Ethiopia: የተወዳጁ ደበበ ሰይፉ ያልተሰሙ ታሪኮች (ከምሁራን አንደበት) | The untold story of Poet Debebe Seifu

Sdílet
Vložit

Komentáře • 3

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 Před 6 lety +2

    ጥሩ አቀራረብ ነው።በዚህ ዝግጅት የደበበ ሰይፉ ዘመነኞች ከሆኑት ውስጥ ደራሲና ገጣሚ አበራ ለማን ለማየት መቻሌ አስደስቶኛል።የአቶ አሰፋ ወርቁ ስለ መምህሩ የሰጠው ምስክርነትም የሚገባ ነው።መልካም ሰብዕናውንም ያሳያል።መሰረታዊ የሆነው ዝግጅት ደበበ ሰይፉን መዘከር ቢሆንም ዝግጅቱ የተካሄደበት ቦታና ፊት ለፊት የሚታየው ጠረጴዛ ላይ የተከመረው አቧራ እነኚህ ሰዎች ዝግጅቱን የታደሙት የት ነው ያስብላል።ይህን ማለት ግን መድረኩን ያዘጋጁትን ሰዎች ድካም አሳንሶ ከማየት የመነጨ እንዳልሆነ ትገነዘቡልኛላችሁ ብዬ አምናለሁ።

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety

    thank you

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 Před 2 měsíci

    ebakih yedebeben serawoche asatemut ebakachehu endayetefa