Tadla fente ታድላ ፈንቴ... ወረደ አሉ... ተወዳጅ ሙዚቃ ❤️❤️❤️❤️❤️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • 1993 album

Komentáře • 133

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c Před 11 měsíci +20

    ይድረስልኝ ይህ ሙዚቃ ለሚገልፀዉ ያማራይቱ ልጂ እዉነትን አግቦ ለሚታገለዉ የሰማይ ጃዊሳ መብረቁ ፋኖ!!! ጀግናዉ ወረደ አሉ ወረደ አሉ በወሎ በሽዋ በጎጃም በጎንደር ጥምሩ ፋኖ ነዉ💚💛❤👌💪💪💪💪💪

  • @tizta216
    @tizta216 Před rokem +9

    የኔ ውብ እናት ትዝ አለችኝ እኔ ያኔ ከ6 አመት አላልፍም እና ከኛቤት ቢጫ መርገጫ እሚባል ቴፕ ነበረን እና እናቴ ይህን ካሴት ትከፍትና ወስከምቢያና ቀለምሻሽ እሚባል ስፌት እየሰፋች ይህን ሙዚቃ እያዜመች በተለይ ይህን ክንዳለሜ ናና እሚለውን በጣም አዘውትራ ትከፍተው ነበር እና እኔ ካደግሁ በኋላ ይህን ሙዚቃ ከፈትሁና ማዘር ግን ይህን ሙዚቃ አዘውትረሽ ስታዳምጭው የነበረው ስላት ምን ብላ መለሰችልኝ ልጀ አሁን ይሄ ጠፍቶህ ነው ግን አንደኛ ያባትህ ስም ክንዳለም ነው እናም ደግሞ በጣም እወደዋለሁ ሁለተኛ በወቅቱ ሁመራ እሚባል አገር አጨዳ እና አረም እየሄዱ ስራ ይሰሩ ነበር አናም አባትህ በጣም ስለሚናፍቀኝ ነው ክንዳለሜ ናናን ደጋግሜ ማዳምጠው አለችኝ ታድላ ሺ አመት ኑሪ

  • @seidali5521
    @seidali5521 Před 2 lety +20

    አይ ልጅነት ተመልሶአይመጣ ትዝታዉ አሁን በሰዉ ሀገር ነዉ በስደት ያለሁት 😭😭😭😭

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 3 měsíci

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት

    • @mamarutilahun6145
      @mamarutilahun6145 Před 3 měsíci

      do not worry living in other country is better than living in Ethiopia at this time.

  • @rivertube7313
    @rivertube7313 Před 8 měsíci +4

    ልጅ እያለው እናቴ ስራ ስትሰራ ስታንጎራጉረው አቤት ስሜቱ ❤

  • @selamawit6212
    @selamawit6212 Před 3 lety +14

    ኦፍፍፍፍፍ ገና ህፃን እያለሁ ከብቶች ስጠብቅ የምዘፍነው የልጅነት ትዝታዬ❤❤️❤ ልጅነት ቢመለስ😭😭😭

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +29

    ታድላየ እግዚአብሔር በየሔድሽበት ብርሀን ያርግልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዷ የአማራዋ ሽቅርቅር ቆንጆ 😍😍😍😍 በጣም ነው ምወድሽ በርቺልኝ💗💗💗💗💗

    • @abyesalatfetum7881
      @abyesalatfetum7881 Před 3 lety

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Před 2 lety +1

      ለእናታችንቅድስትድንግልማርያምለምንአዘምሪም።ታድላፋንቴለእግዚአብሔርዘምሪእሽማማየ

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 Před 2 lety +5

    ታድላዬ ከረዥም ጊዜ በዋላ አገነሁሽ እናቴ ሁሌም ታዳምጥሽ ነበር አቤት ያ ጊዜ ታድላዬ በርችልኝ አድማጭሽ

  • @irajiyaebrahim5419
    @irajiyaebrahim5419 Před 3 lety +11

    የዚህን አልበም ልቀቂልን ብዙ ትዝታ አለኝ

  • @user-zq9sp1bz6k
    @user-zq9sp1bz6k Před 10 měsíci

    ያሁኖቹ ምድረ ቅራቅንቦ ሁሉ ካንቺ እኩል ሙዝቀኛ ነኝ ይላል በሚዲያ በቅ ብሎ። እድሜና ጤና በለሽበት።

  • @melesesisay6679
    @melesesisay6679 Před 8 měsíci +1

    በልጅነቴ የሰማሁት ሙዚቃ እጅግ ደስ ይለኛል።በተለይ:-
    ማረሻቸው ጓንደ በሬው ትራክተር
    እርሻውን ወሰን የለው ከሱዳን ደንበር የምትለው ስንኝ እንደት እንደምትስበኝ።ታዱ እጅግ አደንቅሻለሁ ኑሪልን።

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 3 lety +6

    ታድላዬ ድምፀ መርዋዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኛ እንቁ ስስማሽ ውዬ ባድር እማትጠገቢ በርችልን

  • @asmaremengist9854
    @asmaremengist9854 Před 2 lety +12

    what word can truly express my feeling? "አማራ" i love so many things but no one can compare with the love what i have to Amharanet!

  • @madinamadina4749
    @madinamadina4749 Před 2 lety +3

    አይይይ ትዝታ ሰደትጨረሰዉልጂነታቺንን☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @deraapp2052
    @deraapp2052 Před 2 lety +4

    በልጅነቴ ካዳመጥኩት ዘፈኖች ዉስጥ አንዱ ይሄ ነው በጣም ነበር እሚወደው በግምት ከ18አመት በኋላ ዛሬ ስሰማው እምባ ተናነቀኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😭 አይ ልጅነት

  • @Desalegh
    @Desalegh Před 9 měsíci

    የነፍስ ፈውሰ የኔ እናት ለዘላለምም ኑሪልኝ ታምር ነው የጎንደር ንግስት መተኪያ የለሽም

  • @user-wn2ff9kk7n
    @user-wn2ff9kk7n Před 4 měsíci

    ፍቅር የሞላብሽ ታድላየ ያንቺ ይህሙዝቃሽን በኪነት እዘፍነዉ ነበር ትምህርት ቤት ላይና ኡፉፉፉፉፉፉ አባት ትዝታ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 3 lety +4

    የኛ ጀግና የዚህ አልበምሽ ሁሉም ልቀቂልን ቲክ ታክ facebook instegram ካለሽ ሸር አርጊልን ቡዙ ተከታይ ይኖርሻል አይ ትዝታ ልጅነቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 Před 3 lety +3

    በርች የኔ ምርጥ የጁታው እራስ ምታትነሽ💪💪💚💛❤💪💪

  • @user-bc3xu7le9i
    @user-bc3xu7le9i Před 2 lety +1

    ይህ ዘፈን የእደልቤ ማንደፍሮት ነው ጀግናው ወረዳሉ በቋራ መተማ ጀግና ሞልቷላሉ ነው ሚለው ከሷ ተቆርጦ የተዘፈ ነው

  • @gashawbayleyegn9051
    @gashawbayleyegn9051 Před rokem +3

    እኔ በ 13 አመቴ የዳመጥኩት ግን ትዝታው አልጠፋም ብሎኛል መቼ እንደምረሳው አለውቅም

  • @erohamatube6750
    @erohamatube6750 Před 3 lety +8

    እረ በናትሽ አች የአማራ የኢትዮጵያ ኩራት ታፍነሽ አትቀሪ በየድረ ገፁ ብቅ በይ የያሽውን እቁ የተፈጥሮ ስጦታ ተደብቆ እንዳይቀር ።።።ከሚወዱሽ መካከል አንዱ እኔ ነይ በጣም አድርጌ ማለት ነው አብሶ ፉከራሽንና ሽለላሽን ሁሌም ሳዳምጠው ግርም ነው እሚለኝ

  • @nournoursaifsaif4649
    @nournoursaifsaif4649 Před 3 lety +2

    ታድላየ ሆዴ በእውነት ስወድሺ አልድንም

  • @user-je6cb2yi5o
    @user-je6cb2yi5o Před 8 měsíci

    አይይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትዝታ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pw6cx8tx6q
    @user-pw6cx8tx6q Před 2 lety +2

    የሞተዉን ጓደኛየን አስታወስኩት 😭😭😭😭😭

  • @Rana-qf4hd
    @Rana-qf4hd Před 3 lety +2

    ታድላየ ስወድስ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ ውድ

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +5

    ታድዬ 😘😘ቲክቶክ ከላሺ የዩቱብ ሊንክ አሰቀምጭ ሰብሰክራይብ እዲደርጉሺ
    በርችልኝ😘😘😘

  • @MassiveMimo-rn3we
    @MassiveMimo-rn3we Před 2 měsíci

    Swodsh Tadlayo! dro htsanet eyalen snagoragurew neber yezare 20 amet! uffffffffffffffffffffffff tzta! swedsh.

  • @user-mz7cc8nm5h
    @user-mz7cc8nm5h Před 3 lety +2

    የዛሬን አያድርገውንና ከብት ስጠብቅ ስዘፍናት ነበር የምውለው

  • @Vip-ow7zm
    @Vip-ow7zm Před 2 lety +1

    የዛሬውን አበለውና የትምህርት ቤት ትዝታየ

  • @gashawbayleyegn9051
    @gashawbayleyegn9051 Před rokem +1

    የእውነት እንዴት እንደምዎድሽ ኑሪልኝ

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 Před 2 lety +2

    ስወድሽ የኔቆንጆ ቸሩመዳኒያለም ይጠብቅሽ

  • @ayoayo1140
    @ayoayo1140 Před 3 lety +2

    የኔ እናት እወድሻለሁ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saralove2986
    @saralove2986 Před 2 lety +1

    በረቺ፦የኔ፦ውድ፦ነገረ፦ፈጣሪ፦ይጠብቅሽ

  • @SamiraSamira-ku2bv
    @SamiraSamira-ku2bv Před 2 lety +1

    አቤት ትዝታ

  • @abebeaddis2631
    @abebeaddis2631 Před 2 lety +4

    My childhood!!

  • @kalpiromis9849
    @kalpiromis9849 Před 3 lety +1

    የኔ ውድ ትዝታ ለቀቅሺብኚ በርችልን እመቤቴ ካንች ጋ ትሁን ❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 Před 2 lety +1

    እውነት ይህ የጀኚት ታዳላ ዩቲዩብ ነው? የኔ አንበሲት የጎንደር መለያ አርማ ስወድሽ እኮ

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318  Před 2 lety

      አዎ የታድላ ትክክለኛ channel ነው like እና share subscribe አድርጉልን

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318  Před 2 lety

      አዎ የታድላ ትክክለኛ channel ነው like እና share subscribe አድርጉልን

  • @abyesalatfetum7881
    @abyesalatfetum7881 Před 3 lety +1

    የኔ እናት ስወዳት እኮ

  • @robel1524
    @robel1524 Před 7 měsíci +1

    Engida tekebay yeleew weder Jirafachew Guande berew Trakter ershaw wesen yelew kesudan denber Wolkayit Tsegede min alew amel.

  • @ibrahimmohamed4801
    @ibrahimmohamed4801 Před 3 lety +3

    እባክሽ የሰማይ አሞራ
    አሳር እዳነው ፈተና
    የሚለውን የዘዚህ አልበም ልቀቅልን ቡዙ ትዛ አለብኝ

  • @AnAn-fy4vg
    @AnAn-fy4vg Před 3 měsíci

    የኔ እናት ሰወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuAwoke
    @habtamuAwoke Před 2 lety +1

    Betam yamral endet eske zare alsemawutim

  • @maryedagnemerydx7418
    @maryedagnemerydx7418 Před 3 lety +4

    ሣይበረዝ ቱባ ባህሉን ሥለምትዘፍኝ ውዴ አከብርሽ ከለሁ

  • @WalkotEmegnw
    @WalkotEmegnw Před 8 měsíci

    ከብት ስጥብ ትዝ ይለኛል❤❤

  • @amalcell2069
    @amalcell2069 Před 11 měsíci

    አይዮይ ልጅነት ዛሬ በስዉሀገር ሁንን እንስቃያለነ ልጅነት ማር እና ወተት እመቤቴ ትጠብቅሺ የኔልዬ ጎንደሬዋ እንኮንም እህቴ ሁንሺ ❤❤❤

  • @ashenafienyew7273
    @ashenafienyew7273 Před 2 lety +1

    ሰላምሽይብዛ

  • @habtiebayle7187
    @habtiebayle7187 Před 3 lety +1

    ay sewedew yihin muzika,
    clip kalew belekekelen

  • @beniteweld7640
    @beniteweld7640 Před 2 lety +1

    በትዝታ አትለከፉ ብቻ

  • @alemugessese4282
    @alemugessese4282 Před 3 lety +1

    muluwun album lakuln tadilan betam new yemwedat

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před 3 lety +2

    ታድየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤

  • @Desalegh
    @Desalegh Před 9 měsíci

    Wow yenefse megebe nw

  • @totalfertig6194
    @totalfertig6194 Před rokem +1

    Thanks tedle fente we love you 💘

  • @hiwi1077
    @hiwi1077 Před 2 lety +1

    እንቁ ነሽ ጎረቤቴ

  • @kiduswale5506
    @kiduswale5506 Před 2 lety

    ምርጧ የጎንደር ፈርጥ

  • @user-rq5pl7vq7f
    @user-rq5pl7vq7f Před 2 lety +1

    ስወድሽ ከልቤነው💚💛❤

  • @Lemishe
    @Lemishe Před 2 lety +1

    ስወዳት እኮ

  • @asniasni5459
    @asniasni5459 Před 2 lety +1

    😭😭💃💃💃💃❤አይትዝታ

  • @banteyalew1312
    @banteyalew1312 Před 2 lety +1

    የልጅነት ትዝታየ ቢጫ መርገጫ ቴብ እየተከተልኩ ያዳመጥኩት ሙዚቃ ትዝታ አረጅም

  • @user-cl4hw4jz1o
    @user-cl4hw4jz1o Před 2 lety

    ታድላየ መኩሸ ኑሪልን

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 Před 2 lety +1

    Betame dese yelale

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +1

    ውድነሽኮ ማሬ

  • @gelilaephrem7870
    @gelilaephrem7870 Před 3 lety +2

    Ayzoshi berchi bedeb mesrat alebshi berchi

  • @k1af33
    @k1af33 Před 3 lety

    ወይ ልጅነት ትዝአለኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @amsalworku4070
    @amsalworku4070 Před 2 lety +1

    ክንዳሌሜ ናና ክዳሌሜ ናና እፍፍፍ

  • @teddygo2605
    @teddygo2605 Před 3 lety +1

    ወይኔ ልጅነቴ 🙄🙄😘😘

  • @getachewdegu6082
    @getachewdegu6082 Před 2 lety +2

    በቃ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ!! አልበምሽን አጥብቄ ከመውደዴ የተነሳ ልጅ እያለሁ በስምሽ እጠራ ነበር!!ከቻልሽ ሙሉ አልበሙን ጋብዥኝ!! ከዚህ በላይ ቃል የለኝም!!

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před rokem

    ስወድሽ::

  • @user-ek6jv3bj4o
    @user-ek6jv3bj4o Před 3 lety +1

    እህህህህህህህየድሮትውሥታየውሺማያትዝአለኝሁሉንምልቄቄለንብዙትዝታወችአሉኝየሻሐይቤትትዝታአለብኝ።

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 2 lety

    💚💛❤ስዉዲሽ💘💘

  • @mekonnenmariame
    @mekonnenmariame Před 2 lety

    ያምራል

  • @adamseid5447
    @adamseid5447 Před 2 lety +1

    በዚህ ዘፈን በፊት ሰርግ ላይ ስንጨፍርበት ነበር። አሁን ፈልጌ ፈልጌ ባሳር ነው ያገኘሁት። ስምሽን ስለማላውቀው እንዴት ላግኘው! እና እኔም አባይም ጎደለ በሚለው ነበር search ሳረገው የነበረው 😂🤣

  • @GohTube23
    @GohTube23 Před 2 lety +1

    ዝታዬ ❤❤❤❤❤

  • @user-fd4vf7op8s
    @user-fd4vf7op8s Před 3 lety

    በጣም ነው እምወድሽ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Před 29 dny

    ሰላም አክስት እንዴት ነሽ

  • @mogesworkneh7491
    @mogesworkneh7491 Před rokem

    በትዝታ ወደልጅነቴ ተመልስኩኝ።

  • @ashenafibirhanu3470
    @ashenafibirhanu3470 Před 2 lety

    Weyne yhen lij eyalehubbetam nebere mzefnew(mangoragurew) tdlaye adnakish negni

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před 3 lety

    ስወድሽ

  • @MassiveMimo-rn3we
    @MassiveMimo-rn3we Před 2 měsíci

    Fyeloch sntebk kegna be edmie yemibeltegn yagotie lij yh zefen sizefnln yerasu ymeslenn neber ay ljnet! alefe! wedehuala temelshe ya dnk gzie maggnet amaregn!

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před 2 lety

    Enaten new metastawusgne.

  • @neymaralemu3375
    @neymaralemu3375 Před 2 lety +1

    እባየ መጣ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Před rokem +1

    😭😭😭😭

  • @geospatialtechnology8695

    berchilign ehite

  • @masimasi2629
    @masimasi2629 Před 2 měsíci

  • @user-nl6zi4cz4y
    @user-nl6zi4cz4y Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 2 lety +1

    የታድላ ነው እዴ ቻናሉ

  • @masimasi2629
    @masimasi2629 Před 2 měsíci

    hiii

  • @aminahusssen4334
    @aminahusssen4334 Před 3 lety +1

    😘😘😘😘😘😘

  • @user-ld7db7tt4w
    @user-ld7db7tt4w Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xf1ij6xz6d
    @user-xf1ij6xz6d Před 11 měsíci

    😭😭😭

  • @faiza746
    @faiza746 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️😥😥😥

  • @geremewgedef5768
    @geremewgedef5768 Před 2 lety +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mato5112amen
    @mato5112amen Před rokem +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-iq5sb8ld1d
    @user-iq5sb8ld1d Před 2 lety

    ትክክልኛ የታድላ ቻናል ነዉ ካልህነ አልደምርም 😏 ንገሩኝ

    • @tadlafente1318
      @tadlafente1318  Před 2 lety

      ትክክለኛ የታድላ channel ነው በስልክ ማግኘት ይቻላል

  • @user-iq5sb8ld1d
    @user-iq5sb8ld1d Před 2 lety +1

    💚💚💛💛❤️❤️💯🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +2

    💚💛❤️🥰😘😘😘😘👍👍👍👍👍

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Před 2 lety

    😍😍😍👋👋👋👋💜💜👍👍👍

  • @mekamehammed3493
    @mekamehammed3493 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍🥰🥰

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g Před 2 lety +1

    የኔቆጆስወድሽጀግናአቤትድምጽቀጥይበትማርየሰርስሮይገባልሙዚቃሽ💘

  • @amanuelgizawu6651
    @amanuelgizawu6651 Před 3 lety +1

    ጅግና ነሽ czcams.com/video/0DBE3X_VW88/video.html

  • @halimahalima8292
    @halimahalima8292 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😔😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘የኔማር