መፈንቅለ መንግስቱ?! ዶክተር ዐብይ እውነታውን አወጡት‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    parlama | ፓርላማ | የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
    መፈንቅለ መንግስቱ?! ዶክተር ዐብይ እውነታውን አወጡት‼️

Komentáře • 164

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 2 dny +36

    የኔ ድንቅ መሪ !!❤❤❤❤ የመረጥኩህና የደገፍኩህ እንዲህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዋቂ አስተዋይና የመሪነት ብቃትህን ተረድቼ ነው ! ኑርልኝ መሪዬ !!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 2 dny +46

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 2 dny +73

    ገና ወደፊትም እንዲመራን የምንፈልገዉ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ባለምጡቅ አእምሮ ጀግና አገር ወዳድ መሪያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄

    • @noahnoah6012
      @noahnoah6012 Před 2 dny +2

      Exactly 💯

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 Před 2 dny

      Yes❤​@@noahnoah6012

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js Před dnem

      በትክክል ተናግረሀል ግንኮ ወንድ ከሆንክ የወንድንም እንትን እንትን ይላል አሉ ስጠው ይሸጉርብህ ሴት ከሆንሺ ጫካ ስለሚወድ እንትንሺን ጫካ አድርገሺ ስጭው ይሸጉርብሺ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @cr7fansport845
    @cr7fansport845 Před 2 dny +25

    በቅነንነተት ሀገርህን ስለምታገለግል እግዚያብሐር ያግዝሀሃል፡፡ Long live for Dr. Abiy

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 2 dny +40

    አንተእውነተኛ ጀግና ታሪክ የማይሰሳህ መሪር ነህ እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ፀሎቴ ነህ❤🎉❤❤🎉❤❤

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před 3 dny +75

    ወጣቱ ጅግናው ወታደሩ ብርቱ ትሁት መሪአችን ከአንተ ውጭ ኢትዩጲያን በብቃት የሚመራ የለም ❤

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 Před 2 dny +33

    አይ ዕውቀት ልዩነህ 👏👏👏💪💪💪🍀🍀🍀🌷🌷🌷

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 2 dny +16

    ዝናብ እየ ደበደበኝ የመረጥኩህ ለሊት ወጥቼ ያለምክንያት አይደለም አብቹ ጀግናዬ።መሪዬ።

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před 3 dny +34

    Wonderful Leader ever 💪🏻

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 3 dny +62

    አብቹ ንስሩ ያልኩህ በምክንያት ነው ጀግናዬ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 2 dny +23

    ጀግናው አብቹ ልፋትህን ፈጣሪ ህይወትህን ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ❤🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🏾❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️🍀🥦☮️🌷🍇🌹🌷🍇🍇🍇🍀🍀🍀🍀

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 dny +23

    አቢቹን አትችለውምምምምምምምምም አትችሉትም እሱ የሚሰራው ከእግዚአብሔር ጋር ነው ህፃናቶቹን አታስጨርሱ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 dny +2

      AMEN!😄 🙏 please don't kill the kids!! Let them go to school for the future of their lives!!😢

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 dny +26

    አቢቹ ውዳችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍🙏💯💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 dny +24

    ጀግና አቢቹዬዬዬዬ

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid Před 2 dny +14

    ጆዬ ሰላም ብያለው አባቴ ዬአብይ ንግግር ወሶዶኝ እኮ ሰላምታዉንም አስረሳኝ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 Před 3 dny +43

    እዉነትም አስገራሚ ብቃት❤❤❤

  • @user-pt5su9mr3k
    @user-pt5su9mr3k Před 3 dny +31

    የኔ ጀግና

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 dny +7

    ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏 አብቹ ለሰራሀው ደግ ስራ እናመሰግናለን በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ።የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ጋር ነው አላህ አገራችንን ይጠብቃታል🎉🎉

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid Před 2 dny +11

    ዋዉ አቦ ዶ/ር አብይ አይናገር እኮ ጀግናዬ ይመችህ አቦ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 Před 3 dny +27

    Abichu you are amazing 👏 ❤️

  • @medehinhailu5534
    @medehinhailu5534 Před 2 dny +8

    ችግሩእኮ አንተየደረሥክበትን እለማውቅ ነው ሺ ዐመት ኑርልን እንተ ጅግና!!!!!!!

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 Před 2 dny +12

    እውነተኛ መሪ 1000 ዓመት ምራን ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @Selamg1
    @Selamg1 Před 2 dny +12

    God bless you our dear PM 🙏🏾 We always pray 🙏🏾 God bless FDRE Defense Force 🙏🏾 God bless Ethiopia 🇪🇹🙏🏾 We stand for Ethiopia 🇪🇹👍

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 2 dny +9

    አንበሳዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 Před 2 dny +9

    congra abechu.... best answer for thos who have questions ...

  • @Selamg1
    @Selamg1 Před 2 dny +10

    Abichu VIVA ❤❤❤❤

  • @user-vw1re7xx9p
    @user-vw1re7xx9p Před 2 dny +13

    Sir please,Bring young generation to the Parliament sir, train them shape them teach them

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 dny +5

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha Před 3 dny +21

    God bless Ethiopia 🇪🇹 I Wish Pease For All Ethiopians People 🇪🇹

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Před 2 dny +12

    እነዚያ ሰዎች ባዩልኝ በማለት ተመኘሁኝ። ለነገሩ እነሱስ ምንስ ልብ አላቸዉ!🤔

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 dny

      Lol, me too!! And they have luck of knowledge it's hard to teach old dog a new trick!! Too bad!👎

  • @nunishgetachew559
    @nunishgetachew559 Před 2 dny +11

    ታሪክ ይቀመጣል መቸም ደላላ በገንዘብ ያልቃል

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 dny +12

    You can't Trane old dog new trick እቢቹዬዬ ጠላቶቻችን ኑቡና ጠጡ ናቸው ምንም ቁም ነገር የላቸውም ስራ ፈቶች ናቸው እራሳቸው ይጠፋሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 2 dny +18

    ዮሀንስዬ ስወድህ አንበሳዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @astermekete7984
    @astermekete7984 Před 3 dny +15

    🙏🙏🙏🙏

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před 2 dny +8

    ስላም ስላም አይ አብቹ እኔ እኮ በምን ልግለፅህ አንጀት አርስ ነከ እኮ ንገርልኝ አቦ ቤገባችው ምድረ ቅራቅንቦ ሁላ ወይ አብቹ ስወድህ እኮ ንገርልኝ አቦ አንጀቲን አራስከው ወይ ያንተ አይነት ይፈጠር ይሆን ወይ

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Před 2 dny +7

    ዶ/ር ኡብይ አህመድ አለማድንቅ አይቻልም ይሄን ስው በምን ምክንያት ትጠላዋልክ።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Před 2 dny +3

    ብዙ እውቀት የሚነግረን አንባቢ መሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን። እናዳምጠው እኔ ተጠቅሜአለሁ እንጠቀምበት። ይኽንን እውቀት ሼር ስላረግከን ተባረክ መሪዬ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 2 dny +6

    Doctor Pr minister Abiy ⭐️Ahmed , I hope and pray that you will be leading the country.of Ethiopia for many many years to come.. Because we good Ethiopians are appreciated and grateful to what you are doing for our beautiful country Ethiopia. Thank you Sir.
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.❤️✌️🇪🇹☝️

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 dny +11

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💕💕💕💕💕 እቢቹዬዬ ለኔም ስለተናገርክልኝ አመሰግናለሁ

  • @berekettezera5824
    @berekettezera5824 Před 3 dny +12

    ❤❤❤

  • @eyobweldesembet4172
    @eyobweldesembet4172 Před 2 dny +5

    what a leader what a men!!! my pm is the greatest of all time!

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před 2 dny +8

    ውድመሪያችን እንዲህ እንደብረት ያጠነከረህ ይሄ ሁሉ አጸያፊ ስድብ ንቀት ተስፋ እንዳያስቆርጥህ ቅንነትህን እንዳትጥል የረዳህን አምላክህን ሁሌ አክብረውስገድለት ጠላቶችህን ይበቀላቸዋል

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 Před 3 dny +12

    ❤❤❤❤❤

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 Před 2 dny +6

    ❤️❤️❤️❤️❤️kkkkkkk yes abichu

  • @mohammedjibril7741
    @mohammedjibril7741 Před 2 dny +7

    Dear PM Abiy I realy appreciate the future issues described most of all AI,Bioengeneering,connectivity,Enery requiement,strong defence,cyber security prepairdness,Wow 1 tumbs up1

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 2 dny +4

    ግዴላችሁም ወገኖቸ ዓይናችሁን ጆሮአችን ሰጥታችሁ ስሙት ተመልከቱት አገራችን ሊያበለፅግ ከፍታዋን ሊያፀና የተሰጠን መሪ ነዉ አብረነዉ እንቁም ይህን እረፍት አልባ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ❤❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před 2 dny +8

    የኛ ጀግና የተረዳ ሰው አልተገኘም ለውጥ ሲባል ወንበር መያዝ መስሎአቸው አራት ኪሎ እየመጠን ነው ብሎ ይፎክራሉ እነ ገቡ ገቡ አንተ በርታልን እነ ገቡ ገቡ ገደል ይገባሉ እንጂ አራት ኪሎ መግባት የለም💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @zed4133
    @zed4133 Před 2 dny +8

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አውርቶ አደር ልማዱ ነው አብቹየ አተ በርታ ከጎንህ ነን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 2 dny +6

    ሰብአዊ መብት ማለት የጠላት መሳሪያ ይባላል የነጮች አገር ውስጥመሰለያ ይባላል

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 3 dny +17

    ዲል፣ላኣጋራችን፣ሽፋት፣ላዒፋኞች፣እትዮጵያ፣ትቃጢላሌች፣ዲል፣ላሃጋር፣ማካላካያቺን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 Před 2 dny +5

    ይህ መሪ እውነተኛ የሃገር ፍቅር ያለው፣ ለትውልድ የሚያስብ፣ መሆኑን በስራ ያሳየ፣ ተፈትኖ የወጣ ነው። በአመራሩ የጎደለ ካለም ተረዳድተን እድገታችንና ሠላማችንን ብልፅግናችንን ከፈጣሪ ጋር እናስቀጥላለን፣ እናፀናለን እንጂ ከዚህ የገዘፈ የሃሳብ ለእልና ወደስድብ፣ ብሔርተኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ጦርነት፣ ጥላቻ፣ መፈንቅለ መንግስት፣ ነፍጥ እና ሸፍጥ ተመልሰን አንዘግጥም!!! ይሔ አይመጥነንም 😍😍😍

  • @AsratDegu-oq6py
    @AsratDegu-oq6py Před 3 dny +10

    Yene LEJ EGZIABHER Keane t gar NWENA zarem neg m Yknawnlhal Berta. Geta yagezh!!!

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před 3 dny +10

    ❤👍🙏

  • @yayoMn-mw6ij
    @yayoMn-mw6ij Před 2 dny +7

    Ke gebah.... 👑

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 2 dny +7

    መፈቅለ መንግስ አይሣካም ሚሊተሪው ይለበልብሐል በለው።ከሩቅ ወላፈኑ ይገርፈዋል።

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai Před 2 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukhaile8440
    @birukhaile8440 Před 2 dny +5

    The Almighty God give you grace and wisdom. ! May cover and protect you from evil spirits with the blood of Jesus.

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 2 dny +4

    More.ok

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem Před 2 dny +1

    አሏሕ ይጨምርልሕ እውቀትሕን እድሜሕን ያብዛልኝ

  • @BtctoMoon101
    @BtctoMoon101 Před 2 dny +4

    WD Ethiopiawian Selam Le Ethiopia Lenante Deg sewoch Yihun ❤🇪🇷🇪🇹abren Yetredadan Enadgalen

  • @mitikurikita2118
    @mitikurikita2118 Před 2 dny +6

    Please God he is alone help him to understand and implement his idea by the Ethiopian

  • @abrahamkitaw6869
    @abrahamkitaw6869 Před 2 dny +4

    Wow.

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Před 2 dny +3

    ❤❤

  • @molo0
    @molo0 Před 3 dny +17

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frewalemu1277
    @frewalemu1277 Před 2 dny +2

    excellent speech, yes you can.

  • @faruzeahmed4309
    @faruzeahmed4309 Před 2 dny +4

    Dr Abey ahmed ali allahe kante gar yehone allahe yetbeqehe ahonem bewnte laye btemoteme yejente tehonalehe

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 3 dny +13

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Před 2 dny +4

    ምስኪን እንዲ ድርቅ ማለት ነበረበት?

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 dny +5

    የመፈንቅለ መንግስት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች አገርን ወገንን ለመበታተን እንደነ ሲሪያ የመን አርጋችሁ እናንተ ሸሽታችሁ መግባያ አላችሁ።አላህ ቀልብ ይስጣችሁ።ስግብግብነት ይቅርባችሁ።ባንድነት ለጋራ ስሩ ይብቃን ።አብይ ለውጥ አመጣ አገርን አሳድጓል።ደግፉት እውነት አገርን ካላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 2 dny +1

    Berta Kibur meriyachin. Ye Ethiopia 🇪🇹 hod zingurgur bihonen Yemiweduh bezuuu nachew❤❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 dny +5

    እነሱ ይፈንቀሉ እነዚህ መሰሪዎች ልጃችን ወንድማችን መሪያችን
    አንተ ግን ከፈከፈ በል ስልጣኑን የሰጠህ እግዚአብሄር በዙሪያህ ይቁም መንግስትህንም የሞቀ የደመቀ እንደፀይ የበራ እንደብረት የጠነከረ ይሁን አስመሳይ
    ተንኮለኛን ከአግርህ ስር ይውደቅ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን🙏✅

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Před 2 dny +4

    For so many restless Ethiopians, the blind drive for political changes in Ethiopia is like striving to buy a saddle before they know they have a horse to put on. It is frightening to think of Ethiopia's future without minds like Abiy. I do not have any unique personal, social, or political apt for Abiy, but as a open minded critical analyst and weighing Abiy's contribution for this nation, there is no comparable mind in whose hand the fate of the nation can be put.

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 Před 2 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 2 dny +7

    ሱብሀን አላህ ዶ/ር አብይ አንተ ከሚገባህ በላይ ከመላው የኢትዮጲያ ህዝብ በላይ ማድረግ መስራት መናገር ካለብህ በላይ እጅግ ብዙ ሰርተሀል ተናግረሀል እየሰራህ እየተናገርክም ነው ወላሂ የኢትዮጲያ ህዝብ ይሄን ተቀብሎ ንግግርህን ሰምቶ ስራህን ተቀብሎ ከጎንህ ቆሞ ከተከተለህ ከመላው የአለም ህዝብ በላይ ሰላም ፍቅር ብልፅግና ተጎናፅፎ ሀብታም ሆኖ ታላቅ ሀገር ያለው ትልቅ ህዝብ ሆኖ ያለችግር በደስታ መኖር ይችላል አይ ብሎ አንተን የመሰለ መሪ ትቶ ከሄደ ከመላው የአለም ህዝብ በታች ሆኖ ተዋርዶ ሀገር አልባ ሆኖ ተበላልቶ ያልቃል ይጠፋል ። ይሄ በሀገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ላይ የሚፈፀም እውነት ነው ወላሂ ።

  • @abebayehutakele9037
    @abebayehutakele9037 Před 2 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @negussuasrat
    @negussuasrat Před 2 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eletderash
    @eletderash Před 2 dny +1

    ድንቅ መሪ ባለምጡቅ አእምሮ ጀግና❤🙏

  • @user-og2wb8eo8f
    @user-og2wb8eo8f Před 2 dny +2

    Dr Aby pm love u so much

  • @Selamg1
    @Selamg1 Před 2 dny +2

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yeshimebetgiorgis380
    @yeshimebetgiorgis380 Před 2 dny +4

    አብይ እዳንተ ያለ የትም አይገኝም።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před dnem

    Blessed ❤❤❤

  • @regatkebede1322
    @regatkebede1322 Před 18 hodinami

    እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው 🙏🏽 ተባረክ🙏🏽

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před 2 dny +7

    Our hero prime minister 🙌

  • @IPhone-ju6nb
    @IPhone-ju6nb Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 2 dny +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jaffitade2506
    @jaffitade2506 Před 2 dny +3

    Abichu koo akkam naguma

  • @gemilamohamedseid7138
    @gemilamohamedseid7138 Před 2 dny +1

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ህዝባችን በጥላቻ ፓለቲካ ውስጥ ለዘመናት ተተብትበናል አይናችን አሻግረን ማየት አቃተን ሰው አንዴት አገሩን ለማፉረስ ቀን ከለሊት ጥላቻን በደሀው ገበሬው ህዝብ ደም በከንቱ ያፈሳል እባካችሁ በሰላም እንኑር ረሀብ ጦርነት ስደት ይብቃን በአለም ህዝብ ፊት ረሀብተኞች ስደተኞች እርስ በህርስ ትጣላላችሁ እያሉን በውጭ ያለን ኢትዮጵያን ሁሌም መሳቂያና ስድብን ጠግበናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haregeweinabdisa8967

    መልካሙ መሪዬ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤ አይዞዘህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 2 dny +1

    ግን ይህንን ሁሁ ቅን ሀሳብ ከልብ አድምጠነዋል እግዚአብሔር ቅን ልቦናን ማስተዋልን ይስጠ በጣም ተኝተናል አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማል ማለት ዛሬ ለኛትውልድ ነው ይቅር በለን አምላካችን ይቀናን ንጹህ ልብን ፉጠርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EMANAbadiga
    @EMANAbadiga Před 2 dny

    ጥሩ ነው

  • @TadeleWorku-wx1kd
    @TadeleWorku-wx1kd Před dnem

    ጀግናው ❤ ሰው!!!

  • @girmaamen
    @girmaamen Před 3 dny +12

    አንጫጫልን😂😂😂

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 Před 2 dny +3

    ይገርማል ሰዉየዉ ፀሎተኛነዉ አይተኛም ሰለዚህ እግዛቤር ይጠብቀዋል አይበለዉና ቢሆን አመት ኳን ማንን ቢሊየን መጡ ይሆን እነዛን እድሜ ጠገቦች እንዳትል አይሆንም ሰላሣደጉት ጠንቅቆ ያቃቸዋል ሰለዚህ ጎበዝነዉ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 dny

      Yes, he is... indeed😊

    • @kaschmekonta
      @kaschmekonta Před 2 dny

      ጦርነት ጠገብ ሽማገሌዎች ሰንት ወጣት አልቆ አነሱ የድሜ ባለጸጋ ሆነው እኳ ከስተታቸው አይመሩም ልክ ነው አንደ ድመት የራሳቸውን ዜጋ ከመቀርጠፍ፣አገር ገንጥለው የብሀር በር ከመሳጣት ቤሄር ከብሄር ማጋጨት ከዚያ አገሪቱን አዳክመው ቃል ለገቡላቸው ነጮች በገጸ በረከትነት መሰጠትና ሰርተው ሳይሆን አጭብርብረው በቅኝ እየተገዙ መኖር ነው እልማቸው መድረ ነቀዝ ለማን ሆነው ያቃሉለመሳሌ ለዐፄ ለቴዎድሮስ ለመንግሥቱ ኃ/ማሪያም ወይስ ለህዝብ በታሪከ ጽፈኞች ምንም ጠቅመው አያቁም ውጤት የላቸውም ያም አለ ያም አለ የችግሩ ገፈት ቀማሽ ህዝብ ነው ህዝብ ደግሞ ቢሞላ ባይሞላ በአገሩ ዘና ፈታ ብሎ ያለግጭት የሚፈልገውን ፖርቲ አየመረጠ መኖር ባህሉ ማድረግ አለበት ሁሉ ነገር በእጃችን ላይ ያለ መብትም ነው ዘዘላለም እኔ አውቅላችሁ አለን መባል የለብንም ሰለዚህ በለው በለው ከማለት ቆም ብላችሁ እሰቡ አጉያችሁ ያሉ አጥፊዎችን ምከሩ ታገሉ ለክፉም ለደጉም አገር ወሳኝ ነገር ነው ዝም አትበሉ አትፍሩ ኢትዮጵያን በሥራ ከድህነት አውጧት ሥራ ባህላችሁ ይሆን

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 Před 2 dny +7

    So brilliant. The man is supremely intelligent. Can someone offer a rebuttal to such an analysis...anyone please.No insult please.

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God belas you

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před 2 dny +11

    አይዞህ አብቹ!!!

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 2 dny +1

    Abichu, merit astemarim,tewagim,amrachim ina hulum neger new slehonem ke irsu gar tebabren hageritun inalma . Minim aynet yeshigigir mengist ayasfeligim. Bemircha bicha new wede siltan memtat .yihenin ye EPRP, EDU, Weyane, shene, fano etc siltan be akuarach yemayhon new. Viva Abichu❤

  • @user-bf7kc8qn5b
    @user-bf7kc8qn5b Před 2 dny

    ALAHI
    YEXEBEQEHI

  • @user-ne4uq9rr7y
    @user-ne4uq9rr7y Před 2 dny +2

    በ ት ክ ክል. ነ ገ ራ ች ው. መ ች. ይ ገ ባ ች ዋ ል