ይሄን መስማት በጣም ያማል እጅግ በጣም ያማል የደረሰበት ያውቀዋል

Sdílet
Vložit

Komentáře • 376

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 Před 3 lety +18

    የተገነባውን ያውድሙ እንጂ መች ፎቅ ይገነባሉ የኛ ህዝብ ።እስኪ እንለወጥ ።

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Před 3 lety +3

    Tesfish,
    We Ethiopians have pride, I never felt down or angry for being born in a poor country, instead I am proud to be Ethiopian. It doesn’t matter how other ppl see our county it matters how much we love and care for our country.
    Years ago I was talking to a philipino women, when she found where I am from she said” when I was young I wasn’t eating much and my mother used to tell me, if you don’t want to eat why don’t you go to Ethiopian there is no food already”

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 Před 3 lety +3

    ሀገራችን ትልቅ ትሆናለች . እግዚአብሔር ሀገራችንን ከድህነት አዉጥቶ ስሟ በዓለም እንዲጠራ ያደርጋታል ፡፡

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 3 lety +26

    ተስፍሽ አገላለጽህ ግሩም ነው ሰው ጀሮ እንዲሰጥህ የተጠቀምክበትን ርዕስ አደንቃለሁ እንጂ ስለ ኢትዮጵያ ድህነት ብለህ ብትጀምረው ኑሮ እኛ እንደሆንን ለምደነው ይሁን እንደ ታሪክ አድርገን ቆጥረው ነው መሰል ስለ ድህነታችን ግድ አይሰጠነም ሌላ ነገር ሲሆን ግን ሁሉም ሰው እዬዬ ይላል መረገም ነው ብዬ ነው ምወስደው።

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 3 lety +32

    ሁላችንም በየእምነታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እንዲያረግልን እንፀልይ እስቲ🙏🙏

    • @asekalugebru969
      @asekalugebru969 Před 3 lety

      አየ ተስፍሽ አሄ ካቶሊክ ቄስስ ሄዶ ሰላየ ነው አዚሁ ቁጭ በለው እንኳ ከዛ ረሃብ አወጥቶ ለዚህ ሀገር አበቃችሁ የሚሉ በዙ ናቸው እኛ ግን ሰርተን ከመቀየር ይልቅ የድቁርናችን ብዛት የለችንን ንብረትና የራሳችንን ዜጋ ወንድማችንን ስናወድም እንውላለን የደነዝን ነን

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 Před 3 lety +1

      የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
      ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
      የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
      እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
      ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
      በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
      እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
      እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22
      አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
      ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
      ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
      የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
      የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
      እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
      ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
      ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
      ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
      መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17
      ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
      “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
      ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
      ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
      ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
      ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
      ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4
      ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
      የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
      ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
      ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
      ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
      ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
      ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
      ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
      ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
      ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
      አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
      የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10
      ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6
      ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
      ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13
      የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
      አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
      ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
      ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13
      በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10
      እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2
      እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20
      ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5
      ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6
      መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
      ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
      ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33
      ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
      ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14
      የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
      -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
      -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
      -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
      -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
      SHARE SHARE SHARE

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 Před 3 lety

    Thank you Tesfesh !
    It’s really powerful !!!

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 Před 3 lety +6

    ተስፍሽዬ ተባረክ ግን ሰሚ የለም!!

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 Před 3 lety +5

    የድሮው ሳይሆን የአሁኑ አይብስም እኛኮ ድህነታችን ሳይሆን ሰንደቃላማ ሚያጣላን ነን

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 3 lety +5

    ማመን አለብን ይህ ነው የእኛ መለያችን

  • @shitamo2828
    @shitamo2828 Před 3 lety +1

    ቆንጆና የሚገርም ስነ-ቃል ነው! ተባረክ !

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ያስባት😭💔💔😭😭💔💔

  • @abbyabby5751
    @abbyabby5751 Před 3 lety +6

    ትክክል ነው ተስፍሽ የብዙ ሃገር ዜጎች ርሐብተኛች መሆናችንን ነው የሚነግሩኝ

  • @sadany1324
    @sadany1324 Před 3 lety

    you are absolutely right

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 3 lety +4

    እውነት ነው እኔም የምሰራበትባታ ገና ስራ እንደጀመርኩ አንድ ፈረንጅ ሴት ከ የት ሀገር ነሽ አለችኝ እኔም ከ ኢትዮጵያ ስላት ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
    አለች ምነው ሀገሬን ታውቂያለሽ እንዴ ምነው ኦኦኦኦኦኦ አልሽ ስላት አዎ አውቃለው ሀገርሽን ደሀ
    ሀገር እንደሆነች አለችኝ በጣም አዘንኩ ሀገራችንን ተባብረን ካልቀየርን የትም ያህል ባለጠጋ ብንሆን ምሁር ብንሆን ነገር ግን እንደ ሀገር ሁላችንን በፍቅር እና በመተባበር ስማችንን ካልቀየርን
    የትም ሀገር ብንሆን ዜግነታችንን ብንቀይር ግን የሀገራችንን ስም መቀየር አንችልም ሁላችን ግን በፍቅር እና በመተባበር በመስራት መቀየር እንችላለን::

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali9166 Před 3 lety

    ሀቁ ይህ ነው እናመሰግናለን God bless you

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 Před 3 lety

    Thank you u read my heart from Germany

  • @messibirahan8595
    @messibirahan8595 Před 3 lety +4

    እኔም ማዳሜ ለስውች ስታወራ ኢትዮጵይ እራብ አለ ትምህርት ቤት የለም እና አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በብሀር ይስደዳል ይሞታል የተርፍት ሳውዲ ይገባሉ እንደማንኛውም አፍሪካ አገራት አደለም እርስ በእርስ ይገዳደላሉ ምቃኞች ናቸው ስትል አለቅሳለው እና ይከፍኛል ስው ይበላሉም ትላለች እኔ የማለቀውን ሁሉ እስዋ ከየት እንደምትስማው አላውቅም አንዳንዴም እራሴን እጠላለሁ በሞተ ስው እቀናለሁ ታድሎ የሞተ ስው እላለሁ ሁሊም ለስውቺ ለሚመጡት ስትል የመሰማት ይህህንን ብቻ ነው

    • @MG-su4nh
      @MG-su4nh Před 3 lety

      Anchi selot argi enesu yegna kufu felagiwoch nachew.endalechiw mkegnoch bnhonim egziabher aytewenm enberta

  • @HA-yb1nj
    @HA-yb1nj Před 3 lety

    You right brother

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Před 3 lety +5

    ተስፍሽ ደሀ ብለህ አሞገስከን እኮ እኛ እኮ የደሀ ደሀ ነን !!!!!! እውነቱ ይህ ነው

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 Před 3 lety

    Very True!

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 Před 3 lety +5

    በትክክል አረብ ሀገርም ቢሆን በድህነታችን ነው የሚያቁን ግን የሚያሳዝነው ዛሬም መለወጥ እየቻልን በመባላት መለወጥ አለመቻላችን

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety

    It's true here in Europe too😔
    Egziabeher semachenen befesum yekeyerelen

  • @senayitabe6222
    @senayitabe6222 Před 3 lety

    እኔንም ገጥሞኛል ጀርመን ትሬን ውስጥ ጥሩ ለብሼ ነበር እእና ከወዴት ነሽ አለኝ ነገርኩት አሀ አለ በጣሞ ቡዙ ሰወች በርአብ የሞቱበት አለኝ በጣም ተናደድኩኝ እኛን ለማሸማቀቅ ነው ግንኮ ያልተራበ የለም ጀርመንም የጫማ ሶል በልታ ነበር በጦርነት ግዜ አሉኝ ለሰው ሰነግር ሁሉም ነገር እኛላይ ይበረታል ብዙ አትበሳጭ ኢትዮጲያ ገና የአለም መሪ ትሆናለች በቅርብ ቀን ትንሳዬዋን ያሳየን አሚን

  • @michealgeorge8547
    @michealgeorge8547 Před 3 lety

    God bless you and your family

  • @haileman8332
    @haileman8332 Před 3 lety

    Brilliant 👏 👏 👏 👏.

  • @danitube9299
    @danitube9299 Před 3 lety

    Beautiful story with Nice twist. Tesfesh that’s the truth

  • @hayatwaqo9945
    @hayatwaqo9945 Před 3 lety +14

    እውነት ነው እንኳን ነጮች west African አብሬ ስሰራ ቅጭን ሰው ካየን ኢትዮጵያ የመሰለ ነው የሚባለው ሲሉኝ ምን ማለት ነው ስላቸው ድሀ ማለት ነው አሉኝ ጭራሽ አሁንማ ወደ ሗላ እየሄድን ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +5

    ኢትዮጵያውያን ስንፈጠርም ከባድ ነውየታወቀ ነው👍

  • @bosenasimegn2891
    @bosenasimegn2891 Před 3 lety +2

    ምን ዋጋ አለው እኛ ድህነታችንን ማሸነፍ ሲያቅተን በብሔር እርስ በእርስ እየተባላን ነው: : ተመችቶኛል አስማትሕ! !

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 Před 2 lety

    Yes,so true but we are still poor

  • @user-my3vi8hd2y
    @user-my3vi8hd2y Před 3 lety

    አውጣን ጌታ ሆይ

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 Před 2 lety +1

    ብርቅ ነው በድህነትህ ኩራ

  • @konju283
    @konju283 Před 3 lety +3

    ፈጠር ይቃይረን የአገረችን ስም ማቃየር እንድንችል ፈጠር ልቦነ ይስጠን

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 Před 3 lety

    እግዝሐብሔር ይባርካቹሁ ወንድማችን

  • @derejelemma3955
    @derejelemma3955 Před 3 lety

    አመመኝ አምላኬ ሆይ!

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 3 lety +3

    _የኛ ነገር ሁሉም ከባድ ነው አላህ አገራችን ከፍ ያድርግልን አባይን ሰበብ አርጎ ይለውጠን ያረብ_

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf Před 3 lety

    You right

  • @Sara-sr1up
    @Sara-sr1up Před 3 lety

    Wow amazing

  • @ethiopialove4816
    @ethiopialove4816 Před 3 lety

    Enmesegnalen

  • @azitycroda1187
    @azitycroda1187 Před 3 lety

    It’s true!

  • @fikertebirhanetadesse8086

    እናመሠግናለን

  • @bayushbebi2206
    @bayushbebi2206 Před 3 lety +1

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይገርማል ባጣም ጭራሽ አሁን ብሶብነል ምድራ ስራ ፍት ሁላ ከግረድነ ሰይወጡ ሀገር ትጥፍ የሚሉ ህዝብ ኔንንንን መስታወሉን ይስጠን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 3 lety

    Egzer andekine kfee yareganali🙏🙏🙏🙏

  • @norwaydanielsenegal3288

    very good 👍

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 Před 3 lety +11

    ውይ.ተስፍሽ.አስመቱን.ልውቅ.ብዬ.እቅልፌን.ትች.ስሰመክ.አስመቱ.ደህነት.ሆነ

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 Před 3 lety +1

    ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ይስራል እሩቅም አደለም እግዚአብሔር ሆይ ተመልከታት ይችን የታሪክ አገር😥😥😥

  • @lntube7978
    @lntube7978 Před 3 lety

    እውነት ልብ የምነካ ንግግር ነውና thank you tst

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 Před 3 lety

    እውነት ብለሃል ተስፍሽ ግን መቼም ሳንቀየር ወደ መጨረሻው መሄዳችንና ዛሬም አለም በድህነት መታወቂያችን እንዳወቁን ምንም ሳንቀየር በማየታቸው ያሳፍራል አሁን ያለው የአገራችን ሁኔታ ደግሞ ትልቅ ውርደት ነው ጌታ ምህረት ያድርግልን

  • @hiwotgetachew7196
    @hiwotgetachew7196 Před 3 lety

    እውነት ነው ተስፍሽ ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ትልቅ መልእክት ነው ተባረክ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እትዮጵያ እና ህዝቦችዋን ያስብ😭😭😭

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk Před 3 lety

    በጣም እራሳችን መለወጥ የማንችል እውነቱን ነው ሁልጊዜ ድህነት እረሀብ ችግር ብቻ የገንዘብ ሳይሆን በሀሳብ ያለመግባባ እራሱ ድህነት ነው አላህ በራህመቱ ሁሉን ያስተካክልልን

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 Před 3 lety +5

    ይሄን ቪዲዮ አይቶ የማያገናዝብ ሰው ጤነኛ አይደለም እኛ አናዴግም እንዲ ከስር እያወደሙ እንዴት እንደግ ከአለም የበለጠ ሀብት እያለን አንጠቀመውም😭😭እራስ በራሳችን መጠቃቀም ምቀኝነት አድረግነው

    • @desalegnkassa1104
      @desalegnkassa1104 Před 3 lety +1

      Please let us help Presdent ABy Ahmed by contribute 100.00/person thank you because he has great plan for that poor country.

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety

      😭😭😭😭tekekel.

  • @afaTube
    @afaTube Před 3 lety

    T S T 🙏🏻

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 Před 3 lety +1

    እዉነት ነዉ ተስፍሽዬ ደህነታችኝ መታወቂያችን ነው ግን እኛ አናስተዉልም ዛሬም ለድህነት እጂ ለለዉጥ እየሮጥን አደለም ዘረኝነት አዉሮናል

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 3 lety

    Ewnatem Matwakya!!!!

  • @tameloid1819
    @tameloid1819 Před 3 lety +1

    እውነት ኢሄ ህዝብ ኢሄንን ቪዲዮ አይቶ ምንም ካልመሰለው አያገናዝብም ማለት ነው
    ተስፍሽዬ የምር አንተ ልዩ ነህ ♥️♥️♥️

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Před 3 lety

    ተስፋይ ሰሙንጉስ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 Před 3 lety +6

    አረ እኔም ብዙ አረቦች ይጠይቁኝ ነበር

  • @zelalemtarekejn3445
    @zelalemtarekejn3445 Před 3 lety

    እውነት ነው ደሀ ነን ግን ሀብታም መሆን የሚችል ሀገር ነው ያለን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ምናልባት እያንዳንድ ሰው ለእውነት መቆም ከቻልን አብታሞች መሆን የምንችልበት ሀገር ነው ያለን አንተን ግን በዚህ አይነት ጃጅ ባያደርግህ ደስ ይለኝ ነበረ እውነተኛ ጭንቅላት ፍርሀ እግዚአብሔር ያለህ ልጅ ነህ እኔ የሚሰማኝ ይሄ ነው አየህ ሀገራችን ጭቅላት ያላቸው ሜሪ ባለፈው 40 አመት ስላልነበረን እንኮን ዳሀ ሌላም ሊሉን ይችላሉ እኛ በርግጥም ደሀ ልንሆን እንችላለን እውነታው ግን ሀገራችን ደሀ አይደለችም አንድቀን ልይነትን አጥቦ በእውነት መስራት የሚችል መሪ እዝጌር ከሰጠን እና ዝም ብሎ ባልሆነ አሳብ የማይገዛ ህዝብ ሲኖረን ከዚህ አለም ከሚያውቀን ድህነት እንወጣለን አንተና ሚስትህ የተሰማቹሁን ስሜት እጋራለው አንድ ቀን ለኛ ም ይነጋልናል ????

  • @azmeramohammed4782
    @azmeramohammed4782 Před 3 lety

    ትክክል ነህ በጣም ያሳዝናል

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 Před 3 lety

    ዋው ያሳዘናል

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 Před 3 lety +1

    ውይ ተስፍሽ እኔ አሰሪዬ ልትሞት ጣርላይ እያለች እነሱ ምትለብሰው ሲመርጡ ገርሞኝ ነብስዋ ሲወጣ የእኔ እናት የሞተች ነው የመሰለኝ ሳለቅስ እነሱ አይዞሽ ሌላ ስራ ታገኛለሽ ብለውኝ አረፉት

  • @FF-sl4ii
    @FF-sl4ii Před 3 lety

    ትክክል

  • @abrham1130
    @abrham1130 Před 3 lety

    ተስፍሽ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ተመስጬ ነው የሰማሁህ በርታ ወንድሜ በትክክል

  • @ethiopialove4816
    @ethiopialove4816 Před 3 lety

    Tekkle tesefsh

  • @letuskedan3725
    @letuskedan3725 Před 2 lety

    ድህነታችን እንዳናክም የምጣ ሰዉ የሚገድልባት ኣገር ሁና እንዴት ክድህነት እንላቀቃለን ታድያ😥

  • @bitelamgashaw5501
    @bitelamgashaw5501 Před 2 lety

    መታወቂያችን በቅርቡ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይቀይረዋል ማፈርክ ገርሞኛል ልትኮራ ይገባሀል በኢትዬጵያነትክ
    የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ይሰግዳሉ እንዳለ እግዚአብሔር ለፂወን አሁንም እግዚአብሔር በኢትዬጵያን ይጎበኛል

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 Před 3 lety

    💯 tikikil 👍👍👍

  • @senayitabe6222
    @senayitabe6222 Před 3 lety +1

    ተቋረጠ እና እኛ ኢትዮጲያኖች ውነቴነው የምልክ ብንስማማ ብንሰራ አሉ ከተባሉ አገር እንበልጣለን ባንዳ እየሸጠንነውጂ አውንም የኢትዬጲያ ትንሳዬ በቅርብ ግዜ ይመጣል እግዚያቤሔር ያድርሰን ፀልዩ

  • @alemkifle5658
    @alemkifle5658 Před 3 lety

    👍👍

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @abelamha8459
    @abelamha8459 Před 3 lety

    i fell bad for my own country it is really sad

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w Před 3 lety +1

    ተስፍሽ ያስተምራበለህ ያቀረብክልን ነገር ልቤን ነካው ግን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ አድቀን ቀን ያወጣል አያሳፈረንም

  • @antetube5654
    @antetube5654 Před 3 lety

    ተስፍሽ መጀመርያ በሳቅ ነው የሞትኩት ሀሳቡ ግን በጣም ተመችቶኛል

  • @layenealem3043
    @layenealem3043 Před 3 lety

    እዉነትህን ነው እኛ ኢትዮጵያዉያን ነገራችን ሁሉ ከባድ ነው ፍቅራችን ሳይቀር ከባድ ነዉ አስጨንንቆ ነው እግዚአብሄር ይፈውሰን እንጂ

  • @aydajebril9523
    @aydajebril9523 Před 3 lety

    I didn't know this but its true 😔

  • @sitratube
    @sitratube Před 3 lety +3

    👍👍👍👌👌የልቤ ነው ምታወራው ምን አለ ሁሉም እዳተ ቢያስብ ኡፍፍፍ
    ተስፍሽ በናትህ እስኪ ቻናሌን አስተዋውቅልኝና ሰፕራይዝ አርገኝ ሳላቅ😆😆😆😆😅😅😅

  • @alexisethiopia8443
    @alexisethiopia8443 Před 3 lety

    no comment 👏👏👏👏👏👏👏100% True

  • @user-cz6ov5nt9y
    @user-cz6ov5nt9y Před 3 lety

    ይአላህ በቃ በለን

  • @hnbh3506
    @hnbh3506 Před 3 lety

    😭❤

  • @lamrotweldemichael7777

    Tadya men yegermal deha nen komata ayedelen.
    Esu Becha ayedelem hulume yelenal...hend sayeker.... bergetem deha nen! But I am proud.... ega eko gura becha nen .... anyways pray prey!!

  • @user-qp2fz6wp5y
    @user-qp2fz6wp5y Před 3 lety

    ያየድሮ ድህነታችን መች ጎድቶን ነበር አሁን የጎዳን በሰላም ድህነት መያዛችንነው
    ዎድማችን አሁንም ድህነታችንን ፅንፈኞች ይበልጥ እያስፋፉና እያጎሉት ይገኛሉ እግዚአብሔር ስማችንን ና ተግባራችንን በጥበቡ ይቀይርልን ባለፀጎችሳለን በራሳችን ድሆች ሆነናልና ከእሱ በመራቃችን

  • @judi4073
    @judi4073 Před 3 lety

    I am number one

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 Před 3 lety

    እንኳንዳና መጣክ

  • @selamselam4082
    @selamselam4082 Před 3 lety +1

    ተስፍሽ በመጀመሯ ደግጨ ነበር
    እንዳተ ሁሉ ሰው በሆነ ፈጣሪ ሆይ መታወቂችሁን ይቀይርልን አሜን 😥

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 Před 4 měsíci

    ዛሬ እንዳንቀየር የሚሰራብን ጠላት እንዲያፍረሰ ሰላም እንፈጠር ፣ እስራ እንለወጥ ።
    ተስፍሽ እናመሰግናለን።

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 3 lety +2

    እውነትም ከት ነው የመጣ ነዉ ሁሉ ነገራችን ክርር ሙጭጭ ያለስልስልን
    እውነት ነዉ አረቦቹም ምግብ ሲያልቅ ባቸው እንኳን እንደ ኢትዮጵያ ልንራብ ነዉ እያሉ ሙድ ይዙብናል እኮ ተስፍሽ

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 2 lety

    😭😭😭❤️

  • @lyamoges4743
    @lyamoges4743 Před 3 lety

    Awo Betame yamale

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍

  • @fekerrekef7580
    @fekerrekef7580 Před 3 lety

    ተሥፍሽይ ሥፀራሠዉ በጣም አዘኩ

  • @amarehwoldemerim1741
    @amarehwoldemerim1741 Před 3 lety

    Wow ትክክል ትክክል.... ልክ ነህ ተስፍሽ እኔም ደርሶብኛል በአሜሪካ ነጭዎች እኔ ብቻዬን ነው የተከራከሩኝ እንደሚስትህ ብዙ ለማስረዳት ሞክሪ አሽነፉኝ ብዙሀን ስለነበሩ ok እኛ የምናሸንፈው ሚዲያን ብቻነው በተለይ እኛ ኢትዮጵያን.... ትክክል ነህ ያሳፍራል ...

  • @user-my3vi8hd2y
    @user-my3vi8hd2y Před 3 lety

    o my god

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 3 lety

    እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ዙሮ መግቢያየ እውድሻለሁ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 Před 3 lety +1

    እውነት ነው የአረብ አገሮችም እንደዛው ነው የሚሉን

  • @user-vg2ee5sp9v
    @user-vg2ee5sp9v Před 3 lety

    🙏🙏❤❤❤

  • @kiya5806
    @kiya5806 Před 3 lety +1

    ተስፍሽ ምርጥዬ😊😊

  • @abaypost
    @abaypost Před 3 lety

    ይገርማል

  • @tesnimaroba2886
    @tesnimaroba2886 Před 3 lety

    ይገርማል ተስፍሽ የምር ከፋኝ ኡፍፍፍ ሁል ነገርህ ቁምነገር ኑርልኝ የምር ጥሩ ቀራጭ ነህ ለኔ አይምሮዬን ወላሂ ስለምወድህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ብዬ አላቅም በውስጤጂ መልካም ሰው ኑር

  • @tigisttigist3254
    @tigisttigist3254 Před 3 lety

    ትክክል በተደጋጋሚ አጋጥሞኛል ተስፍሽ እንደ ባለቤትህ እሱማ ድሮ ነው አልኩ መታወቂያዩን የቀየርኩ መስሎኝ😭😭😭