HAMER MEDIA | ከእስክንድር መመረጥ ጀርባ ያለው ረጅም እጅ የማን ነው? | ፋኖን ውዝግብ ውስጥ የከተተው ምርጫ ተቃውሞ ገጠመው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Komentáře • 199

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Před měsícem +8

    እኔ እስከማቀው ድረስ እስክንድር ከመታሰር በቀር በህይወቱ ምንም ነገር ተሳክቶለት አያቅም ሌላው ይቅርና በዚህ በአንድ አመት ውስጥ ብቻ 3 ኛውን ድርጅት እራሱን መሪ አድርጎ መርጦአል ❤❤

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v Před měsícem +6

    አይይይይ ፋኖ ወንድሞቻችን መጥታችሁ ታሳርፉናላችሁ ስንል እንደዚህአይነት ትርምስ መስማታችን በጣም ነዉ ልባችንን የሰበረዉ እባካችሁ ጠላት ደስ አይበለዉ ወንድሞቼ ተስማሙ ስለሚፈሰዉ የንጹሀን ደም ስትሉ Plese Please

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂የንጹሃኑን ደም አፍሳሽ ማን ሆነና

    • @hiwotfeleke8778
      @hiwotfeleke8778 Před měsícem

      Eyetera mehedu tiru newu

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 Před měsícem +7

    እስክንድር የተማረ ነው ምሁር ነው የሚለው ከየት የመጣ ነው። ወይስ በእንግሊዘኛ መነጋገር ስለቻለ ??? ዘመነ ኦርጋኒካሊ ያደገ እና የሠመረ የትግል ጉዞ ነው። ዘመነ የተሻለ የግንዛቤ ልዕልና ያለው አማራነትን የኖረ እንጂ የሚሰብክ አይደለም።

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 Před měsícem +3

    ተጠያቂዋቹ የ 360 ስብስቦች ናቸው

  • @aberasewamo3416
    @aberasewamo3416 Před měsícem +1

    ሀብታሙ አያሌው አድሎ ማሳያቱ ይታወቅበታል ።
    ለእስክንድር የሰጠው ቦታ ከቦታው ያለፈ ነዉ ።
    ሁሉንም እኩል ማየት የጋዜጦች ተግባር ነበር ።
    እኔ አማራ አይደለሁም ግን የአማራን ድል በጉጉት ጠብቃለሁ
    አማሮች በዚቹ ጠላታችሁን ደስ እንዳሰኛችሁ እውቁ ።

  • @user-vj9dm6yq7o
    @user-vj9dm6yq7o Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ትንተናና መረጃ ነው ። ቀጥሉበት

  • @user-gr3kh5tu6n
    @user-gr3kh5tu6n Před měsícem +1

    ጀግናው ፋኖ

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Před měsícem

    እስክንድርና ተልከታዬችን በጥበብ ማስወገድ ነው።

  • @WendemTeka
    @WendemTeka Před měsícem +7

    ለምንድነዉ ፋኖን የሚበጠብጠዉ መላ በሉት እንጂ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 Před měsícem +1

    እስክንድር ብዙ ችግር እየፈጠረ ፋኖን እየከፋፈለ ነዉ😢

  • @user-xu4he2zn2z
    @user-xu4he2zn2z Před měsícem +2

    የአማራን ጉዳይ ለአማራ ነው ከሌላ ብሔር አምጥቶ መሾም ማለት አማራ በቁሙ መቅበር ነወ። ድል ለፋኖ

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem +2

    አማራ መቸስ ቢሆን አንድ ሆኖ ያዉቃል ! ጎጠኛ የበዛበት ብሔር !!!

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 Před měsícem +18

    ተጠያቂው ሃብታሙ አያሌው ነው ሁላችንም መረጃ 360 ከቤታችን እናስወጣ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před měsícem

      ወሬኛ ጥንብ ጋላ ሀብታሙን ለቀቅ

  • @user-kh8ju4ny8h
    @user-kh8ju4ny8h Před měsícem +1

    ኸረ ከወያኔ ተማሩ!!!

  • @solomungizaw
    @solomungizaw Před měsícem +9

    ሀብታሙ አያሌው ሥላጣን የመስጠት መብት ማን ሰጠው

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b Před měsícem +2

    ፋኖ መቼም አንድ አትሆኑም

  • @user-oe5ox2yp3h
    @user-oe5ox2yp3h Před měsícem +2

    እረ እሱ አይመራነም

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 Před měsícem +3

    ሽጉጥ መተኮሰ የማይችል የአማራ ፋኖ መሪ 😅😅😅

  • @Adg-ud3oc
    @Adg-ud3oc Před měsícem +1

    እቲወሥወሥልሣናሥክዲርነጋ ፀረ አማራናቸው

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před měsícem +3

    ጥሩ ሀተታ ነው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před měsícem +1

    እስክንድር ያደራጀው ፋኖ የለም:: ፋኖ የዛሬ 4 አመት ነበረ:: እስክንድር በረሃ የወረደው አምና ነው::

  • @zemedkunfirew4472
    @zemedkunfirew4472 Před měsícem +1

    እባካችሁ ሥልጣኑን በሗላ ትደርሱበታላችሁ,እንደውም ጤዛነሽ ሳይባል ነገሩ ሯሯሯ ብዙሐኑ ካልመረጠህ እስክንድርም ይቅርብህ ሌሎቻችሁም ገና ትግሉን አላጠናቀቃችሁም ገና ምኑ ተይዞ የሚጠብቃችሁ ከመጣችሁበት ይበልጣልና የተቃወማችሁትም ትክክል ብትሆኑም እንኳን አንድ ካልሆናችሁ ውድቀታችሁ ይፋጠናል ለዚህ ስትሉ እረባካችሁ ይለፍ ብላችሁ ተወት አድርጉ ለሕዝባችሁ ስትሉ

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 Před měsícem +2

    ምን ተይዞ ነዉ ይሄ ሁሉ ውዝግብ

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Před měsícem +1

    ለመምሰል መከራ ከምታዩ ከብልፅግና ጋር ሁኑና ሀገርን ኣልሙ አሻግሩ ወደ ከፍታዋ መልሱ=-
    ዕርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ነገር የአማራ ህዝብ ፍለጎት የምሳከው በብልፅግና (በዓብይ) መንገድ ብቻ ነው ።ዛሬ ከልገባችሁ ነገ ይገባችኋል።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +6

    የአማራ ህዝብ መሪ ጀግና አይወጣብህ ተብሎ ከምር ተረግሟል መሰል

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Před měsícem +1

    እሰክንድር፣ በፖለቲካ ትግል ውስጥ ብዙ ዘመን አሳልፏል።
    በመጨረሻ ብቻውን ብቻ እንደቀረ እናውቃለን።
    እስክንድር የፋኖ የፖለቲካ ክፍል አባል እና የዲሞክራሲ ህገመንግስት አደራጅ አባል እንዲሁም የዲሞክራሲ መንግስት መስራች ኮሚቴ አባል ቢሆን ጥሩ ነው።
    አሜሪካ የተማረ ስለሆነ የዲሞክራሲ ሀገመንግሰትን ያውቃል።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před měsícem +4

    ትክክል ያለውቀት ቦታ አትስጡ ኣገር የየተበላሸው ነው

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 Před měsícem +2

    በፊትም ብለናል።የወንጀለኞችና ዘራፊዎች ስብስብ ነው።ዓላማ ያላቸው ሰዎች አይደሉም።ህዝባችንን ወደ ጥልቅ ድህነት እየመሩት ነው።እግዚአብሔርም ቋንቋቸውን ደበላለቀባቸው።

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e Před měsícem

      ዝጋ የብልፅግና ካድሬ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před měsícem

    ልዮነቱ የሪዮተአለም ነው
    🙄
    የሚሉ እና
    በሚሉ መጤዎች መካከል ነው

  • @solomungizaw
    @solomungizaw Před měsícem +4

    እስክድር ግን ለምድነው ትግሉን የሚበጠብጠው

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Před měsícem +2

      ዘመነ ማለትህ ነው ለነገሩ በምነም መመዘኛ የሚወዳደሩ አይደሉም እስክንድር ሁሉ አቀፍ ዕውቀት ያለውና የበሰለ የሰከነ አርቆ የሚያስብ ግን ደግሞ ጀግና ነው ...እንደ ዘመነ ክላሽ ይዞ ፎቶ ላይ አለመተ
      ታየተቱ ስክነቱን ያሳያል ...በፉከራና በድንፋታ የማያምን ለኢትዮጵያ ቅድምያ የሚሠጥ በብሄረሠብ እኩልነተ
      የሚያምን በመሆኑ ከዘመነ በተሻለ ያስመርጠዋል ተ
      ግባባን?

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před měsícem

      የአማራ ፋኖ ትግል ለማፋጠን እንዴ እስክንድር አይነት ያሉ ቆሻሾችን ማጽዳት ግድ ይሆናል። ቆሻሻው እስክንድር ፔስታሉን ይዞ ድል ለድሞክራሲ እያለ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ማስበላት ነው የሚያምርበት!!!

  • @abiavi43
    @abiavi43 Před měsícem +13

    አማራው አንድ ሁኖ ከመሞት ከመፈናቀል ማዳን ነው

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +5

    እስክድርዬኦሮሞተወላጅነዉእኔንሞረጡኝእያለበዶራልእዬከፋፈለዬአማራንትግልጠልፎለመጣልእዬሰራነዉዬብአዴንተላላኪነዉ😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-zz4yx4dt2d
      @user-zz4yx4dt2d Před měsícem

      ጅል መጀመሪያ በቃላት መሀከል ክፍተት ተደርጐ እንደሚፃፍ ተማር

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Před měsícem +9

    እስክንድርን ጨምሮ ደጋፍዎቹ ከድሮም ችግር አለባቸው በመጀመርያ ባለአደራ ነበር ቀጥሎ ባልደራስ ይህ ሁሉ አልሳካ ሲል አማራ ህዝባው ግንባር ብሎ መጣ አማራ ከኢትዮጵያ ህዝብ ለይቶ ገንጥለው መጣ ለምን አማራን እንደ ትግራይ ሊያስመታ ግን እግዚአብሔር እንዳሰቡት መቸም አላደረገም እስክንድርን አስወጡ ወይም ስነስርዓት መያዝ አለበት የፋኖ እንቅፋት መሆኑ የለበትም ድል ለፋኖ

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před měsícem

      እናንተ ጎጃም አገው ጎጠኞች ይሳልሳዊ በአዴን ዘመነ ደጋፊዎች መርዞች ናችሁ ከዱሮ ጀምሮ

  • @Nachew46
    @Nachew46 Před měsícem +1

    It’s utter failure to have Eskinder Nega at the forefront. We recognise his sacrifices but not qualified to be a leader.
    Provincial FANO leaders should get together and redo the mess already created.

  • @user-tj9gv9gw4u
    @user-tj9gv9gw4u Před měsícem +10

    እንዴ ምንድ ነው የምትሉት ለምንድን ነው እንዲከፋፈሉ የምትረዱአቸው እውነትም የአማራ ፈተናው ብዙ ነው 360ዎች ገረማችሁኝ አብይን በኮንፊደስ እንዲናገር የሚያደርገው ይህው ነው ማን በወደቀበት ማን ይሾማል

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před měsícem +5

    ሀዘን ከባድ ሀዘን እስክንድር በአሳምነው ግድያ የምጠረጥረው ስው እንዴት የአማራን ትግል ፋኖን ይመራል ይህን ስው አማራ ጠርጥር ሳይነግረኝ ብለህ እንዳታማኝ አገሬ

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Před měsícem

    ወገኖች ምነዉ የአማራን ልጅ እንደበግ መታረድ፣ የኢትዮጵያ ከሰማይ ወድቆ መፈጥፈጥ አይቆጠቁጠንም? አይሰማንም፣ በሌሎቹ ጣት መቀሰር እራሳችንን ካረቅን በኋላ ቢሆን አይሻልም ወይ? የሞትን መርዝ እየጨለጠ ያለዉ አዲስ አበባ እሞቀ ቤት የለሁ ወይም የራሳቸዉን ምኞት እያሟሉ እንጥፍጣፊ ለድጋፍ እጅ የሚዘረጉ ሳይሆኑ፣ ቤትነብረታቸዉን በትነዉ፣ መሣሪያ ጨብጠዉ እየተዋጉ ያሉ ጀግና የፋኖ አባላት ነዉ። አሁን ግን በወገናዊት የአማራን ሕልውና፣ የኢትዮጵያን አንድነት መሠዋት የለብንም። ሁለቱም ለአመትዮጵያ የሚጠቅሙ ቢሆንም፣ " የቄሳርን ለቄሳር፣ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔ" ይሁንና የሜዳ ውጊያ ባላበቃበት ወቅት የጦር ገበሬዎችን ከሜዳ አባርረን "white color" ቢሮና ጠረጴዛ በሌለበት መሰብሰቡ ከፈረሱ ጋሪዉን ማስቀደሙ አይሆንም? ዓይን በጨዉ ታጥቦ ለክርክር ሠቅረቡ በሕወሃትና ብልጽግና ላይ ብናበቃ አይበጀንም ወገኔ?

  • @YankeeSerra
    @YankeeSerra Před měsícem

    ሻቢያና ጀበሀ ፀረ ደርግ ሆነው እርስበእርሳቸውም ይዋጉ ነበር በአማራ ፋኖም ተመሳሳይ ሁኔታ በውይይት የማይፈታ የውስጥ ትግል የሚያስፈልግ መስሎ ይታያል ።

  • @MohammedWelo-of5lm
    @MohammedWelo-of5lm Před měsícem +2

    ሀብታሙአያሌውሌባአስመሳይመሆኑሁልጊዜየሚዘግበውብሶትነውይሄተላላኪሳይቴ

  • @adenabdi8679
    @adenabdi8679 Před měsícem +7

    ፋኖ እርቅና ስምምነት ካልተቀበሌ ፋኖነት ያበቃል።

    • @yenehungidyelew4991
      @yenehungidyelew4991 Před měsícem

      ትክክል። ውጤት ለማይኖረው ትግል ወገኖቻችንን አታስጨርሷቸው

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem +1

      Orommuma 🐖🐖

  • @Abdilkaf-py2xg
    @Abdilkaf-py2xg Před měsícem +1

    ጎጃም ክልል ነች አለቀ!!

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 Před měsícem +2

    👎👎👎👎እስክድር አፋልግም እናቃልን

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Před měsícem +2

    Mere wedajo tekekel new esekende ke fano mewged alebet ye wetaderawi tagaye aydelem ayemetenem

  • @gech59
    @gech59 Před měsícem +2

    The struggle of fano is not the issue of Eskinder and Zemene rather it is the whole people of Amhara for liberty and life, thus, you have to avoid your ego from the very beginning.

  • @chentozewdu6737
    @chentozewdu6737 Před měsícem

    ጥሩ ትንተና ነው ያደረከው።

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +2

    "አማራ ፋኖ" እና መላ ኢትዮጵያ ምን አገናኛቸዉ ?

  • @user-xp1fe1hl8x
    @user-xp1fe1hl8x Před měsícem +2

    360ምንም አላምናቸውም እስክንድር በፍፁም የአማራን ትግል ዉሀ ሊቸልስበት ካልሆ ከግብ አያደርሰውም

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Před měsícem +2

    100% No Eskinder !
    Butt we love him

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před měsícem

    ዳቆን አባይነህ ካሴ ትክክል ብለዋል።ዛሬ እነ ዳቆን ዳንኤል የማትረባ ፍዬል ዘጠኝ ትወልዳለች፣እነሱም አያድጉ አሷም ትሞታለች የሚለውን የደርጉን መፈክር መድገም ጀምረዋል። ፋኖ ስከን፣አስተውለህ ፣ርምጃህን መጥነህ ተጓዝ !!!

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před měsícem +3

    እየሩስ ልጠላሽ ነው መሪ አደለም

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 Před měsícem +4

    ከዘመነ ይልቅ እስክንድር በብዙ እጥፍ ይሻላል ብዙ ልምድ ያለው ሰው ነው የአላማ ጽናቱ ም ይለያል ለመምራት ልምድ ብስለት ይጠይቃል ለተሻለ ውጤትም የሚኖረው በማስተዋልና በመብሰል እንጄ በግርግር አይደለም ዘመነም የራሱን ሚና ይወጣ ድሉ የጋራ ነው እናንተ ግን ሚዲያ እስከሆናችሁ ድረስ ሚዛናዊ ሁኑ ምናላቸው የሚረባ ሰው አይደለም መንደሬ ነው ሐብታሙ አያሌው ብቃት ከእውነት ጋ የሰነቀ በመሆኑ ያማችሀል

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Před měsícem

    ሆዳም አማራ ተለየ ተርመጥመጡ አንድ ካልሆኑ ይህን ካልሰሩ እተርመጡ ማን ይምራ ሆዳምነቱንትታቹ እኔ ብቻ ካላቹ ልታልጠሉ ነው

  • @tewachewYeshambew
    @tewachewYeshambew Před měsícem

    እር ለጠላት ንፋስ አታስገቡ

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před měsícem

    ዘመነ ካሴ ኮ ገና ከጅምሩ ደስ አላለውም እስክንድር ወደ ፋኖ ሲቀላቀል

  • @user-ol4kt2df8d
    @user-ol4kt2df8d Před měsícem +1

    ዘመነና ምሬ ያልተስማሙበት ምርጫ አንቀበልም በማን ደም ስልጣን ይይዛል እስክንድር የአማራ ፋኖ መሪ አይደለም ኢትዮ 360 ዎች የውሸት ዜና አቸሰሬጬ እንደወደድናቹህ እንጠላቹሀለን ፋኖን አትከፋፍሉ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před měsícem

    እጅግ የሚያሳዝነው ምንም ንሁን ምን ፋኖ ለሀገር ለህዝብ የቆመ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑን መላው ኢትዮጵያዊ ቸስፋ አድርጎ እንዲህ አይነት ልብ ሰባሪ ዜና መስማት ያሳዝናል። አሁንም ቢሆን የአንድ አባት ልጆች ናችሁና ቁጭ ብላችሁ አማራዊ በሆነው ድንቅ ባህላችሁ በመነጋገር ልትፈቱት ጊዜው ይሁን። መላው አማራና የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠብቀው እናንተን ነውና፣፣

  • @hawazteferi6569
    @hawazteferi6569 Před měsícem +4

    እባካችሁ ፋኖወች እንደገና በፍቅር ተስማምታችሁ ለቦታው የሚሆን ሰው ሁሉንም የሚአስማማ አድርጉት አትለያዩብን በፓለቲካው ብስለትና ብቃት ያለው ቢሆን ጥሩ ነው

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 Před měsícem

    እስክንድር አላማ የለለው ነገር ግን ስልጣን የጠማው መሰሪ፣ ተላላኪ ብር ፈላጊ በመሆኑ ይህንን ትግል ይምራ መባሉ አስደንቆኛል። ያኔ የ"ሁሉም ዜሮ ዜሮ" ዘፋኝን ወያኔ በወቅቱ የነበረውን ትግል ለመሰለል እንዳሰረገው፣ እስክንድርም ይህን ትግል ለማሽመድመድ ብልግና ያሰረገዉ ሰርጎ ገብ ነው፣ ጥንቃቄ ብንልም እነደረጀና መሰል ወሬ ሻጮችና ደም ጠማቂዎች የአዞ ዕንባ አንቢዎች ድጋፍ እየሰጡ ይኸው ትግሉን ላሆሳ አደረጉት።

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Před měsícem

    ዲልለፋኖ

  • @user-vm9qx3yv4z
    @user-vm9qx3yv4z Před měsícem

    It is pity to hear such shamful naging by the name of Amhara people, please forget your dinity and stand together to save gard your people.

  • @user-ym7kp8pf4s
    @user-ym7kp8pf4s Před měsícem

    እስክንድር እስርቤት ያጣትን ስልጣን ጫካ ወድቃ አገኛት ብራቦ እስኬው እና ፋኖ የሚታገለው ለህዝብነው ለራሱ? ለነገሩ ፋኖ መሳርያ ይዟል መከላከያ ቢወጣ እርስ በራሱ ይጠፋፋል ቻው ፋኖ

  • @DarageLagese
    @DarageLagese Před měsícem +2

    እስክንድር በየትኛው አንደበቱ ነው ሰው ተናግሮ የሚያሳምነው አስቂኝ ነው እስክንድር ጠ/ሚ ቢሆን ብዬ አሰብኩና ለራሴ መልሶ አሳቀኝ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem +1

    አይ ውሼት አይ እናተ ብቻ ሰው አቀጠሩ ኢተዮ 360 ስው ለመሳ ምኒልክ ብለችሁ መጣች ዘመነ ለመሆኑ አንድ ጠይት አለ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    የመሪነትም ትግልም የለንም ወታዳራዊያንም ምስረታም። ማቓቓም የጠቅላይም እዝንም ነዉ ምስረታም። ለአማራም ህዝብንም ለኢትዮጵያም ህዝብንም መብትም ነፃነትም ሚጠብቅንም ጦርንም ለማድረግም ለበደበኛም ምስረታም እንጅይ ለነሪይነትም የለም ሚታገልም ፋኖንም አማራም በልዉት ይህንም ስራም ሙሰራም ግደለው ልንም ብለናልም በልዉት ትግልም አደናቃፊንም መሪይነትም ከፈለገም ከብልፅግናም ይግባ ይመረጥ ነዉ ምንለዉም። ህዝብንም አማራም አደጋም አምጭንም ትግላችንም ሚያኮለሽንም ጦርንም መሪነትም በችሌትም ጦርዉንም መስራችም መሪይም ማድረግም እንጅይ ለምስረታም መደበኛም ጦርንም አንድንም እዝንም ምስረታም። መደበኛም ጦርንም ላማራም ህዝብንም ጠባቂይንም ጦርንም አንድንም እዝንም ምስረታም። ትግልም ብቻም ነዉ የጦርዉ መዳቢንም አዋጊዎችንም ችሎታቸዉ። ሙመዝንም ላራትዉንም ኮርንም ምደባንም ሀገርንም ሚጠብቅዉትም ናቸዉ ፖለቲካም አያስፈልግም ከፖለቲካም ጋርንም ትግላችንም አታያይዝዉት ነዉም ምንለዉም። ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ነንም።

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 Před měsícem +1

    ኖኖ ልዩነት እባካችሁ??

  • @NegashKidane-xh8hv
    @NegashKidane-xh8hv Před měsícem +1

    አይ 360 ማፈሪያዎች

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem

    እስክንድር የዲያስፓራውን ገንዘብ ይመልስ

  • @user-vi5ze5fz1d
    @user-vi5ze5fz1d Před měsícem +2

    እስክንድርም ሀብታሙም ሲኦል ይግቡ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před měsícem +2

    እስክንድር እኮ ብዙ መስዋት ለአማራ እንዲሁም ለኢትዮጵያ የከፈለ ነው እባከችሁ ፋኖዎች የከሌ ተመረጠ የከሌ ሣይሆን መዳረሻ ግባችሁን ተመልከታ ይህ እኮ አለም የሚያየው ነው ብዙ ደጋፊዎቻችሁንም አታሣዝኑ እባካችሁ፡፡

    • @user-xu4he2zn2z
      @user-xu4he2zn2z Před měsícem

      በአማራ ትግል ውስጥ ሌላ ማስገባት አቢይ ሲመጣ የተናገረውን ማሰብ ከበቂ በላይ ነው እንደ ሀገር ሊመረጥ ይችላል ግን በአማራ ውስጥ መመረጥ የለበትም።

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 Před měsícem

    ኤዲያ!!!!!!

  • @badegafero3482
    @badegafero3482 Před měsícem

    እየውልህ HAMER ዋናው ቁም ነገር አንተ ነሳኸው ጥያቄ አይደለም፤ ይልቁን መላው አማራ ሕዝብ ሊጠይቅ ሚገባው ፡ በእስክንድር ላይ የሥም ማጥፋት ዘመቻ እንዲካሄድ እየሰራ ያለው ስውርኃይል ማነው? ከታላቁ እስክንድር ነጋ ሥም ሲጠራ የሚያስደነብረው፣ ስሙ እንዲነሳ የማይፈልገው፣ ስሙን ሲሰማ የሚቃዠው ማነው? /ባለሀብት፣ብልጽግና ዲያስፖራ ወይስ … … …፡፡ ማንም ይሁን ማን በመጨረሻ ይሸነፋል!

  • @user-tj9ov4qy7k
    @user-tj9ov4qy7k Před měsícem

    ዘመነ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስክንድርን ሲቃወም ነበር ይህ የዘመነ ተቃውሞ እንደ ዶር አብይ ካሁኑ አንባገነኑነቱ የሚያሳይ እንዲያውም የባሰ ነዉ የአማራ ህዝብ ንቃ።

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Před měsícem

    360 erefwe fanone atemesue ateleyayu erefu erefu

  • @BeleyLakew
    @BeleyLakew Před měsícem +1

    አረተው ለህዝቡ አስቡ ግን ወዴት እየሄድን ነው ??

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Před měsícem

    በለው ተልኮ ፋኖን ለመከፋፈል ስታስጠሉ ተቀደዱ

  • @ayana9852
    @ayana9852 Před měsícem

    አምላኬ ሆይ አንተ አድነን

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 Před měsícem +1

    ተመልከቱት !!ይህን ዜና
    የወሎ ዕዝ አልተሳተፍኩም፣ዝናቡም አልተሳተፍንም ካሉ በኋላ ግን ተወያይተን በሂደቱ ስላላመንበት... አይጋጭም ?
    አማራ አሳዘነኝ።የአማራን ህዝብ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ አስረከቡት።
    ምሬና ዝናቡ በጥቅሉ ለምን እንደተቃወሙት ያቀረቡት ምክንያት የለም !!
    ጎጤዎች እንኳን ደስ አላችሁ !!
    እስክንድር ሹልክ የሚልበት ዘመነ የሚፀናበት መለኪያው ምንድን ነው ?
    አትጠራጠሩ በአማራ የህልውና ትግል ጎዳና ላይ ትልቁ ጉቶ የትናንቱ አርበኞች ግንቦት 7 የዛሬው "ፋኖ" ዘመነ ካሴ ነው !! አለቃው ብርሃኑ ነጋ አግ7ን በእጅ መንሻነት ለአብይ እንደሸጠው ሁሉ ዘመነም የፋኖን ትግል ለአብይ የሚሸጥበት የታሪክ ግጥምጥሞሽ ላይ መድረሳችን እውን ሆኗል።🛑
    ማን ትግሉን ጥሎ እንደሚወጣና ማን እንደሚፀና የምናየው ይሆናል!!!🛑🛑🛑

    • @ethiopianvoice9551
      @ethiopianvoice9551 Před měsícem

      የት አዬህ ምድረ የብልፅግና ተላላኪ።

  • @natnaelnati9761
    @natnaelnati9761 Před měsícem

    በአማራ ሰም አትቀልዱብን ማን ለአማራ ህዝብ ውክልና ሰጣችሁ?

  • @user-zz4yx4dt2d
    @user-zz4yx4dt2d Před měsícem

    ለምን የህወሓት ሰው አይመራችሁም ገልቱዎች ለጠላት አትመቻቹለት ለአስር ብትከፈሉም ጠላታቹ አስራችሁንም ተራበተራ ያጠፋችሗል

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi Před měsícem +1

    እሺ የ PP አስተካሺ ወሬ አጋኛቸሁ ሁዳም አማራ የበዛበት የብልፅጋና የሚዲያ ሰራዋት

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před měsícem

    ጀግናው እስክንድር ነጋ ስልጣን ስጡኝ ብሎ አያቅም ለስልጣንም ጥማት እንደሌለው ያሳለፈው ታሪክ ይመሰክራል አንድም ቀን ወቶ ዘመነ ወይንም ሌላ የፋኖን ታግይ ስም በመጥፎ አንስቶ አያቅም ነገር ግን የሱን ስም ከማጥፋት ይልቅ ሁለታችሁም በምታምኑት ሚዲያ ቀርባችሁ ሀሳባችሁን ማካፈል ስትችሉ ቶሎ ብሎ ወቶ እኔ እንደዚህ ነኝ ብሎ ለሚዲያ ፍጆታ ና ድጋፍ የራስህን ወንድም ማንቋሸሽ ለአብይ እንጂ ለማንም አይጠቅምም መራጮቹም ተመራጮቹም ምድር ላይ ያላችሁት ፋኖዎች ናችሁ ለኛ እቤቱታ ማቅረብ ለምን አስፈለገ ?
    ዛሬ እማራውን በብልጣብልጥነት እንደድሮው ማምታታት አይቻልም አማራው አሁን በስንት ጥረት የተወለደውን ድርጅት ቀስ በቀስ እያጠናከሩ መሄድ ነው እንጂ እኔን ካልመረጣችሁኝ ይፍረስ የሚባልን የጅል ቀልድ ወደ ሗላ ሄዶ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ውስጥ መሄድ አይቻልም እስክንድር ተመረጠ ማለት በደንብ ግዳጁንካልተወጣ በስድስት ወር ውስጥ ተገምግሞ ሌላ ሰው ሊቀየር ይችላል ስለዚህ የተስማማችሁት ድርጅቶች በአስቸኳይ ወደ ስራግቡ ሌላው በሄደት ይስተካከላል :

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před měsícem

    ባል እና ሚስት እንኳ ያልተሰማሙበት

  • @user-de2lu6jz8i
    @user-de2lu6jz8i Před měsícem

    ገና ስልጣን ላይ ሳትወጡ በበረሀ ስለጣን መጣላት ዝም ብላቹህ ግቡና በቀጣይ ምርጫ ከአቢይ ጋር ተወዳደሩ::

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat Před měsícem +1

    ገጠኞች እረፉ

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před měsícem

    ስልጣን ፈላጊዋች እየተንጫጩ ነው ግንቦቴዋች አለም የመሰከረለትን ማጣጣል ለመወዳደር መሞከር ጥንቸል

  • @politicalcrimessurveillanc7941

    የአማራ ፋኖ ለአሜሪካ መሸጡን ነው የተረዳነው፤ አማራ የተዋጋው ለአማራ ሕልውና ሳይሆን አሜሪካ የአብይን መንግስት ለመቀየር ወያኔ ስላልቻለ አማራን ተጠቅማ አሳክታዋለች፤ እስክንድርን ምረጡ ተብለው ነው በአሜሪካ! ያማለት አማራ ለሕልውናው የሚታገል የመሰለን ለካ ቅጥረኛነት ነበር! አማራን ነው የሸጡት!

  • @gashaw278
    @gashaw278 Před měsícem

    ስክነትና ጥሞና

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 Před měsícem +2

    እስክንድር ገና ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናል❗

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před měsícem

    እናንተ ፋኖዎች ህዝባችን ከመከራ ታወጡሉናችሁ ብለን ሰናስብ የስልጣን የቡድን ትርምስ በጣም የወረደና ያሳዘነ ጉዳይ ነው እኛ ከናንተ ይሄንን አንጠብቅም ከኢሀፓ ጀምሮ ያለው የስልጣን ትርምሰ ለጠላት በር በመክፈት ራስን እሰከማስበላት ግዜናዘመን ያለፈበት ሰንቱ ወጣት ያለቀበት አሁንም ስልጣኑን ወደጎን ትታችሁ ትግላችሁን በንጹህልብና ላገር ና ለህዝብ በማሰብ ከውጭ ያለውን የግሩፕ ቡድን ትታችሁ ትግላችሁን ቀጥሉ የጠላት መደሰቻ እንዳትሆኑ ይህችክረምት ካለፈች አበቃላችሁ በድሮን ነው ከህዝቡ ጋር የሚጨፈጭፋችሁ

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 Před měsícem

    ሸዋና ጎጃም የስልጣን ሽኩቻ ተጀመረ ማለት ነው? ከሕወሃት ምን ተማራችሁ?

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    እድሜ ልካችሁን እንደዋወላችዉ እድሜ ልካችዉን አትነጫነጩ

  • @natnaelnati9761
    @natnaelnati9761 Před měsícem

    መጫወቻ ሁነን አረፈነ

  • @gardman4879
    @gardman4879 Před měsícem

    360ትርትር ናችው

  • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf

    ካሁን በኋላ ፋኖ ዋጋ እንደሌለው አይቻለው።ዘመነ ነገ ጥዋት አገር ቢመራ ምን እንደሚሆን አሳይቶናል።እስቲ ጎጃምን አልፋችሁ ወደ ሸዋ ኑ ምድረ ቱልቱላ።

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před měsícem

    የአማራ ፋኖ ትግል ለማፋጠን እንዴ እስክንድር አይነት ያሉ ቆሻሾችን ማጽዳት ግድ ይሆናል። ቆሻሻው እስክንድር ፔስታሉን ይዞ ድል ለድሞክራሲ እያለ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ማስበላት ነው የሚያምርበት!!!

  • @belawe9768
    @belawe9768 Před měsícem

    😭😁ለጊዜው ማኒፌሥቶ አያሥፈልግም
    ፋኖ አንድ ድርጂት ሁኖ በአንድ መሪ ይመራ ማኒፌሥቶም ያውጣ ብለው ሚወተውቱ ግለሠቦች ግባቸው ግልጥ አይደለም ለምን ሚለውን ጥቅሙን አልነገሩንም ።
    ፋኖ ሥሙ አንድ ድረጂት ነው። በአካባቢ ተመሥርተው ሚዋጉ አደረጃጀቶች አባላቶቹ ናቸው። ለአማራ ህልውና እዋጋለሁ ብልጥግናን ደምሥሼ በእኩልነት ምንኖርባትን አገር አደርግላቹህአለሁ ብሎናል ፋኖ። በቂ ነው
    ሥለዚህ ማኒፌሥቶ አያሥፈልግም። ከድል በኋላ ማውጣት ሥለሚቻል።
    ግን እሥክንድር ከፈለጉት ሸዋ አንድ እዝ መሪ ይሁን። ግን ፋኖ በኮምቴ በጋራ በድምጥ ብልጫ ነው መመራት ሚኖርበት

  • @yalemzewouddayaleww8004
    @yalemzewouddayaleww8004 Před měsícem

    Why ????? sorry about most important media ethio 360

  • @MaMa-vy5cu
    @MaMa-vy5cu Před měsícem

    መቼም አይሆንም እስክድር 😅😅😅😅አንፈልገውም😊

  • @user-vd4bn9gl9y
    @user-vd4bn9gl9y Před měsícem

    እኔ አቶ ምናላቸው ስማቸውን እንዴ ወንድም የሚመክረው የራሱን የፖለቲካ አመለካከት ማራመድ መብት ቢሆንም ቤተሰብን ችግር ውስጥ መጣል የለቤትም። ያዬሁት ሚስት የእስክንድር ደጋፍ ባል የእስክንድር ተቃዋም የሆኑ ስለሚመስሉ አሁን ያሉበትን ደረጃ ባላቅም ምናለቸው ለትዳርህ ለቤተሰብህ ስትል ከባሌቤትህ ተቃራን አትቁም። ከቻልክ አሳምነህ መልስ አለበዚያ እነዚህ ጋዜጠኞች ምን ነካቸው ትባላላችሁ።

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před měsícem

    የኢትዮጵያ ምንግዜም እውነትን አትቀበሉም