እድለኛዋ እህቴ ልብ ብለሽ ስሚኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 843

  • @hdhdhnshd5713
    @hdhdhnshd5713 Před 2 lety +18

    እጥርምጥን ያለች ትምህርት አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 Před 4 lety +88

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትኩ ውድ እና ብርቅ የኢስላም ልጆች እስኪ እስላማዊ ሚድያወችን እናበረታታቸው በምናየው በምንሰማው ተጠቃዊወች ያድርገን ያረብ ጀዛኩም ኸይር

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 Před 4 lety +73

    *ዋሊኩም ሠለም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ እኔ ነኝ እድለኛዋ እንዳንተ ያለ ሞዕሚን ውንድም ሠላገኛሁህ ውንድሜዋ ሳሂ እውነት* *ነው_**__________"ሴት ልጅ!_________*
    *↪ አምስት ወቅቷን ከስገደች፤*
    *👉ወሯን ከፆመች ፤*
    *👉ብልቷን ከጠብቀች ፤*
    *👉ባሏን ከታዘዘች ፤*
    *👉በፊለገችው የጅነት በር ግቢ ትባላለች ።👌*
    *ያረብ ከዚህ ውስጥ ዓንዷ አድርገኝ 🙏😢👈👇*

  • @uaeuae8579
    @uaeuae8579 Před 4 lety +31

    ለጀነት ከተባሉ ሰዎች ያርገን ንሽኣላህ

  • @user-kd6hd8bv8j
    @user-kd6hd8bv8j Před 4 lety +40

    አህለን ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    አህለን አንደኛ ነኝ ሰያ ከነ እርጋታህ ከነ ምክርህ ስወድህ
    ወንድሜ ጀዛክላህ ኸይርን ላይክ እየገጫችሁኝ ኮምኩሙ
    ሰለላህ አለሂ ወሰለም
    ሰለላህ አለሂ ወሰለም

    • @ftfethioe7491
      @ftfethioe7491 Před 4 lety

      🥰

    • @SsSs-nc5yr
      @SsSs-nc5yr Před 4 lety

      ኢሸአላህ ያኡህቲ

    • @user-yl6op4df7d
      @user-yl6op4df7d Před 4 lety

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @eexx9389
      @eexx9389 Před 4 lety

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلين وسهلين أخي العزيز

    • @user-pk7zk7ke2f
      @user-pk7zk7ke2f Před 4 lety

      ዋሊኩምእሠላምወራሕመቱላሒወበረካትሑ

  • @shababalkhaleej5578
    @shababalkhaleej5578 Před 4 lety +13

    አላህ ሆይ ልቤን ለቁርአን አድርግልኝ

  • @user-sq3dy9lm8o
    @user-sq3dy9lm8o Před 4 lety +6

    ገና ዛሬ አገኜሁህ ሳብስክራይብ አደረኩህ ውዱ የእስላም ወድሜ

  • @samirasamira1655
    @samirasamira1655 Před 4 lety +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    🌹#ጀግና_እና_ምርጥ_ሴት_ማለት!!!
    ጀግና ሴት ማለት ለነገ ልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመሸመት ቀን ሌት የምትለፋ፤ስለ ዲኗ እንጂ ስለ ዱኒያ የማትጨነቅ፤ቤተሰቦቿን ኢልምን ተምራ የምታስተምር፤ባሏን ወደ መስጂድ የምትገፋፋ፤ኢልመ ዲንን እንዲማርና የተማረዉን ላልተማሩ እንዲያስተምር የምትገፋፋ፤የቤተሰቡ ልእልት የሆነች የዱኒያ ሂወቷን በዲን ላይ ያሳለፈች ሱመያ ናት፡፡
    አሏሁ ተዓላ ለዲናችን እንጂ ለዱኒያ ብቻ ከሚለፉት አያድርገን፡፡ ፣🌹👏👏

  • @user-xt6dg5jq8h
    @user-xt6dg5jq8h Před 4 lety +26

    وعلیکم السلام ورحمة الله وبرکاة ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

  • @nassriyamohammad7334
    @nassriyamohammad7334 Před 2 lety +3

    አሰላሙ አለይከ ያአሁነ እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ሁላችንም አዳምጠን ወደ ተግባር ማምጣት አለብን ኢንሻአላህ አላህ ከሪም ነው ወንድማችን ሲያ አላህ ሰላም ጤናህን ባለህበት ብዝት ያድርግልን🌺

  • @shemsuddintemam66
    @shemsuddintemam66 Před 4 lety +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ የአንተ dawa በጣም ደስ ይለል ጀዛከላ ኸይረን الله አንተ ይወደድ

  • @user-ch7jf1re2u
    @user-ch7jf1re2u Před 4 lety +3

    ጀዛኩም ከላህ ኸይረን ወንድም ስያው እኛም በስማነው ተጠቃሚዋች ያርገን ያረቢ ያአላህ

  • @jamelahfw7463
    @jamelahfw7463 Před 4 lety +22

    እስከ ዛሬ ያለውን ኸጀሌን ይማርኝ እጂ ከአሁን በኋላ ኢሸ አላህ

    • @rukaya-9737
      @rukaya-9737 Před 4 lety

      ጀዛከላህኽይር፣አላህይጠብቅህ፣ወንድማችን

  • @seadaassen6130
    @seadaassen6130 Před 4 lety +8

    አላህ ካዘነላቸው ባሪያወቹ ያድርገን እሡ አይቸግረውም ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @nassriyamohammad7334
    @nassriyamohammad7334 Před 2 lety +1

    ያአሁነል አዚዝ ትንሽ ረጅም ቢሆን በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-jy2zo8lt6h
    @user-jy2zo8lt6h Před 4 lety +2

    ያኢላሂ ሱለሏሁ አለይሂ አለይሂ ወሰለም
    አሏህ ይወፍቀን ሰያ ምርጥ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ ትምህርቶችህ ደስ ይሉኛል እጥር ምጥን ያሉ ቀጥልበት እኛንም አሏህ የተግባር ሰው አሏህ ያርገን

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 Před 4 lety +6

    ያረቢ አንተ መሀሪ ነህ ማረኝ

  • @lubaba.lubabaasan9444
    @lubaba.lubabaasan9444 Před 4 lety +5

    መሸአላ
    አለኩበረ
    አላህ ይጨምሪሊህ
    እዲሜ እና ጢና አላህ ይሥጥህ

    • @alisalem4511
      @alisalem4511 Před 4 lety

      አሰላምአለኩምወራህመቱላሂወበረካቱውዲየኢስላምልጆችእደትናቸሁከኔጋአልሀምዱሊላህመሻአሏህአላይይጨምርልህወዲምጀዛኩምአሏህኸይርን

  • @mekyayasin394
    @mekyayasin394 Před 2 lety

    ወሏሂ አሏህ ይጠብቅህ የኔ ወድም ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ አሏህ በሠማነው ተጠቃሚወች ያድርገን ያረብ

  • @user-nw5vd9wu3d
    @user-nw5vd9wu3d Před 4 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 Před 4 lety

    ሰያ ጀዘክለሁከይር አለህ ከ እድለኛዋ ሴት ያድርገን ያራቢ የመጠውንም ወረርሽኝ በሺታ አለህ ያሰልን አሚን

  • @mariamtube2119
    @mariamtube2119 Před 4 lety

    ማሻአላህ ወድም ሰይድ አላህ ጥሩ ሥራህን ይቀበልህ አሚን በሉ ኮመቶች እናተም አገራቸሁ ገብታችሁ አግቡ በተሰብን ካድሙ ዉለዱ ባልሸን ሚሰትህን ታዘዝ ታዘጂ ለኔም ያአላህ ሀቢቢ አላህ ሀቢቢ ነብዩ መሀመድ ሰሉ አለ ነብይ

  • @abdurahuman5818
    @abdurahuman5818 Před 20 dny +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله الله يوفقك بحياتك يارب العالمين جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك اخي الغالي ربي يحفظك من كل شر يارب العالمين ❤❤❤❤😢😊

  • @user-jd9ts7ic8r
    @user-jd9ts7ic8r Před 4 lety +4

    ያርቢ አላህ ይማርን ውንጅላችንን ኢንሸአላ የዘንድሮ ባል ሲውድድ ሲክበር ይኮራል

  • @sarasultan4543
    @sarasultan4543 Před 3 lety

    ወአለይኩምስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዜ ጀዛኩሙለሄይርን አላህይጠብቅህ በስማንው የምንተገብርው ያድርገን ያርብ

  • @user-uf8rk9nx3r
    @user-uf8rk9nx3r Před 4 lety

    ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ወድማችን

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 Před 2 lety +1

    አላህ፡ይጠብቅህ፡አላህ፡ያለፈውን፡ወጀላችን፡ይማረን፡ሁላችንም፡ለወደፊት፡ኢሻአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @user-fm4qv5mv9v
    @user-fm4qv5mv9v Před 4 lety +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያራህማን

  • @bintmohammed7268
    @bintmohammed7268 Před 4 lety

    ጀዛካላህ ጀይር ወንድማችን ሰኡድ አላህ ልባችንን በእውነተኛ ኢማን የተሞላች ያድርግልን ወላሂ ደስታ የሚገኘው አላህን በመግዛት ብቻና ብቻ ነው እኛ ግን እራሳችንን ለማስደሰት ስንል ድንበር እናልፋለን ግን የሁለት አለም ክስረት ነው እምናተርፈው አላህ ወደ በልባችን እምንመለስ ያድርገን

  • @rabiyaahmad3062
    @rabiyaahmad3062 Před 4 lety +1

    Waleykumusalam warahmatulahi wabarakatu salallahu aleyhii wassalam salallahu aleyhii wassalam salallahu aleyhii wassalam jzk ustaz. Betam mignote new jenat lamigebat insha allah allah yewafiken. Mechereshachin allah yasemeriln ya rahaman

  • @user-fo7be6ju8c
    @user-fo7be6ju8c Před 4 měsíci

    جزاكم لله خير
    ወድምሰያአላህመልካም ስራህንይውደድልህ

  • @user-hk3gt5lf5k
    @user-hk3gt5lf5k Před 2 lety

    ወንዲሜ ሠያ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩምሏህ ኸይር አላህ በጀነት ያበሽርህ አላህ መልካም ስራህን እጥፉ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube Před 4 lety +16

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር
    ውድ የሰያው ቱዩብ ቤተሰቦች ቻላሌን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አድርጉልኝ ምርጥ ነገር ታገኛላችሁ
    czcams.com/video/6BGqGCaI-_8/video.html

  • @makimamaki434
    @makimamaki434 Před 4 lety

    ጀዛ ከሏህ ኸይር ኡስታዝ ትምህርቶችህ ስወዳቸው ሰምቼ አልጠግባቸውም አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አሚንንንንንን ያረብ

  • @hjgfhhjgg4558
    @hjgfhhjgg4558 Před 4 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዚ ት/ት አሰጣጥህ ደስስስ የረላል አላህ ይጨምርልህ

  • @hawahawa6765
    @hawahawa6765 Před 4 lety

    ያረብ ጠቃራ ሴት አርገኝ እጅግ ያጋጋል ።ጀዛካላሁኸይር ኡስዛታዝ ሰኢድ

  • @user-ec7wc1lr8y
    @user-ec7wc1lr8y Před rokem +1

    ٓ⁠‏اللهمَّ اجعلها لَيلةً مَاحيَةً لذنُوبنا وأحزانِنا ، واكتبْ لنا فِيها ولمَنْ نُحبّ أقدارًا سَعيدَة 🌸
    تصْبِـפـون عـلى خُيّـْْْـْْـْرِ وعلى مسامع اذان الفجر 🌸

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 4 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሱለላሁ አለይሂወሰለም

  • @AbCd-ns5zm
    @AbCd-ns5zm Před 4 lety

    ማሻላሠይድ. አላህእድሜህንያሬዝመዉ. እድትድስነዉየሚለዉምክሮችህ

  • @user-dq2et5dg7i
    @user-dq2et5dg7i Před 4 lety +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩሙላህ ኸይር ወድማችን
    በሰማንዉ የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን
    አላህም ያመጣብንን በሽታ ያንሳልን ያረብ

  • @user-eo5sp7ec1u
    @user-eo5sp7ec1u Před 4 lety

    የኔ ወንድም የኔ መካሪ አብሽር በርታልን ሠኢድየ ሽኩራን

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Před 2 lety

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ኡስታዚ አላህ ይጣብቅህ

  • @user-vm3rp8xe9b
    @user-vm3rp8xe9b Před 4 lety

    ጀዛከሏህ ወድሜ ሰኢድ ረቢ የጅዓልና ሚንአህሊል ጀነተል ፊሪዶሰልዐዕላ ያረብ

  • @user-ko2eo1lg6r
    @user-ko2eo1lg6r Před 2 lety

    ጀዛከለይ. ከይር. ሰምተን ያምጣቅሙ በሪያ ያድረጋነ. ያራብ. ☝☝☝👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹📿📿

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w Před 4 lety

    W W W። ኡስታዝ ጀዛ ካአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @mumeenasaeed9131
    @mumeenasaeed9131 Před 4 lety

    ወዓሊኩም ሰላም እኔ ሶስቀኔ ነው አዲስ ገቢ ነኝ አንተንም አላህ ይጨምልህ ጀዛህንም ይከፈለው እኛንም ተጠቃሚ ያርገን በሰማነው ወንድሜ ልቤን እንዳረጋገሃው አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላ በጀነት ያረጋጋህ እንደናተ አይነት መካሪ ወንድሞቻችነን ያብዛልን ያረብ

  • @zamzamzamzam4963
    @zamzamzamzam4963 Před 4 lety +2

    ጀዛኩምላህይር ውንድሜ👍👍👌👌

  • @rozz269
    @rozz269 Před 4 lety +1

    ጀዛኩም ከይር ወዲሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ካዱኔም ሰቀቀን ከጂሀነም እሳት ይጠብቀን ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @umuselahdinumuselahdin3855

    ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @halimashanbelhalimashanbel9642

    ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይረን ያርብ አላህ ፊርዶስ ከሚወርሱት ያርገን

  • @ekramtube7565
    @ekramtube7565 Před 4 lety

    መሻአላህ
    ጀዛከላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
    አላህ ከሚወዳቸው ባሪያወቹ ያድርገን
    አላሁመ አሚን

  • @user-kx7rp3si6d
    @user-kx7rp3si6d Před 4 lety

    www..ማሺአላህ ማሺአላህ
    አላህ በአሄራ መልካም ስራህን ይቀበልህ ፈጀዛካላህኸይርርርርርር

  • @user-se1sm8cc9h
    @user-se1sm8cc9h Před 4 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድሜ ❤️

  • @abeabe4890
    @abeabe4890 Před 4 lety

    ማሻአላህ ሰያ ጡሩ ትምረትነው የሚትሰጠን ልክ እደኡስታዝ ያሲንኑ

  • @user-dq4wh7be1j
    @user-dq4wh7be1j Před 4 lety +1

    ኧረ እህት ወንድሞቸ በዱአ አንረሳሳ ያለንበት ዘመን በጣም አሳዛኝ ነው😭

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 Před 4 lety

      በትክክል እህት. አሁንስጊዜው።።አስፈሪ።ጊዜነው

    • @user-dq4wh7be1j
      @user-dq4wh7be1j Před 4 lety

      @@lubabalubaba2544 ባለም ላይ የወረደ በላ ይህ የአላህ ቁጣ ነው ☝️😢

  • @user-fn1yf2lv6n
    @user-fn1yf2lv6n Před 4 lety

    ወአለይከም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካ አላህ ኸይረን ሰያው አላህ ይጨምርልህ. በርታ አይዞህ

  • @user-fv6sh3md9d
    @user-fv6sh3md9d Před 4 lety

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሻአሏህ በሰማነውእምንጠቀምአሏህ ያድርገን ያረብ ወድም ሰኢድ ጀዛኩመሏህ ኸይር

  • @user-pp6wx3fv5o
    @user-pp6wx3fv5o Před rokem

    ሠይድ አላህይጨምረል አላህ እድሜ ጤናይሥጥህ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Před rokem

    ጀዛክ አላሕ ኸይር ወድማችን አላሕ ይወፍቀን በሰማነው ተጠቃሚያድርገን

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk Před 3 měsíci

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሠያ ጀዛከላሁ ኸይር
    አላህ ጀነት ከሚገቡት ያድርገን ያረብ!!

  • @user-pk6xr2tb3h
    @user-pk6xr2tb3h Před rokem

    ጀዛክ አለህ ዎንድሜ እንሸ አለህ ለጀነት ከተደለቺ ሴት የድሪገኔ

  • @user-qi3hp3fi4t
    @user-qi3hp3fi4t Před 4 lety +2

    ኢሸ አለህ በሰማው ተጠቀም የደርግን
    ወንድሜ አለህ ይጠብቀህ ክፍህን አለህ አየሰማኝ

  • @user-cf5bz8wk5s
    @user-cf5bz8wk5s Před 4 lety +1

    መሸአለህ ወንድመችን

  • @jameelajammu503
    @jameelajammu503 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ

  • @user-xw9un8ss7l
    @user-xw9un8ss7l Před 2 lety

    አአለህ ይወፍቃን ውድ ወንድሜ ጀዘ ከለ ኸይር 👍👍👍👍✅✅

  • @jsjsiwie2618
    @jsjsiwie2618 Před 4 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ የኔ ጀግና እውቀትን አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ov7jt7rj2w
    @user-ov7jt7rj2w Před 4 lety

    ማሻ አለህ ሰየ ቱይብ አለይ ይጨምርልክ ጀዘኳ ከይር

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar1545 Před 4 lety

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ሰይድ እንሻላህ አላህ ይወፍቀን

  • @hayatyosif6044
    @hayatyosif6044 Před 4 lety +1

    ዋአለይኩም አሰላም ፡ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን እደው ልቤ ድርቅ ሲል ብቅ ትልልኛለህ ወድም ሰኢድ አላህ ሀይር ጀዛህን ይክፈልህ ውድ እህት ወድሞቸ እስኪ በዱአ አንረሳሳ አላህ ያመጣውን በላ እሱ ይመልስልን

  • @user-ys9dw8zl3f
    @user-ys9dw8zl3f Před 4 lety +1

    walekumasalami woramatulahi wobarakatu masha allha. 5.esha allha wude wodiime saya

  • @qaradabagum4153
    @qaradabagum4153 Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወንድምሰይድጀዛከላህኽይር አላህቀጥተኛውን መንገድይምራን

  • @sadasd2102
    @sadasd2102 Před 4 lety

    ሰለለዋሌይ ዋሰለም መሸአለ እሸአለህ አለህ ከዘነለቸዉ በርያዎቹ ያድርገን አሰጠርከዉ በተለይ ስለኝ ጀዘክ አለ ሹክረን

  • @user-yo3bo8xd6g
    @user-yo3bo8xd6g Před 4 lety

    ወአሌኩሙ አሰለም ወርህመቱለህ ወበረከቱህ አላህ ጀነትን ይወፊቃን ያረብ ከአዱንያ እነ ከአኼረ ፊትነ አላህ ይጣብቃን
    ጀዘክአላህ ኸይሪ ሰያ ወንድሜ
    ወድ ያሰያ ቱብ ተከተታዮ በዱአ አንረሰሰ አላህ ከዚህ ከመጠው ነገሪ ሁሉ ይጠብቃን ውዶች

  • @seada4685
    @seada4685 Před 2 lety

    ጀዛካላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው አተም በተናገርከው የምንጠቀም ያድርገን

  • @user-yg9nu5ht3l
    @user-yg9nu5ht3l Před rokem

    አሏሕ ነፃ ከወጡት ለጀነት ከተባሉት ያድርገን ያሮሕማን ያከሪም🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g Před 4 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያግራልን ወንድም ሠያ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @user-co8ke4pm6u
    @user-co8ke4pm6u Před 4 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ ጀዛካላህ ኸይር.. ኢሽአላ. በቻልኩት ጌታየን. ታዛዢ ለመሆን ትግል አደርጋለሁ. እሱ ይምራን ስራችንን ጎደኛችንን ያሳምርልን ያረብ.

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz Před 11 měsíci

    ጀዛከላኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @user-xy4lz4fn2i
    @user-xy4lz4fn2i Před 4 lety

    ሠያው ምክርህ ይመሥጣል ተባረክ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ተክፉ ነገር ሁሉ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @zinetadem9310
    @zinetadem9310 Před 4 lety +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ጀነትን ይወፍቀን
    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
    ውድ የመዳም ቅመሞችዋ በያለንበት
    አላህ ሁላችንንም ይጠብበን
    ይሄንን ኮረና ቫይረስ አላህ ያሳልን

    • @emanceltena9488
      @emanceltena9488 Před 4 lety

      ወሌኩም፣አሰለም፣ወረመቱለይ፣ወበረከቱ፣አእለን፣ወንዲመቺን፣ጄዘኪለይ፣ከይረን

  • @user-ou6qp3ir3y
    @user-ou6qp3ir3y Před 2 měsíci

    ወአለይኩም አስሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ያረብ አንተስ በእዝነትህ ወፍቀን. ጀዛ ኸይር ወንዲሜ

  • @karinakarina4563
    @karinakarina4563 Před 4 lety +1

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩሙሏህ ኸይራን ሰያው አላህ ይጠብቅህ
    ሱለሏህ አለይህ ወሰለም
    ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @SamiraMahamed-cb5cs
    @SamiraMahamed-cb5cs Před 2 měsíci

    አሰላሙአለይኩም ወዲም እህቾች አላህ ከጥመትያርቀነ ያረቢ ሰያ አላህይጨምርልህ ወዲሜ አትጥፋ

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Před rokem

    ሶሉላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ከይር ሰዬ

  • @user-mc8xh1br2y
    @user-mc8xh1br2y Před 4 lety

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላህወበረካተሁ ጀዛከአሏህኸይረን ያረብ በሠማነው የምንሠራበት ያድርገን ሡለላአለሂም ወሠለም ሡለላአለሂምወሠለም ሡለላአለሂም ወሠለም

  • @user-wl5ob9vc6h
    @user-wl5ob9vc6h Před 4 lety

    ጀዛክላህ ወነድም ሰይድ አላህ የወፍቀን ያረብ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 Před 4 lety +1

    Walekum selam wr wb JZK allaah besemaneu texeqamiy yargen yareb

  • @zemzemsirag3597
    @zemzemsirag3597 Před 2 lety

    አሏሕ ጀዛሕን ይክፈልክ ጀማል ወደማችን

  • @user-oo4vh3hg9c
    @user-oo4vh3hg9c Před 4 lety

    ያርብ ዪወፊቃን ጀሚአን ሙስሊሜን
    ጀዘኪለ

  • @AaSs-zq2lp
    @AaSs-zq2lp Před 2 lety +1

    አለሀ ይዎፍቃን እንሸአለሀ ዎንድመችን

  • @zutti-xy8kj
    @zutti-xy8kj Před 3 lety

    ሹክረን ሰያየ በርታ

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d Před 4 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን አሏህ ይወፍቀን ያረብ

  • @addf9067
    @addf9067 Před 4 lety

    ማሻአላህ ሰያአላህይጠብቅህ አላህይወፍቀን

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is Před 4 lety +3

    ዋለይኩም ስላም።አላህ ሆይ ኢማኔን ሙሉ አርግልኝ ዱአ አርጉልኝ ውድ የኡመተል እርሱል ስለላሁ አለሂ ውስለም

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 Před 4 lety

    jezakum allah heyre ena lechinalachu adis gen betam teru temhret new yemtastelalfute bertu allah yechemrelachu

  • @user-hd9zo5qo3p
    @user-hd9zo5qo3p Před 7 měsíci

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ፡ግንፎቶህንለምንትለቀዋለህበድምጥብታዴርግዉየተወዴዴነዉፎቶመልቀቅሀራምነዉወድሜ

  • @user-mz3xt9ug4w
    @user-mz3xt9ug4w Před 3 lety

    وعليكلام السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خير يارب يحفظيك صلى الله عليه وسلم💐💐💐በነገራችን ላይ ድስ ላይኩ ምንድን ነው እውነት ስለተናገረ ሱበሀን አላህ

  • @haytemahemmed7067
    @haytemahemmed7067 Před 4 lety

    ጄዛ ካላህ ወንዲማችን ሰኢዲ

  • @gam6123
    @gam6123 Před 4 lety

    ወለይኩማሰለም ወረህማቱለይ ወበረከቱ ሰየ ጄዘ ከአለህ ኸይር አለህ ጄነትን የወፊቃን የጄነቱን ማንገድ ይምረን

  • @user-sb5kb1ye4h
    @user-sb5kb1ye4h Před 2 měsíci

    ዋሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱአላህ ይጠብቀህ የአሂራ ወንድማችን