ቴዲ አፍሮ በዱባይ ኮንሰርት - Teddy afro Dubai concert 2024 - Teddy afro concert Dubai - የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 63

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 Před 14 dny +10

    ዉድ የአማራ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ከሠዉ አዉሬዎችች❤❤❤

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 13 dny +13

    ማንም ላይደርስበት ርቆ ሰማይላይ የተሰቀለ ኮከብ ቴዲ አፍሮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤The one & only King og Ethiopian music ❤❤❤❤❤❤❤❤ keep shining Teddo! God bless you & your family

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey Před 13 dny +11

    ቴድዬ በቃ በጣም ትችላለህ ኑርልን እባክህ እባክህ ጅም ግባ ገና አንድፍሬ ልጅ ሁነህ ሳለ ቦርጭህ ትልቅ ስው አስመስለህ ቀጣዩ እስቴጅ ሽንቀጥ ብለህ እንደማይህ 100℅ እርግጠኛ ሁኜ ነው እንደማታሳፍርኝ አልጠራጠርም

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před 13 dny +8

    ቴድዬ አገር ወዳዱ ጀግናው ወድማችን መድሐንያለም ይጠብቅክ ወንድሜ ስለሐገርሕ በጣም ነው የምታቀነቅነው ጀግና ወድሜ ነክ የኢትዮጵ የቁርጥ ልጅ አንተን ብቻ አየሁ

  • @merawit2074
    @merawit2074 Před 13 dny +9

    አምለሰት ግን ላንቺ ብቻ ነው ጂም ምትሰሪው አረ ቴዲም ሸንቀጥ ይበልልን

  • @SisitChanyalew-gt4kd
    @SisitChanyalew-gt4kd Před 12 dny +7

    ይሔንን ሁሉ ሕዝብ በጭፈራ አስክረክ ቤት ስትገባ ሰላም ታገኛለክ እመቤታችን ከልጆ ፊት ቆማ ከዚህ ሀጥያት ታዉጣክ።

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 13 dny +10

    ቴዲ ሁሌም ጀግና ሰው ኢትዮጵያ ዊ ነው በዘር በሃይማኖት በአንድነት የሚያምን ልክ እናት አባቱን የወደደ ሁሌም ሃገሩን ይወዳል ኢትዮጵያን አንድ ነን በቀለም ነጭ ጥቁር ሁሉንም የፈጠረው አንድ አድርጎ ነው በአንድነት ሲታይ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ደሰ ሲል በርቱ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 11 dny +1

      @@aneshamood6033
      ጠንካራ : ሰራተኛ ነው!... እንጅ ጅግና አይባልም!
      የብዙው ሰው የጅግና ብያኔ (Definition) የተንሸዋረረ ነው!
      አንድ ብሄር መርቶ ሌላውን ያስገበረውን ጅግና ትላላችሁ! ዘፍኖ የተወደደውንም ጅግና ትላላችሁ!

  • @nejaali5801
    @nejaali5801 Před 12 dny +6

    ኢትዮጵያን ያለ ሁሌም እንዲህ ነው !!!!!!

  • @leulexrecords
    @leulexrecords Před 14 dny +8

    Teddy metewdu eski❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 13 dny +6

    A Very great songer Tedy Afro❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd8ct2oq6t
    @user-vd8ct2oq6t Před 12 dny +3

    ❤❤❤❤❤የምትወደድ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před 13 dny +6

    Teedy heroooo

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy Před 12 dny +3

    ❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርህ እናህቴ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው❤❤እወድሻለሁ አገሬ❤❤❤ቴዴአድናቄህ ነኝ በርታ❤❤❤❤

  • @gocowboys4281
    @gocowboys4281 Před 3 dny +2

    The king of Ethiopian music

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 dny +1

    እውነት ነው የእፕ ኩራት እንድነት ነው ፍጣሬ ስላም ያብዛልን ❤❤❤ነው ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 21 hodinou +2

    welcome Selma Ethiopia Selma Amazing

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Před 14 dny +5

    አሚን አሚን ሁላችንንም

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před 10 dny +3

    Tedy Afro💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie Před 13 dny +4

    Tidiyachn❤🎉

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před hodinou

    ከኻላ ያለወን ጠላት ለመያዝ ቴዶን መያዝ ...!!!አማን ።ይዟል

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 13 dny +3

    Shout out to #Mahari brothers such outstanding performance 🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 Před 13 dny +3

    ❤❤❤❤ቴዶ

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig Před 13 dny +3

    Wow dess yeklal Ethiopiawe band lay zeregnenet alefebt Teresa menor yketlal Hager wedfit!!❤❤❤

  • @AtsedeAytefisu
    @AtsedeAytefisu Před 11 dny +3

    ዋዋዋዋዋውድ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 13 dny +4

    you are main tedye

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 12 dny +3

    በጣም ተናደድኩ Dubai ብመጣ ይሻለኝ ነበር Atlanta in USA መጠሁ የኢትዬጵያን እግር ኳስን ለማየት በየአመቱ የሚዘጋጀውን ዳዊት ፅጌ ነው ለእኛ የዘፈነው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 12 dny +1

      ጋሽ ዳዊት ይፍሩም መልካ ሞዛቂ ናቸው'ኮ😊

  • @user-pr7pl1rz8i
    @user-pr7pl1rz8i Před 12 dny +3

    አዲሥዜማ
    እንጠብቃለን
    ቆየህ

  • @YaredTdaru
    @YaredTdaru Před 14 dny +4

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y Před 12 dny +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enactfaa
    @enactfaa Před 10 dny +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ከ አህዮቹ እርግጫ ይጠብቅህ።

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 Před 13 dny +4

    Selam lesew lejj bemulu

  • @enactfaa
    @enactfaa Před 10 dny +3

    የምንሊክ ጠላቶች መዱሃኒት

  • @MalesMales-py1yp
    @MalesMales-py1yp Před 3 dny +1

    ቴዲየ ሁልግዚም የህዝብ ልጅ ስለ ሆነ ቴዲን ማድነቅ እጂ ማንቀፍ አይቻልም

  • @SaadaTshum
    @SaadaTshum Před 12 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @NASRICABDIMATAAN-ed1re
    @NASRICABDIMATAAN-ed1re Před 12 dny +2

    🎉🎉🎉

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij Před 9 dny +3

    Minilke yesterday, today forever king victry to the child of Minilke fanooo.

    • @MisgenahTerefa
      @MisgenahTerefa Před 7 dny

      hhhhhhhhhhh it is only for amhara not for ethiopia , okay?

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před 13 dny +4

    ይሄ ሁሉ አገር ወዳድ ፋኖ መኖሩ ያኮራል

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 12 dny

      ፋኖ አማራን ማውደሙን ቀጥሏል!
      ከዛ ከኦሮሞ ጋር በሞተ ዲሽቃና ዲሞፍተር ትክክለኛውን ጦርነት ይጀምራል! አፈር-ከድሜ ከጋጠ በሃላ... ወይ ይደራደራል.... እንደ አባቱ ወያኔ ጭራውን ቆልፎ ይቀመጣል!
      እንበልና ወደ ስልጣን ቢመጣ መቶ በመቶ ኦሮሞ ኣይፈልገውም ጴንጤቆስጤም ኣይፈልገው! ሙስሊሙም አጥፍቶ ይጠፋል!.... መጨረሻ እንደተፈለገው ወያኔ የፈለገውን መሬት ወደራሱ ጠቅልሎ ታላቋ ትግራይ ትመሰረታለች!... በእርግጠኝነት አማራ ኮርነርድ ይሆናል በኦሮሞና ትግሬ መሃል!.... 😂

  • @solomon1331
    @solomon1331 Před 10 dny +3

    Tedros seem like our prsedeint , abiy not have this mach supporet .

  • @muluassfaw1404
    @muluassfaw1404 Před 9 dny +2

    የአህያዎች ሥብሥብ

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 13 dny +6

    ቴዲ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥☝️💪💪💪💪💪💪

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před 13 dny

      ዘንድሮ ወያኔና አማራ ኖርማል አይደላችሁም ሕዝብ እየሞተ፣ እየተራበ መጨፈር ኖውር ነው።

  • @TekalignZerihun
    @TekalignZerihun Před 9 dny +2

    Ye ethiopia gegna enwedhalen

  • @mararadaba7657
    @mararadaba7657 Před 12 dny +2

    😁😁😁

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 9 dny +2

    ቪድዮ ቀራጩ ግን ገገማ ነው

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 12 dny +5

    ማማተቡ😂 ይገርማል!... ፓራዶክስ ነገር!.... ልክ አገሩን ወክሎ እንደሮጠ!

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 Před 13 dny +3

    Stop Recisem

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Před 6 dny +1

    It is better to sing our hero freedom fighters song FANO!!!!!!! This your song how many time you sing ???? For money????

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Před 12 dny +3

    የእስቲዲዮ ጀግና ቴዲ መድረክ አይችልም

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před hodinou

    ቴዶ ትመጣታለህ ቱ ከተለቀክ ሀሀሀሀሀሀ ማእከላዊ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 6 dny +1

    ህዝብእያለቀ፣በራብ፤ከሱትዘላላቹህ፤የፀሎትጊዜነዉ

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Před 13 dny +9

    ህዝብ እየሞተ: እየተራበ: እየተፈናቀለ የህዝብ ደም በከንቱ እየፈሰሰ ዳንኪራ እና ብልጭልጭ መስራት እና ማድነቅ እጅግ ነውር ሀጥያት ነው: በዚህ ወቅትና ሁኔታ ዳንኪራና ጭፈራ ማድረግም ማድነቅም የሆዳሞች እምነትና ስራ ነው

    • @user-qy4eg5lo5u
      @user-qy4eg5lo5u Před 13 dny +3

      ከተማው እየደመቀ አይደል እንዴ

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Před 13 dny +3

      Hahahaa አስመሳይ ዘረኞች ጥንቦች! ሰው እየሞተ ነው ብለህ ስራህን አቁመህ ምግብ ሳትበላ ቁጭ ብለህ አይደል??? 😅😅😅 ምድረ ቅራቅቦ ዘረኛ መሪያችሁ ኳስ እየተጫወተ ሰው እየገደለ ብልጭልጭ እየሰራ ነው!!! ተሰብረን ስናለቅስ ማየት ናፈቃችሁ?? እንታገላለን እንተኩሳለን በፊታችሁ ደሞ እንደዚ እንደሰታለን!! እንባችን ለናፈቃችሁ ሲያምራችሁ ይቀራል!! Teddy Afro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hewanhailu8516
      @hewanhailu8516 Před 13 dny +1

      ስራው ነው ምን ያድርግ ቤተሰቡን ሰርቶ ማስተዳደር አለበት እንደማንኛውም ስው

    • @addisseyoum3585
      @addisseyoum3585 Před 11 dny

      Arabs maid service concert

    • @gofere_entertainment
      @gofere_entertainment Před 6 dny

      አንተ ዩቱዩብ የምታየው ሰው ቀጥረህ ነው ?😂😂😂😂😂

  • @abamukakidistgebreslassie4098

    ❤❤❤❤❤