Very touch Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Muluken
Vložit
- čas přidán 23. 10. 2013
- © danielharg has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to danielharg.
Copyright ©2020: danielharg
This is a new Ethiopian Orthodox Mezmur by Zemari Diankon muluken . Please listen to it carefully
ላይክ ኮሜንት ሼር ማድረግ አይርሱ
2013 ትሞታለህ አሉኝ ሀኪሞች በህይወቴ ከባድ ጊዜ ላይ አንቺ ኪዳነ ምህረት እርጂኝ አልኳት 2015 ላይ ደረሼ እየሰማሁት ነው
Elllll
Tamasgan🙏🙏🙏❤
Men yisanatal esuwaa❤❤❤❤❤❤❤❤
temesgen elllllllllllll❤❤❤emebrhan hule kegonik tehun
❤❤❤❤
በዚች ሰአት ማንም የለኝም ማንም አይደርስልኝም ላላቹ ኪዳነ ምህረት ደርሳ አለሁ ትበላቹ 🙏🙏🙏🙏
Just, @&0
AMEN AMEN AMEN
Amen
አሜን
Amen
ይሄ መዝሙር እንደኔ ኣሁንም ድረስ 2016 ሰምቶ ሰምቶ እማይጠግበው ካለ👍😢
Alehi ahunm eysmahut new
enem mulu ken yesefere lij new
Mechem aytegebm mezmuru betam new mimecheng
እኔአለሁየእኔአለሁየቼምአልጠግበዉም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Me❤❤❤
በዚህ መዝሙር ብዙ የተሻገርኳቸውን ፈተናዎች የማስታውስበት የእመቤቴን አማላጅነት የልጇን የመድሀኒያለምን ቸርነት የማስታውስበት በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ይሄንን መዝሙር እንደኔ አሁንም ሚሰማው ካለ👍
ፍግርትይ
😭😭🙏🙏🙏
ሁሉም አይሰልቺኝም ይህ መዝሙር እናት ኪዳን ምህረት ምን በዬ ነው መገልፅ ወለትታሽን😥🙏🙏🙏 ቃል የለኝም ብቻ ተመሰገን🙏🙏🙏
@@user-uv9qr6tr2n ትክክል
ኧረ አለሁልሽ የስደት ስቄ የሃዘን መርሻዬ 🥰🥰🥰👏👏👏🌻🌻🌻ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እመቤታችን ትጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯💐💐🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻
መዝሙር
ኣልረሳውም ያንን ዕለት
ኣልዘነጋም ያን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት
እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት
ኣዝ
ለሰው ተናግሬ ያልተረዳኝ ሰው
እምባዬ በምሬት ባይኔ ሳፈሰው
የቤቴን ገመና ሁሉን ስነግርሽ
ኣዛኚት ነሽና ራራልኝ ልብሽ
ኣልረሳውም መቸም ያንችን ደግነት
ውለታ ኣለብኝ ኪዳነ ምህረት
ኣዝ
ልቤን ባዘን ጠግቦ ውስጤ እየደማ
መቅረዜ ስጨልም ስዋጥ በጨለማ
በር ኣፌን ዘግቼ ዝምብዬ ኣለቅሳለው
ቅኔን ኣቀርቅሬ እናቴን እልሻለው
ዘምበል ላልሽልኝ ሰምተሽ ፀሎቴ
ኣልተፀየፍሽም ብቸኝነቴ
ኣዝ
እናት የለኝ ብዬ ከቶም ኣልከፋ
ኣይኔን ኣይቻለው ስትኖሪኝ በተስፋ
ምድራዊዋ እናቴ የምድር ለጊዜው ነዉ ፍቅሯ
ያንቺ ግን ልዩ ነው ኣረ ስንቱ ላውራ
ማርያም ማርያም ብልሽ ኣልሰለችሽም(2)
በልቤ ፅላት ስለታተምሺ
ኣዝ
ሲርበኝ መጥተሻል ሲጠማኝ ደርሰሻል
ለገደለው ቤቴ በረከት ሆነሻል
ጭንቀቴም ቀለለልኝ ሀዘኔንም ራቀ
ያስጨነቀኝ ጠላት ራሱን ተጨነቀ
መድሀኒት ሆንሽ ዳንኩኝ ከህመሜ(2)
ይሄው ዘመርኩኝ በምልጃሽ ቁሜ
ኣዝ
I will never forget that day😔
🥰🥰🥰🥰
ቃል ሕይወት ያስማልን
Libe behazen tekuro
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💒✝️💚💛❤️☘️🍀🌿🌼🌸🌻
የሰሚነሿ ኪዳነምህረት ለኔም ተአምርን አርጊልኝ ...አሜን አሜን አሜን
ይህንን መዝሙር እንድኔ እያለቀሰ የሚሰማው ማን ነው👍
አማላጄ ምን ብየ ላምስግንሽ ቃላቶች አጠረኝ እኮ 😥😥🙏🙏
I 8kiki8 Oko 8I in 8 kimono no kimono kimono I j nonunion 8888i kimono 9 kimono Inuvik kinnikinnick 8iii8 Jo i888888 bikini jinni jinni Inuvik I 88 jinni j bikini 8 INI kimono bikini jinni nononunion nii88ii kinnikinnick iInonu iii88888i8jiiii8 j jinni kinnikinnick i iiij j i8i8ji8ii8ijji8i88i8i88i88i88 I Inuvikkimono kimono jinni bikini bikini jjjinj8 bikini it jinni jinni jinni i88ij8 imbibing no kimono bikini j Juno iijiiii jinni monotony in 8kimono I hominy kimono Jo jinni jii8ij8i jinni 88ii8iii Inonu Jo I INI monolith bikini jinni 8i8injiij Union j Jo Nikon Jibouti job INI 8 junco I Union bikini iijijj Inuvik 8 nobility i8iuijj8ijijij8ijj888j8iiiiii88i8ji8j8i8j8j88i8 jinni 8jinni bonito komi jinni ii8ij88 bikini i8i8i8 jinni jinni non I Bibi j huh jinni jii8ij8 kinnikinnick John j bikini i88uijjiui88iiiuuijij8888iiij88ijjjjui88 bikini ji8 I Kuopio iiiijj8i8iiujjju INIjiuu888j88jiu88h8juu8ujuuu8j jokingly i jokingly ii8uu88 by jinni jii Jimmy u8i8ju8nu8uj8u88ui88u8b8ji88uuu8 jinni 8 Bimini INI job8 bikini i8ujj8hj8hj8ubu8u8u88uuh8 jinni u by uuuuh8uuujuu hui I juju Hui u8u8u88uuujh888 Nikki jinni 8 ujinni u8uuiiuub8ju8u INI jokily hub ujui8 ju8uuuuu u bunion huu88 8 bijou uuu7888h8uu8888 high u unbinding j8u88h unknightly bikini ubh88uu8iuuu8 by 8 jinni jinni b7 uINI huh8 humbug HBO7 Hugo uhhu78 bikini h jokingly bikini h high u Ubuntu INI u8buhh buoy high uu hu you byhhunky 7by hui I in UNB hugging jinni hu7uhu bikini 7 high hubhb8h nihility jinni hu hhhhuhub7uhuh887uuu87u HBO by uuuhhuh7h7u877huuh jinni hu8 by uhhh hu uuuuhhuu but u8uhh 7hhighflying hui hui I gun uu7h bikini bikini Ibibio by h by homophony uhuh8u hu 7 jinni jinni jinni hub 7 bikini hubJiminy787788u888u8888888
Amen Amen Amen
♥️unet nw kalatoch yansunal ♥️
W
አግዚአብሔር bebatu ያትናን
I’m Eritrea I’m 12 years old and I like this mezmur my mom teach me becuz I don’t speak too much Amharic 🙏🙏😍😍
Asey bless you sweetie 🙏
አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Lemlem Habeni menfes kdus kuankuachn new..ersu ygeltslshal..tebareki
We love you
Efrem Assefa
O
9098
የኪዳነ ምሕረት ውለታ ተነግሮም ተዘምሮለትም አይገልፅም ይህችን እናት የሰጠን አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
አልረሳውም ያንን እለት እያለ እጅግ ብዙ እለታትን የሚያስታውሰኝ መዝሙር ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
ለኔም ኪዳነ ምህረት ታምር ሰርታልኛለች ትመስገንልኝ አሜን
enem 💔💔💔💔enatwy hoy leneshey mesgena yehun dangel hoy
አሜን
ለሁላችንም በረከቷ ይድረስ
❤❤❤❤❤❤🙏
አሜን ለሁላችንም ትድረስልን
እኔም በሷ ብርታት ስንቱን መከራ አልፌው ይህው ዛሬ ከሰው እኩል ሆኛለሁ
Temesegen
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
ተመስገን
ወንድሜ በማሪያ ሳብስክራብ እና ላይ በማድረግ ያበረታቱን
Hi
እኔ ክሀያ ስድስት አመት የሱስ እና የጭለማ እስራት የተፈታሁት በዚህ አመት ነው በኪዳነ ምህረት ፀበል ነው የዳንኩት እና ይህን ዝማሬ ሰማው በልቅሶ እና በእንባ ነው እናም ምንያት ስላለኝ ነው እናቴ የምላት ለኔ የደረሰች እናት ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስላቸው
አሜን.....
In English I don't forget that day
I don't forget that kindness
My mother st.mariam
I Say this because I have a reason......
THANK YOU SO SOSOSO MUCH
thank you
@@elzarninga-ku4edw
ድንግል ማርያም ውለታዋ ብዙ ነው።ዝማሬ መልአክን ያሰማልን
Amien amien amien
@@fnansemereab5791 ቀስ ቀረ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
እሄ መዝሙር ሲከፋኝም ሰደሰትም ሰወድቅም ሰነሳም ብርታት ይሰጠኛል በችግሬ ጊዜ ፈጥና ከልጇ የምታማልደኜ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
Amen amen amen
በዚች ሰአት ማንም የለኝም ማንም አይደርስልኝም ላላቹ ኪዳነ ምህረት ደርሳ አለሁ ትበላቹ
Amen Amen Amen ❤❤❤
Amen 🙏
ኪዳነ ምህረት እናቴ አለኝታየ! ቃለ ህይወት ያሰማልን
why is the cross down on your profile
ኣልረሳውም ያንን እለት😥
ኣልዘነጋም ያም ደግነት😥
እናቴ ሆይ ሚልሽ ኪዳነምህረት
እምየ ሆይ ሚልሽ ኪዳነ ምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት🙏🙏🙏
ሰሚዕካ ዘይጽገብ መዝሙር ዘመንካ ይባረኽ
kal hiywet yasemalin ameen
bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna sari Egziabihier Amlak xeguu yebzhalki
ሰብስክራብ አርጊ ውድ
ሳሪቲ አዲስ ነኝ አበረቺኝ
Raid mazmur
የኪዳነ ምህረት ውለታማ መቼም ቢሆን በፍፁም አይረሳም። አሜን
ወላዲተ አምላክ ለኔም ብዙ አድርግልኛለች:: ክብርና ምስጋና ለናቴ ድንግል ማርያም ይሁን::
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን::
I am Muslim and also iam not Ethiopian but I love this music I feel good iam not standing anything but I think this for church
Mohammed may god get this Holly song in your heart and one day he show you the only and the one way of truth
This is not music it's mezmur
I was dislike you say music but this is muzmure
It is not music, it is an ethiopian Orthodox tewahido mezmur, talks about what Saint Merry did for the boy who descant,..
@@kidusyoseph190 if you cannot explain yourseld trying explain to others is useless Gospel song is literal meaning of mezmure
ይህ መዝሙር ስሰማ ችግሬን ሁሉ ረስቼ የእመቤቴን ውለታ አስታውሳለው። እንባዬን መቆጣጠር እንኩዋን አልችልም። የሰፈሬ ኪዳነምረት ፣ልጅነት ሁሉ ትዝ ይለኛል
ኢትዮጲያዬ ቅድስት አገር
kal hiywet yasemalin ameen
bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber
መቼ ብሆን ኣልረሳም ያንቺ ደግነት እናቴ from 🇪🇷 love ኣማረኛ መዝሙር
በሂወቴ ማልረሳው ሞዝሙር እግእዚአቢሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤🙏
ኣምሓርኛ ኣይሰምዕን ኢየ ካብ ውሽጠይ ግን ገለ ይደፋኣኒ በቃ ካብ ውሽጠይ ይነብዕን ይሕጎስን ኦርቶዶክስ ንዘልኣለም ትንበር ኣሜን
ayzokimar
maryammsakitkunamennnnnn
ቶማስ ፊሩዛ ጎንቦሎ አሜን
Furamata booponaa biyya Lafaa iraati hin gamanee
💓💓💟🖐
Gaalatoma waapa koo
አንቺ ነሽ ያለሽኝ ማንም የለኝም ብቸኛ ነኝ😭😭
Amen Amen Amen
😭
ስው ከንቱ , sew kentu aydelem yene wd be geta be eyesus krstos dem yetegeza nw eshi endesu atbey
Gg@@newkw4753
😤😤😤😤
መዝሙሩ ልብ ይነካል ... thank you
ኪዳነ ምህረት ፀሎቴን ሰምታለችና ትመስገንልኝ
I’m from Eritrea and I’m orthodox tewahdo, I understand a little Amharic, but I’m still in love 😍.
Amen. tebarek
አመሰግናለሁ
Bless you🥰
ደርፊ
ነታ መዓልቲ ኣይርስዓን እየ
ነዚ ሕያውነት እዚ ኣይርስዖን እየ
ኣደይ መልስኺ ምሕረት እዩ።
ኣደይ መልስኺ ምሕረት እዩ።
ስለዘለኒ እዩ።
ኣዝ
ንዘይተረድኣኒ ሰብ ተዘራሪበ
ልበይ ብመሪር ምስ ኣፍሰስኩ
ብዛዕባ ገዛይ ኩሉ ክነግረካ እየ
ንስኻ ርህሩህ ኢኻ ልብኻ ድማ ርህሩህ እዩ
ነዚ ሕያውነት እዚ ፈጺመ ኣይርስዖን እየ
ሞገስ ዕዳ ኣለኒ ምሕረት
ኣዝ
ልበይ ብውሽጠይ ጓህን ደምን መሊኡ ኣሎ።
ሽምዓይ ምስ ጸልመተ፡ ኣብ ጸልማት ክድቅስ ከለኹ
ኣፈይ ዓጽየ ስቕ ኢለ በኸኹ
ግጥሚ ኣዳልየ ናብ ኣደይ ክሰድድ እየ
ስለቶም ዘይዘመሩለይ ጸሎተይ ስምዑ
ኣይጸልኣካን እየ ጽምዋይ
ኣዝ
ኣደ ዘይምህላወይ ብፍጹም ኣይሓዝንን እየ
ተስፋ ይገብር ንዓኻ ክትስእነኒ ኣይትኽእልን ኢኻ።
ምድራዊት ኣደይ ፍቕራ ንጊዜ ምድሪ እዩ።
ናትኪ ግን ፍልይቲ እያ ላውራ
ማርያም ማርያም ኣይትሰልቸወኪ ዶ (2)
ምኽንያቱ ኣብ ልበይ ተሓቲምካ ኣለኻ
ኣዝ
ኣብ ዝጠመየሉ እዋን መጺእካ፡ ምስ ጸምእኩ ኢኻ መጺእካ
ንቤተይ በረኸት ኮይንካ ኣለኻ
ጭንቀተይ ኣቃሊሉ ጓሂይ መንጢሉለይ
እቲ ዘጨነቐኒ ጸላኢ ባዕሉ ኣጨነቐ
ንስኻ ኢኻ እቲ መድሃኒት ካብ ቃንዛይ ኣድሕነኒ (2)
እዚ ኣብ ጸሎትካ እየ ዘሚረ
ኣዝ
😊😊❤❤1😊😊😊😊😊😊
መዝሙሩ ከሰማሁ ግዜ ጀምሮ ነው የድንግል ምልጃዋ በደንብ የተረዳኩት ስማ የጠራሁት።
I have not been too religious but i am a proud orthodox christian and i love this mezmur...qal hiwet yasamaln
የእዉነት ጴንጤነኝ ግን ይእንንመዝሙር ስሰማ በጣም ነዉ የማዝነዉ አላቅምየማሰማኝ ስሜት አለ በጣምነው የምወደዉ ተባረክ ግን ማርያምን አልጠላትም በጣምነዉ የምዉዳት በኪድዬ
ቀልድ አላቅም
እህቴ እባክሽ አግኝኝ እመብርሃን ስጦታ ነች : አምላኳና ልጇ ፈጣሪዋ እናቱን ብንወድለት አምልኮ እስካልስጠ የሚገባውን ክብር ነው የምንስጠው : እኔ ከ 8 አመት በኃላ መዝሙሩን ገለፀልኝ : ተዋህዶ እየሱስን አክብራ የማትጠግብ ቤተክርስቲያን ነች: እኛ እውነት ኖሮን ግን አላበራነውም : ፍቅሯን እንዲው አይስጥም እውነት እኔ የተዋህዶልጅ ሆኜ : ከዘመናት በኅላ ነው ፍቅሯን የስጠኝ አምላኳ ልጇ ክርስቶስ : እሱን አምልኬ አክብሬ አልጠግበውም :
እመብርሃን፣ እመአምላክ ትባርክሽ
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ወደ ቤቷ ትመልስሽ።
እህቴ ተመለሽ ውስጥሽን ስሚው
tbark abate
እድሜ ልኬን ባንቺ ደግነት በፈጣሪ ምህራት እዚ ደርሻለው :: ካሁን ብኃላም በናንተ ቸርነት እኖርለው ::
አሜን !!
ተመስነን !!!!
I'm addicted to this mezmur where ever i go i sing it
❤❤❤❤ እናቴ ሆይ ብልሽ ኪዳነ ምህረት ዝማረ መልኣክቲ ያሳማልን ❤❤❤
እስኪ ይንን መዝሙር በቀን በቀን እንደእኔ የምሰማው አለ በጣም ደደደደደስስስስስስ የምል ነው እእእእፍፍፍፍ ፀጋውን ይብዛልህ
ወትሩ ዓቕለይ እንክጸበኒ ተስፋ ትኾነኒ፥ ንብዓት እንክመጸኒ ተስፋ ተስንቐኒ፥ ውዕለታ እንክዝክር ሓቦ ተስንቐኒ፥ ኪዳነ ምህረት ኣደይ ብጸጋኺ ምልእኒ። ተመስገንካ ፈጣሪ ነደይ ዝሃብካኒ💒
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ኪዳነ ምህረት ደርሳ አለሁ ትበላቹ
አልረሳውም ያንን እለት አልዘነጋው ያን ደግነት 😭😭😭 ጣዕመ ፍቅሯን ያሳድርብን በእዉነት ለወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ👏
ኣይራሳዕኹን 100%
ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት
ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት
ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2)
ኣለኒ ምክንያት
ምስ ሰብ ተዛሪበ ብጽልኢ ክድበ
ንብዓተይ ብምረት ካብ ዓይነይ ክፈስስ
ናይ ቤተይ መከራ ኩሉ ነጊረኪ
ሓዛኒት ኢኺ'ሞ ራህራሂ ልብኺ
ኣይርስዖን'የ ናትኪ ውዕለት(2)
ድልየት ኣለኒ ኪዳነ ምህረት
ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት
ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት
ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2)
ኣለኒ ምክንያት
ውሽጠይ እንዳ ሓዘነ ልበይ ደም ክነብዕ
ኣብ ጸልማት ክዋሓጥ ፋኑሰይ ክጠፍእ
ኣፍደገይ ሸጊጠ ትም ኢለ ክንክስ
ቅድሜኺ ደኒነ ኣደይ ኢለ ክሰተንፍስ
ናባይ ጠሚትኪ ተቀቢልክኒ(2)
ብድኽነተይ ካይናዓክኒ
ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት
ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት
ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2)
ኣለኒ ምክንያት
ኣደ ስኢነ ኢለ ከቶ ኣይከፋኣንን
ተስፋ ኣስንቕክኒ ከማኺ ኣይራኣኹን
ምድራዊት ኣደይ ንግዚኡ ኢዩ ፍቅራ
ከመይ ኢዩ ናትኪ ግን ዘይግለጽ ብቃላት
ኣይሰልችወንን ማርያም ክብለኪ (2)
ኣብ ጽላት ልበይ ስለ ዝተሓተምኪ
ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት
ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት
ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2)
ኣለኒ ምክንያት
ርሃብ ኪኢለዮ መጺኺ ኣብ ጥሜተይ
በረከት ኮይንለይ ዝጎደለ ቤተይ
ጭንቀተይ ቀሊሉ ሓዘነይ ርሒቑ
ዘጨንቅ ጸላኢ ብኣኺ ርሒቁ
መድሓኒተይ ኢኺ ቁስለይ ፈዊስኪ(2)
እኔኹ ቆይመ እዝምረልኪ
ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት
ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት
ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2)
ኣለኒ ምክንያት
ዝማረ መላእኽቲ የስማዓልና።
habu love we love abrham afewerki & yemane barya ናይ ብሓቂ ኣምሓርኛ ኣይሰምዕን ኢየ ውሽጠይ ግን በቃ ብኹፉቱ ልበይ ሂበ ይሰምዖ ትርጉም ምስ ኣንበብኩ ብሓጎስ ተሰራሲረ ታንክስ
ቶማስ ፊሩዛ ጎንቦሎ ብሓቂ ጽቡቅ ኣለኻ ብጣዕሚ ኢያ ልብኻ ትትንክፍ።💝💝💝💒💒💒
habu love we love abrham afewerki & yemane barya ja
ቶማስ ፊሩዛ ጎንቦሎ 👍👈
ኣሜን
ሲርበኝ መተሻል ሲጠማኝ ደርስሻል ለጎደለው ቤቴ በረከት ሆነላል
አልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ይሄ መዝሙር ግን ድጋግሜ ሰሰማው ኪዳነ ምሕረት እናቴ ያረገችልን ውለታ አልረሳውም
ማርያምን ይህን መዝሙር ማነው እንደ እኔ አሁንም የሚሰማው😢😢
አረሳውም ያንን እለት
አልዘነጋም ያን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ #ኪዳነ ምህረት
እምየ ሆይ ምልሽ #ኪዳነ ምህረት
ብስማው ብስማው ኣልጥግብኩም ተባረክ
ክብሪ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ይሁን ኣሜን
Amen amen amen
Egzhiabhar yemsgne anchin lsetan
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለኔም ታምር ስርታልኛለች ተመስገን አምላኬ
Kali hiwet yesmalna zahawey
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል??
czcams.com/video/wMcJn5y7huE/video.html
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ…ሁሌም ስሰማዉ አዲስ ይሆንብኛል ሆድ ይብሰኛል ሙሌ የእናቴ ልጅ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድማለም
የድንግልን ውለታ ማንም አያክለውም ቃለ ህይወት ያሰማልን
I am eriteran I am crying if listening this mezumer . God bless you wendeme. Amennnnnnnnn
ኪዳነ ምህረት ጽላላ ተንብረልና ።በረኸት ናይ ኣዴና ጽዮን፡ ናይ ጎይታናን መድዝሓኒናን የሱስ ክርስቶስ ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሚን ( 3 ) ።
kal hiywet yasemalin ameen
bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber
Amen amen amen
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
አረሳም መቼም ያንቺን ደግነት
ሁሌም ሰምቼው የማልጠገበው መዝሙር ነው , ኪዳንምህረት ሁሌም ከፊትችሁ ትቅደም !! አሜን
I always come here to listen to this muzmur when I feel down and it has always made me feel better its healing muzmur thank you, qaleheywot yasemalen
So do I 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Amen!
I just love it, I don’t know the language but it gives you a positive vibes Spiritually.🙏🏼
ብጣዕሚ እየ ዝፈትዋ ሰሚዐ ዘይ ጸግባ መዝሙረይ እያ ክሰምዓ ከለኩ ውሽጠይ ክገልጾ ዘይክእል ናይ ሓጎስ ስሚዒት ኣለኒ
ኘኝኞኝረኘ
I am from eritrea Don't understand amharic but like mezmur
Well the song is about how hard life was for him but how St. Mary helped him. He said he has reason to praise her .
The song is all about the mercy of God and the help of St. Mary. If u could hear it it would have made much more sense. I also listen eritrean mezmur.where ever we are we still are one In the name of God and our religion. Stay blessed
I'm from Eritrea... I'm Orthodox I like this muzmur so music.
I'm learned this mezmur before 8 years ago by Tigrinya.
I love this mezmur ❤️❤️❤️
Qale hiwet yasemalgn
💯💯💯💯💯💯
❤️ድንግል ሆይ አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ..የዓለምን መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስሽ ወልደሻልና ጡቶችሽን አጥብተሽ አሳድገሻልና ..ይህ ምስጢር ግሩም ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርከው ወይድማችን
ድንግል ማሪያም ውሌታሽ ብዙ ነው እናቴ እመቤቴ ዝማሬ ምልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
በደጁ ያፅናህ💒💒💒
አረሳውም ያንን እለት
አልዘነጋም ያንን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት
ለሰው ተናግሬ ያልተረዳኝ ሰው
እንባዬ በምሬት ካይኔ ሚፈሰው
የቤቴን ገበና ሁሉን ስነግርሽ
አዛኝት ነሽና እራራልኝ ልብሽ
አረስም መቼም ይህችን ደግነት
አረሳም መቼም ያንችን ደግነት
ውለታ አለብኝ ኪዳነምህረት
አረሳውም ያንን እለት
አዘነጋም ያንን ደግነት
እናቴ ሆይ ስልሽ ኪዳምህረት
እምዬ ሆይ ምላሽ ኪዳነምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት
ልቤ ባዘን ጠቁሮ ልቤ እየደማ
መቅረዝ ሲጠቁር ስጓዝ በጨለማ
በራፌን ዘግቼ ዝም ብዬ አለቅሳለው
አይኔን አቀርቅሬ እናቴ እልሻለው
ዘንበል አልሽልኝ ሰምተሽ ጸሎቴን
አልተጸየፍሽም ብቸኝነቴን
አረሳውም ያንን እለት
አልዘነጋም ያንን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት
እናት የለኝ ብዬ ከቶም አልከፍም
እኔስ አይቻለው ስትሞይኝ በተስፍ
ምድራዊዋ እናቴ ለጊዜው ነው ፍቅሯ
ያንችስ ግን ልዩ ነው አረ ስንቱን ላውራ
ማርያም ማርያም ብል አልሰለችሽም
በልቤ ጽላት ስለታተምሽ
አረሳውም ያንን እለት
አልዘነጋም ያንን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት
ሲርበኝ መተሻል ሲጠማኝ ደርሰሻል
በጎደለው ቤቴ በረከት ሆነሻል
ጭንቄም ቀለለልኝ ሀዘኔም እርቀ
ያስጨነቀኝ ጠላት እራሱ ተጨነቀ
መዳኒት ሆነሽኝ ዳንኩኝ ከህመሜ
ይኸው ዘመርኩኝ በምጃሽ ቆሜ
አረሳውም ያንን እለት
አልዘነጋም ያንን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት❤❤❤❤❤
የኔን ታሪክ የሚነግረኝ ነው የሚመስለኝ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤❤❤
እዉነት ነው ዉለታዋ ብዙ ነው ከትቢያ ያነሳችኝ እናቴ ናት። ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
የጌታየን እናት ደጋግሜ እንዳመሰግንሽ አበርችኝ። አሜን!
amen amen amen
Amen amen amen
Amne Amne Amne 😭
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኔም ኪዳነምህርት ሰው የማይሰጠውን ከልጇ አሰጥታኛለች
ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ ምስጋና ይድረሳት
ምልጃሽ ዘወትር አይለየን የብርሃን እናት
ቃለየህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የእመብርሀን ድንቅ ስራ ተነግሮ አያልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
I'm from Eritrea.. I'm orthodox I like this movie soooo much . I don't understand well what he is saying but I'm feeling it 😥😥😓😓.... peace guys love you Friends Eri N Ethio One love 😍
Me too !
እ
Waaqayonfigaalaanyaata.u...ame
🐴🐏
🐏🐏
Keven Fshaye 😭😭😭😭
Keven Fshaye movie????
I like eritrean orthodox mezmur🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹😍😘 name it the father in the sun in the holy spirit one God amen ⛪
Its Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur brother Amen
እናቴ ኪዳምህረት 😢
አረሣውም ያነን እለት😢
አልዘነጋው ያን ደግነት😢
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት❤
እምየሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
ሥላለኝ ነው ምክንያት😢😢❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምወደው፫
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ክብር ለኪዳነ ምረት እናታችን
Amen Amen
ክብራለድንግልማራም
Good nowyou learnt how to እልልልልልልልል
Is this the first time you lern that from someone??????????😢😢😢😂😂😂
እንዴት ይረሣል የእሡዋ ሥራ ዝማሬ መልአክ ያሠማልን
I am eritrean orthodox thwahdo.i likeeeèe this mezumur kidane mhret❤❤❤❤❤ god blessed u qal hiwett ❤❤❤
J’ai écouté au moins 50 fois..🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይ ብሓቂ ብዘይ ምቁራጽ ንልዒሊ ክልተ ዓመት ነዛ መጽምዝሙር ኣነ ክሰምዓ ኢንከለኩ ሓጎስ ጥራይ ዘይኮነ መንፈስ ቅዱስ ውን ይወርድ
ቃል ሂወት የስማዓልና ናይ ዘመንካ ኣጎልጉልአት እግዚኣብሄር ይበርከልካ ኣሜን
We Orthodox love St.Mariam just as the Church has always loved her. May we always love her sweet love.
አሜን አሜን አሜን አረሰውም ይን፩እለት አረስውም ይደግነት
w
@@fasikawande3558offed
Since I was 6 years old I have never stopped listening to this mezmur
አሜን
ኣሜን
ኣሜን
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የምወደው መዝሙር👏👏👏
ይመስገን እኔ በስደት ስራ አጥቸ እየአለቀስኩ እመቤቴ ደረሰችልኝ አሉንም ዉለታ አለብኝ መቸም የማልከፍለዉ
Ayzose
Aba yohanes
Enim bechega neberku emebiti gn abrag neberech sew siteelag enkuan malet nw kidanee mereten enat argo yeseten yemesgn egziabhr
@@elsadendir3225 ewnet awo esuan yemeselech enat yeseten lijau kirstos ymesgen mn endemlat alakme wletawa bzuuu new
አይዞን ውዴ
I love this mezmur❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. !
አሜን. አሜን. አሜን. አትርሳን. ዘንበል. ትበልልን. !
መልስአላትና. ህልማችንን. ፈታ ታሰማን !
🙏 አረሳሁም ያንን ዕለት
🙏አልዘነጋም ያን ድግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ #ኪድነ ምህረት
እምየ ሆይ ምልሽ #ኪዳነ ምህረት
🙏ስላለኝ ነው ምክንያት አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አረሳውም ያንን ዕለት አልዘነጋው ያንን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህርት
እምየ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህርት
ስላለኝ ነው ምክንያት
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
amen amen amen
የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ
sii yutub
Amen amen alillllllllllllllli
Serke 123412
ኪዳነምህረት ረድታኝ ❤❤እኔም ይኸው በእምነቴ ጸንቼ ፈጣዬን እያመኩ እገኛለሁ መዝሙሩ ደግሞ ልብ ይነካል
ዝማሬ መላአክ ያሰማልበን የእናቴ ኪዳነ ምህረት ስራዎ ድንቅ ነው ትመስገን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ወንድማችን እ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህ ይባረክ
እናት የለኝ ብዬ ከቶም አልከፋ
እኔስ አይቻለሁ ስትኖርኘ በ ተስፋ...😢ማርያም እናቴ አማላጅታ😘🙏
ይህ መዝሙር ሥሠማ ጭንቀቴ ቅልል ይልኞል ማርያም🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት ሁላችንም ትጠብቀን አሜን
አሜን
I love this Mezmur I'm from Eritrea much love And respect for all Eritrea N Ethiopia be love with someone coz life is short stay humble
World news b
Still listening after 7 years
Blessed 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
🤲🤲🤲
👏👏👏
🙏🙏🙏እልልልልልል በጣም የምወደው መዝሙር ጠዋት ጠዋት እየሠማውት ወደስራኤ የሚኤደው በስደት ሆኜ ስለምሠማው ከራሴ ሕይወት ጋር አገናኝዋለሁ ቢሮ ውስጥ ሳዩት ደስ ይላቸዋል ሁሌም የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላሕክት ያሠማልን
አመሰግናለሁ
I do not understand the language but I started hearing this mezmur from sudan until now. I love so much. Thank you, bro god bless ethiopia and eritrea 🙏⛪️🙏
Hey my name semegne fiseha l am 13 years old l love your mezmur l lost my dad last year this mezmur make me cry
I’m sorry
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስምዓልና 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤️ ❤️ ⛪ ⛪ ⛪ ❤️
አረሳውም ያንን እለት
አልዘነጋም ያን ደግነት
እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት
እምየ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት
ስላለኝ ነው ምክንያት
Abren mezmur enawta