Ethiopia: "ስሜቴን የምገልጽበት በመሆኑ አዝማሪነቴን በጣም ዕወደዋለሁ" ባለማተቢቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #Ethiopiahas a rich and diverse musical heritage, with #traditional music playing a significant role in the country's cultural identity. Traditional Ethiopian music encompasses various regional styles and genres, each with its own unique characteristics and instruments.
    One notable traditional singer from Ethiopia is Mahmoud Ahmed. He is considered one of the most prominent and influential Ethiopian musicians of the 20th century. Mahmoud Ahmed's music draws from traditional Ethiopian styles such as Amharic music, Tizita (a style of Ethiopian ballad), and Ethio-jazz. His soulful voice and expressive performances have captivated audiences both in Ethiopia and internationally.
    Another renowned traditional singer is Aster Aweke. Born in Ethiopia and later moving to the United States, Aster Aweke has been a prominent figure in Ethiopian music for several decades. She is known for her powerful voice and her ability to blend traditional Ethiopian melodies with contemporary sounds. Aster Aweke has released numerous albums and has become an icon in Ethiopian music, particularly in the genre of Ethiopian pop music.
    It's important to note that Ethiopia has a vast number of talented traditional singers, and the ones mentioned here are just a few examples. The country's musical landscape is diverse, and there are numerous other artists who have contributed significantly to Ethiopian traditional music.
    #Atronosmedia#Landoforigin#Atronosmedia#EthiopianEntertainment#Ethiopia#Atronostourism#tourismEthiopia#Gonder#Atronos media world #landoforigin#Amharamassmedia#አሚኮ#AMC#CultureandTourismof Ethiopia#poetrywithmesnko#Gonder#Ethiopia #EthiopiatraditionalDance#Singer Tadela#Azemari TadelaFenta #mesnkoTadela#ቻናላችን ላይክ ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ ቤተሰባችን ተቀላቀሉ#atronosnews,#atronosDerama @AtronosMedia#atronosmucik #atronosculture
    #ምድረቀደምትግጥምበመሠንቆ#Landoforignpoetrywithmesnko #Gonder/Ethiopia
    Telegram: t.me/mederekedemet
    Facebook: atronos media/አትሮኖስ ሚድያ
    ምድረ ቀደምት ግጥም በመሰንቆ/Meder kadamt poetry on masinqp
    www.atronosmedi...
    CZcams፡ youtu.be/KUlkn... media
    atronosmedia.com/
    / mesnkoye
    / atronos-media-አትሮኖስ-ሚድ...

Komentáře • 196

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +6

    አቤት ድምፅ አቤት ቅላፄ ትለያለሽ እኮ ተድላ ፈንቴ ይሔን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው 💚💛❤

    • @yalem
      @yalem Před rokem

      ❤❤❤❤

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před 3 lety +18

    ዋው እድሜሽን ያርዝምልን ግን ብዙመስራት አለብሽ

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před 3 lety +10

    ታድላዬ የኔ ማር በፍፁም አረሳሽም ሽው በይን ስታወጭ የተዳርኩት ያን ሰሞን ነው እና ልዬ ትዝታ ነው ያለኝ ከዛ ባገባሁ በ3ኛ አመቴ ወደውጭ አገር የመጣሁት ያንችን ካሴት ሰብስቤ ነው የወጣሁት እስካሁንም አለኝ ለኔ ልዬ ነሽ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ ቆንጆ

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ታዱየ ግንባር ብትሔጂ ብታበረታች ጥሩ ነበር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yalem
      @yalem Před rokem

      😍😍😍

  • @henatube2412
    @henatube2412 Před měsícem

    መኖርሽ ብቻ በቂ ነው እውቅና ግን እንዴ ስራሽ አደለም በጣም እውቅና መሠጠት ነበረብሽ ግን አማራ እሚያወድሰውን ሳይሆን እሚግጠውን እና እሚዘባበትን ነው እሚያፈምሰው ለኔ ግን ሁሌም ጀግና ነሽ 🥰

  • @ayniemeresaa9355
    @ayniemeresaa9355 Před rokem +1

    ታድላ ፈንቴ የባህል አምባሳደር ይገባታል

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +14

    ዋውውው ወይዘሮ ታድላ ፈንቴ ሺ አመት ኑሪልን ድምፅሽ እርጋታሽ ወደር የለውም 💗💗💗💓💓💓💓

  • @seadatube1857
    @seadatube1857 Před 3 lety +4

    ልዩ ነገር ምችት ይበልሺ

  • @theabay8115
    @theabay8115 Před rokem +5

    Her voice is motivational in nature

  • @wonlight5960
    @wonlight5960 Před 3 lety +2

    ታድላ በጣም ነዉ የምወድሸ የማከብርሸ። ጎንደር ዉስጥ እስከማዉቀዉ ድረስ አንቺን የማይወድና የማያከብር የለም። ክፉሽን ብቻ አልስማ።

  • @eshetuyitenorew2150
    @eshetuyitenorew2150 Před 3 lety +2

    አይዞሽ፡ቀን፡ይወጣል፡እናተ፡በንጉስ፡ፌት፡የምትቀርቢ፡ነሽ፡የኢትዮጵያአምላክ፡ይጠብቅሽ፡፡

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo Před 3 lety +2

    እኔበስስትነው...የማሺ።ዘመንሺ..የባረከን።ውድድድድ

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 3 lety +1

    ታድላዬ የኔ ደርባባ ፍልቅልቅ ቆንጆ የጎንደር ንግስት እድሜሽን ያርዝመው አምላክ ይጠብቅሽ ። እውነትሽን ነው አዝማሪነት ስጦታ ነው አዝማሪነት ሚስጢር ነው አዝማሪነት ቅኔ ነው ይሄኔ የአዝማሪ ጥበብ በውጮ ሀገር ቢታወቅ እንዴት ነጮች በተጠቀሙበት ነበር የእኛ ሀገር ኮራጆችም ከነጮቹ አይተው መስንቆ ለመስራት የፈረስ ጭራ ለማሳደድ በተነሱ ነበር ግን ሚስጢሩ ከመስንቆ ብቻ አይደለም እንጅ የድምፁ ቅላፄ ከላይ ካልተሰጠው መች ይሆናል እና ። አለመታደል ሆኖ የሀገራችን ብርቅየ ነገሮችን ሁሉ እየናቅን እያቃለልን እየተቸን ባለ ጥበቦችን እንደማበረታታት እያሸማቀቅን እየተሳደብን አላወቅንም እንጅ ስንቱን የባህላዊ እና ሀገር በቀል ጥበቦችን አጥተናል ። የአዝማሪ ጥበብ እጅግ ደስ ከማለቱም በላይ የጀግኖችን ወኔ ሲቀሰቅሱበት አራዊትን እንዃ በዜማ ያላምዱበታል ሀዘንን ይገልፁበታል ታላቅነትን ይመሰክሩበታል ግን እውነት ነው ታድላዬ በጣም ትልቅ ነገር ነው የተናገርሽው ይህ ብርቅዬ የሀገራችን ቅርስ የሆነው የአዝማሪነት ስራ ወደፊት ለመኖሩ በጣም ያሳስባል ። ያለንን የእራሳችን ልዩ መገለጫችን ውበታችን እንደ ኋላ ቀርነት እያየን የእራሳችን መልካም እና ውብ ባህላችን ትተን ንቀን የነጮችን ምናምን የሰለጠን መስሎን > ያማረብን እየመሰለን የሚያምርብንን ትተን የሚያስጠላብንን እንከተላለን እንለቃቅማለን እስኪ ታድላየን እዩ ልብሷ ወበቷ ማተቧ ጌጧ ሹርባዋ ከእርጋታዋ ጋር ተደምሮ የኢትዮጲያ ንግስት በእራሷ ባህል ተውባ አሸብርቃ እንዴት እንደምታምር የምንትዋብ ልጅ የፀሐይቱ ልጅ እንዲህ ናት ። የሰይጣን ጨፍረኞች ፀጉርን አንጨባሮ በሱሪ ተወጥሮ በዛላይ ሱሪው ሃይለኛ ውሻ እንደነረተው በየፊናው ተቦጫጭቆ ገላን እያሳዩ በቀለማቀለም እንደቤት ግርግዳ ከንፈር እና ፊትን አይንቅንድብም ሳይቀር ለቅልቆ አጨማልቆ በአፍንጫ በጆሮ ሉቲን አንጠልጥሎ ከፍ ሲልም ደግሞ ዘመን አመጣሽ መስሎት የአውሬውንም ምስል በየሰውነቱ በዘመነኛ መልክ በኤሊክትሪክ ንቅሳት እየተነቀሱ ባህላቸውን ንቀው በማያውቁት እና ባልሆኑበት በሰው ሀገር የጥፋት ባህል ያማሩ የሚመስላቸው የመንፈስ ድሃዎች የሞሉባት ሀገር ሆናለች ።በገጠሪቷ ሀገራችን የንቅሳት ጌጥነት በመስቀል ምልክት ግንባርን እጅን አንገትን ሌላም ሌላም ላይ መነቀስ የቆየ እና የታወቀ ባህል ነበር ነገር ግን ከእኛ የተደረገ ከሆነ የተነቀሱትን ሰዎች ባለ ደብዳቤዋ ባለ መልክቷ ባለ ማህተሟ ሌላም ሌላም እየተባሉ ይተቻሉ ገጠሪ ማሃይም ባላገር እየተባሉም ይሰደባሉ ይተቻሉ ከወደ ነጮች ሀገር በዘንዶ በተለያየ አውሬ ምስል በበዓድ ቅርፅ የተነቀሰውን ሰው ሲያዩስ ያደንቃሉ እንደሱም ለማድረግ ካላቸው ገንዘባቸውን አውጥተው ይነቀሳሉ ከሌላቸውም ሰርቀው ወይም አጭበርብረው ብቻ ተጋግጠው በሀገራቸው ያለውን ባህላዊ ንቅሳት ንቀው ተሳድበው የአውሬውን ምስል በብዙ ድካም ይነቀሳሉ ።እና እህቴ ታድላዬ ልጆች ካሉሽ ግን ምከሪያቸው በሙያሽ እራስሽን መተካት አለብሽ ።

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 3 lety +1

    ቀረርቶሽን በጣም ነው የምወድልሽ በተለይማ ያሰብነው ይሳካል ሳለ መድሀኒአለም የሚለውን በጣም የወደድኩት።እወደሽላሁ የኔቆንጆ።

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 Před 3 lety +9

    አይ ታዱ ኩልል ያለ ያልተበረዘ ምርጥ ድምጽ ባለቤት፡ጎንደር እኮ ስመጣ ካንች ቤት ካልገባህ አልመለስም

  • @user-xz1wg7lk1c
    @user-xz1wg7lk1c Před 3 lety +2

    ትክክል

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety +10

    አዝማሪነት እኮ ባህላዊ ሙዚቃ ነው። እሄ ደግሞ መቅረት የለበትም!!

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +4

    የሤትጀግና ነሽ♥♥♥የእኔቆጆዋውውውውይድምጽሽ ይለያል" ደስትያለሽ" ድለአማራየ ፍቅርናቸው"ሀገራችን ሠላምያድርግልኝ

  • @msrakalebachew5851
    @msrakalebachew5851 Před 3 lety +2

    የእኔ ቆንጆ ድምፅሽ ብቻ አይደለም መልክሽ እራሱ የደም ገንቦ ነሽ ማንም ምንም ማለት ይችላል ስራ እንዳታቋርጭ የሰው ልጂ ከሰው እራስ ወርዶ አያቅም አትስሚያቸው

  • @allapp9402
    @allapp9402 Před 2 lety +1

    እቁየኢተዮባሤትነሺ ትክክልኢትዮባ ለዘላለምትኖራለች በኛልጆቻ

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr Před 3 lety +3

    ትለያልሽ ታድየ እንውድሽ አለን ባለማህትቦ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 2 lety

    ጀግናም ናት ታድላዬ ከልብ ነው የምወዳት ፣በተለይ ሰለ አምባቸው ያንጎራጎረችውን ሁሌ እሰማዋለሁ ደግሞ አለቅስበታለሁ አምባቸው፣አምባቸው አምባቸው😭😭😭😭

  • @beckytadesse711
    @beckytadesse711 Před 2 lety +1

    ስወድሽ እኮ ባለ ማተቢቱ የጎንዱሯ አይናማ ነይማ ነይማ 💕❤️❤️👍👍👌

  • @iwjhhgeuhehhjsihs1503
    @iwjhhgeuhehhjsihs1503 Před 3 lety +4

    አቤት ድምፅ

  • @erohamatube6750
    @erohamatube6750 Před 3 lety +5

    በጣም እምወድሽ የአማራ ልዮ ቅርስ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 2 lety +1

    ቆንጆ ጀግና። ረጅም እድሜ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety +1

    የኔቆጆ ትክክልነሽ የፈጣሪ ተሰጦ ነው ሁሉነገርሽ በጣም ይመቻል ይሄን ድምጽ ይዘሽ በጣም ገራሚ ተሰጦ አለሽ

  • @mrhffuug7691
    @mrhffuug7691 Před 3 lety +3

    አቤት ድምፅ የኔ ጀግና

  • @user-ek6jv3bj4o
    @user-ek6jv3bj4o Před 3 lety +1

    ወይወይድምፅሺመቼምየማይለወጥነውየልጂነትግዜየንአሥታወሺኝየአማራፉኖበርችአትጥፉሁሉንምሙዚቃሺንልቂቂልንማሥታወሥእንፈልጋለንእሺማር።

  • @andbeyond9085
    @andbeyond9085 Před 2 lety +4

    Ohhh! Her voice is super special! Super magical!-- My Mom, my Sisters and all villagers were madly in love with this magical song. Whenever her Cassette played on Tape, they used to dance in maximum happiness. -- Now, her cassette has been kept with Durable Treasures, in Family's home. -- Cannot listen to this song of Tadila. Or, memories make me burst into cry.-- God bless you!

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 Před 3 lety +3

    ዋው ነው ድምፆሽ

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před 3 lety +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-rq4im3dq5o
    @user-rq4im3dq5o Před 3 lety +5

    ይመችሽ አቦ እዳቺ ያሉ እያሉ አምሳ ኮተት ጆሮችንን አደሙት ቀጥይበት

  • @user-my7ou8gu2n
    @user-my7ou8gu2n Před 3 lety +9

    ሺ አመት ኑሪልን አቤት ድምፀ

  • @user-wj8nq1zh9x
    @user-wj8nq1zh9x Před 3 lety +4

    ዋዉ ድምፅሽ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @user-vf3sk3qc1l
    @user-vf3sk3qc1l Před 10 dny

    ባባቴ ዋድማ በተወለድኩበት ባደኩበት ሀገር ጠምደውበት በሬ አይዞሽ እህህህህህ

  • @user-fl7dl2dv4u
    @user-fl7dl2dv4u Před 3 lety +3

    ስወድሽ

  • @alphatv2120
    @alphatv2120 Před 2 lety

    በርቺ

  • @mecca7190
    @mecca7190 Před 3 lety +4

    👍👍👍👍👍👍

  • @Ethiopianar
    @Ethiopianar Před rokem

    ምርጥ

  • @user-nw4pc3ql6k
    @user-nw4pc3ql6k Před 2 lety +1

    ኑሪልኝ ማሺአላህ ድምፅሺ ደሥ ይላል💚💛❤️❤

  • @mestawallethiopia9527

    አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤

  • @tabstabs2732
    @tabstabs2732 Před 2 lety

    አቺ ጅግና ሁሉ የሚአምርብሽ ኑሪልን ለዘላለም

    • @fawziaahmed7773
      @fawziaahmed7773 Před 2 lety

      የኔ ጀግና ኑርልኝ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ የሴት ጀግና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @user-bl8oy5iw2m
    @user-bl8oy5iw2m Před 3 lety +2

    የኔ ቆንጆ ስወዳት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adenmaled3256
    @adenmaled3256 Před 3 lety +2

    Woooooow

    • @geneteyayu2508
      @geneteyayu2508 Před 2 lety

      የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እዉነት ቀጥይበት የኔ ቆንጆ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    ያማራይቱልጁ

  • @sadaawelloyewa4332
    @sadaawelloyewa4332 Před 3 lety +1

    Tadila fantayen magegnet efelgaleu benatih tebaberegn

  • @melkamu-jx8nz9si3l
    @melkamu-jx8nz9si3l Před 2 lety

    ባሀል ምሽቱ እሷ ከለለችበት አያምርም በጣም ነው ምትችየ ታድላ በርችልን

  • @Ethiopianar
    @Ethiopianar Před 2 lety +1

    wow

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 Před 3 lety +2

    ስወዳት

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo Před 2 lety +1

    ታዲላ ፈቴ እርሜሽን ያርዝመው

  • @fantishtefera5484
    @fantishtefera5484 Před 3 lety +6

    አቤት ድምፅ አጀብ ጉድ 👌❤❤❤❤❤

  • @user-nl6zi4cz4y
    @user-nl6zi4cz4y Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 Před 3 lety +3

    👍👍👍

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    በርቺልኚ እማየ

  • @alphatv2120
    @alphatv2120 Před 2 lety

    Wow

  • @gobenadache4921
    @gobenadache4921 Před 3 lety +1

    I love you Tadila

  • @rahmaali9908
    @rahmaali9908 Před 3 lety +1

    ወዴ ግባር ሂጂ

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před 3 lety +3

    እውነት ነው ታዱየ 209 ጦላይ ማሰልጠኛ ነበርኩና ሁሌ በየሳምንቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበርና ስጨፍር የት ነው ሐገርሺ ጎንደር ስላቸው እናንተ አዝማሪ ናችሁ ይሉኛል እናም ኩራታችን ነውደግሞ ውድድ ነው ማረግሺ

    • @yalem
      @yalem Před rokem +1

      😍😍😍❤

  • @user-vf3sk3qc1l
    @user-vf3sk3qc1l Před 10 dny

    ያዳበ ያች ስወዳት

  • @user-dv8mi8ou7l
    @user-dv8mi8ou7l Před 2 lety +1

    እደታለች ነፍናፋ ጋዜጠኛ ናት ጎበዝ አዝማሪ አትበይ ብሽቅ

  • @arsemyenaty6265
    @arsemyenaty6265 Před 2 lety

    Yeny wed Sewdesh 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋

  • @yalem
    @yalem Před rokem

    ምርጧ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před 3 lety +2

    wawww yena kionjio

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 Před 2 lety +1

    Aye demte leteyopeya zefegelate bebezu

  • @Ethiopianar
    @Ethiopianar Před 2 lety

    ታድላ ምርጧ

  • @amharatoday8588
    @amharatoday8588 Před 2 lety

    ባለማተቧ

  • @user-xz1wg7lk1c
    @user-xz1wg7lk1c Před 3 lety +2

    እንልመጠመጥም

  • @gurijema1978
    @gurijema1978 Před 3 lety +2

    ድምፅ መርዋ ታድላ

  • @alphatv2120
    @alphatv2120 Před 2 lety

    ጎበዝ

  • @weleteslasa5954
    @weleteslasa5954 Před 3 lety +3

    ጀግናው ወረዳ አሉ💔💔💔🥺

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb Před 2 lety

    ዋው እድሜ ከጤና ጋር የኔ ጀግኔ

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 Před 2 lety +1

    ሰወዳት የኔ ድምፀ መረዋ

    • @yalem
      @yalem Před rokem

      😍😍😍

  • @user-rm9gn8id6i
    @user-rm9gn8id6i Před 5 měsíci

    ❤❤❤የኔጀግና እግዚያአቢሔር ይጠብቅሺ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 2 lety

    ጎጠኛ ነሺ. 😏.

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 3 lety +1

    Yene lyu edime ketena gar temegnehulshi

  • @alphatv2120
    @alphatv2120 Před 2 lety

    ይመችሽ

  • @dhrrfhgdd7714
    @dhrrfhgdd7714 Před 2 lety

    ወላሂ ስወዳት ፀድት ያለች ኢትዮጲያውይነች

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta Před rokem

    WELKAYT TEGEDE mn alew amele

  • @ekrumohamed9731
    @ekrumohamed9731 Před 2 lety

    አባቴ በጣም ነው የሚወዲሽ

  • @getachewmelkamu1212
    @getachewmelkamu1212 Před 2 lety +1

    Hey

  • @umbilalfamily3419
    @umbilalfamily3419 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ይጠብቅሸ እህታችኖ

    • @yalem
      @yalem Před rokem

      😍😍❤

  • @yalem
    @yalem Před 2 lety

    💓💓💓💓

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 3 měsíci +1

    ድርቃሽን። በጣም እውድሽ አለውውውውው
    እዳዻዻዻ በይስቴ

  • @alphatv2120
    @alphatv2120 Před 2 lety

    Like

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety +5

    አዝማሪ ነት እኮ አርት ነው!! ጥበብ ነው ለምንድነው የምንንቀው??? ለምንድነው አቅለን ምናየው??

  • @tigistgonder6015
    @tigistgonder6015 Před 2 lety

    ሺአመትኑሪልን

  • @dagimefeleke4651
    @dagimefeleke4651 Před 3 lety +1

    i love you more and more

  • @amharatoday8588
    @amharatoday8588 Před 2 lety

    Love

  • @yalem
    @yalem Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qg3mg3ie6q
    @user-qg3mg3ie6q Před 2 lety +1

    ለምን ውጭ አትልኳትም የዚች ድምፅ ማነም አይወዳደራት

  • @abcdmnopq4505
    @abcdmnopq4505 Před 3 lety +2

    🤙🇪🇹🤙

  • @rd895
    @rd895 Před 2 lety

    💪

  • @user-qg3mg3ie6q
    @user-qg3mg3ie6q Před 2 lety

    በሙዚቃ መሳሪያዎች ቢጨመርበት አቻ የለውም ድምጿ

  • @amharatoday8588
    @amharatoday8588 Před 2 lety

    ባለማሀቧ

  • @Ethiopianar
    @Ethiopianar Před rokem

    ዉድድድድድ

  • @alamsameera4540
    @alamsameera4540 Před 3 lety +2

    😘😘😘😥😥😘😘

  • @abebesisay9255
    @abebesisay9255 Před 2 lety

    shiw bey yemilew yehizb zemana gitm new !!!

  • @yalem
    @yalem Před rokem

    ዉድድድድድድድ