ሸሞንሟናየ tadla fente 1991 album (ታድላ ፈንቴ) ❤❤❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #hopeentertenment
    #mnewshewa entertenment
    #ebs
    #fana tv
    #arts tv

Komentáře • 101

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Před 2 lety +6

    ልጅነቴን ያስታውሰኛል ወይይይይይ ትዝታታታታ 😭❤️❤️💋

    • @kalidmohammed5912
      @kalidmohammed5912 Před 2 lety +1

      እኔም ልጅነቴ ትዝ አለኝ አይይይይ😥

    • @kalidmohammed5912
      @kalidmohammed5912 Před 2 lety

      እህቴ ቅቤቀቢ ሥትሄድ እኔም አብሬ እሄዳለሁ እያልኩ አንቺ አላደግሽም እየተባልኩ የምቆነጠጠው አይአይ

    • @kalidmohammed5912
      @kalidmohammed5912 Před 2 lety

      ላ ዝም ብዬ አድርጌውነው

  • @user-er9up7ij8o
    @user-er9up7ij8o Před 2 lety +4

    ደህና ከተቀመኩበት ታዲላ በሺታዪን ቀሰቀሺው ባች ነው አግብቻ ጫጉላላይ ሁኜ ነበር ስሰማሺ የነበረው ግን እዳለመታደል ሆነና ከባሌጋ ተላያይቻለሁ ግን ትዝታው ምንግዜም ቢሆን አይለኝም

  • @tjluvnwjs
    @tjluvnwjs Před 2 lety +5

    ዋው ስፈልገዉ የነበርሁት ሙዚቃ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 2 lety +3

    19 91 ውደኃላ ተመልሼ ትዝ አለኝ ብዙ ትዝታወች አሉብኝ ሃዘንም ደስታ አሳለፍኩበት😭

  • @user-on1wj6ln7m
    @user-on1wj6ln7m Před 2 lety +2

    ይሄ ሙዚቃ የቆየ ነው በመቼው አመተምረት ነው በጣም ነው የምወዳት የዛኔዬ ልጅ ነበርኩኝ ሠዎች ሲጋቡባት😥😥

  • @tenawmuchiebable6002
    @tenawmuchiebable6002 Před 2 lety +3

    ታድላ ÷ ኧረ ይሕ ዘፈንሽ ሰመመን ለቀቀበኝ። ምን ይሻለኛል? When I was grade 8 student, I had a very special memory with this music.

  • @youtube5668
    @youtube5668 Před 3 lety +2

    ታድላየ የጎንደርዋ ቅርስ ብጣም የምንወድሽ ❤

  • @aregahegnadugna5158
    @aregahegnadugna5158 Před 3 lety +15

    ታድላዬ ምርጥ እኮ ነሽ ግን አዲስ ስራ እንፈልጋለን ጠፋሽብን ❤❤❤❤

    • @MuhammadAhmad-ky9bq
      @MuhammadAhmad-ky9bq Před 2 lety +1

      ሙዚቃ ለዛውም በቴፖ ነበር የምሠማት አይይይይ

  • @jamalmohammad411
    @jamalmohammad411 Před 2 lety +1

    ህፃን ሁኘ ከኛ ቤት የታድላ ካሤት ብቻነበር

  • @user-ek6jv3bj4o
    @user-ek6jv3bj4o Před 3 lety +2

    አቤትአቤትወደሗላመለሺኝአንችንለማዳመጥሙዚቃቤትነበርተልኪሥህድየማዳምጥሺአቤትትዝታየልጂነቴንአሥታወሺኝአቤትሥወድሺ።

  • @andargnega1633
    @andargnega1633 Před 2 lety +1

    መታደልሽ የድምፅሽ ቀለም በጣም ያምራል በትዝታ ወሰድሽን ታድላየ!! አማራ ብዙ ባህል እኳ ነው ያለን!!

  • @beyenebeyene6922
    @beyenebeyene6922 Před 2 lety

    ታድላ የአማራ ፈርጥ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ

  • @mahmudawolahmed8035
    @mahmudawolahmed8035 Před 3 lety +2

    ዉይይይይይይይ ታድላ ፈንቴ በጣም ምርጥ ጀግና ወኔዋ ሙሉ በዞረችበት ባመነችበት ወደሗላ የማትል ዕቁ ብርቅዬ ጀግና ድምፅ መረዋ ነች ልጅ ዕያለሁ ሽሞንሟናይ እስኪ ብቅ በል በበሩ ይሸበር መደሩ እያልኩኝ ክብቶቼን እጠብቅ ነበር

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 2 lety +1

    ታድላዬ እንደ ወተት ነው ልቤ ውስጥ የሚፈሰው ያንቺ ድምፅ

  • @irajiyaebrahim5419
    @irajiyaebrahim5419 Před 3 lety +3

    ወይ ታድላየ ስወድሽ የዚህን አልበም ሁሉንም ልቀቂልን .....በጣምነው የምንወድሽ የምነከብርሽ .....

  • @zinetahmed2139
    @zinetahmed2139 Před 2 lety +1

    ታድላየ ስወድሽ የእኔ ጀግና

  • @medehanittigabu4230
    @medehanittigabu4230 Před rokem +1

    ስወዳት .....👌👌👌👌👌ወዝ ያለው ባህላዊ ስራ

  • @user-do7cp1ge2l
    @user-do7cp1ge2l Před rokem

    አረ ስንቱን አሳልፍነው ከጎዶቸ ጋር በዚሕ ዘፈን ብዙ ትውስታ አለብኝ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 3 lety +10

    ይህ አልበም ሁሉም ሙዚቃዎችሽ እስከምትለቂው በጉጉት እየጠበቅኩት ነው በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው አርቲስቶች አንዱዋ ታድላ ፋንቴ ነች ❤❤

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Před 2 lety +1

    የእኔ አንደኛ ደሜ

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 Před 2 lety +3

    በርችልኛ ድሜዋ የአማራይቱ ጀግና ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @BekaluTsega
    @BekaluTsega Před 2 lety +3

    ያኔ በለጋ እድሜያች ስንሰማ ትዝ ይለኛል ክብብ ብለን ነበገር ምንሰማው አይ አሁንማ ዝብለው ነው ጀሮችን ሚያደሙት ታዱዬ በጣም እነውድሽ አለን

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 Před 3 lety

    ሰላም ሁኝኝልኝ ጎንደር ሀገሬ እኮ ብዙ ጀግናወች አይቆዩባትም ቃሚታወቾ ብዙ ናቸው ሰንብችልኝ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 Před 3 lety +2

    አይ ትዝታ ብቻ

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +1

    ታደላየ ስውድሽ💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZahraA-fo3ek
    @ZahraA-fo3ek Před 3 lety +1

    ካቺብዙእጠብቃለሁ

  • @temesigenendslew9737
    @temesigenendslew9737 Před rokem

    እኔ እማ አስታውሳለሁ ልጅ ነበርኩ ግን አንድ ወጣት አስታውሳለሁ ሁሌም አስታውሳለሁ

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 3 lety +1

    ታድላዬ የኔ ድምፀ መርዋ ስወድሽ እህቴ

  • @abeyeedawit3474
    @abeyeedawit3474 Před 3 lety +1

    Video music enflgaln Arif music wow

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 Před 2 lety +1

    ታድዪ አቤት ድምፅ ❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 3 lety +1

    የአገሬ ልጅ እንወድሻለን

  • @sadaawelloyewa4332
    @sadaawelloyewa4332 Před 3 lety +1

    Ayiiii tiztayyeeee

  • @user-wv6pt9bl9y
    @user-wv6pt9bl9y Před 2 lety +1

    ዉይ ልጅነት ምነዉ መመለስ ብችል😭😭😭😭

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 Před 2 lety +1

    ምንብየ ልግለፅሽ የኔ ወርቅ♥♪

  • @irajiyaebrahim5419
    @irajiyaebrahim5419 Před 3 lety +4

    በናትሽ የዚህን ሙሉ አልበም ልቀቂልን በጣም ነው የምታምሪው ድምፅ መረዋዋ አርቲስት

  • @meseretzewdie6499
    @meseretzewdie6499 Před 2 lety +1

    You take me 20 years back...how cool it is! Thank you

  • @selemonmulualem3420
    @selemonmulualem3420 Před 2 lety

    በርቺ የኔ እህት

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 Před 3 lety +1

    በህይወት አለሽ ግን እህቴ ታድላ

  • @fekaduhailu6326
    @fekaduhailu6326 Před rokem

    wow

  • @Amsaya
    @Amsaya Před rokem

    wey tizita!!!

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 2 lety +1

    አይይይይይይ ልቤዘመተልሽ

  • @ermiyasbirhanu6139
    @ermiyasbirhanu6139 Před rokem +1

    wdddddddd

  • @yemanecheru6716
    @yemanecheru6716 Před 3 lety +2

    ስወድሽ !!

  • @MA-uc1dl
    @MA-uc1dl Před 2 lety +1

    😭😭💔💘💘💘አይይይየኔውዲ

  • @destawfentaw8612
    @destawfentaw8612 Před 2 lety

    ስወድሽ.........ልጅነቴን ያስታውሰኛል

  • @ZahraA-fo3ek
    @ZahraA-fo3ek Před 3 lety +1

    ትዝታውይ

    • @gsgshsb4170
      @gsgshsb4170 Před 2 lety

      ዘሀረዬ ፍቅር ሠላም ነው ዬት ነው ያለሺው

  • @tigistgonder6015
    @tigistgonder6015 Před 2 lety

    ትዝአለኝ

  • @teddygo2605
    @teddygo2605 Před 3 lety

    ሀይ ላሉ ሀይ ላሉ

  • @ermiyasbirhanu6139
    @ermiyasbirhanu6139 Před rokem +1

    marrrrrrrrrrr

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 2 lety

    የኔ ዲምፂ መረዋ 👌👌

  • @user-nb4pq1mt7u
    @user-nb4pq1mt7u Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anmittebege7876
    @anmittebege7876 Před 2 lety

    ምርጥ ሴት ነሽ።

  • @balagertube3906
    @balagertube3906 Před 3 lety +1

    ሙሉ አልበም ጫን።

  • @aleshingtube4090
    @aleshingtube4090 Před 2 lety

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

  • @amsalworku4070
    @amsalworku4070 Před 2 lety

    ስወዳት ❤️❤️❤️

  • @overtime12
    @overtime12 Před 2 lety

    ዉዉዉዉዉይይይይይ ስወዳት❤❤❤

  • @user-nb4pq1mt7u
    @user-nb4pq1mt7u Před 6 měsíci

    ❤❤❤🥰

  • @birtknberhan8103
    @birtknberhan8103 Před 3 lety

    ስወድሽ እኮ

  • @user-xr3bl1rf5n
    @user-xr3bl1rf5n Před 3 lety +1

    ይች ሴትዮ ቅርስናት😍

  • @halemahsaeed9730
    @halemahsaeed9730 Před 2 lety

    ስወዲሺ

  • @deraapp2052
    @deraapp2052 Před 2 lety +1

    አይ ግዜ

  • @adismekonen2570
    @adismekonen2570 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-wj8nq1zh9x
    @user-wj8nq1zh9x Před 3 lety

    የኔ ልዩ ስወድሽ አቦ❤❤❤👈

    • @gsgshsb4170
      @gsgshsb4170 Před 2 lety

      መድዬ ማር በአለሀ ቁጥሬን እለቀለው ሀይ በይኝ

    • @user-wj8nq1zh9x
      @user-wj8nq1zh9x Před 2 lety

      @@gsgshsb4170 እሽ

  • @temesgenamlaketemesgenamla9035

    ❤❤❤

  • @user-nv5mu3ty1r
    @user-nv5mu3ty1r Před 2 lety

    הזמרת אני אוהב אותה

  • @sadaawelloyewa4332
    @sadaawelloyewa4332 Před 3 lety +2

    Benatachuh mulu albem likekulin

  • @dagnetube3008
    @dagnetube3008 Před 2 lety

    yin zefen siwodilish ekooo

  • @user-pn1ml3jm5k
    @user-pn1ml3jm5k Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍስውዳት

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-ch2yq5os5j
    @user-ch2yq5os5j Před rokem

    Ih

  • @user-co6ny3zc6n
    @user-co6ny3zc6n Před 9 měsíci

    you back me 14 year s

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 Před 2 lety +1

    አስታውሳለሁ።ሰብሰብ ብለን ከሰፈር ልጆች ጋ እዬጠጣን ነበር የምናዳምጥሽ።ጓደኝነትማ 90ዎች ላይ ቀረ...የአሁን ጓደኝነት ፉርሽ ነው።

  • @halimahalima8292
    @halimahalima8292 Před 2 lety

    ♥️♥️♥️♥️

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +1

    💚💛❤️✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @noorahmad3640
    @noorahmad3640 Před 3 lety

    💞💞💞💞💞💞💞

  • @halimahalima8292
    @halimahalima8292 Před 2 lety

    🥰🥰

  • @abcdmnopq4505
    @abcdmnopq4505 Před 2 lety

    👍🇪🇹👍

  • @ayoayo1140
    @ayoayo1140 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheBabyget
    @TheBabyget Před 2 lety

    ስወድሽ እኮ !
    ግን "ተውዛሌ" ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 2 lety

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @thefinanceethio
    @thefinanceethio Před rokem +1

    DDfff

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f Před 3 lety

    እረ በእግዚአብሔር ጥፍት አትበይ