የሰማይ አሞራ 1991 album (ታድላ ፈንቴ) ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #hopeentertenment
    #mnewshewa entertenment
    #ebs
    #zhabesha

Komentáře • 63

  • @stotawtsega4256
    @stotawtsega4256 Před 3 lety +22

    አይ ልጅነት በዚህ ሙዚቃ ስንቱን አስታወስሽኝ አይ ስንቱ ቀር አይ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ምናለ

    • @andbeyond9085
      @andbeyond9085 Před rokem +1

      አአአ..አቤትትት, ትዝታ! ውሥጤን ይበረብረዋል.. It stirs and stirs me and kills me. Then, it makes me cry. MEMORIES! My childhood. Super priceless childhood memories ❤. -- I was a Grade 5 or 6 kid. Was summer. My Dad, my Mom, myself, and my younger brother... Beautiful scenery of countryside (sub-urban) green playgrounds. My mother's brother was staying with us during his summer vacation from his high school. He had a few sweetest country Albums. One was Tadila's. My Beloved Family used to replay and replay Tadila's songs. Wow! My Mom💜 deeply loved this Album of hers, and "The Erigoyes/እርጎዬዎች", too. -- Oh, what a matchless undying memory this song stirs inside me: 💜My Family, my Childhood💜, my home💜, and my Birth Place💜 !! SWEET!!!💞... ታድላ, upload ሥላደረግሽው እናመሠግንሻለን..

  • @enattube5399
    @enattube5399 Před 3 lety +4

    ነፍስ የሆነ ሙዚቃ ነው
    ሙሉውን እንደዚህ አቅርቢልን ታድላ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 3 lety +2

    የሰማይ አሞራ ላፍስልሺ ጥሬ ከብቶቸን ጠብቂ ተጠናክረሺ አውሬ ያባቴ ማስታወሻ ።ታድላን ሳይ አባቴ ትዝይለኛል ይእን ዘፈን በጣም ይወደው ነበር ሁሉ ነገሬ ።ባብያለም 19 98 ግቦት ለይ ወደማይቀረ ሞት ህዷል 40 አመቱ አመለጠኝ አባቴ ክብሬ መቸም አረሳም ታድላዬ የግንደሯ ንግስት ስድሺ ማርያምን ልዑል እግዚአብሔር እብሜና ጤና ይስጥሺ የኔ ንግስት ከስደት መልስ ።ግንደር መጥቸ አገኝሻለው ባለማተቧ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nigus10
      @nigus10 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ አምላክ የወደደውን አደረገ አይዞሽ እሺ

  • @BekaluTsega
    @BekaluTsega Před 2 lety +5

    ዋውውው ውስጤ በጣም ተረበሸ ያላስታወስሼኝ ነገር የለም አይልጅነት በቴፖ ነበር ስንሰማው የነበር አቤት ስንቱን አስታወስሽኝ ያውም በሰው ሀገር ሁኘ ስሰማው በጣም ውስጤ ተረበሸ በጣም እናመሰግናለን በርችልን እንወድሽ አለን

  • @salualembaye2209
    @salualembaye2209 Před 2 lety +2

    ወደኋላ ብዙ አመት ተጓዝኩ ........ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ::

  • @nigus10
    @nigus10 Před 2 lety +3

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔ ልጅነቴቴቴቴ 😥😥😥😥😥
    ስላወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛልልል
    ደግሞ የትውልድ ሰፈሬ 🥰🥰

  • @mohammedali-gs7vs
    @mohammedali-gs7vs Před 3 lety +4

    በናትሽ የዚህን ካሴት ሙሉዉን ልቀቂልን።

  • @none5917
    @none5917 Před rokem +1

    አይ ስንቱ አለፈ ላይመለስ

  • @getasewaseged7986
    @getasewaseged7986 Před rokem +1

    ወርቃማው የልጅነት ዘመን ትዝ አለኝ

  • @irajiyaebrahim5419
    @irajiyaebrahim5419 Před 3 lety +2

    ውይ ታድላየ ብዙ ትዝታዎችን አመጣብኝ በጣም ነው ደስያለኝ ድምፀ መረዋዋ አርቲስት፡፡ የነዚህም ሙሉ አልበም ሁሉንም እነደምትለቂልን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 Před 3 lety

      ወይኔ ምን እደምል አላዉቅም አንፋሪ እሚባል ተራራ ግመል እየጠበኩ ይሄን ዘፈኗን ስዘፍን ነበር እምዉለዉ አጂብ አየ ጥሩዉ ጊዜ አሁን ዘፈኑን ስሰማ ሆደ በትዝታ ተቃጠለ ሙሉዉ አልበም ይለቀቅልን

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Před 2 lety +1

    ቢደመጥ ቢደመጥ የማይሰለች

  • @user-cm1ri4ip5z
    @user-cm1ri4ip5z Před 3 lety +1

    ዋዉ ታድላየ ሁሉን ስራወችሽን በጣም ነው ማደንቅልሽ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ድምፀ መረዋዋ እህታችን

  • @seidali5521
    @seidali5521 Před 2 lety +1

    እኔም ትዝታ አለብኝ የእናቴ ወንድም አጎቴ ወታደርነበረ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ እና ለእረፍት መጥቶ ባለ 2ስፒከር ቴፕ ይዞ መጥቶነበረ የወታደሩን ልብስ ለብሶ አይ ትዝታ
    ያንችን ካሴት እና ትግረኛ የክንፈን ካሴት ይዞመጥቶ ስንጨፍር ክረምት ነበረ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ ያለቅስ ነበረ ግን በዛዉ ሄዶ ሳይመለስ ቀረ ባብቶ ነበረ በጣም ያለቅሳልተዉ ጥሩ አይደለም ብንለዉም ወደሓላ እየዞረ ያለቅስ ነበረ አይ ወጣት ቆንጆ ነበረ ሞተ 😭😭😭😭😭😭

  • @sadaawelloyewa4332
    @sadaawelloyewa4332 Před 3 lety +1

    Qaxaye kaleh be mariyam

  • @beniteweld7640
    @beniteweld7640 Před 2 lety +3

    ኑሮ በዚያን ግዜ ቀረ።😭😭😭

  • @ibrahimmohamed4801
    @ibrahimmohamed4801 Před 3 lety

    ወይኔ እረ በትዝታ ሰፈሬ ጫጉላችን ሰው ቀየው በትዝታ ነጎድኩኝ
    ተድላየ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @alazartilahun940
    @alazartilahun940 Před měsícem

    our childhood memories

  • @beneymola1115
    @beneymola1115 Před 10 měsíci

    Siwedesh ❤❤

  • @TheBabyget
    @TheBabyget Před 2 lety +2

    Happy to see your work on this platform. ይሄ አልበም ሲወጣ ልጅ ነበርኩ። ግን አሁንም እሚመስጠኝ ዘፈን ነው። ሁሉንም track ብታቀርቢው ለአንቺም ለእኛም ለአድናቂዎችሽ ጥሩ ነው።

  • @-simetube9000
    @-simetube9000 Před rokem +1

    እንባየን ነዉ ያመጣሺዉ ስወድሺ

  • @user-ld7db7tt4w
    @user-ld7db7tt4w Před 2 lety +1

    ኑርልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @destawfentaw8612
    @destawfentaw8612 Před 2 lety

    ትዝታታታታታታታታታ.......ልጅነቴ ናፈቀኝ። ትችያለሽ ታድላ ፈንቴ።

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Před 2 lety

    ውውው ድሮ ልጅ እያለው እስማው ነበር

  • @abeyeedawit3474
    @abeyeedawit3474 Před 3 lety +1

    Wow wow tizta ethiopia

  • @selomongezahegn7018
    @selomongezahegn7018 Před 2 lety +1

    ስወድሽ ማር

  • @tubeizeinjero2049
    @tubeizeinjero2049 Před 3 lety

    የሚገርም ዘፈን

  • @tewodrosashenafi432
    @tewodrosashenafi432 Před 2 lety

    አቤት ድምፅ

  • @almsa2234
    @almsa2234 Před 3 lety

    አይ ድምጥ ያምራል እግዚአብሔር ይጠብሽ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 2 měsíci

    አይይይይይይ😢😢

  • @MohammedMohammed-ib3de

    ታዲዬ ስወዳት

  • @ermiyasbirhanu6139
    @ermiyasbirhanu6139 Před rokem +1

    waaaaddddddsd

  • @sadaawelloyewa4332
    @sadaawelloyewa4332 Před 3 lety

    Ayiiiiii sarge tizz alegn

  • @taytumedia-82
    @taytumedia-82 Před 3 lety +1

    እንዴት እንደምወድሽ

  • @user-nl6zi4cz4y
    @user-nl6zi4cz4y Před rokem

    ❤❤❤

  • @mame9200
    @mame9200 Před 2 lety

    Wooow dasi yilali damiru

  • @nigus10
    @nigus10 Před 2 lety +1

    ወይኔ ልጅነቴ😭😭

  • @mekuanentaschale210
    @mekuanentaschale210 Před 2 lety

    አይልጅነት እእእእእእእ

  • @asefufentahun5430
    @asefufentahun5430 Před 3 lety

    አይይይይይይይይ ትዝታ

  • @user-ez2oj5oo5c
    @user-ez2oj5oo5c Před 3 lety

    እህህህ ትዝታየ አይ አሁንስ 😒😢

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před 3 lety

    ስወድሽ

  • @Tube-xj7hm
    @Tube-xj7hm Před 2 lety

    የምር ይቱብ መክፈትሽ መጣም ደስ ብሎኛን እኔ ሙዚቃወችሽን ሁሉ በልጂነቴ ብዙ ትዝታ አለብኝ ግን ግማሹቹ እራሱ ያችም አይመስሉኝ ነበር አሁን ይቱብ በመክፈትሽ እዳቃቸው አረገኝ

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318  Před 2 lety

      Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱልን...እናመሰግናለን

  • @user-wu8cp1wq2c
    @user-wu8cp1wq2c Před 5 měsíci

    😢😢😢

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 Před 2 lety

    ድምፀ መረዋዋዋ ዬኔ ቆንጆ ልጅነቴን አሥታወሥሽኝ 11አመቴ ነበር በጣም ነበር ዬምወዳት

  • @getachewdegu6082
    @getachewdegu6082 Před 2 lety +2

    እውነት ለመናገር ያኔ ልጅ እያለሁ የ1991 አልበምሽን ስሰማ እንቅልፍ ሁሉ አጣ ነበር!! ከቻልሽ የ1991-93 ያሉ አልበሞችሽን በቻናልሽ አስቀምጭልን!! ዛሬም እንደ ጥንቱ ትዝታየን ቀስቀሰሽዋል የኔ.......

  • @user-nl6zi4cz4y
    @user-nl6zi4cz4y Před rokem

    💚💛💜😭😭😱

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 Před 3 lety

    ወይኔ ያጎቴን ቤት አሥታወሥኩት 20 አመት ገደማ

  • @getachewshumetseyoum8448
    @getachewshumetseyoum8448 Před 2 lety +1

    ሙዚቃ ድሮ ቀረ

  • @user-ek6jv3bj4o
    @user-ek6jv3bj4o Před 3 lety +1

    ወደሗላመለሺኝታድላሁሉንልቂቂልንየአንችንሙዚቃየአሁኖችዘፉኝኞችከአንችብዙይማራሉየጆሮአችንንታንቡርነቀሉትድሮቀረሙዚቃ

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525

    የአባቴ ሰርግ ትዝ አስባልሽኝ ወይኔን

  • @SaraSara-mn4lp
    @SaraSara-mn4lp Před 2 lety

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይ

  • @balagertube3906
    @balagertube3906 Před 3 lety +1

    አሁን መች ሙዚቃ አለ?ድሮ ቀረ።በነገራችን ላይ ይህ ካሴት በየጥጋጥጉ ሳይቀር ተሽጦ ነበር ሁሉም አርሶ አደር ቤት ገብቶ ነበር ግን ኮፒ ስለሆነ አንች አልተጠቀምሽበትም።

  • @beniteweld7640
    @beniteweld7640 Před 2 lety

    እኔ የትላንትናን እያስታውስኩ ዛሬን መኖር አልቻልኩም አንድ በሉኝ እስኪ👈😭

  • @mamiebero8147
    @mamiebero8147 Před 2 lety

    😂

  • @amanuelgizawu6651
    @amanuelgizawu6651 Před 3 lety

    ምርጥ ስራ ዋውczcams.com/video/0DBE3X_VW88/video.html

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525

    ያልሽም አይመስለኝምነበር እንኳን አንች ሙዜቃሽ ጠፍቶብኝ ነበር ስሞ