ውስጣዊ እውቀታችንን ተጠቅመን ከባባድ ውሳኔዎችን እንዴት መወሰን እንቸላለን? how to tap in to our intuition?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • in this video we'll discuss what intuition is, why we can't recognize our intuition, how to differentiate what our heart tell us from our mind and how to practice listing to our intuition.
    Books that I recommend :
    The Power of your subconscious mind Audio book: amzn.to/3U0bGFf
    Change your thoughts change your life Audio book: amzn.to/4afBxyP
    The Power of Intention Audio book: amzn.to/3U05Vr7
    The science of getting rich Audio book: amzn.to/4agjA2R
    Think and grow rich Audio book: amzn.to/49orQMW
    Camera gears that i use
    Wireless microphone Saramonic 2021 blink500 pro B1 amzn.to/4cN6Wdz
    Sony a7 III ILCEM3K/B Full frame Mirrorless amzn.to/43TYtB8
    Neewer ring light amzn.to/4aTEwNh
    Only for business inquiries: Email: meliansoulcall@gmail.com

Komentáře • 68

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 Před měsícem +1

    Thank you for addressing this fundamental question about how to tap into our intuition. Your response was wonderful and answered all my doubts. I now understand that intuition develops based on how much we use it ourselves (By far Intuition is a powerful tool, more potent than intellect). Thank you.

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Před měsícem

      Thank you so much. I like the way you understand it. As usual, I appreciate your thoughtful comments and support 🙏🏽😊

  • @natiman3314
    @natiman3314 Před měsícem +11

    ይገርማል ዛሬ በዚህ ሀሳብ ላይ ሰፊ ጊዜ ሰጥቼ ሳስብ ነበር የዋልኩት ውስጤን ስለመከተል እና ብዙ ጊዜ ማንኛውን ቢዝነስ ስራ ምሰራው ነብሴን ተከትዬ ነው አንዳንድ ስራ ውስጤን ደስ ካላለኝ በፍፁም አልሰራውም ማለትም የሚመጡልኝን ቢዝነሶች ነብስያዬ ደስ ካላት ነው ምሰራው እና በብሰራቸው ስራዎች በጣም ስኬታማ ነኝ ለምንሰራው ስራ ውስጣችንን መከተል 100% ውጤታማ ያደርገናል
    እናም ዛሬ ያቀረብሽው ትምህርት በጣም ትልቅ እውቀት ነው ለተረዳው እና ለተጠቀመበት ሰው አንቺን ግን በጣም ማመስገን ፈልጋለሁ ፈጣሪ የህይወት ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ ሴት❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Před měsícem +2

      Thank you for your testimony. ባልከው ነገር በጣም እስማማለሁ

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata Před měsícem +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አብዝቼ አመሰግናለሁ ግን ብዙ ጊዜ የነፍስን ጬዋት ሳልሰማ ራስን በድያለሁ አሁን ግን እንዴት መስማት እንዳለበት ስላስተማርልሽ እናመሰግናለን 🎉 you are very genus

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Před měsícem +4

    ሁላችንንም የሰው ልጆች የሚመለከት ድንቅ ትምህርት ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ሜሊ!

  • @abdissakoricho7431
    @abdissakoricho7431 Před měsícem

    Great presentation, I learnt some good from you today, mindfulness is so important in our lives, thank you for sharing

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 Před měsícem

    Wdddd ግሩም እርጋታ! ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @youme9523
    @youme9523 Před 22 dny

    Very helpful

  • @seyaspecial4135
    @seyaspecial4135 Před měsícem

    አመሰግናለሁ እንደ ሁልጊዜው አቀራረብሽ👌👌👌👌

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před měsícem +1

    I really appreciate what you are doing❤❤❤

  • @abdissakoricho7431
    @abdissakoricho7431 Před měsícem

    Everything is energy

  • @teddyjima-ml2iv
    @teddyjima-ml2iv Před měsícem +1

    ሜል እንኳን በደህና መጣሽ። ሜል የኔ ጥያቄ ብዙ ጊዜ conscious ሆኜ ሙሉ እንቅስቃሴ ለማድረግ እጥራለሁ ነገር ግን ይሄን ነገር በደጋገምኩ ቁጥር ባዶነት ይሰማኛል በቃ ማለት ህይወት ዬቷናት የሚል ጥያቄ አእምሮዬን ያጨናንቀው እና ድብርት ውስጥ ይከተኛል። እና ደግሞ አንቺን የሰጠኝ አምላክ አመሰግናለሁ ምክንያቱም ለመጀመሪያ ጊዜ እረዳታ የጠየኩ ሰው አንቺ እህቴ አዎ ሜል....

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Před měsícem +2

      Thanks for your attention, Teddy! የምትለው ነገር በደንብ ይገባኛል! የ ሀይወት ጥያቄ ያእኮ ነው ካለንበት እንቅልፍ የሚያነቃን። እንደዚህ አየነት ስሜት ሲሰማህ መልሱን ለማግኘት እራስህን አሰተምር፣ philosophy and psychology book helps to understand what this life is all about

    • @teddyjima-ml2iv
      @teddyjima-ml2iv Před měsícem

      Okay, thank you very much, but mel, if you read this, it will help you. maybe you have something to look at

  • @AunMUlu-fn4xx
    @AunMUlu-fn4xx Před měsícem +1

    በጣም ጣቅም ትምህርት ነው የሰጠሽን አህቴ አናመስግናለን❤❤❤🎉

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Před měsícem

      ጠቃሚ እንደሆነ በማወቄ ደስ ብሎኛል 🙏🏽

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před měsícem +1

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ❤👏

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před měsícem

    ማሻአላህ ውባት ከእውቀት ከእርጋታ ጋ እንዴት የምራል በርቺ ቆንጂት❤❤❤

  • @Vegastime
    @Vegastime Před měsícem

    Gobez yene ehet berchilgn arif agelaletse new we wait part 2 please🙏🙏🙏

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Před měsícem +1

    Thanks so mach❤❤❤konjo

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds Před měsícem

    ሜሉ በጣም አምሮብሻል !❤
    እናም ደሞ ለድንቅ ትምህርትሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před měsícem

    እናመሰግናለን ❤

  • @TeshomeMekete-fx6ob
    @TeshomeMekete-fx6ob Před měsícem

    Best presentation with full of knowledge,,Thank you my sister

  • @user-rt5il9gc9u
    @user-rt5il9gc9u Před měsícem

    እስከዛሬ የት ነበርኩኝ እንዳስተውል ነው ያደረግሽኝ የኔ ወርቅ በርቺልኝ😊

  • @Waamara-Media
    @Waamara-Media Před měsícem

    Nice Idea!

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před měsícem

    Thank you so much for sharing this helpful information 🙏 ❤🎉❤

  • @addisnune7981
    @addisnune7981 Před měsícem

    Really it’s beautiful lecture!

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 Před měsícem

    Thanks a lot

  • @Nati-uh8sj
    @Nati-uh8sj Před měsícem

    you are doing an amazing thing girl, keep it up.
    I would be happy If you could make content about the emotional freedom technique {EFT}.

  • @MetasebiaDemissew
    @MetasebiaDemissew Před měsícem

    ጥሩ ትምህርት ነው ስለ ሰው መንፈስ እምትነግሪን ነገር አለ ምክንያቱም ሰው ሶስት ክፍሎች እንዳሉት መፀሀፍ ይናገራል አንቺ ስለዚህ ምን ትያለሽ?? ድምፅ ከመንፈስ ወይስ ከነፍስ ነው ምንጩ??

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 Před měsícem

    Thanks a lot dear 🙏🏼

  • @brookalemu
    @brookalemu Před měsícem

    ውድ ሜሊ እህቴ
    በጣም አስታማሪ እና ቁምነገር ያለው ትምህርት ነው የሰጠሸን
    ፕሮግራምሽን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት እና ወድጄሻለሁ በርቺልኝ ከጎንሽ ነኝ

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Před 27 dny

    ❤❤❤❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Před měsícem

    waaw betam enmsegenalin

  • @ThankyouJourney11
    @ThankyouJourney11 Před měsícem

    THankyou useful content but covered by your exposed wearing .

  • @abdissakoricho7431
    @abdissakoricho7431 Před měsícem

    You got deep knowledge, can you tell us, how you get it?

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 Před měsícem

    ስታምሪ እንዲው ስወድሽ❤❤❤🎉🎉

  • @TesfayeZerye
    @TesfayeZerye Před měsícem

    libe weys chikilaten limen huletu yetelaye new behuletu asimetoche alemsasel gra egabalehu

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 Před měsícem

    ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል በደንብ እከታተሌሻለሁ❤

  • @user-ei9zf5vg5x
    @user-ei9zf5vg5x Před měsícem +1

    እህቴ እኔ ላይ የሚገርም ነገር አለ እራሴን እስከምፈራ ድረስ አእምሮ ዬ ላይ ልክ በጆሮ እንደሚነግረኝ ነገር ሳላስብ ከአፌ የማወጣ ቃል ሆኖ አገኘዋለሁ ለራሴ ይደንቀኛል በአንድ ወቅት በተደጋጋሚ ባለቤቴ ሲማግጥ ይታየኛል እንም መጠራጠር ጀመርኩ ከአራት አመት በኃላ ደረስኩበት እሱ ከሌላ ልጅ ወልዶ ነበር እና በጣም ተፀፀትኩ ውስጤ እንደነገረኝ ከሱ ጋር ያለኝን ትዳር ከማቆም ዝም ብዬ መኖር መረጥኩ እራሴን እንደጥፉተኛ አይ ነበር ይገርማል አሁን ላይ ተለያይተናል ...!

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 Před měsícem

    አዋቂ

  • @kibrombirhane8988
    @kibrombirhane8988 Před měsícem

    ጥያቄ: ሰው ስጋ:ነፍስ:መንፈስ ነው? ወይስ ስጋ እና ነፍስ ብቻ ከሆነስ ነፍስ እና መንፈስ ልዩነታቸው ምንድን ነው?

  • @AhmedYasin-se6cy
    @AhmedYasin-se6cy Před měsícem

    እባክሽ እባክሽ የእንግሊዝኛ ቃላት አተብዢ ከቻልሽ በአማሪኛ ብቻ

  • @united6563
    @united6563 Před měsícem

    እኔ ከሆነ ሰው ፍቅር ይዞኛል።
    በጣም የሚወደድ ድንቅ ሰው ነው።
    ግን😔 ውስጤ ከሱጋ ተጋብቶ መኖርን በጣም ይፈራል።
    ምንም የሚታይ መጥፎ ነገር የለም።
    ግን ደግሞ ከሱጋ ተጋብቼ መኖርን ሳስበው ውስጤ reject ያደርገዋል።
    የሆነ የሚያስፈራ ስሜት ይሰማኛል።
    እኔ ግን እንዲሁ ጥርጣሬ ይሆናል ብዬ አልፈዋለሁ።
    እና poor me ወይ ወስኜ አልተጋባን ወይ R/ship ፑን አላቋረጥኩ😢
    እድሜዬ ላይ እየቀለድኩ ነው።😢

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Před měsícem +1

      ያለሽበት ሁኔታ አስጨናቂነቱ ይገባኛል። ውስጣችንን ማዳመጥ ከ ብዙ ልምምድ የሚዳብር ነገር ነው። ውስጥሽን አዳምጠሽ ትክክለኛ ውሳኔ ላይ እነደምትደርሺ አምናለሁ።

  • @tadesemnda
    @tadesemnda Před měsícem

    ነፍስ የሚባል ነገር መኖሩን በምን አወቅሽ ?

  • @user-nu9dt8tf1g
    @user-nu9dt8tf1g Před měsícem

    የአዚዛ አህመድ እህት ናት አይደል?