"እጠበኝ ቆሽሻለሁ"| "Etebegn Kosheshalehu" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ Like Mezemeran Tewodros Yosef

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yosef "Etebegn Kosheshalehu"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yosef

Komentáře • 922

  • @-mahtot
    @-mahtot  Před 5 lety +384

    የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)

    • @norsakr2238
      @norsakr2238 Před 4 lety +7

      edebdele.say.edechildren.Marney🙏🙏🙏Tewahido.lezelalemi.tanuri.Amen.Amen Zemar.melktuyasemlen.Amentebark.Wedem👍👍👍💖💖💖💒💒💒🕊🕊🕊

    • @salamderag5027
      @salamderag5027 Před 4 lety +6

      Yazemara malaket yasamalen🙏🙏🙏

    • @ahmadamamamemyadeglemaryam481
      @ahmadamamamemyadeglemaryam481 Před 4 lety +3

      Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @user-xm2hp5rf3q
      @user-xm2hp5rf3q Před 4 lety +5

      አሜን አሜን አሜን እጠበኝ ቆሽሻለሁ

    • @husseinabouzeid7649
      @husseinabouzeid7649 Před 4 lety +2

      @@salamderag5027 amen😂😂😣😣😢😢

  • @tamratgebretsadik9434
    @tamratgebretsadik9434 Před rokem +31

    እጠብኝ ቆሽሻለው
    አምላኬ በድያለው
    ያለ እናት ያሳደከኝ
    ያለ አባት የጠበከኝ
    ያንሁሉ ዛሬ ረሳሁ
    እጠበኝ ቆሽሻለሁ (፪)
    ከድንኳንህ ብታስገባኝ መጎስ ሰተህ
    የአፍሌንን ምግባር ይዤ አስቀየምኩህ
    ቅባ ሜሮን ያተምክበት ልጅነቴ
    እንዳይጎድፍ ጠብቅልኝ ቸር አባቴ
    አዝማች
    ኃይል አኑረህ እንደ ሶምሶን በፀጉሬ
    ጎልያድን አስጥለኸኝ በጠጠሬ
    አቅም ቢያንሰኝ በስጋ ጦር ተሸንፌ
    ደጅህ መጣው የእንባ መባ በአይኔ አቅፌ
    አዝማች
    እንዳትረሳኝ በመዳፍህ ቀርፀኸኛል
    እንዳተወኝ ያለመጠን ወደኸኛል
    ባሰነዝር ልትቀጣኝ የሞት በትር
    የትእግስትህ ሰሌዳ ነው ለኔ ክብር
    አዝማች
    ከከንፈሬ ጥበብ ፅፈህ ቅኔ ቢፈስ
    በመታበይ አሳዘንኩት ያንተን መንፈስ
    ፍቅር ግተህ ከቅፍህ ስር ያሳደከኝ
    እባክህን በበደሌ አትቅሰፈኝ
    አዝማች
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
    ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ።❤

    • @bonagemechu1965
      @bonagemechu1965 Před 24 dny

      አዝማአዝማች ሣይሆን ዘማች ነዉ ሚባለዉ🎉❤😂😮

  • @amediwendeyeferawe5421
    @amediwendeyeferawe5421 Před 3 lety +162

    ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ለንስሀ እድሜ ጨምርልኝ ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z Před 4 lety +50

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሜን፫ የሰራዊት ጌታ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ተመልከተን ይቅርበለን 😥😥😥😥

    • @ghty7501
      @ghty7501 Před 2 lety

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጠበኝ ቆሽሻለሁ😢

  • @danielmelketsadik1884
    @danielmelketsadik1884 Před 4 měsíci +2

    አቤቱ መሃሪው አምላክ ምህረትህና ርህራሄህን ለደካማው ልጅህ ላክልኝ አንተ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ላክልኝ ያላንተ እውነተኛ አፅናኝ ከየትም አላገኝ መድህነ አልፍም ኢየሱስ ክርስቶስ ። አሜን

  • @tisnatgetu2518
    @tisnatgetu2518 Před 3 lety +70

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤንነት እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @desemas9314
    @desemas9314 Před 3 lety +63

    አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ፤፤፤። ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!!

  • @meseretbaharu5862
    @meseretbaharu5862 Před 3 lety +35

    ቴዲ ጤናንና ረዥም እድሜን ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mahletdesta850
    @mahletdesta850 Před 3 lety +53

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏

  • @bxbdbdbbdhdhdhdj8226
    @bxbdbdbbdhdhdhdj8226 Před 3 lety +25

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ እጠበኝ ቆሽሻልሁ እጠበኝ ቆሽሻልሁ እንደ እኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ ልቦና ስጠኝ ወደ አንተ መልሰኝ

  • @ameenahf4667
    @ameenahf4667 Před 3 lety +13

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ያለናት ያሣደከኝ ያለ አባት የጠበከኝ ያን ሁሉ ዛሬ እረሣሁ እጠበኝ ቆሽሻለሁ በጣም የምወደው የሚያስለቅሰኝ ዝማሬ ነው ውስጥ የሚነካ አጥት የሚለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 Před 3 lety +35

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፫ ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😭 😭 😭 🙏🙏🙏🙏

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety +46

    በእዝነትህ እጠበን እንጂ 🙏
    በሃጥያት ቁሽሽ ብለናል 😭😭😭
    ሙስሊም ነኝ ቴዲ እናመሰግናለን

    • @liya9296
      @liya9296 Před 3 lety

      Eyesus yiwedhal

    • @alemayehuanga2200
      @alemayehuanga2200 Před měsícem +1

      is ture😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @leyoubezabeh
    @leyoubezabeh Před 3 lety +4

    Ene hatiyategna negn, memot neberebgn. Mesekayet neberebgn. Gen getaye, Amlake, Medahnite Eysus Kerestos adenognal kesu hulu. Ena selesu lezelalem amesegenewalehu! Getaye ebakehen koshashayen etebegn, kahun behwala mebedel alfelegem. Ebakeh Amlake

  • @user-qv5iu5vp4y
    @user-qv5iu5vp4y Před 3 lety +7

    አቤቱ ሃፅያቴ እጅጉን የወዛነውና በምህረት አስበኝ እጠበኝ አብሆይ

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 Před 8 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲ሁሌም ማታማታ እያዳመጥኩ ነው የምተኛው ይህን መዝሙር እጠበኝ ቆሽሸአለው አምላኬ በድያለው 😢😢😢😢😢

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +37

    ህይ መዝሙር ሰሰማው 😥😥😥😥 ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před rokem +8

    አንተ ታሪክ ቀያሪው አባቴ የማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እንዳተ ማን አለ ሞታችን የሞተ ቸሩ ሆይ ሊቀ መዘምራን ቴዲዬ በእውነት ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን እድሜ ይጨምርልህ ትለያለህ ተወዳጁ ወንድማችን

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 Před 3 lety +7

    እውነት ነው ቆሽሸናል እጠበን
    መሀሪው ጌታ ይማረን
    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety +8

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ያንሁሉ ዛሬ እረሳሁ እጠበኝቆሽሻለሁ💒👏👏👏👏👏

  • @getachewgrmay3260
    @getachewgrmay3260 Před 3 lety +28

    አቤቱ ይቅር በለን
    እንደ ስራችን ሳይሆን
    እንደምህረትህ ይቅር በለን ቸሩ ኣባታችን!!!!

    • @awaw868
      @awaw868 Před rokem

      ኣሜንንንንንን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 4 lety +21

    እጠብኝ ቆሽሻለሁ(2) አምላኬ በድያለሁ ያአለእናት ያሰድግኝ የአለአባት የጠበቅህኝ(2)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 4 lety +6

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣እጠበኝ፣ቆሽሻለሁ፣አምላኬ፣ማርኝ፣ይቅር፣በለኝ

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እጠብኝ ቆሽሻለሁ አባቶን የማመስል ልጂሆኝለሁ😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ቀሪዘመኔን የንስሀ ዘምን አዲርግልኝ😭😭😭

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 Před 3 lety +10

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ ኣምላክኤ በድያለሁ እጠበኝ ቆሽሻለሁ 😭😭😭ኣቤቱ ኣምላኻችን ልዑል እግዚኣብሄር እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 3 lety +27

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ በሙሉ መንፈስ ያድሳሉ

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 3 lety +6

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @derebabate6962
      @derebabate6962 Před 2 lety

      🥰
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😀🥰🥰

  • @fhhtdfgy
    @fhhtdfgy Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢

  • @Dibabe
    @Dibabe Před 5 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የመረጠህ ንፁህ አገልጋይ ነህ ምንኛ መታደል ነዉ እንዲህ ማገልገል ዝማሬ መልዕክት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 Před 4 lety +9

    እጠበኝ? ቆሽሻለሁ 😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድማችን

  • @serkylin3579
    @serkylin3579 Před 4 lety +8

    እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን ለውንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @user-fb2sv9yv3h
    @user-fb2sv9yv3h Před 9 měsíci +4

    አሜን መዝሙሮችህን በሙሉ እወዳችዋልሁ እድሜህን ያርዝመዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 4 lety +21

    አሜን ጌታዬ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-pj5kq5bm6o
    @user-pj5kq5bm6o Před 4 lety +98

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ከፊትህ የምቆም አይደለሁም በይቅርታህ አስበኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @saraq4931
      @saraq4931 Před 4 lety +1

      Eitebeny kosshsshalehu

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 3 lety +1

      ደምሪኝ ውዴ እህቴ🙏

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@saraq4931 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety +1

      @@weyni7527 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i Před 11 měsíci +5

    እደበደላችን ሳይሆን እደ ምህረትህ እጠበኝ ቆሽሻለሁ🙏🙏🙏

  • @meseretbayu292
    @meseretbayu292 Před 3 lety +1

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @AnAn-fy4vg
    @AnAn-fy4vg Před 2 měsíci

    አምላኬ ሆይ ጠቢቂን እንደቸርነትህ አቤቱ ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsgsggsgsg3022
    @hsgsggsgsg3022 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @user-sj4rx5ik6r
    @user-sj4rx5ik6r Před 4 lety +35

    አቤ ጌታ ሆይ እኔ በድያለው ይቅር በለኝ ።በስደት ነው ያለሀት ፥ ለሀገሬ በሰላም መልስህ ለንስሀ አብቃኝ

    • @AaAa-rk8pq
      @AaAa-rk8pq Před 4 lety +3

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @nananigisti3977
      @nananigisti3977 Před 3 lety

      ayezoshe wed egzaber yewakele

    • @dagiman9787
      @dagiman9787 Před 3 lety

      Amen

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@AaAa-rk8pq ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@nananigisti3977 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @AgimasSisay
    @AgimasSisay Před 2 měsíci

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!መዝሙሮችህ በሙሉ እራሳችን የምናይበትእና መፅናኛችን ናቸው። እናም ሊቀ መዘምራን ቀሲስ ቲዎድሮስ እንወድሃሐን!!!

  • @jxgshshbztzgzhzh8345
    @jxgshshbztzgzhzh8345 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 3 lety +20

    እጠበኝ ቆሽሻሎሁ አምላኬን በድያሎሁ እጠበኝ ቆሽሻሎሁ አምላኬን ከፍትህ መቆም የማይገባኝ ሰው ሆኛለሁ እጠበኝ ይቅር በለኝ አምላኬ በደያለሁ😭😭😭😭

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b Před 4 lety +27

    ሁሉም ዘማሪዎች የእግዚአብሔርን ቃል ቢናገሩም አንተግን ለእኔ ትለያለክ ቴዲየ ❤❤
    እጠበኝ ቆሺሸ አለው አምላኬ በድያለሁ
    ያለናት ያሳደከኝ
    ያላባት
    የጠበከኝ ያንሁሉ ዛሬ እረሳሁ!!!
    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eyerusalemtakele8128
    @eyerusalemtakele8128 Před 3 lety +2

    Amen amen amen 😭😭😭😭 zemare melkitn yasemalin 😭😭😭

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 3 lety

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 😭😭😭😭😭🤲🤲👏👏👏

  • @s.s1441
    @s.s1441 Před 5 lety +24

    አምላካችን የይቅርታ ፣ የምህረትና የፈውስ እጁን ለሁላችንም ይዘርጋልን። ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před rokem +5

    በዚህ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለኝ ስሰማው እንባየ ይመጣል😭😭😢
    ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን መዝሙረ ሁሉ አይጠላም መዝሙር ሚጠላ መሰማት ሰይጣን ብቻነው ሚጠላው ሰለሚያቃጥለው አይሰማም አይወድም

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen,zimare melakt yasemaln.

  • @ejigaayharago2571
    @ejigaayharago2571 Před 4 lety +3

    ዝማሪ መለአክትን ያሠማልን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety +18

    እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን ፫ ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @LeetetyeSend
    @LeetetyeSend Před 3 lety +1

    Ye wsten eyawek atyategna lijhn yaltewkegn geta ante neh etebegn koshshalew amen zmare melaykt yasemaln..amen

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Před 2 lety +2

    አሜን
    እጠበኝ ቆሽሼያለሁ አምላኬ በድያለሁ
    ያለእናት ያሳደከኝ ያለአባት የጠበከኝ
    ያን ሁሉ ዛሬ እረሳሁ እጠበኝ ቆሽሼያለሁ
    🥺🤲☦️🤍አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 😭

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ወቅታዊ መዝሙር ዝማሬ መላህክን ያሰማልን ኮረና ከተባለ ሴጣን ቸር አምላክ ይሰውራን

  • @yoditgirma977
    @yoditgirma977 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @user-qk1zk6vw8z
    @user-qk1zk6vw8z Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ ያስማልን ጌታየ ይሆይ ህጠበኒ ቆሺሻለዉ ጌታየ ሆይ ብድየ ኣለዉ

  • @luwammuluebrhan8697
    @luwammuluebrhan8697 Před 4 lety

    kale hiwey yasmalen zemare melkti yetekebele EGZIABIHER zmahin ykbellh

  • @user-tz1jb4xs5h
    @user-tz1jb4xs5h Před 4 lety +10

    እፍፍፍ አቤቱ እደበደሌ ብዛት ሳይሆን እደምህርት እና ቸርነትህ እጠበኝ ቆሽሻለሁ ስደት ነኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 Před 3 lety +8

    በእውነት ታልቅፀጋ ሰፆሃል አምላካችን ሙሉጤናናዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሜን ። ቴድዬ እቁናብርቅዬ የቤ/ክ አብሪኮከብነህ።!!

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Před 2 lety +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-vv6qq5xt2q
    @user-vv6qq5xt2q Před 3 lety +5

    አምላኬ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ. ለንሥሀ አብቃን በስደት አለም ያለነዉ

  • @eldanasamuel329
    @eldanasamuel329 Před 3 lety +3

    አጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!! እባክህ አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ🙏

  • @TT-mu1zl
    @TT-mu1zl Před 2 lety

    አቤቱ አጌታየና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃኝ ቸሩ አባቴ🙌

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 Před 5 měsíci +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እጠበኝ ቆሽሻለሁ 😢😢😢😢

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 5 měsíci +2

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Před 3 lety +3

    እመቤቴ ምስጋና ይገባሻል

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን

  • @GelaneKiya
    @GelaneKiya Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቴድዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ኑርልን በቤቱ ያፅናልን

  • @buzayegetahun7366
    @buzayegetahun7366 Před 4 lety +1

    ቴድዬ ስወድህ እግዚሀብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላች ሳይሆን እንደ ቸርንትህ ይቅር በለን ጌታየ አምላኬ አምላኬ ይቅር ይቅር ይቅር በለኛ

  • @user-pu5nq8yy6y
    @user-pu5nq8yy6y Před 3 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7w Před 8 měsíci +1

    እድው በውናቱ ዘማሬ መላአክትን ያስማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት

  • @user-hy8qe3vg5c
    @user-hy8qe3vg5c Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን ❤❤❤❤❤

  • @fanesah8246
    @fanesah8246 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yohannessolomon8906
    @yohannessolomon8906 Před rokem +3

    አቤት አምላክ በጣም ደሰ ይምልህ መዝሙር ነው

  • @user-rb7is7bv7o
    @user-rb7is7bv7o Před 3 lety

    Etebeni koshishalew
    አሜን አሜን አሜን
    ✝️✝️✝️✝️✝️
    ⛪️⛪️⛪️⛪️
    👏👏👏👏👏ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @meklit5977
    @meklit5977 Před 3 lety +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ ዘማርያን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 Před 5 lety +29

    ቃለህይውት ያሰመልን አጥንት ምለማልም መዝሙር ነው ቴድ ፀገ ያብዘልህ ሁልቹንም እግዝ አብሔር ይበርከቹ።

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን (ዝማሬ መላይክት ያሰማልን። እጠበኝ ቆሽሻለሁ/በድያለሁ 😥😥😥😥😥😥

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 3 lety +1

    This is for me! Etebegn koshishalehu Amlake bedyalehu, yale Enat yasadekegn yale Abat yetebekegn ..... God bless you!

  • @muluabate7050
    @muluabate7050 Před 3 lety +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ወድሜ

  • @asterendale5224
    @asterendale5224 Před 4 lety +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @tqe8947
    @tqe8947 Před 4 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @saray4418
    @saray4418 Před 5 lety +8

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @askalaschalw3616
    @askalaschalw3616 Před 4 lety +6

    በእውነት ወንድማችን ቴድሮስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መዝሙሮችሕ በሙሉ ስብከት ናቸው

  • @user-fw6kv2vu5w
    @user-fw6kv2vu5w Před 3 lety +4

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ነብስን የሚያለመልም ዝማሪ ነው

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c Před 5 měsíci +1

    እጠበኝ ቆሹሻለሁ😢 አማላኬ በድያለዉ😢 መቸም ሰዉ ፍጡም👈 አደለም የኔ ጌታ😊

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 4 měsíci +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-lt2sl7zl2i
    @user-lt2sl7zl2i Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ያገልግሎይ ዘመንክን ያርዝምልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimibekele8725
    @mimibekele8725 Před 3 lety +4

    አሜን አሜንአሜን ዝማሬመላክ ያሰማልን

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 4 lety +8

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ 😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemteklehaymanot7916
    @lemlemteklehaymanot7916 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @kidistkidist8930
    @kidistkidist8930 Před 4 lety +1

    Ene sdetegna negn ebakh getaye ykr belegn etebegn koshishalew amlake bedyalew yalanat yasadakegn yalalbat yetebekegn

  • @bantamlakassefa8151
    @bantamlakassefa8151 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን

  • @reagan9485
    @reagan9485 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላክት. ህ
    ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ከስደት ተመልሼ ለንሀ ሞት አብቃኝ

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 Před 3 lety +1

    etebegn kesheshelwa amelake ❤❤🙏🙏🙏😭😭🙏😭😭😭zmar melaket yesmalen 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-vq2is4xw6z
    @user-vq2is4xw6z Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😭😭

  • @eyerusyoutube4030
    @eyerusyoutube4030 Před 4 lety +7

    ዝማሬ ቃል ህይወት ያስምርልን

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 Před 2 měsíci +1

    አምላካችን ናና መድኃኔታችን ሆይ ይቅር ይበለን❤❤❤

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety

    Amen Amen Amen zemari melakit yasemalin

  • @berituhabtamu863
    @berituhabtamu863 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መልዕክት ያስመልን