    አባት እና እናትን ለማግባባት የምታርጊው የልጅ አዋቂ ነሽ ሁለቱም እያሉ አንድ አድርገሽ አስታርቀሽ ለንሰሀ አባታቸው ነግረሽ አቁርቢያቸው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው አሜን ❤

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem +1

      ማኖው ንሳ አባት ማን ኖው ባዚች ምድር ንፁ የትኛው ጳጳስ የትኛው ቀስ ኖው ምያስታርቃቻው

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem +1

      አማላጅ የንሳ አባት እየሱስ ብቻ ኖው ሌሎች ሁሉ እንደማኑኛዉም ሳዎች ናቾው ጳጳስ ቀስ የንሳ አባት ምድር shu

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem +1

      ትልልቅ ሳዎቹን አላብራሎ እዎዳላሁኝ ግን ማንም የንሳ አባቴ ሊሆን አይችልም የንሳ አባት እየሱስ ብቻ ኖው ሌሎች ሁሉ እንዴ እኔ ድብን ያሉት hatiyatagnoch ናቾው ላናሱም የንሳ አባት ያስፋልጋቾዋል ምክንያቱም ማንም ንፁ የላም ሰላም እኛ ሲላ ሁሉም ናጋሪ tatayaq iyesus ኖው ሌሎች ሁሉም ላራሳቾውም እየሱስ የንሳ abatacho now

    • @yemitafere3395
      @yemitafere3395 Před měsícem

      @@Mimi-d9qanchi eko altebashim minew bizu awerash

    • @begenamedia9125
      @begenamedia9125 Před měsícem +1

      @@Mimi-d9qtewu enji kedusan mulu abalu kdusan Adel ende enanta adarsh

  • @tlul8666
    @tlul8666 Před měsícem +68

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ፓስተር ቸሬ ይህንንም ቤተሰብ ወደ መጀመሪያው እንድትመልሱ ጥሪአችንን እናቀርባለን

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k Před měsícem +47

    እኔ ተአምር ነው የሆነብኝ እንደዚህ እየተዋደዳችሁ እየተከባበራችሁ ስለ ድሮ ፍቅራችሁ ስታወሩ ፊታችሁ እንደዚህ በደስታ እየፈካ አብሮ ለመሆን የከለከላችሁ ነገር ምን ይሆን ሰይጣንን ብታሳፍሩት አብራችሁ ብትኖሩ ብየ ተመኘሁ

    • @tizetabelayhun8793
      @tizetabelayhun8793 Před měsícem

      betam enji min yehone yehan yemesele fiker yeleyayew amelak yeredachu and honew degmo yasayen

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Před měsícem

      እኮ ምን ዓይነት ፍቅር ነው በፊታቸው ላይ ይታያል አሁንም

  • @abdupark
    @abdupark Před měsícem +15

    መፅሀፍ አንባቢ አይደለሁም ለዚህ ቤተሰብ ክብር ስል 20 መፅሀፎችን እወስዳለው❤

  • @hilwa2889
    @hilwa2889 Před měsícem +24

    እረ ስለ ኪዳነ ምህረት አብራችሁ ኑሩ ህይወት አጭር ናት ማሪያምን

  • @nesrujemal2675
    @nesrujemal2675 Před měsícem +13

    ይሄ ሰው ቢሰሙት የማይሰለች የእውነት የሚኖር ልዩ ገፀባህሪ ነው በዚህ ስብእናው በአሁኑ ዘመን አንድ ፊልም ሰርቶልን ብናይ ተመኘሁ ሙሉጌታ ጀዋሬ ልዩ ፍጥረት ነው።

  • @mule-tube-365
    @mule-tube-365 Před měsícem +37

    አብሮ መኖር ካልተቻለ በፍቅር ተለያይተዉ ሰላማዊ ህይወት መምራት ዘመናዊነት ነዉ። ልጆቻቹን ለፍሬ ያብቃላቹ።
    ❤❤❤❤❤ስለ ፍቅር በፍቅር መኖር…!!!❤❤❤❤❤❤

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před měsícem +14

    ፈጣሪ በእናንተ መሀል ጣልቃ ገብቶ ቸር ወሬ ቢንሰማ ተመኘሁ ቃል አጣሁና ነው❤❤❤

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 Před měsícem +12

    መጨረሻ ላይ ሁለታችሁም ብቻችሁን ነው የምትቀሩት ልጆች ወደ ራሳቸው ኑሮ ሲሄዱ ለወንድ ልጅ ደግሞ በእርጅና ጊዜ ብቸኛ መሆን ይከብዳል እባክሽ አንድ እድል ስጭው

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m Před měsícem +34

    እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እርግጠኛ ነኝ ለብዙዎቻችን ትምህርት ሰቷል ብዪ እምናለሁ ለአናንተም እድሜና ጤና ሰቶችሁ የልጆቻችሁን ደስታ ያሳያችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤

  • @meuse69
    @meuse69 Před měsícem +9

    በጣም ክብር የሚገባችሁ ትልቅ ሰዎች ናችሁ እባካችሁ ባለትዳሮች ካለመግባባት አብሮ የሚያኖር ሁኔታ ሳይኖር ሲቀር እንደዚህ መኖር ይቻላል በጣም ክብር ይገባችሆል ገንዬ መክሊት የነሱ ልጅ በመሆንሽ እውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር በንስሀ ታጥባችሁ አብራችሁ ስጋ ደሙን ወስዳችሁ በእግዚአብሔር ፍቅር አብራችሁ እንድታረጁ መድሀኒያለም ይፍቀድላችሁ በጣም ትልቅ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ ።❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Před měsícem +14

    የመዳም ቅመሞች ድምፃችን ይሰማ ታረቁልን😢😢 እወዳቹሀለው አላህ አይለያቹ

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e Před měsícem +16

    ደስ ሱሉ በድንግል ይታረቁ አብርዉ ይኑሩ ለልጆቻቸዉ ሱሉ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulugrgesh
    @hulugrgesh Před měsícem +17

    ገንዬ ጠንካራ ሴት ነሽ አሁን አልፎ ነው ስለልጆችሽ አባት ጥሩ ጥሩውን ያወራሽለት በሰአቱ ብዙ ነበር የተጎዳሽው የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ይወድሻል እንዲህ ከዛ ሁሉ ወጥተሽ እንዲህ እንድትኖሪ የፈቀደልሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +13

    የአባትየው ምርቃት ልብ ይነካል ውስጣችሁን ባላውቅም እባካችሁ ይቅር ተባባሉና አብራችሁ አርጁ አይናችሁ ላይ ፍቅር ይታያል እግዚአብሔር እንደገና ያጣምራችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před měsícem +22

    ገኒ እባክሽን ለዚች አጭር እድሜ ዘላለም ለማንኖርባት አለም አንድላ ተታርቃቹሁ ኑሩ እድሜ አጭር ናት ስለግዛብሔር ስትሉ ተታረቁ በመጨረሻ ዘመን ፈጣሪ ይጠይቃችሀል አንድ ልብ አንድ ፍቅር ኑርልን😘😘😍🙏🏼🙏🏼

    • @user-bm1wp2le6z
      @user-bm1wp2le6z Před měsícem +5

      ለናንተ መኖር አብሮ መቃጠል ነዉ እንደዚክም መኖር ይቻላል ጠላት ከመሆን

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem +3

      አብረው ሲኖሩ አልተስማሙም እህ ተለያይተው ግን ተስማምተዋል

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před měsícem

      ​@@user-bm1wp2le6zኧረ የማሀይም አስተሳስብ ምድረ ሰገጤ የሰውን እርቅ ደስታ ማትወዱ ህዝቦች

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před měsícem

      ​@@SintayehuEshetu-hg8usኧረ ሲገርም

  • @user-jz9zh7bd1h
    @user-jz9zh7bd1h Před měsícem +10

    የኔ ምስኪን አባት ሲያሳዝነኝ እኮ❤❤❤😢 መክሊት አባትሽ ❤😢ለምን እንደምወድልሽ የምር እድሜ ይስጥልሽ

  • @AtsedaMareyam
    @AtsedaMareyam Před měsícem +15

    እግዚአብሔር. ፍቅራችው ይመለስ በእውነት አብሶ ልጃቸው በምታደርገው ጥረት የዛሬ ኪዳነምህረት እናት ታርቃችው ካየው ከስማው ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነምህረት ስለቴን አስገባለው በጣም ነው ምወዳችው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před měsícem +6

    ታለያይቶም እንዳዝ በፍቅር የሚኖሩት ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር አንድ ያደርጋችሁ አብራችሁ ኑሩ 😍😍😍🌹🌹🌹

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 Před měsícem +4

    አበት ማለት እየህ ነዉ የሚስቱን እመም ሚያመዉ አስተዋይ ነዉ የምር ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነሙሉ ቤተሰቡ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Před měsícem +6

    ጌታ እየሱስ የእኛን ሃጥያት ይቅር ሲለን ያለፈውን አያስብም ሰለዚህ አንቺም በሙሉ ልብሽ ይቅር ብለሽ ለ ልጆቻቹህ ስትሉ በፍቅር እንድትኖር አሳስቧቸዋል ጌታ ከአናተ ጋር ይህን አሜን። 🙏💕

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před měsícem +13

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ማስተዋልን ሙሉ አድርጎ የሰጠህ ተባረክ ገኒዬ መጨረሻ ላይ አንቺን የገለፀበት መንገድ ልብ ይነካን

  • @DT78787
    @DT78787 Před měsícem +11

    ፓስተር ቸሬን ጥሩልኝ ለዚህ ፍቅርን አስተማሪ ቤተሰብ❤❤❤

    • @biruktawitmeselu
      @biruktawitmeselu Před měsícem +2

      እውነት ነው ። የታለ ግን እሱ እዚህ ቤት መ ምጣት አለበት

  • @rabitube8567
    @rabitube8567 Před měsícem +75

    ማሻአሏህ እኔም የመጀመሪያ ልጅ ነኚ ለቤተሰባቸ አሳቢና ዳኛ ነኚ ብቃት ያለሽ የቤተሰበችሽ ዳኛ ከቻልሽ በአንድ አድርጊያቸው

    • @zhararashad3159
      @zhararashad3159 Před měsícem

      ቢሆኑ ወላሂ የኔም ምኞት ነው አላህአንድያርግላችው

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Před měsícem +56

    በግሌ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛ በሰውኛ የናንተ ሃሳብ አክባሪ ነኝ ስወድስችሁ

    • @tsigeyimer2034
      @tsigeyimer2034 Před měsícem

      እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም ደስ ይለኛል ለዚህ ለቀረችን ዘመን አንድ ሁኑ ❤❤❤❤

  • @NejatButajira
    @NejatButajira Před měsícem +85

    የፍቅር ተምሳሌቶች ናቹ ፍቅርን ይኖሩታል እንጂ አያወሩትም❤❤

  • @hikmabedru4525
    @hikmabedru4525 Před měsícem +12

    ምንም አቅም የለኝም ለናንተ ማድረግ የምችለው ግን ድአ ማድረግ ብቻ ነው።አላህዬ ለልጆቻቸው ስትል አንድ አድርጋቸው ብዬ ድአ ማድረግ ብቻ❤❤❤❤❤

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Před měsícem +6

    እግዝአብሔር ፈቅዶ አብራችሁ ብታረጁ ደስ ይለኛል። ብዙ ፈተና አልፉል ግን ብትታረቁ 👍🙏🙏 ለልጆቻችሁ ስትሉ

  • @SaronEyob-j1h
    @SaronEyob-j1h Před měsícem +33

    እንደዉ ኮሜንታተሮች በማያገባችሁ አትግቡ እነሱ የሚመቻቸዉን እነሱ መርጠዋል ኑሮአቸዉን ተዉላቸዉእንደዚህ በደሰታ እየኖሩ ነዉ አናተ ግን በማያገባችሁ በሰዉ ሂወት ሁሌ አትግቡ በጣም ይደብራል

    • @user-pl8jl8yv7v
      @user-pl8jl8yv7v Před měsícem

      በትክክል ለኔ አልተፍቶም የኝ ሰዉ እኩትዳር ግዴታ በጨንቀት ባለመግባባት በመደባደብም ግን ግድ ትዳር ይልካል ልጅነታቸዤዉን በዜ ልክ በፍቅር አብረዉ ባላሳደጉ አሁን ላይ ጥሮ የልጅ ፍቅር አላቸዉ ትዳር ካላቸሁ በላይ።

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Před měsícem +5

    አቶ ሙሉጌታ በጣም ተፀፅቷል ከዚህ በኋላ አብረው ቢሆኑ በደስታና በፍቅር እንደሚኖሩ ያስታውቃሉ ልጆቻቸውም ደርሰዋል ሽማግሌም አያስፈልጋቸውም ምነው የኔ ባል ለልጆቹ ፍቅር የለው እኔን እንደጠላቱ እንጂ እንደዚህ በፍቅር አናግሮኝም አያውቅም ሌላኛው ህይወቱ ውስጥ ገብቷል እኔ ደሞ ከልጆቼ ጋር በደስታ እኖራለሁ ግን እናት እንጂ አባት መሆን እንደማልችልም አውቃለሁ መለያዬት የሚጎዳው ልጆችን ነው ለነሱ ስትሉ ጌታ መሀላችሁ ገብቶ አንድ ላይ አድርጎ ያሳየኝ

  • @hirutayele807
    @hirutayele807 Před měsícem +25

    እኔ ታረቁ የሚል ሀሳብ የለኝም ምክንያቱም አብሮ ከሚኖር ባልና ሚስት የበለጠ ትናበበባላችሁ ትመሰጋገናላችሁ እኔ ፍቅራችሁን ተገላለፁና በአንድ ጎጆ ኑሩ ልጆቻችሁን ዳሩ እግዚአብሔርን አመስግኑ እናንተ በጤና ልጆቻችሁ በጤና በእድሜ ጌታ እየሱስ ለዚህ ስላደረሳችሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

    • @selamwegahta21
      @selamwegahta21 Před měsícem

      ደስ ሲሉ ለምን ይሆን ኣብሮ መኖር የፈሩት ምናልባት በህክምና ተጠንቀቂ የተባለቹ ነገር ይኖራል እንደዚ እየተፋቀሩ ኣብሮ መኖር የፈራቹ
      ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @senaittsegaye4561
    @senaittsegaye4561 Před měsícem +3

    ሁለተችሁም አለማግባታችሁ ጠቅሞችኋል እንጂ አንዳችሁ አግብታችሁ ቢሆን ይህንን የእህትና ወንድም ፍቅር ያጠፍባችሁ ነበር።መክሊትዬ በርቺ።

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před měsícem +6

    ገንዬ በጌታ ብለሽ ሰው ይሳሳታል እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽም አሁን አድገዋል በዚህ በቀርው ዕድሜያችው አብራችው ኑሩ እና ሰይጣን ይፈር እወዳቸዋለሁ ተባረኩ።❤❤❤

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 Před měsícem +27

    እግዚአብሔር ስም ለልጆቹ ስትሉ እስካሁን ይውድሻል የቀረውን እድሜ ተደስቱ

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před měsícem +74

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před měsícem +13

    አልተበደልሽም ተበድለሻል አይደለም ትያቄው !!! ገኒ forgive and forget ለልጆችሽ ስትዪ በአላህ ስም ቆሜ ልለመንሽ ❤ ሌላህይወት ካልጀመረ አብራቹ ኑሩ ከምር our life is too short !!

  • @abebagetachew
    @abebagetachew Před měsícem +19

    እግዛብሄር ሆይ!!በእነዚህ ቤተሰብ ውስጥ ተዝቆ የማያልቅ ፍቅር አለ፡፡ ስለእናትህ ብለህ አንድ አርግልን ፡፡

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před měsícem +10

    ይሄ ቤተሰብ ለመላው ኢትዮጲያውን አስተማሪ ነው በሁሉ ነገራችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ስትሆን ከቤተሰብአልፈህ ለሀገር ትጠቅማለህ❤❤❤❤

  • @HiwotTelila
    @HiwotTelila Před měsícem +11

    my god እንደኔ የተመሰጠ እስቲ በነዚ ባለትዳሮች ያለ አይመስለኝም በስመአብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 Před měsícem +10

    ውይ የኔ እናት ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁ ስል አብራችሁ ኑሩ ቤታችሁ ሙልት ይበል ሲያለቅስ አስለቀሰ ❤

  • @webetweb4182
    @webetweb4182 Před měsícem +7

    በማርያም በገብርኤል በጣም ትዋደዳላችሁ ያስታውቃል አብራችሁ ኑሩ ሰይጣን ይቃጠል ስለእግዚያብሄር ስለምናችሁ

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Před měsícem +8

    በትዳር በፍቅር በመከባበር አብሮ መኖር ማን ይጠላል። ግንንን የማይኖሩበት እነሱ የውቁታል። በእንደዚህ ግልፅነት መከባበር መተሳሰብ ፍቅርን መነጋገር ይኖራል ብላችሁ ይታሰባል?? የሰው ልጅ ከምንም በላይ የቤት ሰላም ነውና አብሮ የመኖሩ ሁኔታሳይሆን አሁንም በሰላምና በመከባበር እየኖሩ ነው

  • @edentsegaye5707
    @edentsegaye5707 Před měsícem +13

    ደስ የሚል ፍቅር።
    የፍቅር ምሳሌ የሰላም አለቃ ጌታ ኢየሱስ ነዉ ይወዳችኋል ❤

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Před měsícem +10

    ያአላህ አስለቀሳችሁኝ እኔም እናት እናባቴ ተለያይተውብኝ መኖር ሲያስጠላኝ ስደት ከመጣሁስ 8ት አመታትን አስቆጠርኩ አገርመግባት ብፈልግ አስጠላኝ 😢😢

    • @user-wz5mi8qy3d
      @user-wz5mi8qy3d Před měsícem

      ያአላህ አሰለቀሳችሁኝ❤❤😭😭😭

  • @asenakechendale5687
    @asenakechendale5687 Před měsícem +8

    እባካችሁ ይቅር ተባብላቹሁ በቅዱስ ቁርባን ተወስናችሁ ቀሪው ዘመናችሁን አብራችሂ ኑሩ ስለክርቶስ ፍቅር ብላችሁ ክርስቶስ ለእኛ ይቅርታን ነዉ ያስተማረው

  • @genet19
    @genet19 Před měsícem +13

    በመጨረሻም አሰለቀሱኝ ኡፍ ሁሉም እግዚአብሔር ፈቃድ ነዉ እሱ ለሰንሰሓ ለሰጋ ወደሙ ያብቃችሁ ልጆቻችሁን ወግ ማረግ ያሳያችሁ በጣሞ ደሰ የሚል ነዉ መክሊትየ ቀጥይበት ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před měsícem +52

    ታርቀው በፍቅር ይኑሩ ❤🥰

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před měsícem +5

    እንዴት ደስ ይላል እውነት አሁንም ፍቅር አለባችሁ ወይኔ እናንተን አስታራቂ ጠፋ እናንተኮ ፍቅርም ስላለባችሁ ለይቅርታ ቅርብ ናችሁ በማርያም እነሰይፉ ምናለ ቢያስታርቁአቸው😢😢እነሰራዊት ፍቅሬ ኧረ አስታርቁዋቸው😢😢

  • @tadessemengesha
    @tadessemengesha Před měsícem

    wow እንደዚህ መሆን እንዴት እንደሚቻል በአወኩት የምነግራቸው ወይንም የማስተምራቸው ሰዎች ነበሩ
    አንዳንድ ሰዎች በ ግማሹ እንኳን እንደ እናንተ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ
    እውነት እመብርሃን ትጠበቃችሁ መንገዳችሁን ትምራችሁ በዙ ክብር እና ፀጋ ለ እናንተ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před měsícem +3

    ቆይ እንድትታረቁ በምን እንለምናችሁ የምር የፈጣሪ በላይ ምን አለ ፍቅር ያሸነፋል ትሉ የለ እና የታለ እናተጋ የሰራዉ በእዉነት እኔ በጣም አዘንኩ ማርያምን ሁሉም ነገርኮ ስለእግዚአብሔር ተብሎ ይተዋል አንድ ይደረጋል😔😔😔😔😔😔😔

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před měsícem +3

    በመለያየት ውስጥ መከባበር መዋደድ ለብዙ ሰው ምሳሌ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před měsícem +19

    ኪዳነምህረት እናታችን እዚህ ቤተሰብ ውሰጥ ግቢ እና አንድ ላይ አኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official Před měsícem +4

    እኔ እንጃ በመሀላችሁ የተፈጠረው ነገር ባላውቅም ቢያንስ ኣንድ ቤት ኣንዳችሁ ባንዳችሁ እየተንከባከባችሁ ኣብራችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነበር። ደስ ትላላችሁ ተባረኩ

  • @mal122
    @mal122 Před měsícem +9

    ሙሌ ገንዬ የምድር ሕይወት አቸር ናት በምትኖሩት የፈጣሪ ፍቃድ አድሜ ለልጆቻችሁ ደስታ ስትሉ አባካችሁ አብራችሁ ለመኖር ሞክሩ አመሰግናለሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před měsícem +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ደስ ምትሉት ጌታ ጣልቃ ገብቶ አንድ ያድርጋርቹ መኪ ለቁም ነገር ያብቃሽ 🥰🥰

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před měsícem +2

    የልጅን ሀዘን አብዝቶ የልጅን ልብ መስበር እራስ ወዳጅነት ነው ምን አለ ድክመታችሁን እየተማማራችሁ አብራችሁ ብትኖሩ እግዚአብሔር እድሜ ሰቶ ሳይለያችሁ እናንተ ግን ተለያያችሁ ያሳኅናል💔💔💔💔

  • @eshetugutema4361
    @eshetugutema4361 Před měsícem +5

    ኧረ መክሊት በጌታ አስታርቀሽ ንሰሀ ገብተዉ ይቁረቡና አብረው ይኑሩ.
    ኧረ እኔስ ቀናሁ (ፍቅር እንደገና ጋብዥልኝ)
    ይቅር ተባባሉ በያቸዉ የሚወዱሽ ከሆነ.

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před měsícem +30

    እድለኞች ናችሁ የዛሬዋን ቀን ጊዜን አመስግኑ በፍቅር ቆይታችሁ ወልዳችሁ በታላቅ ልጃችሁ መክሊት ሙሊጌታ ጃዋሬ እንተርቪ ሥትደረጉ እድለኞች ናችሁ ትዳራችሁን የዛሬዋ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትባርክላችሁ❤❤❤

  • @tiruneshtadesse1223
    @tiruneshtadesse1223 Před měsícem +4

    ነፍስ የተዋደቀ እንኳን ይቅር ይባባላል ለዝች ቆንጆ ልጃችሁ ስትሉ ታረቁ

    • @user-by6gn9tp6c
      @user-by6gn9tp6c Před měsícem +1

      አለመግባባት አይመስልም ያለያያቼው አንድ ላየ የማያደርጋቼው አካላዊ ችግር ይመስለኛል እሷ ከአሁነ በፊት በደረሰባት ህመም የተፈጠረባቼው ችግር ሳይኖር አይቀርም 😢😢😢😢😢

  • @Muna336
    @Muna336 Před měsícem +2

    አላህየ ሰማይና መሬት የዘረጋህ ጌታ እባክህን አንድ ላይ አድርጋቸው ሁሉም ያንተ ስራ ነው ያረቢ አስደስተን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před měsícem +3

    በእውነት በጣም የሚያጓጓ ይፍቅር ታሪክ ነው ባላለቀ አሰኘኝ ገንዬ አንቺ ትሩ ልብ ያለሽ መልካም ሴት ነሽ ያኔ ትዝ ይልሻል ታመሽ እግዚአብሔር ማረሽ ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ በጣም ቅን እና ደግ የፍቅር ሰው እና በይቅርታ የምታምኚ ሴት ነሽ ይቅር በሉ እኔም ይቅር ኣኣችዃለው ይላል ቅዱስ ቃሉ ❤❤❤ አንድ ላይ አንድ ቤት ኑሩ ደስ ይላል❤❤

  • @KidisitMuluken
    @KidisitMuluken Před 25 dny

    መክሊትየ ስለኪዳነ ምህረት ከወንድሞችሽ ጋር ሁነሽ ቤተሰቦችሽን ሸምጊያቸው❤❤❤

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Před měsícem +4

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም ወድጀዋለሁ መክሊት በርቺ፤ ነገር ግን ታርቃችሁ አብራችሁ ኑሩ የምትሉ ሰዎች አስቡ አብረው እንዲኖሩ የማያደርጋቸው ነገር ቢኖርስ በፍቅር ከኖሩ ችግር የለውም እኮ ብዙ አታጨናንቆቸው

    • @user-qd9ey4rg7l
      @user-qd9ey4rg7l Před měsícem

      በትክክል ከምንም በላይ አሁን ያላቸው ፍቅር እና ስላም ይበልጣል ።

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před měsícem +1

    ጋሽ ሙሉጌታ እረጅም እድሜ ሲያወራ ቢውል ቢያደር የሚይሸለች❤❤❤❤❤ ቲጂዬ የኔ ሴት አስተዋይ እረጅም እድሜ ያኑራቹ

  • @saraha5240
    @saraha5240 Před měsícem +3

    በናታች አብራችሁ ኑሩ ሂወት አጭር ናት በናታችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před měsícem +1

    Wow በኢየሱስ ስም ደስ ሲል ተመስጬ ባያልቅ እያልኩ የጨረስኩት የፍቅር ታሪክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ❤❤

  • @user-wu2cb9pz9y
    @user-wu2cb9pz9y Před měsícem +3

    መክሊት የተሰጠሽ ፀጋ በጣም ጥሩ ነው ግን በስጋው ደሙ ታጥበው አብረው ቢኖሩ እሱ ስለኛ ሞተ እኛ ይቅር ብንባአባል በእግዛብሄር ልለሞናቹሁ

  • @user-ip6fy9ci2h
    @user-ip6fy9ci2h Před měsícem +2

    "ትናንትን የረሳ ዛሬን አያመሰግንም"
    ድንቅ አባባል።

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy Před měsícem +29

    ታርቀው አብሮ በአንድነት ይኑሩ የምትሉ እኪ ላይክ አድርጉ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před měsícem +2

    ታረቁ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ከዚህ በላይ ምን ይኩን

  • @user-dr7zb9no5e
    @user-dr7zb9no5e Před měsícem +6

    ገኒዬ አላህ ከልጆችሽ አባት የስተርቅሽ
    ይሄን የመሰለ ፍቅር ይዞ ተለያይቶ መኖር ይቅርበቹህ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 dny

    ከምር ያላገባችሁ ከዚህ ብዙ ተማሩ አባት የሚሆናችሁ ባል አግቡ ወንድም የሚሆን እና ልጅ የሚሆን ባል እንዳትሞክሩት ዘመን ይበላል 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ml7pj9kt7v
    @user-ml7pj9kt7v Před měsícem +60

    ወይኔ ፋቅርን አየሁት ባይኔ ❤❤❤

    • @Ahadu21.
      @Ahadu21. Před měsícem +2

      ❤❤❤❤❤

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Před měsícem +2

      😂😂😂ምንይመሥላል

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w Před měsícem +1

      Tegbabu malet tegabtew endegena yinorali malet aydelem. Fekir kehde kebad new. Bihon tiru new😊

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Před měsícem

      ​@@FatimaFatima-fg1bq😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ​@@Ahadu21.ደምረኛ

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Před měsícem +1

    ስቲል በጣም እንደምትዋደዱ ያስታውቃል፣ ፈጣሪ ትዳራችሁን እንዲመልስላችሁ እመኛለሁ፣ ብዙ ሰው የማይረዳውን በመለያየት ውስጥም መዋደድ እንዳለ አስተምራችሃል

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 Před měsícem +4

    የምር መክሊትየ ልጅ እኮ ብዙ ይቀይራል በገብርኤል አስታርቋቸው አብረው ቆርበው ይኑሩ በናትሽ ይሄን ካላረግሽ ኘሮግራሙን አላይም

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem +2

    ትለያላችሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤

  • @simret36
    @simret36 Před měsícem +8

    ምን ዋጋ አለው ከቃል ያላለፈ ፍቅር .......... ይሄን ያህል ከነበሩ በትውስታ ብቻ ለምን ይኖራሉ? ቀሪ ዘመናቸውን አብረው ኖረው ሌላ ትዝታን አይጨምሩም? አብሮ ያልዘለቀ ትዳር ምሳሌ አይሆንም ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ ሀሳቤን ነው የተናገርኩት

  • @user-ud8mh7wq8f
    @user-ud8mh7wq8f Před měsícem +1

    መክሊትዬ ምን አይነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ ።አምላክ ሁለቱን አንድ አርጎ ያስደስትሽ❤❤❤

  • @atsedeambelu332
    @atsedeambelu332 Před měsícem +19

    ስለ እመብረሃን ታረቁ እኔ እንደ እራሴ እናንትን ሳይ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚያብሄር አንድ ያድረጋችሁ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 19 dny

    መክሊት መክሊት አረዳድሽ ላባትሽ በእናትሽ ፊት ቆመሽ አላፊነትን ይሠማዋል አልሽ ተባረኪ ገኒ መጀመሪያም ገናለች እኔ ለዚህ ቤተሠብ ጤና ፣ ፍቅር፣ እድገት፣ ለሠዉ ልጆች መማሪያ እንዲሆን ምኞቴን እገልፃለሁ

  • @mesihiwot7935
    @mesihiwot7935 Před měsícem +6

    የእውነት በጣም ነው ያስላቃሳቹኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Před měsícem +1

    ዋው ልብ የሚያሞቅ የፍቅር ታሪክ ነው የመለያየታቹ ክፍተት አልታየኝም እኔ ይበቃል የስካሁን ከዚህ በዋላ ግዜ አታባክኑ አብራቹ ሁኑ❤❤❤❤

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před měsícem +3

    ውይ ገኒዬ ከናተ ብዙ ትምህርት ወስጃለው ግን እየተዋደዳችሁ ለምንድነው አብራችሁ የማትኖሩት የዛሬዋ ኪዳነምህረት በልባችሁ ገብታ አንድ ታድርጋችሁ አንድ ቤት ውስጥ ስትሆኑ ልጆቹ ምን ያህል እደሚደሰቱ እባካችሁ ታረቁና ቆርባችሁ ኑሩ በማርያም ገኒዬ

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 Před měsícem +2

    ባመቱ ገብርኤል ይሁንባቹ አብራቹ ባንድ ጥላ ውስጥ ኑሩ። ገኒዬ የሴቶች ጀግና ምንም ካንቺ የጐደላቸው ባይኖርም የልጆችሽ የዘውትር ፀሎት በልዮነታቹ አንድ መሆን ሳይሆን በአንድነታቹ ልዮነታቹን ማጥበብ ነው። እና እኛ ፈጣሪ በብዙ ምህረት የተደረገልን ሰዎች ነን እና ተነጋግራቹ ከተሰማማቹ ባንድ ጥላ ህይወት ውስጥ ኑሩ። ስንት አመት እንደሚኖር ማንም አያቅም የማይቆጭሽን አድርጊ ውድ እህቴ❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před měsícem +3

    የፍቅር ጥግን አና የፍቅር ሀየልነት አየቻለሁ መክሊትይ የኔ ትልቅ ሰወ ሰወድሽ

  • @rahelhagos239
    @rahelhagos239 Před měsícem

    አንዳንዴ ህይወት ትገርመኛለች!!ለምን? በሉኝ ፀጋ በረከት ሰሰጥ ታዳላለች ማን አለ በበረከት በፀጋ እንደናንተ የተሞላ እናትና አባት?የናንተ አንድ ላይ አለመኖር የራሱ ምክንያት ይኖርዋል እሰኪ ለፍቅር ቃል ገብታቹ እንዳዲሰ ፍቅርን ተሞሸሯት በፍቅር መሀል ልዩነት የለም በፍቅር አንድ ሆናቹ እኛንም ልጆቻችሁን አሰደሰቱን ልጆቻችሁም ያላዩት ጎዶሎ ሞልቶ ሲፈሰ ይዩና ሙሉ ይሁን እናት አባት ልጆች ሁኑልን።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před měsícem +10

    ወይኔ ምን ቀን ይሁን ያለያያችሁ? ይሄኔኮ ዛሬ ላይ ስታስቡት በጣም ቀላል ጉዳይ ሊሆን ይችላል አይደል?
    ለማንኛውም ፕሮፌሰር ሙሌ እና ገኒ በያላችሁበት እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!
    ዛሬም ለልጆቻችሁ ባላችሁ ከፍተኛ ፍቅር ያለምንም እንከን በትዳር ካሉት በላይ እየተነጋገራችሁ ቤተሰባችሁን መምራታችሁ ትልቅ ትምህርት ነው፣ እውነት ነው የወለደ ተለያይቶ አይለያይም የሚለውን አባባል እውነትነት በእናንተ አየሁ

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu9151 Před měsícem

    እናንተ ድንቆች በእንባ ነው የጨረስኩት ምን አይነት ወላጆ ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶአችሁ,ልጆቻችሁን ለመዳር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Před měsícem +4

    ባያልቅ እያልኩ የሰማሁት አስተማሪ ጭውዉት

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před měsícem +2

    እሰይ እንኳን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በልጆቻችሁ ዐለም ይባርክላችሁ🙏🏾❤️

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f Před měsícem +3

    ዋው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መክሊት የልጅ አዋቂ❤❤❤❤

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet Před 24 dny

    ለእኛ ብሎ በተሰቀለው በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ከሁለት አንዳችሁ ወደ ሌላ ዞር ካላላችሁ ይሔንን የመሰለ ታሪካችሁን አንደገና መልሱት ባባታችሁ አታጋጉን ፈጣሪ ይርዳቾሂ 💚💙🌿🌿🎀💝

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Před měsícem +21

    እግዚአብሔር ፈቅዶ አብራችሁ ብትኖሩ🙏🙏🙏

  • @amenabiy-m3s
    @amenabiy-m3s Před měsícem +1

    አውንም ፍቅር አለ በውስጣች እባካችው አብራችው ኑሩ ደግሞ ታምራላችው አንች ደግሞ መክሊቲ የተባረክሽ ልጆ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ከፍ በይ