በዚህ ፆም ያጋጠመን ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 03. 2023
  • zemariendale #subscribe #pawlos
    subscribe @endueduofficial
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 160

  • @bertukangeueh8811
    @bertukangeueh8811 Před rokem +1

    አሜንአሜንአ አሜንአሜንአ

  • @HxShd
    @HxShd Před měsícem

    በጣም የማደንክ ዘማሪ ነክ እግዚአብሔር እድሜ ይስልን

  • @alemuasefie251
    @alemuasefie251 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +1

    እግዝኣብሔር ይመስገን ውዶች እውነት ጾሞ በጣም ደስ ይላል 11 /12/እንጾማለን በሰላም የስፈፅመን

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ አብሮ አደረሰን የበዓል ነው❤❤

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 Před rokem +2

    እንኳ ደህና መጣችሁ ፆም ለእኔ በጣም ደስእያለኝነዉ እምቀበለው እግዚአብሔር በሰላም ያስፍፅመን

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 8 měsíci +1

    ዋው ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @hana-21
    @hana-21 Před rokem +1

    ሠላማቹ ይብዛ እንደም ሰነበታቹ እንኳን ደና መጣቹ ጠፍታቹ ነበር ፆም የነፍስ ቁስ ትፈውሳለች እን ሁል ፆም ቢሆን እላለሁ ግን እንደ ግብዞች አይሁንብን በሰላም ያስጀመረን እግዚአብሔር ለብርሃነ ትንሳዬዋ ያድርሰን

  • @wede1905
    @wede1905 Před rokem +1

    በርቱልን በቤቱ ያፅናልን እሕቴ እመብርሐን ትቅረብሽ በርቺ እሠይ እንኳን ደስስአላችሑ ❤❤❤❤❤❤❤በፀሎትአስቡኝ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Před rokem +12

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች እኔማ ፆም በፍቅር ነው የምቀበለው ደስ እያለኝ ነው የምያልቀው ፆመ በርከት ያድርግልን ኣገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 8 měsíci +1

    Yene wedoshe

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem +4

    የተዋህዶ እንቁዎች ለኛ ተምሲሎች እንኳን ደህና መጣችሁልን አትጥፉብን የእውነት እደኔ የሚናፍቃችሁ የለም🙏🙏🙏 በናተ ብዙ ተምራለው እናም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ደህኔ መጣችሁልን ቃለሕይወት ያሰማልን ፆሙ ደስ የሚልን ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏❤

  • @bertukangeueh8811
    @bertukangeueh8811 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Před rokem +1

    ውዶችየ የኔ ናፍቆቶች አይዟችሁ ፆሙ አታስተያዩት ኤታባቱ ለሰይጣን ቦታ እዳሰጪው ኤዱየ

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃቺሁ

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    እዉነት በጣም ነዉ የምወዳቺሁ

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Před 12 dny

    በእግዛብሔር የተመረጣችው ውቦች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb7oi4sm2y
    @user-lb7oi4sm2y Před rokem +2

    እኳን ደህና መጣቹህልን ዉዶችየ ቃለሂወት ያሰማልን ቆጆ ትምህርት ነዉ እኔ መፆሜን እጂ ትርጉሙን አላዉቅም ነበር እና አሁንግ አወኩት ከብዙ በጥቂቱቱ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @emuyeeyemariyamljja8229
    @emuyeeyemariyamljja8229 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቺሁ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před rokem +1

    😍😍😍😍

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Před rokem +8

    ሰላም ጤናይስጥልኝ የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የዕናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የአደራ ልጆች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዓብይ ፆም ስወስተኛ ሳምንት ለምኩራብ😍

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹልን ፆም በጣም ደስ ይላል በእውነት በጣም እየፈጠነ ነው ቀኑ ብቻ የበረከት ፆም ያርግልን አሜን 🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን የተዋህዶ እንቁ ወች ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የበረከት ጾም ይድርግልን በእውነት በጣም በጎጎት የምንጾመው ጾም ነው ጌታችን አምላካችን የእየሱስ ክርስቶስ ባለቤቱ ጾሞ 40 ቁን. ለኛ እድንጾም የፈቀደልን አምላካችን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ተመስገን ❤❤❤

  • @uehheh7006
    @uehheh7006 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před rokem +1

    ተናፋቅዎቼ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ማሮች በእዉነት እኔ ፆም ብጣሚ ነዉ እምወዳዉ በሰመ አብ እግዚአብሔር ይመስገን በፆሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Před rokem +1

    የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃል አሜን አሜን❤❤💒💞💞💞💔💔💔👏👏👏👏👏🏵🏵🏵🌼

  • @Sky-hl2lb
    @Sky-hl2lb Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤❤

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 8 měsíci +1

    Qale hiweten yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu tebareku zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme

  • @user-zw9jf9xy7d
    @user-zw9jf9xy7d Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርስን አድርሳችው አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን🥰🥰🥰🙏

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem +2

    _እንኳን ሠላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል መልእክት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን “ፆሙን የበረከት : የሰላም : የፍቅር : የአንድነት” ያድርግልን ሃገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ሠላምና መረጋጋት ያብዛልን አሜን ፫_

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +1

    ሰላማቸሁ ይብዛ ዉዴ የክርስቶስ ቤተሰቦች
    ውብታችሁ ስያምር እውነት ግን እህቴ አንቺ እኮ
    የልጂ እናት ነሽ ስለዚህ ብርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Před 16 dny

    ውድድድድድድ ነውየማረጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሰላማችሁ ይብዛ እንደት አላችሁ ጾም መጣልኝ ብየ ነው እምጾመው እውነት ምንም በአረብ ሃገር ብሆንም

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Před rokem +7

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሑ የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን በሰላም መጣችሑ።
    የምታምሩ ጥንዶች ከስርአት እስከ አለባበሳችሑ የኔ ደርባባዎች😘😘😘🕊🕊🕊
    ፆም ሲመጣ በረከት ይዞ ነውና የሚመጣ ደስ እያለን ልንፆመው ይገባል እላለሑ።
    እግዚአብሔር አምላክ ሐይማኖታችን ሐገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለሐገራችን ያብቃን አሜን፫🕊🕊🕊

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egezaber yee Redana

  • @user-jd1em6sy2b
    @user-jd1em6sy2b Před rokem +1

    ስወዳችሁ የኔ ፍልቅልቆች ሁለተኛውን ልጅ እየጠብቅን ነዉ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před rokem +3

    አንዱ በጣም እወዳችኅላሁ አከብራችኅለሁ በማራያም ብለን ስንቱን አለፍን የሚለው መዝሙርህ በስማው በስማው አልጠገበውም እመቤቴ በፍቅር በሰላም ብታችሁን ትሙላው

  • @koki958
    @koki958 Před rokem +1

    የኔ ማርች ስወዳቹ አኔ በጣም ነው የምናፈቀው ፆምን

  • @hairme5723
    @hairme5723 Před rokem +1

    *የኛ አርአያ የሆናችሁ መልካም የተዋህዶ እንቁዎች እንኩዋን ሰላም መጣችሁልኝ ጾማችንን በሰላም እንደጀመር በሰላም እንድንፈጽም እሱ ይሮዳን*

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +2

    እንኳን ሰላም መጣችው የተዋህዶ እቁዎች አትጥፉ የእውነት ትናፍቁናላችው አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Před rokem +1

    ስወዳችው፡ውድ የተዋህዶልጆች

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 8 měsíci +1

    Atefubunr

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 Před rokem +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች የበረከት ፆም ይሁንልን፡፡ በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤዉ ያድርሰን፡፡

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Před rokem +4

    ባልና ሚስት ካአንድ ወንዝ ይቀዳል ማለት እናተ ቤት አየው እርጋታችሁ ትህትናችው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohhki8704
    @mohhki8704 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች ቃለ ህይወት ያሰማልን👏 😘😘

  • @batefanta7916
    @batefanta7916 Před rokem +1

    እንደ ስወዳቸው በክርስቶስ 😘😘

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Před rokem +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን አትጥፉ

  • @nouniughadban3978
    @nouniughadban3978 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣችው የምወዳችው አትጥፉ እውነት ነው በፍቅር መሆን አለበት የምንፆም ፆም ከምግብ ብቻ መታቀብ ሳይሆን ሁሉ ነገራችንም መፆም ይጠበቅበታል

  • @mhd1119
    @mhd1119 Před rokem

    Sagale jirenya nu hadhagechissu

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ሰላማችሁ ይድረሠን ቃለህይወት ያሠማልን ወይ አለባበሳችሁ ደስ ሲል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆያችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን❤❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +2

    እኛም እንወዳችኋለን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    ጸጋው ይብዛላችሁ!
    በጣም ደስ ትላላችሁ!

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 Před rokem +1

    _እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልን ይድረሰን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን ፆሙ የበረከት ያርግልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ቃለ ህወትን ያሠማልን_

  • @user-un7bb9sx6i
    @user-un7bb9sx6i Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ🙏😘

  • @hdnd8210
    @hdnd8210 Před rokem +1

    በእውነት ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነት ትልቅ ት/ት ነው የወሰድነው በየሣምቱ ይቀጥልልን 👏እንወዳችኋለን 💗

  • @alemuasefie251
    @alemuasefie251 Před rokem +1

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ምርጦቸየ

  • @najahd7920
    @najahd7920 Před rokem +1

    ሰወዳችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በአገልግሎት ያቆይልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ደሞ አትጥፉብን ወዶችዬ❤

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን ደህና መጣቹሁ እውነት ነውፆሙን የበረከት ያድርግልን

  • @tsigehaylu8798
    @tsigehaylu8798 Před rokem +1

    ❤❤🙏

  • @Kidestyemaryam
    @Kidestyemaryam Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 8 měsíci +1

    Yamete sewe yebelene

  • @birkeawoke3116
    @birkeawoke3116 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍💯💯

  • @fasikwolloywa8946
    @fasikwolloywa8946 Před rokem +1

    እርጋታቸው እዴት ደስ እደሚሉ በማርያም ❤

  • @ertftg80
    @ertftg80 Před rokem +3

    በጥፋቱ አልበዛም ወዳጆቸ ቶሎ ቶሎ ኑልን እንጅ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    🙏❤️ሰላማቹ ያብዛልን ወንድምና እህት እግዝአብሔር ሰላምና ፍቅሩ ያብዛልን❤️🙏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውዶቼ እውነት ጾም በጉጉት ነው እምጠብቀው ይመቸኛል

  • @user-jp7rw7ff5w
    @user-jp7rw7ff5w Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před rokem +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች እንኳን አዳራስቹ የኛ ቤተሰብ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የተዋህዶ ልጅች ❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +2

    በትክክል እንኳን ጾም መጣልን 🥰

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ስላስተማራቹን የአገልግሎት በመናቹ የተባከ ይሁን

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem

    Egzabher yimasgan indeta nachu

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před rokem +3

    ስለትምህርቱ ቃለህይወት ይሰማልን !ጫወታችሁም ቁም ነገራችሁም ደስ ይላል በኛም ላይ መፈሳዊ ቅናትን ታስድራላችሁ ስለዚህ አትጥፉብን ኤዲዬ እቅልፍ ቀንሽ 😉💕

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ፆሙን የበረከት ያርግልን ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @haregzegeye9345
    @haregzegeye9345 Před rokem +1

    አሰበ ተፈሪ ቅዳሴ የለም ሁሉም በቤቱ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Před rokem

    Admen tenan yhabkum egziabher

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem +1

    የተዋህዶ ከዋክብቶች እንኳን ደና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @aagg4801
    @aagg4801 Před rokem +1

    ቃለሂወት ያሰመልን

  • @haregzegeye9345
    @haregzegeye9345 Před rokem +1

    ኤዱዬ ነፍሰጡር ነሽ አደል ደስ ይላል

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před rokem +1

    እንኳንም ደህና መጣችሁ ፆሙን እግዚአብሔር በፍቅር የምንጨርስ ያድርገን

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣችሁ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተ ክርስቴያናችንን ይጠብቅልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +1

    የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ልጃችሁን ሳሙልኝ❤️❤️❤️❤️

  • @genetabera8724
    @genetabera8724 Před rokem +1

    Egzabher yemasgeni selamachu yebza enkan dena mexachu kalehewotin yasemalin amen

    • @beletu
      @beletu Před rokem

      ቃለህይወት የሠማልን ተስፋየሆነችውን መንግስተሠማያት ያውርስልን

  • @zola370
    @zola370 Před rokem

    EDU TSEGERISHIN SHASH ESERIWU

  • @gaaddiseeethiopia9515
    @gaaddiseeethiopia9515 Před rokem +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem

    ታምሩኚ አላቺሁ

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před rokem +1

    በጣም ነው እምንወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem

    ሠላም ናቹ 💚💛❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +2

    አንካን ሰላም መጣቹ ውዶችየይ ጠፋቹ በሰላም ነው ሴወዳቹኮ መስመአብ በተለይ አለባበሳቹ ደስ የተዋህድ ልጆች ከነዚ አንማር❤😘ደሞ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥሩ ት/ት ነው የሰጣቹን አግዝአብሔር ያከክብርልን 👏ብያንስ በሳምንት አንድግዜ አትጥፉብን በማርያም የናንተ ቪድዮ ሳይ መንፈሴን ነው አሚታደሰው አሚመጣ ትዳሬን በናንተ አቀርፀዋለው😁 ይሁንልሽ በሉኝ ቤተሰብ😘

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +1

    እኔግን እግዚአብሔር ይመሰገን በሰራስለማሰልፈው መቸተጥሞ እንደሚፈታ አላውቀውም ከመዳም ኩሽና ስልሞስሞስ ያልቃል

  • @hewangalbabay6082
    @hewangalbabay6082 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ ሳያቹሁ ደስ ይለኛል

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Před rokem +1

    ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️