ጋሽ ደቤ ተመልካቹን በሳቅ ጨረሱት Getnet Eniyew, Debebe Eshetu, Ephrem Seyoum, Abiy Ahmed, Abebe Balcha,

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2020
  • EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / habeshacorner.real
    #Ethiopianews #DebebeEshetu

Komentáře • 64

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 Před 3 lety

    Commendable effort. It is nice to know that there are few friends are showing their collective effort to raise our cultural awareness.

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 4 lety +14

    እውነት ነው ጌትነት እንየው የሚያክል የጥበብ ሰው ሊደነቅ ሊወደስ ይገባዋል አቶ ደበበ እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርካችሉ💚💛❤

  • @elsaasfaw9899
    @elsaasfaw9899 Před 4 lety

    ጌታ እእድሜው ያቆይልን እናመሰግናቸዋለን ስላከበራችውት ::

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስቶት 👏👏👏👏👏

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety +1

    Gash Debe you are outstanding actor. I am sure I will meet you one day!

  • @danialamare9876
    @danialamare9876 Před 4 lety

    Abatia debebe siwedih egziabhir erejim edime ketsena ystsih

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 4 lety +9

    **መልካም አደረጋችሁ ይገበዋል ለጌትነት እንየው እኔም ከልብ አመሰግንሃለሁ** 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety +10

    እኔ ኤሚገርመኝ ተናጋሪዉ ሳይሆን አጨብኛቢዉ ነዉ እስኪ ቆም ብሎ ማሰብ ይልመድባችሁ

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 Před 4 lety

    Mr Getnet Eniyew wish you long life 🙏

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před 4 lety

    ጌትነት እንየው ለረዥም ጊዜ ፖለቲካው አላሰራው ብሎ እንጂ ከዚህም በላይ ይሰራ ነበር። ጌትየ ሁሌም እንኮራብህአለን

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 Před 4 lety +2

    ኤፍሬም ስዩም በዘመመበት ከልብ ኢትዮጵያዊ

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 Před 4 lety +4

    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @dejenegetachew1495
    @dejenegetachew1495 Před 4 lety

    ድንቅ የሆነ የጥበብ ሠው ጌትነት እንየው እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 4 lety +3

    በጣም የማደንቀው የጥበብ ሰው ጌትነት እንየው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @hailemichaelbelete2990

    ጌትነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ahmadmuhammad9940
    @ahmadmuhammad9940 Před 4 lety +2

    Hi

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety

    Gash Getenete tewedagu Congragulation !

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 4 lety +1

    ፕሮግራሙን የሚመጥን አርእስት መ ምረጥ ልመዱ

  • @shmsbh1868
    @shmsbh1868 Před 4 lety +1

    Erajim edma ena tena emaghalhu la getinat enyew

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety

    Beshta ytegah durye shmagle

  • @noufalmismari4280
    @noufalmismari4280 Před 4 lety

    Arfo selamiderachin, bistaluu ayawatami Ababa

  • @just_psg1006
    @just_psg1006 Před 4 lety

    ድምጽ ጥሩ ነብር

  • @dawitmesfin8867
    @dawitmesfin8867 Před 4 lety

    18 ዋ መርፌ ቀርታ ነበር በቅርብ መጣሁልህ እያለቺህ ነው ደበበ።።ያው ትወስዳታለህ

  • @user-je4ud2wp9s
    @user-je4ud2wp9s Před 4 lety +2

    Erajme edemah tanau yasetacaw

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 Před 4 lety

    Betam telk akeberotena feker alegn le Getenet yebeletwen Demo akeberkut edemy ke tena gare yebezaleh

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 Před 4 lety

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ግን ወዴት ነው የሚሔድት አልገባኝም 😭?

  • @noufalmismari4280
    @noufalmismari4280 Před 4 lety

    Ka, tilki sawochii edaze esati silokisu ayidabirmii

  • @tamerattasew4327
    @tamerattasew4327 Před 4 lety

    keber lemegebaw keber setu medere sekaram

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 4 lety

    አቤት ተሳዳቢዎች ትልቅየማይከበርበትአገር ይቅርይበራቹሁደብየሺአመትኑርል ተሳዳቢዎችም ልብይስጣቹሁ የፆምሰአትነውየስድብሳይሆን

  • @habibachanie3980
    @habibachanie3980 Před 4 lety

    Machebcheb

  • @noufalmismari4280
    @noufalmismari4280 Před 4 lety

    Lisamoti falige qoqinwe yalegn

  • @angosomzemedebrhan4122

    Ethiopia korto meshetun resachu mnow Ethiopia ye amara bcha nat alchu kkkkkkk

  • @Collection234
    @Collection234 Před 4 lety +4

    ኢሄ ሼባ ምን ማለት ፈልጎ ነው

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 4 lety

      JONE ...Ante WERADA ;;agdim adeg durye !!!!!

    • @alo2428
      @alo2428 Před 4 lety

      በል አታልግግብን ልጋጋም ደቆሮ ።

  • @sisaykinfe9524
    @sisaykinfe9524 Před 4 lety

    The devil Debebe Eshetu is here.
    The leader of hate
    King of arioses
    He is mentioning respected artists and trying to include himself with them.
    Well Deserve Artist Getnet!

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 Před 4 lety +7

    አጨብጫቢ ህዝብ ዝም ብሎ በሆነ ባልሆነ የሚያጨበጭብ ከንቱ አደርባይ ትውልድ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Před 4 lety +1

    በዚህ አድሜወት ወደእግዚአብሔር ቢቀርቡ ነው የሚሻለወት። ወዶቼ ወደቻናሌ ጎራ በማለት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ❤🙏

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 Před 4 lety +3

    ደበበ እሸቱ ግን በዚህ እድሜው ሲያሽቃብጥ ማየት ይደብራል

    • @matyzeleke5954
      @matyzeleke5954 Před 4 lety

      Ez አሽቃባጭ እደ እናንተ ልቡ በክፍት የተደፈነ ክፍ ነው

    • @alo2428
      @alo2428 Před 4 lety +1

      ዝበል ጂኒ ምቀኛ ።

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 Před 4 lety

      ምን አለ አሽቃብጦ አልኩ ባይ

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety

    ልንገርህ ስድስት ሚሊዮን ትግራዮች ላይ ሞት የፈረድክ የናዚ ልብ ያለህ ሰይጣን በልብህ የነገሰብህ ሆነህ ሳለህ እንዲህ ሲያከብሩህ እጅግ ይገርመኛል።መጥፎ ሞዴል።በጣም በአንተና በአድናቂዎችህ አዝናለሁ

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b Před 4 lety +1

    የሄ ጂጀሮ መሳይ ሲው ሲያሲጠላጝ

    • @matyzeleke5954
      @matyzeleke5954 Před 4 lety +1

      ሰላም ንሀገረይ ባለጌ ስድ

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 Před 4 lety +4

      ሰላም ንሀገረይ ደበበ ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረው ክቡር ሰው ግን ደግሞ እንደሰው ተፈጥረው ከእንስሳ ያነሱ ደግሞ እንዳንቺ አይነት አሉ

    • @bataral6918
      @bataral6918 Před 4 lety +2

      ሰውን ሰው የሚያሰኘው አስተሳሰቡ ወይስ መልኩ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Před 4 lety +1

    የሸርሙጣ ልጆች ማጨብጨብ ብቻ ፣ ለሚጨበጨበው ቢያጨበጭቡ እኮ ችግር አልነበረውም።

    • @tigi1397
      @tigi1397 Před 4 lety

      E/R lebona yesetehe
      Be melasehe( 👅) atasebe wondeme.

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 Před 4 lety +2

      asefa mamo እውቀት የሌለው ሰው መቼም ስድብ ብቻ ነው እረ በእድሜህ ስራበት እና እንደዚህ ትከበራለህ ቅናት ውስጥን ይጎዳል 😁😄😄

    • @majekalil1488
      @majekalil1488 Před 4 lety

      @@meluaraya1904 ምን አይነት ሰው ነህ ለነገሩ ያደክበት ነው

    • @hiyabsamy9507
      @hiyabsamy9507 Před 4 lety +1

      እነርሱ ሰው አክብረው ስላጨበጨቡ የሸርሙጣ ልጅ አልክ አንተስ በቅናት ያበድከው የምን ልጅ ነህ? ድንጋይ መሀይም እናት እንደሌለው እናት የምትሰድብ ተራ ዱርዬ

    • @almazassefa6070
      @almazassefa6070 Před 4 lety

      Egzabhare yeker yebelhe.

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 Před 4 lety

    You want! አማራዎች አፄ ቴዎድሮስን የምዘፍኑለት/የምያሞግሱት/የምያደንቁት/Magnify/ የምያደርጉት ምን ስለሰራ ይመስልሃል/ሻል Nothing! The reality is ሽፍታ ሰው ነበር፤ እንግልዞች እስረኞቻቸውን ለማስፈታት ብቻ ነው የመጡት 170 ወታደር ይዘው ጀኔራል ነፕር እየመራ፣ በፍፁም ከኢትዮጵያ/ከአገር ጋር ምንም ግንኙት የሌለው አገር ልወሩ ሳይሆን ሚስዮኖቹን ዜጎቻቸውን ለማስፈታት ብቻ ነው የመጡት!!! ስለሆነም አማራዎች አፄ ቴዎድሮስ ‹‹ሃሳቡ ጥሩ ነበር›› ከዝህ ሌላ ሰውዬው ሽፍታ ነበር!!! ስለሆነም ሃሳብ ነበራቸው አፄ ሃይለስላሴ ማለት የአማራዎች ትርክት ነው፤ ማረጋገጫው አፄ ኃይለሥለሳሴ በ1948 ለእስራኤል ድምፅ እንዳይሰጥ የከለከለው ግብፅ ናት! ታድያ በአማራ ትርክት አትሸወድ ወንድሜ እኔ መረጃ ነው የማወራሁት!!!

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 Před 4 lety +2

      አንተ ደግሞ ማን ልበል የዘመኑ ታሪክ ፀሐፊ እንዳልልህ ጥላቻ የተፀናወተህ ስለሆንክ የጥላቻ ተራኪ

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 Před 4 lety +1

      ተዘቅዘቅ ደሞ አተ አይሉ ታሪክ ተንታኝ

    • @solog.g8729
      @solog.g8729 Před 4 lety

      Eski degemeh anbeb wendeme ...anbeb ...

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 2 lety

      Lol