100 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል?ጥር 16\2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 01. 2024
  • 100 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል#ቆርቆሮቤት#60ቆርቆሮ#70ቆርቆሮ
  • Zábava

Komentáře • 162

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před 5 měsíci +30

    የምወዳችሁና የማከብራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች ለዚህ ቪድዎ 1000 ላይክ እፈልጋለሁ

    • @user-oq2zj8ef3j
      @user-oq2zj8ef3j Před 5 měsíci

      ብችል ኖር ካልከው በላይ በለየኩህ ማሻአላህ ወንድሜ

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss Před 5 měsíci

      ኢሻላህ በርታልን

    • @zuzu6181
      @zuzu6181 Před 5 měsíci

      ወላሂ ደህና ነው እኔ አሁን ኮቦልቻ በዚህ ዋጋ ያቆምልኛል ወይ 70 ቆርቆሮ ስንት ይበቃኛል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      ​@@user-oq2zj8ef3jአመሰግናለሁ

    • @user-uj7lf3lr2s
      @user-uj7lf3lr2s Před 5 měsíci

      ​@@-ahadutubeእዳታልፈኝ ሲመረግ ጥቅጥቃት ለምን ይጠቅማል

  • @RabiaHassen-zc2ti
    @RabiaHassen-zc2ti Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን ለመረጃህ ቀጣይ የሽንት ቤት የቤት ውስጥ ሸዋር ለማስገባት የሚፈጀውን ወቅታዊ መረጃ ብትሰጠን እላለሁ በርታ አኺ

  • @ameenaetp
    @ameenaetp Před 5 měsíci +12

    ባሁን ሰአት ቤት እምትሰሪ አላህ ብርታቱንም ትእግስቱንም ይስጣችሁ በስንት መከራ ጨረስኩ ኡፍፍፍ

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci

      አለሀምዱሊላህ በይ አብሺሪ

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Před 5 měsíci

      @@aminatsulaiman395 አላህምዱሊላህ ሱም አላህምዱሊላህ

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci

      አላሁመ አሚንንንንን ያረብ

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 Před 4 měsíci

      ኧረ አታሥፈራሪኝ ልጀምርነው😂

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Před 4 měsíci

      @@dfghxvbb4310 አላህ ያበርታሽ😀😀

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Před 5 měsíci +1

    ዋዉዉዉዉዉ ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ክበርልን መሬት ደሞ ብትነግረን ጥሩ ነዉ እባክሕ

  • @bjgnn3486
    @bjgnn3486 Před 18 dny

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይስጥልን

  • @halimajemal3079
    @halimajemal3079 Před 5 měsíci

    ማሻ አሏህ
    አሪፍ ነዉ
    ሹክራን ወንድማችን

  • @user-uz6lm9fu5z
    @user-uz6lm9fu5z Před 26 dny

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před 5 měsíci

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk Před 2 měsíci

    ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ። እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ❤❤

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ❤

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 Před 5 měsíci

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወድሜ👌

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss Před 5 měsíci

    ዋሌይኩም ሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረካተሁ ወድም ጀዛኪላህ እኳንም መለሥክልን ሥተየ ጠየኩህ

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 Před 5 měsíci

    Jazakilah mashallah

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 Před 5 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ. ለመረጃህ. እናመሰግናለ

  • @user-vy9wr1si2z
    @user-vy9wr1si2z Před 5 měsíci

    ረ የዛሬዉ መረጃ የግርፍ በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @Azm622
    @Azm622 Před 4 měsíci +2

    ፅናቱ ይስጠን በጭቃ ብቻ ተዘጋጅቶ 1mlion ብር

  • @aashg3206
    @aashg3206 Před 4 měsíci

    ተባረክ❤❤

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @rabitube8567
    @rabitube8567 Před 5 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሹክረን ወንድማችን

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናን ደግሞ የቡልኬትስራልን የ1.000000 ከጨረሰ የቡልኬቱ እደት ቢሆንነው እደኔግን ብሉኬት መስራት ይሻላን

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Před 5 měsíci +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏህ ኢሽአላህ አላህ ለሀገራችን ህዝባችንን ሰላምያምጣልን😊😊😊😢😢

  • @wedraya6909
    @wedraya6909 Před 5 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @user-hr6tr5ln8x
    @user-hr6tr5ln8x Před 5 měsíci

    ሹክረን❤❤ወንድማችን

  • @sofyabadru9246
    @sofyabadru9246 Před 3 měsíci

    Wedem betam enamsgenalen be katyi ye kalme waga negergn betu 110 korikoro

  • @ZemeraAhmed-ts7us
    @ZemeraAhmed-ts7us Před měsícem

    Jezakelah ahey

  • @zehara3481
    @zehara3481 Před 5 měsíci

    አብደላህ አንዳታልፈኝ 150ካሪ ስንት ቆርቆሮ ይሰራል

  • @user-oz1cs3kf3q
    @user-oz1cs3kf3q Před 5 měsíci

    ማሻአሏህ

  • @makkah8088
    @makkah8088 Před 5 měsíci +3

    ቀጣይ የ81 ቤት ሥራልኝ ከጪቃው ጀምርህ ሥራልኝ ምን ያህል እደሚፈጂብኝ ማወቅ ፈልጋለሁኝ

  • @sasasaath1198
    @sasasaath1198 Před 2 měsíci +1

    አሠላሙ ዋአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወንድሜ አብደሏህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የምትለቃቸው መረጃወች ሀርፍ ሀርፈ ናቸው ቀጥልበት
    እና ሲቀጥል ኤል ቤት በር እና መስኮቶች ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አመሰግናለሁ
      ቤቱ ስንት በስንት ነው

    • @sasasaath1198
      @sasasaath1198 Před 2 měsíci

      ይሄም አለደ እኔጃ 112 ቆርቆሮ ነው

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 2 měsíci

    እናማሰግናላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ

  • @dyui2444
    @dyui2444 Před 5 měsíci

    ወዲሜ አብዳላህ ኮምቦልቻ ጨፌመሠኒ ሥራልንእሢ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 Před 5 měsíci

    በርታ

  • @user-xy9lg1bj6i
    @user-xy9lg1bj6i Před 5 měsíci

    የ150 ቆርቆሮ ቀጣይ እንደምትሰራልን ተስፋ አለን አብዱሻ😊

  • @FatumaAwel-tm7oy
    @FatumaAwel-tm7oy Před 14 dny

    ወንድሜ እባክህ ከለላቤት የሚሰራ ተባበረኝ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 Před 5 měsíci

    ጀዛከላህ ትክልል አስበኸዋል

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 5 měsíci

    የኔም ጥያቄ ነበር አመሠግናለሁ ወንድም

  • @saenuttifea5548
    @saenuttifea5548 Před 4 měsíci

    የት አገርነው አሽዋው እንዲ የሚገኘው እረ እኛጋ 17 ሺ ነው የምናስመጣው

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 5 měsíci

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @rabitube8567
    @rabitube8567 Před 5 měsíci

    ሁለት በአንድ ግርፍ ማለት ምን ማለት ነው

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr Před 2 měsíci

    ሽትቤት ለማሰራትስ

  • @MrtsweChalie
    @MrtsweChalie Před 2 měsíci

    የት ሀገረ ነው ወድሜ

  • @user-iy9mi6xs5g
    @user-iy9mi6xs5g Před měsícem

    🎉🎉👍👍👍

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube Před 2 měsíci

    ያንተ ደሞ ይለያል የምፈልገዉ መረጃ ነበረ እናመሰግናለን

  • @user-eo8gx8ho9w
    @user-eo8gx8ho9w Před 5 měsíci

    80ቆርቆሮ የግርግዳ ቻክና ጅብሰም ኮርኒስ ስትብር ይበቃል እዳታልፍኝ ወድሜ መልስልኝ

  • @user-zj8mo9zm9v
    @user-zj8mo9zm9v Před 5 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም ካየኸው መልስልኝ የበረንዳ ቋሚ ብረት ቤቱ ከተስራ በኋላ ማረግ ይቻላል ወይንስ ቤቱ ሲቆም ነው መሆን ያለበት

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ብረቱ ኃላ ይደርሳል ለወዳው እንጨት ነው የሚሆነው ኃላ እንጨቱ ተተነስቶ ብረቱ ይተካል

  • @fatimamohamed6230
    @fatimamohamed6230 Před měsícem

    ማሻአላህ🎁🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹🌹

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Před 5 měsíci

    ባለ መያሆቹ ምንድ ነው አሉ 80.000 ነው ተሳስተህ ነው

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 Před měsícem

    👍❤

  • @user-vy9wr1si2z
    @user-vy9wr1si2z Před 5 měsíci

    90 በዚህ ዋጋ በዚህ ሳምንት አስገርፋለሁ ጀዛከላህ ኸይር ስለመረጃህ

    • @aeeazz437
      @aeeazz437 Před 5 měsíci

      ማሻአሏህ 😢እኔግን ለመጀመር ፈራሁት

    • @user-vy9wr1si2z
      @user-vy9wr1si2z Před 5 měsíci

      አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ከባድ ነዉ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 2 měsíci

      ስንት ጨረሰብሽ እያሰራሁ ነበር

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před 5 měsíci

    አህለን ❤❤❤❤

  • @user01011
    @user01011 Před 5 měsíci

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-xc5qs9eg1y
    @user-xc5qs9eg1y Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 Před 5 měsíci

    120 ቆርቆሮ ስራልን

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5i Před měsícem

    እረ ኡኡኡኡኡ ዉድ ነዉ

  • @iyotii9584
    @iyotii9584 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @semiraalebachew2968
    @semiraalebachew2968 Před 5 měsíci

    ወንድሜ ቁጥርህን እፈልግ ነበር

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube Před měsícem

    አይተህ አትለፈኝ ሰዉ ጋረ መግባባት ስላልቻልን ነዉ ስንት ቀን ይፈጃል ጭቃዉ የሚቦካዉ መልስልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ከአንድ ወር እስከ አንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን

  • @muhamadmedia-kv5kf
    @muhamadmedia-kv5kf Před 25 dny

    እኔ 110 ቆሮቆሮ 1 አመት ሆነው ግን ምንም አለለቀም

  • @RabiaHassen-zc2ti
    @RabiaHassen-zc2ti Před 5 měsíci +4

    ሁለት በአንድ ግርፍ 67"ሺ
    ለመረጋ 87 ሺ ለመቃን 20 ለበር 100ሺ
    ለውስጥ ሊሾ 49ሺ
    የመስታወት 25ሺ
    ቻክና ኮርኒስ 120ሺ ከባለሙያ ውጭ
    የመብራት 15ሺ
    የባለሙያ 80ሺ

  • @user-dk6co9uf4s
    @user-dk6co9uf4s Před 5 měsíci

    የ84 ቆርቆሮ ከውጭ ሁለት ባንድ ለመግረፍ የባለሙያ ብቻ ስንት ይፈጃል የሁለት ባንድ ግርፍንስ ምን ትመክረኛለህ በፍጥነት መልስልኝ ሰሞኑን አስቤ ነበር

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      የባለሙያ ሁለት በአንድ ግርፍ እስከ አስራስድስት ሺ ብር ይፈጃል ኳርቲዝ የሚሰራ ከሆነ በድዛይን አድርገው ቢገርፋት ቆንጆ ነው

    • @user-dk6co9uf4s
      @user-dk6co9uf4s Před 5 měsíci

      @@-ahadutube OK ጀግና የሆነ ባለሙያ ትሰጠኛለሀ ሀይቅ ከተማ

  • @menentadesse
    @menentadesse Před měsícem

    ወንድም እንዳታልፈኝ😢እኔ ስሪንቃ ላይ 123 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ ጭቃ መረጋ ላይ ውስጡን ሙሉ ጂብሰም ይሁን አለኝ የጎረቤት ልጅ እና እሺ አልኩት ውስጡ ተመርጎ ዛሬ ሰኞ ይተከተካል አሉኝ ደግሞ በሚዲያ ሳይ እንደዚህ አይነት አሰራር አልሰማሁም ምን ትለኛለህ,የዚህ አይነት አሰራር አለ?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      መጠቅጠቁ ጅፕሰም ይወስዳል ለጥንካሬ ሀሪፍ ነው ባይጠቀጠቅም ችግር የለም ጅፕሰም ከተሰራ

    • @menentadesse
      @menentadesse Před měsícem

      @@-ahadutube አመሠግናለሁ

  • @user-sx1pg3kt2m
    @user-sx1pg3kt2m Před 5 měsíci

    እኔ 103 ቅጠል ገረጋቲ እና ለማሣሠር 60000ሺ ፈጀ ምንትሉኝ አላችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 Před 5 měsíci +1

    እኔ ግርግዳ ቻክ ጂብሰም ኮርኒስ ቀለም የኢሚቴሺን ስራዉን በሁለት መቶ ሰላሣ ሺ ሰጠሁት ጥሌ እደት ነዉ እስኪ ምክር ስጠኝ ዘጠና ስምንት ካሬ ነዉ ቤቱ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci +1

      በጣም ሀሪፍ ነው

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před 5 měsíci

      አሪፍ ዋጋ ነው ኮሜንቴን ካየሽው እዳታልፊኝ ማቴሪያል ከራስሽ ወይስ ከነባለሙያወቹ ሁኖ ነው ?? ሌላው የት አገር ነሽ አንች ቤትሽስ ስንት ቅጠል ነው??

    • @sethiotube5682
      @sethiotube5682 Před 5 měsíci

      @@user-ff9xr1sz4l መቶ ስድስት ቅጠል ነዉ ወሎ ነዉ ዉደ ሁሉም ከራሣቸዉ ነዉ

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před 5 měsíci

      @@sethiotube5682 ማሻ አላህ ጥሩ ዋጋ ነው በርች እማ

  • @user-iy9mi6xs5g
    @user-iy9mi6xs5g Před měsícem

    🙆🙆🙆

  • @user-is6dq2ge3m
    @user-is6dq2ge3m Před 17 dny

    ፈጣራ ይርዳኝ 160ቆርቆሮ የሚወስደው ተብያለሁ 😢

  • @user-ld2xf4rq4r
    @user-ld2xf4rq4r Před měsícem

    ቦታም የለኝ ብርም የለኝ እድሚ መጨረሰ ብቻ

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 5 měsíci

    በቀጣይ 120ሥራልን

  • @FatumaAwel-tm7oy
    @FatumaAwel-tm7oy Před měsícem

    ወንድሜ እኔማሰራት ፈልጌ ነበር እባክህ ቁጥርህን

  • @WorkyHantash
    @WorkyHantash Před 5 měsíci +1

    🙆😭

  • @user-kp3lh4gw7q
    @user-kp3lh4gw7q Před 5 měsíci +3

    በዚህ ሁኔት ስደት ዓመት መቅራቴ ነው

    • @hana12261
      @hana12261 Před 3 měsíci

      አረ ጡሩ ነው በዚ ግዜ እኔከዚም በላይ ይሆናል ብዬ ነበር አላህ ምኞታችንን ያሳካልን እንሻ አላህ

  • @user-od4yf1ko6o
    @user-od4yf1ko6o Před 4 měsíci

    ወንድሜ ጭቃ እንደተመረገ ሳይደርቅ ግርፋ ቢሰራ ምን ይሆናል

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 5 měsíci

    ወንድም ሀይቅ ላይ አንድ ጠርብ ስት ነው አሳውቀኝ በፈጠረህ😢😢

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      ሀምሳ ስምንት ብር

  • @user-tr7iz3xr5u
    @user-tr7iz3xr5u Před 5 měsíci

    ውዲሜ የ73 ቆርቆሮ ስት ይፋጀል

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 Před 5 měsíci +1

      እኔማ እደዚህ መስሎኝ እየተጣላሁ😂 ለ75 ቆርቆሮ ከእጨት ሌላ ለማቆም ብቻ 200 ሽ ወሰደብኝ😮

  • @user-hr6tr5ln8x
    @user-hr6tr5ln8x Před 5 měsíci

    የ120ቆር ሥንት ይፈጃል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      በቅርብ የሰራሁት ቪድዎ አለ ተመልከቱት

  • @user-uj7lf3lr2s
    @user-uj7lf3lr2s Před 5 měsíci

    በርታ ወድማቺን. ግን ጥያቄ አለኝ. ጥቅጥቃቱ. ለምን ይጠቅማል ንገረኝ ?

    • @zenbabelay1369
      @zenbabelay1369 Před 5 měsíci

      ሊገረፍ ሲታሠብ እዴዚህ ተጠቅጥቆ ይቀመጣል

    • @user-uj7lf3lr2s
      @user-uj7lf3lr2s Před 5 měsíci

      @@zenbabelay1369 ያስገርፋሉ ማለቴነው አስመርገው አስለስነው ሲያበቁ እና አያስጠቀጥቁም ብዙግዜ ብየነው

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 Před 5 měsíci

    ነይኬሀለሁ ጥሌ

  • @user-nu4np1mu9w
    @user-nu4np1mu9w Před 2 měsíci

    130ቆርቆሮስ ብራዘር

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Před 5 měsíci

    ካሁን በፊት ለ75 ቆርቆሮ የተናገርከውን ነው ደግመህ ያቀርበከው እንደት የ75 እና የ100 ጠርብ እኩል ይሆናል

    • @rahmetteshome8155
      @rahmetteshome8155 Před 5 měsíci

      500 ነዉ ያለዉ ባለፈዉ75 ቆርቆሮ ጠረብ ወደ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      በደንብ አድምጡት ልዩነት አለው

    • @user-ex2kb2sr8y
      @user-ex2kb2sr8y Před 5 měsíci

      @@-ahadutube ሽኩራን።

  • @user-um2nl5hm7q
    @user-um2nl5hm7q Před 5 měsíci

    አሸዋ 8ሽ የትአገርነው እኛ 60ሺ እየገዛን

  • @BelaJgjn
    @BelaJgjn Před měsícem

    ባትው፣ይት፣ነው

  • @user-sr8uv3lr7r
    @user-sr8uv3lr7r Před měsícem

    አብድ.መቸነው.አመተምሕረቱ

  • @sophienageso8878
    @sophienageso8878 Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤.60

  • @munaaa7319
    @munaaa7319 Před 5 měsíci

    እረ የግርፉን ተሳስተሀል የኔ መቶ ዚንጎ 170 ሺ ብር ነው የፈጀብኝ😢

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci

      የት ሀገር ውዴ እኔም 90 ዚንጎ ላስገርፍ አስቤ ነበር መቶሺ ይበቃኛል ብዬ ነበር 🙈🙈🙈🙈🙈

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 5 měsíci +1

    እኔሥ ገና በሀሳብ ብቻ ደከመኝ😢😢😢 እፍፍፍፍፍ

  • @user-un7wx4fl3c
    @user-un7wx4fl3c Před 2 měsíci

    ገና ከመጀመርየ ደከመኝ😢😂ገና ቋሚና ወራጅና ቆርቆሮ ቆሞ ቀረ😢😢😅

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ይጨረሳል

    • @user-un7wx4fl3c
      @user-un7wx4fl3c Před 2 měsíci

      @@-ahadutube እሽ

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 Před 5 měsíci

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-pu4qn9wq3f
    @user-pu4qn9wq3f Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏💗💗💗💗😂💗💗🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏💗💗

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před měsícem

    መረጋ ብቻ 87ሽ 🙄

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y Před 5 měsíci

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱወድም70ቅጠልከጨትውጭስትይፈጃልበአላህመልስልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      በዚህ ሳምንት ውስጥ የሰራሁት ቪድዎ አለ ተመልከቱት

  • @user-eo8gx8ho9w
    @user-eo8gx8ho9w Před 5 měsíci +1

    ክክክክ የባሙያ ዋጋ ውድ ነውሳ ኮርኑስ ለመስራት 80 ሽብር አላለም ትቀልዳለህ አይደል ባለሙያወቹ ዘመዶችህ ናቸው አይደል 😂😂😂 ለመርጋም ባለሙያ 40 ሽብር አለኮ ቀልደኛ የማተሪያሉን ብር እየቀነሰ የባለሙያውን ብር ሰቀለውኮ

    • @RabiaHassen-zc2ti
      @RabiaHassen-zc2ti Před 5 měsíci +1

      ኧረ እህቴ ገጠር ራሱ አንድት ክላስ ለመምረግ 4ሺ ነው የባለሙያ ብቻ ስለዚህ 100ቅጠል በ40ሺ አሪፍ ነው ባይ ነኝ እኔ ኢትዮ ነበርኩ ቅርብ ሰአት ነው የመጣሁት አይቸዋለሁ ሁሉንም እና ለዝምድና አደለም ስልሽ ነው ደሞ የኮርኒስና ጅብሰም ሙያ ድሮም ውድ ነው ወንድሜ ይሰራል

  • @user-xx8nd4ee3e
    @user-xx8nd4ee3e Před 5 měsíci

    ህጋዊይ ነው ወይስ ህገወጥ ይህ ሁሉ ወጭ ቤቱ

  • @user-ek7uy4yv1m
    @user-ek7uy4yv1m Před 5 měsíci +1

    እኔ መቶ ቅጠል ጀምሬ አሁን ውሀ ታገኘሁ መረጋ ላይ ነኝ

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před 5 měsíci

      ጥሩ ላይ ነሽ በርች አላህ ያግዘን።

  • @amidmahmud6434
    @amidmahmud6434 Před 5 měsíci

    አኮሜንታተሮች ኤሄንን እየሰማቹ ሰስሳሩ ትኖረላቹ አያቁም እነዚ 200000 ሺ ዘንጦ እቆማል የኡነትነው ምለቹ አጣሩ ሰፈር ደውለቹ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we Před 5 měsíci +3

      አብደላ አይዋሺም አያካብዲም እኔ በ10 ጣቴ እፈርምለታለሁ ስለሚያቀርበዉ መረጃ ግን እሱ በሰራበት ወቅትና እሱ በሚናገረዉ ሀገር ሁናችሁ ስሩና ሞክሩት አብደላየ የወንዜ ልጂ በርታልኝ

  • @user-sx1pg3kt2m
    @user-sx1pg3kt2m Před 5 měsíci

    እኔ 103 ቅጠል ገረጋቲ እና ለማሣሠር 60000ሺ ፈጀ ምንትሉኝ አላችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @user-sx1pg3kt2m
    @user-sx1pg3kt2m Před 5 měsíci

    እኔ 103 ቅጠል ገረጋቲ እና ለማሣሠር 60000ሺ ፈጀ ምንትሉኝ አላችሁ😢😢😢😢😢😢