Video není dostupné.
Omlouváme se.

የገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ሃያሲ እና የስነ ፅሁፍ ምሁር ደበበ ሰይፉ ህይወት፣ ትዝታ እና ስራዎቹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2017
  • Ethiopia: የገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ሃያሲ እና የስነ ፅሁፍ ምሁር ደበበ ሰይፉ ህይወት፣ ትዝታ እና ስራዎቹ በተፈሪ አለሙ
    (About the great Ethiopian poet Debebe Seifu)
    Subscribe for more videos

Komentáře • 4

  • @kiduseesatgo8126
    @kiduseesatgo8126 Před 6 lety +2

    Thanks for remembering such great Ethiopian intellectual.
    B . Ephrem

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před 6 lety +1

    Yebirhan fiker. We have so many assets in literature. Debebe Seifu is one of them.

  • @kalhone692
    @kalhone692 Před 6 lety +2

    ደራሲ ደበበ ሰይፉ ለኢትዮጵያና ሕዝቧ ጥሩ እንደተመኘ፣ ግን በተቃራኒው በሀገርና በሕዝብ ላይ በደረሱ ዘግናኝ ሁኔታዎች እንዳዘነ፣ ውስጡ እንዳለቀሰ ያለፈ ታላቅ መምህር ነበር፤ ደጋግመን ልናስታውሰው ይገባ ነበር፡፡አቶ ተፈሪ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 Před 6 lety

    ደበበ ሰይፉ ያረፈው በሚያዝያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም ሰኞ ዕለት ነበር።ተፈሪ እዚህ ላይ እንዳቀረበው ሳይሆን ዛሬ ሚያዝያ 16 ቀን 2010 ዓ.ም 18 ዓመት ሆነው ነፍስ ይማር ! የገረመኝ ግን የደበበ ዘመነኞች ስለ ደበበ ወጣ ብለው መናገር አይደፍሩም። የሙያ ባልደረባቸው ከተለያቸው ረዘም ያለ ጊዜም ሆኖት እንኳ ትንሽነታቸው ይገዝፋል።ቀደም ያሉ ወላጆቻችን አንድ ነገር ለየት ወይም ከፋ ሲልባቸው ''አበስኩ ገበርኩ'' ይሉ ነበር።እኔም ነገሩ በጥልቀት የገባኝ በቅርቡ ስለሆነ አበስኩ ገበርኩን ልዋሳቸው።