yene-alem-tadla-fente-የኔ አለም-ታድላ-ፈንቴ (1991)-album

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2021

Komentáře • 52

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Před rokem +2

    በርችት ያገሬልጅ ብዙ ትዝታ አለብኝ❤❤❤

  • @adisegtube8834
    @adisegtube8834 Před 2 lety +2

    ሰላም ጤና እድሜና ፀጋ ምንጊዜም ካንችጋር ይሁንልሺ በጣም የማከብርሺ ድምፀ መረዋዋ የሁላችንም እህት ታድላ ፈንቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ዘላለም ኑሪልኝ💚💛♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 Před 6 měsíci

    love u

  • @BxbdhDbbdb
    @BxbdhDbbdb Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk8gf2en6n
    @user-uk8gf2en6n Před 2 lety

    ታድላዬ በጣም እወድሻለሑ ሽለላ እና ቀረርቶሽ የጎኔን ውጋት የሚነቅልልኝ ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የምወደው።❤💋❤🇨🇬

  • @seadiendris9958
    @seadiendris9958 Před 2 lety

    የሙዚቃ ፍቅር የለኝም ግን እችን ሤትዬ እወዳታሎ🌺🌺🌺

  • @user-kx5sk8ow2u
    @user-kx5sk8ow2u Před 2 lety +2

    እህቴ፡እድሜናጤና፡ይስጥሽ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety +2

    የድሮ ሙዚቃ ውስጤ ነው 😍😍😍😍😍😍

    • @xzaz6728
      @xzaz6728 Před rokem

      ❤❤❤💪🥰🥰🥰🇧🇴🇧🇴

  • @user-vg7vp3zz7c
    @user-vg7vp3zz7c Před 2 lety +1

    የሞራል ማዕድናችን ነሽ ስወድሽ

  • @birtknberhan8103
    @birtknberhan8103 Před 2 lety

    የኔ ትዝታ ሰወድሽ በርችልን

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 Před 2 lety

    ዬኔ ቆንጆ ድምፅ ብሎ ዝም

  • @mal-architect-
    @mal-architect- Před rokem +1

    🌹love

  • @fikerdablke1153
    @fikerdablke1153 Před 2 lety

    የድሮ ሙዚቃወች ባህላቸዉን የጠበቁ ናቸዉ እናም ከቋንቋው ጀምሮ እስከ አለባበስ ድረስ ስለሀገር ስለወገን በሙሉ መግፀ ይችላሉ ያሁን ሙዚቃዎች ዘመናዊነት እየተባለ ባህላችን እየጠፋ ነው በነገራችን ላይ ዘመናዊነት እየናኩኘ አይደለም ግን ባህላችንን መጠበቅ አለብን ባይ ነኘ እናም ሙሉዉን ብትለቁልን ደስ ይለኛል እንወድሻለን

  • @user-ss4nd1cn3v
    @user-ss4nd1cn3v Před 2 lety

    ይህንን ሙዚቃ በፈልግ አጥቸው የውነት ከልብ አመሰግና ለሁ ፈትሽ መለሽኝ 1991

  • @amarekassahun2695
    @amarekassahun2695 Před 2 lety +1

    I love it,yedros music!

  • @tube4753
    @tube4753 Před 2 lety

    ታድላይ ልዩኮነሽ የኔ ሽኮሪናየ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +1

    ማርነሽ ውድድ ኑሪልን

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 Před 2 lety +1

    ሥወድሺ

  • @user-nn3cq3rw6o
    @user-nn3cq3rw6o Před 2 lety +1

    ጀግናመፍጠር

  • @wessenbelete9840
    @wessenbelete9840 Před 2 lety

    እንዴት እንደምወድሽ ድምፀ መረዋዋ❤

  • @hana7193
    @hana7193 Před 2 lety +1

    የኔ ውድ በርች ሽር አርጌልሻለሁ ልጆችም እያረጉሽ በአጭር ጊዜ እንደሚያድግል ተስፋ አለይ

  • @ShewaMeda
    @ShewaMeda Před 2 lety +1

    ኦህ ፈጣሪዬ ይሄን ሙዜቃ በግምትየ 6 አመት ልጅ ሆኘ ወንድሞቼ በካሴት ሲያዘፍኑ እሰማ ነበር ፤ እና የት አገኛታለሁ እያልኩ ስፈልጋት ነበር ። ካሴትም ቀረ በሚሞሪ ሆነ የድሮ ሙዚቃ ደግሞ በካሴት እንጅ በሚሞሪ አናገኛቸውም ፤ ለማንኛውም ወደ ኋላ 21 አመት መልሰሽኛል በጣም አመሰግናለሁ።

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318  Před 2 lety +1

      ,ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ እናድርግ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 2 lety

    ምንም ቃላት የለኝም ዝምብየ በትዝታና በናፍቆት ላብድ ነው አይ ልጅነቴ 😥
    በጣም እናመሰግናለን ታድላ ፋንቴ #የነጋልኝ እባክሽ ልቀቂልን

  • @askalmesfin3688
    @askalmesfin3688 Před 2 lety +1

    ♥️♥️♥️

  • @kidsteberhe4349
    @kidsteberhe4349 Před 2 lety

    Yana konjo ❤❤❤❤❤

  • @user-wj8nq1zh9x
    @user-wj8nq1zh9x Před 2 lety

    ዋዉ የኔ ጀግና በርችልኝ

  • @hussenebrahim5664
    @hussenebrahim5664 Před 2 lety

    ድምፀ መረዋዋ አረቲስት ይመችሽ እንደእናንተ አርተስትስ ይኑርልን በርች እህቴ ብዙ ትውስታዎችን ቀስቅሰሽብኛል፡፡

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Před rokem +1

    ኑር

  • @user-bt7qb8pm8p
    @user-bt7qb8pm8p Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seadiendris9958
    @seadiendris9958 Před 2 lety

    ምርጧ እምወድሽ ፈቴ💜💜🌺

  • @mamiebero8147
    @mamiebero8147 Před 2 lety

    ወይ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ምንነበር 91 ለኔ ልዩ ነበር ገጠር እያለሁ በካሴት የሚሰራ ቴፕ ነበረኝ ልዩ ነበር

  • @sadaawelloyewa4332
    @sadaawelloyewa4332 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mamiebero8147
    @mamiebero8147 Před 2 lety

    Nice

  • @eliasgelaw241
    @eliasgelaw241 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @mohammedhassen4646
    @mohammedhassen4646 Před 2 lety

    😥😥

  • @tigistgonder6015
    @tigistgonder6015 Před 2 lety

    ውድድድድ

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b Před 2 lety +1

    ሰብስክራይብ አድርጉ ምርጥ የድሮ ዘፈኖች በምርጥድምፅ እያስታወሰችን አሁንም ብዙ ተሳትፎ እያደረግች ነው ።በደንብ ልናበረታታት ይገባል።

  • @amlakieayanaw2879
    @amlakieayanaw2879 Před 2 lety

    ልጂነቴ ትዝ አለኝ

  • @getachewdegu6082
    @getachewdegu6082 Před 2 lety

    ጥያቄየን አክብረሽ የድሮ ሙዚቃዎችን እያደረስሽኝ ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ!! ይህን ዘፈን ከአልበሞችሽ ሁሉ አንደኛው ምርጫየ ነው!!❤❤❤❤

  • @biniyamtsega2052
    @biniyamtsega2052 Před 2 lety +2

    KIra yemchsh brother

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Před 2 lety

      ውድድነውየማረግሺ

  • @user-ek6jv3bj4o
    @user-ek6jv3bj4o Před 2 lety +1

    አይልጂነትተመልሦአይመጣአንችንለማዳመጥሻሀይቤትደጃፊነበርቁጭየምለውአሁንእሥደትላይሁኜአዳምጥሺአለሑወደሗላመለሺኝአይሁሉንምልቂቂልንአትሠለችምታድላየሠብሥክራይብአድርጌሻለሁደግሞላንችያልሆነውዴ

  • @mariamabdulla3098
    @mariamabdulla3098 Před 2 lety

    የማስተላልፈው ነገር ቢኖረኝ ለአማራ ሴቶች ብልጽግና የሚባል ጸረአማራ አውግዙ ከአማራ ክልል መባረር አለብን ወገኖቻችንን እያረደ ከተማችንን እያቃጠለ አማራን ከምድር ጀርባ እያጠፋ የናንተ ዝምታለምን አስፈለገ????

  • @allahuakbar6594
    @allahuakbar6594 Před 2 lety

    ታድዬ ስወድሽ በአላህ ፊቃድ ሀገር ቤት ስመጣ እናቴን አግኝቼ ስቀጥል ካንች ቤት ነኝ

  • @mariamabdulla3098
    @mariamabdulla3098 Před 2 lety

    ብልጽግናን የምታመልክ አማራ ወልቃይትንብቻይዘህ በጠባብ አስተሳሰብ በሆድህ የተገዛህ ሁሉ ከስረሀል ለራያለመተከል ለሁሉም መጮህ አለብህ ይህ ካልሆነ ወልቃይትም ይወሰዳል ከባንዳነት ውጡ ብዙባንዳ አለ ጎንደር።👈