Ethiopia:ቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ አስገራሚ ንግግርና ፊዮሪና ሲዘፍን | TEDDY AFRO new song- ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) nahat |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2018
  • ►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!
    #teddyafro # Ehiopia # EthiopianNews
    Ethiopia | Sudan | Eygpt | Nile Dam | Abiy Ahmed | Abdel Fattah el-Sisi | Abdalla Hamdok | Gedu Andargachew
    Ethiopia | Zehabesha Daily News | Abel Birhanu | Habesha | ሰበር ዜና | Ethiopia | Zehabesha Daily News | Abel Birhanu | Habesha | Ethiopia: Zehabesha Daily |

Komentáře • 835

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 Před 3 lety +69

    ስለ ፈጣሪው ሲናገር የማያፍር ስለ ሃገሩ ጀግኖቹ ሲናገር የማያፍር የማይፋራ ስለ ሃገሩ የማይደራደር እሱ ማነው ቴዲ♥

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 Před 2 lety +50

    ቴዲኮ ፍቅር ነህ ለሚገባው ፍቅር እየሰበክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ያሸንፋሉ 🙏🙏🙏🕊💐

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +16

    ቴድያችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ዘርህ ይብዛ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ አላህ ከጎንህ ይሁን 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @besufkadmelese1184
    @besufkadmelese1184 Před 2 lety +25

    የኛ ሀገር ወዳድ ስነስርዓትክ ብቻ ይበቃል አስተዳደግክን ነው የሚያሳየው ፈጣሪ ከምትወደው ቤተሰብክ ጋር ይጠብቅክ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 3 lety +135

    የምርጫ ካርድ ሳያስፈልግ የህዝቡን ልብ ምርጫ በአደባባይ የወሰደ የዘመኑ አንድ ሆኖ ብዙ የሆነ ኢትዮጵያዊ...ታላቅ ሰው!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 lety +19

    እውነተኛ የፍቅር ስው የአገር አፍቃሪ ታሪክ ተናግሮት አያልቅም እውነተኛ ንፅህ ወንድሜ የአገሬ ልጅ የፍቅር አምላክ ረጅም እድሜ ማማዬ ቃላት ያጥረኛ ስለአንተ ሲተረክ እደግ ትልቅ ነህ ከትልቅ ቤተሰብ የወጣህ ያቺ የወለደችህ እማ እማዬ ማህፀንዋ ይባረክ ተባርከሃልም በሄድክበት ጌታ ይከተልህ ወንድሜ

  • @tiruworkmulatu4892
    @tiruworkmulatu4892 Před 4 lety +19

    ይሄ ሁሉ ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የፍቅር ሰው ተባረክ ታዋቂ ሳትሆን አዋቂ ነህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +22

    የፍቅር እና የሠላም ሰባኪው ብላቴናው ሎሬት
    ቴዲ አፍሮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው እንኳን ለዝች መልካም ቀን አደረሰህ አደረሰን ፍቅር ያሸንፋል ሠላም ለኢትዮ ኤርትራ ይሁን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +111

    ኢትዮጵያውያዊ ጀግና ከፍቅር ውጭ ሌላ ነገር አያውቅም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +11

    ቲዲ እንወድሀለን የኛ ንጉሥ😍😍😍😍

  • @linas2343
    @linas2343 Před 4 lety +21

    ቲዲያችን ሺአመት ኑርልን የኛአንበሳ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e Před 3 lety +10

    ቴዲዬ አስተዋይ ነህ አዎ ፍቅር ያሸንፋል 😍💚💛❤️💪🏾💪🏾🙏🏽🙏🏽💐💐

  • @lijselomontomas4905
    @lijselomontomas4905 Před 4 lety +241

    ብላቴናዉ ንጉሱ ቴዎድሮስ ቦታክ ከፍ ያለ ነው አንተን ባየዉክ ቁጥር ኢትዮጵያን በደንብ በደሜ ዉስጥ ገብቶ ይታየኛል ሽ አመት ንገስልን💚💛❤️

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 Před 3 lety +13

    ዉይ ቴድዬ የፍቅር ሰው እነኬኛን ቀበርቾ አጠንኳቸው ሚኒሊክን ጠርተህባቸው

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 4 lety +44

    ቴዲየ ኑርልን
    ኢትዮጲያና ኤርትራ ለዘላለም
    ሰላም ይሁን

  • @adistazbe1755
    @adistazbe1755 Před 4 lety +48

    እውነትን ነው አቦ ኑርልን እድሜህ ይረዘም♥♥♥🇪🇹

    • @hamzayasin482
      @hamzayasin482 Před 3 lety

      czcams.com/channels/MRERdRE_BzcAjLKbgyLong.html

  • @user-tk1id1vx2s
    @user-tk1id1vx2s Před 2 lety +6

    እውቀትህ ተሶተሃል የኛ ንጉስ ሺ ሺሺሺ አመት ኑርልን

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 3 lety +39

    ቴዲዬ የኔ አበሳ ሺ አመት ኑርልን የኔ ጀግና የኢትዮጲያ ንግሱ

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety +10

    አበጄህ ደክ አደረክ ለበ ሙሉ የሚሊክ አምላክ!!!!!!
    አሼርከኝ ቴዲ ጎሺ!!!!!!!!

  • @wine488
    @wine488 Před 5 měsíci +5

    በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁና አሳፋሪዉ የፉገራ ቀን መሆኑን ዛሬ ይሄዉ ቀኑ ደርሶ አየየነዉ በሳአቱ ጥግላይ ሆነን ስንታዘብ የነበርን ብዙ ሰዎች ነበርን መናገር ባይቻልም ግን አሁን ይሄዉ ያ ሁሉ አጨብጫቢ በየቀኑ ያለቅሳል አርቆ ማሰብ አይምሮ ላለዉ ሰዉ ብቻ ነዉ ጥቅሙ የህሊና እረፍት አለዉ

  • @sadeh5281
    @sadeh5281 Před 4 lety +83

    የኢትዮጵ ጀግና ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን

    • @asgeramihiwetethiopia6301
      @asgeramihiwetethiopia6301 Před 4 lety

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @amlworketeshome9655
    @amlworketeshome9655 Před 3 lety +28

    ቴድዬ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንኽ ሁልጊዜም በፀሎታችን ላይ ነኽ

  • @habtom2275
    @habtom2275 Před 4 lety +16

    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ሀገሬ እወድሻለሁ ሰላምሽ ይብዛ 😍😍😍😍😍 I love you Ethiopia

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 Před 2 lety +12

    ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 2 lety +12

    ቴድ ልጂ እያለሁ ቴድ ቴድ ሲሉንየማይብህ ቀን ይናፍቀኝ ነበር. ባካል ባላይህም በቴክኖሎጂ መስኮት አይቸሀለሁ

  • @user-ep6ns6dy4x
    @user-ep6ns6dy4x Před 3 lety +6

    የአፍሪካው ኮከብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️👌👌👌

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety +3

    እግዚ አብሄር ይጠብቅህ ቴድየ እግዚ አብሄርን ከፈ እንዳረግህ እሱም በመላእክት ፊት ከፋ ያርግህ

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Před rokem

      በጣም በእዉነት በዚህ ሁሉ ህዝብ ፊት ሆኖ ፈጣሪን ማስታወስ መታደልነዉ

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 4 lety +101

    ቴድ ዳይመንድ ህያው ክርስቶስ ይጠብቅህ

    • @asgeramihiwetethiopia6301
      @asgeramihiwetethiopia6301 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @emaabara2254
      @emaabara2254 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 Před 4 lety +15

    ሁሌም ይህ ቀን ይሁን ሀገራቺን ሰላም ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏ፍቅር ያሸንፋል እግዛአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-wh8zv9qv9t
    @user-wh8zv9qv9t Před 4 lety +27

    ቴዶዬ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጣህ እመቤት ማረያም ትጠብቅህ በህድክበት ሁሉ ትከተልህ

    • @befekadufetene5263
      @befekadufetene5263 Před 3 lety +1

      Tedy enwdhln😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 Před 3 měsíci +2

    Yemaydegemew jegnaye meri Pr Isaias Afewerki ante eko liyu neh selam le Ethiopia 🇪🇹 selam le Eritrea 🇪🇷

  • @user-jf5gp5jc3c
    @user-jf5gp5jc3c Před 4 lety +7

    ቴዲዬ የኢትዮ ንጉስ ፍቅር ሰባኪ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @melkamumuletahayela
    @melkamumuletahayela Před 4 dny

    ለጌታ ለኢየሱስ ዘምር ጌታ ይወድሃል እድል ሰጦሃል

  • @mohammedsemir6803
    @mohammedsemir6803 Před 3 lety +5

    Eritrea and Ethiopia are very beautiful

  • @umuarebuu7235
    @umuarebuu7235 Před 4 lety +18

    ቴዲሻ ኑር ለዘላለም ክፉ አይንካህ💕💞💕💞💞💕💕

  • @kidunkudun6190
    @kidunkudun6190 Před 4 lety +232

    ፍቅር ያሸንፋል 👈👈👈 ቴዲ ኣፍሮ ንወድሃለን ወንድማቹ ከ ኤርትራ 🎵🎵🎵

    • @adoado247
      @adoado247 Před 4 lety +4

      ፍቅር ያሽንፋል ቴዲ ኣፍሮ እንወድሃን ወንድማቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ

    • @habtom2275
      @habtom2275 Před 4 lety +2

      Dan G ጸቢብ ርእሲ

    • @luliya11gebremariam46
      @luliya11gebremariam46 Před 4 lety +6

      Kidun fiyorna elu slezderfi 🇪🇷knfetwo elka keythasbi dkali dergi 🐴🐴 nfua derafay mkanu ktamnelu kedka ktemasgelu meselka eyu tkeli eka kemdketka ente atahasbeu ab nay Eri zelewo gin ayngedfon ena .

    • @hfhhdgf854
      @hfhhdgf854 Před 4 lety +1

      Fesfas

    • @asgeramihiwetethiopia6301
      @asgeramihiwetethiopia6301 Před 4 lety +1

      እኛም እንወዳችሗለን

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 3 lety +4

    ኤሱየ ኑርልን የኣፍሪቃ ጀግና

  • @fetahun2850
    @fetahun2850 Před 2 lety +3

    እፎፎፎ ቴዲኤ እሽ አመት ኑርልን

  • @yoditabraha6975
    @yoditabraha6975 Před 3 lety +6

    My favorite singer teddy god bless u with ur beautiful familiy!

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Před 2 lety +3

    የነምኒልክ አምላክ ቴዳዬ አንተኮ ልዩ ነህ

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 Před 4 lety +15

    💚💛♥ ለዘላለም ትኑር ቴዴ ሁሌም እንወድሀለን ፍቅር ያሸንፋል

    • @user-xl4ff9dh1u
      @user-xl4ff9dh1u Před 4 lety

      የኔ ጀግና ኑርልኝ ሽ አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h Před 4 lety +11

    ንግሱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤️

  • @jameelaethubia6881
    @jameelaethubia6881 Před 4 lety +7

    ቴድዬ እረጂም አመት ኑር

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 Před 3 lety +3

    ቴዲየ የኢትዮ ንጉስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወደወሀለን

  • @asafasilmertesew3902
    @asafasilmertesew3902 Před 4 lety +28

    በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትቅደምክ ቴዲ የፍቅር ሰው

  • @user-tw3rb1lc2k
    @user-tw3rb1lc2k Před 8 dny

    አይ ቴድየ ይህ ቀን ነፈቀኝ ❤❤❤

  • @user-lk8ct9lr1v
    @user-lk8ct9lr1v Před 4 lety +35

    ቴዲ አፍሮ ብቻውን ከልቡ ሰው ነው:: ጀግና እኮ ነው ቴዲያችን::

    • @aminagha9173
      @aminagha9173 Před 3 lety

      One day stop reccodind nossese or. Yip

  • @daniellulie2938
    @daniellulie2938 Před 2 lety +5

    It's True!! Love will always, always win . ❤️ ❤️ ❤️

  • @bettybetty8062
    @bettybetty8062 Před 4 lety +11

    ቴዲ አፍሮ ሽ አመት ኑርልን እንወድህ አለን ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw Před 24 dny

    ቴድ ፍቅሩ የኢትዮጵያንጉስ ኑርልን ወንድማችን

  • @Helena-vs3pt
    @Helena-vs3pt Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤የኔ ምርጥ ቴዲየ

  • @mya3985
    @mya3985 Před 4 lety +5

    ኑርልን ዋው ደስ ይላል

  • @selamselam7971
    @selamselam7971 Před 4 lety +6

    ቴዲዬ ማኛ የኛ ንጉስ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x Před 2 lety +3

    ቴድ አፍሮ ፍቅር ሰው

  • @user-iw5cd8dh3s
    @user-iw5cd8dh3s Před 2 lety +2

    የእኔ አቤትኑርል በሠላም

  • @zemenayabje2155
    @zemenayabje2155 Před 3 lety +4

    ቴዲየ የፍቅር ሰው

  • @bira6920
    @bira6920 Před 8 měsíci +1

    አንተ የምትገርም ነህ...ሙዚቀኞች በድን በሆኑበት ሙሉ ባንድ የሚያስንቅ ልዩ ብቃት ነው ያሳየኸን በራስህ ስራ ያልመረጥከው እሱን የሚያነግስ ልትሰራ እንደታሰበልህ ያስታውቃል ያሰብከውን ልብህ ያመላከተህን ሰርተሃል ኢትዮጵያን ብትጫወት ኖሮ ዛሬ አንተም እኛም ትፀፀት ይገለን ነበር ግን አንተ ሁሌም ልክ ነህ ብዙ ነው ያስተማርከን...አባገነንነት የማይበግርህ የታፈነ ድምፅ ውጤት ነህ:: አርማችን ነህ ኑርልን ለዘለዓለም::

  • @enkuayebb1749
    @enkuayebb1749 Před 4 lety +4

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር አትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 4 lety +5

    አቤት የሰዉ መዉደድ የሰዉ መልካምነት መገለጫ ነዉ

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Před rokem +2

    ፕሬዚዳንት ኢሣያሥ ከልቡ እንደሆነ የሀገር ፍቅሩ እና የእርቁ ሥሜት በፊቱ ላይ ይፀባርቃል እሡም በንጉሥ ቴድሮሥ ልቡ በመሠበር ሀሤቱን ሢገልፅ ይታያል የኛዉ አፈ ቅቤ ልበ ጭቤ,አብይ ግን ወዲህ ወዲህ ይዞራል ቴድየ ግን ምንም አልችልም በህዝብ የነገሥህ ንጉሥ ነህና ሁሌም ንገሥልን

  • @Oo-ch3sw
    @Oo-ch3sw Před 3 lety +3

    የኛ ንጉስ የምወድህ ቴድየ

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety +7

    ንጉስ ቴዋድሮስ 💚💛❤️😍😍😍

  • @sintayewsintish9420
    @sintayewsintish9420 Před 2 lety +1

    Dr. Abey appreciate it for this time all the Ethiopian people long live with your family

  • @meserethabtew9228
    @meserethabtew9228 Před 4 lety +15

    የፍቅር ሰው ቴድዬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💓💓

  • @ababab799subscribe
    @ababab799subscribe Před 3 lety +4

    የ ፍቅር ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wd9ue9um2h
    @user-wd9ue9um2h Před 3 lety +4

    ቴዲ የፍቅር ሰው

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před 6 měsíci +2

    ቴድዬ ዉድ ፈጣርህምፍራ ይጠብቅህ❤

  • @user-kz4yn5ur3z
    @user-kz4yn5ur3z Před měsícem

    Yenee abat yeethiopia kirs yehonk lij 1000 amet niges❤

  • @fatimaalzeyoudi733
    @fatimaalzeyoudi733 Před 4 lety +2

    ምርጥ ሰዉ

  • @sibhattsegaye5106
    @sibhattsegaye5106 Před 2 lety +2

    Such a Golden man👏 Genuine Man🤙

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před 2 lety +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @kmkmkmk8618
    @kmkmkmk8618 Před 2 lety +2

    ❤❤❤❤❤❤ቴዴ ምርጥ ሠዉ

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 Před měsícem

    ቴዲ አስተዋይ በሣል አርቆ አሣቢ ❤❤❤ የእውነት ሰው ❤❤❤

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Před rokem +7

    እሜቴ ዝፍዝፌ ቁጭ ብሉዋል አብይ ተብዬው ቴዶ እህዝብ ይወድዋል ፍቅር አለው ንጉሳችን ኑርልን❤

  • @medinakassaw7521
    @medinakassaw7521 Před 2 lety +3

    ቴዲየ፡እንወዲሀለን

  • @user-wc2yb3py8j
    @user-wc2yb3py8j Před 6 měsíci +2

    ቴድ ኑርልን❤❤

  • @shemlstmesgenamlake7330
    @shemlstmesgenamlake7330 Před 4 lety +10

    የኢትዮጵያ አንበሳ ነብር የሆንክ ሰው ሺ አመት ኑር

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 měsíci

    ቴዎድርስ ካስሑን ግርማ ቴዴ አፍሮ እኔ የማውቀው በልነቱ ነው ብዙም ጊዜ አውርቼውለሑ ታዋቂ ከሖነ በሗላ ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሜ ጭምት ነው ጥሩ አስተሳስብ ያለው ቅን ስው ነው ኢትዮጽያዊ ድምፃዊ I'm saying Thnkes Tewdros And then Long life For you and your family.

  • @mesklwogari35
    @mesklwogari35 Před 4 lety

    Enwodihalen teddy egziabher yetebkeih💚💛❤

  • @akq7193
    @akq7193 Před 4 lety +10

    ዉይ ቲድየ ኑርልን የፍቅር ንጉስ ነህ ልዩ 💟💟💟

  • @Adood-t8c
    @Adood-t8c Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    Teddy

  • @somam6576
    @somam6576 Před 4 lety +4

    የኢትዪ ልጅ ቴድ አፍሮ👍👍👍💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před rokem +2

    ብላንቴናው ጀግና

  • @mengamenga9843
    @mengamenga9843 Před rokem +1

    ጀግግግግግ ናናናናናናና ቴዲዲዲዲ

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 4 lety +8

    ቴዴያ የኛ የኢትዬጵያን ጀግና ኑርልን ለዘላለም ከን ቤተስብክ የምታኮሩ ቤተስብ ናቹ ቴዴያ እንወድካለን ሎኦል እግዜያቤር የጠብቅህ የዘውትር ፅሎቴ ነው🙏❤🙏❤🙏❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 14 dny

    ቴዲ፣ልእናት፣ሀገር፣ከአባትህ፣የውረስኽን፣ስንመግባር፣አተም፣ለቁም፣ንገር፣እግዚአብሔር ካድረስኽ፣ባኃላ፣ሀገር፣ብፍቅር፣ምንግስት ን፣በፍቅር፣የቸርኽ የተናገርኽ፣የገለፅኽው፣እግዚአብሔር ፣ፍቅርን፣የስጠ፣ነው፣እና፣ፍቅር፣ያሸንፋል❤❤

  • @hadrakibra
    @hadrakibra Před 20 dny

    Real HERO

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Před 4 lety +5

    ቴድየ ኑርልን አቦ

  • @semirasemira3675
    @semirasemira3675 Před 2 lety +1

    የኛ ጀግና ንብረታች ነህ ኑርልን

  • @btutad
    @btutad Před 3 lety +1

    My Icon

  • @alemamenenerdawgetae322
    @alemamenenerdawgetae322 Před 4 lety +10

    fekere yashinefal 💚💛❤

  • @user-xr1sx6hm5g
    @user-xr1sx6hm5g Před 2 měsíci +1

    ቴዲ አፍሮ 🎉🎉🎉

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Před 6 měsíci +1

    ቴድየየነ ወንድም አሁንም ፍቅር ያሸንፍል ኤርትራአስመራ አንወዳችሁ አለን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Před 3 lety +1

    ቴድዬ ለአንድዘር የማታቀነቅን ጀግና አገር ወዳድ ነህ እግዛቤር ይጠብቅህ ባንዲራህን የምትወድ ንጉስ ነህ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem +1

    ፍቅር ያሸንፋል

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 Před 4 lety +2

    Feker yashemfe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️

  • @cityfather3684
    @cityfather3684 Před 4 lety +11

    የኢትዮጲያ እንቁ ቴዲሻ እንወድሀለን

  • @madeenamadi9500
    @madeenamadi9500 Před 3 lety +1

    ቴድየዘላለምኑርልን አላህይጠብቅህ ወንድሜዋ

  • @daniellulie2938
    @daniellulie2938 Před 2 lety +1

    Somebody will remember me when he ir she read this when am gone. I love you all. God bless!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety +2

    አሜንአሜንአሜን