90 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል ሚያዚያ 13\2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2024
  • 90 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል ሚያዚያ #ቆርቆሮቤት#ሰበርዜና#ፈታደይሊ

Komentáře • 84

  • @FoziyaAhmed-cu3pv

    ወላሂ የአንተ ይለያል ወንድማችን ኑርልን አንዳንዶቹኮ 300.000ሺ እራሱ አይበቃም ለማቆም ይላሉ

  • @rabirabu2013

    አረ ውድም የት ነው በአላህ. ጠርብ 60ብር. እሚሸጠው 100ብር እያሉ ነው.

  • @nardosnardiyeabatalij785

    1ቤት ባጠቃላይ ስንት ብር ነው ሁሉንም ጣጣውን የጨረሰ

  • @z.kitchen7030

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን አብደላ ማሻአላ ተባረካላ አሪፍ መረጃ ነው ስድስት መቶ ጠርብ ስንት ካሬ ሜትር ላይ ነው መስራት የሚቻለው አንድ ሌትር ጋዝ መቶ ብር አረረረረረረረረረረ ኑሮሮሮሮሮሮሮሮ እናመሰግናለን

  • @khadijasharjah3146

    በጣም አመሠግናለሁ 3ዐዐመቶሺ ልኬ ነበር ቤት ላሠራ እሡ ቤቱን ባቆመልኝ ኢሻ አላህ እየሠራሁ አሠራዋለሁ

  • @user-tk8id7ue6o

    ማሻአላ በርታ ወድሜ

  • @user-vl3by5ns1p

    ወአሊኩምሠላም ወንድማችን ቁጥርህን ብታስቀምጥልን

  • @FoziyaAhmed-cu3pv

    ከቻልክ በዚሁ መልስልኝ ወንድም ይኸን ቤት አጠቃሉ ለመጨረስ ትክክለኛ ሰው ቁሞ ካሠራልን በአማካይ ስንት ሊፈጅ ይችላል?

  • @HabibayeAbukimam

    ጀዛከሏህ ኸይር ኢንሻአላህ ሰኔ ለመስራት አስቢያለሁ አይኔ የሚገባየቤት ድዘዛይን አጣሁ ያሰባችሁ በሙሉ አሏህ ያሳካላችሁ

  • @user-qp3lm3xm7x

    በርታ ማሸአለህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abebu374

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-xy2ey1tm6f

    ጀዛከላኸይር ወንድማችን

  • @user-ph4xx9dk7d

    በርታ ወንድማችን

  • @TaytuYeuf-ie1xl

    ሀረፍ ነው

  • @Umubilalul-

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ

  • @frededede2121
    @frededede2121 Před 14 dny

    አሁን ባለንመት ቤት የመሰራ መሬት እስከስንት ይገኛል

  • @FoziyaAhmed-cu3pv

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድም ጀዛከላኸይር ጥያቄዬን ስለመለስክልን

  • @mohammedseid3128

    አህለን ወንድማችን አብደላህ

  • @user-xy2ey1tm6f

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ