የሚሸጥ ቦታ ለምትፈልጉ ህጋዊ ካርታና ፕላን ያላቸው የአትክልት እርሻ ለምትፈልጉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2024
  • የሚሸጥ ቦታ ለምትፈልጉ ህጋዊ ካርታና ፕላን ያላቸው የአትክልት እርሻ ለምትፈልጉ#የሚሸጥቦታናቤት#ህጋዊቦታ#ውርጌሳ
  • Zábava

Komentáře • 103

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před měsícem +3

    መግዛት የምትፈልጉ 0913720988 በዚህ አናግሩን

    • @user-su6db1mq5b
      @user-su6db1mq5b Před měsícem

      ቁጥር ስጥቻቸዋለሁ ይደውላሎ ሀሪፋ ቦታ ከሆነ። ትንሽም ሚቀንስ እኔ እገ ዛዋለሁ 6 መቶ ሽብር ቢያደርጉ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před měsícem

      የትነው

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před měsícem

      የትነው
      ወይናባወይምለጌሂዳወደከተማው
      አሳየን

  • @jemila602
    @jemila602 Před 29 dny

    በሐይቅ ከተማ ህጋዊ ቦታ አሳየን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    ሥለመርጃህ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይመስገን የስደት ውጤቴ. አለኝ እግዚአብሔር እንድደስትበት ፍቃዱ ይሁንልኝ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +1

    ወንድም አብደላ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ መሸአላህ ለምታቀረበው ሀሳብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ti7zj1ks8l
    @user-ti7zj1ks8l Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem +1

    አሪፍነው፡ግዙ

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Před měsícem

    ማሻእ አሏህ ያትክልት ቦታዋ ሀሪፍ ናት እኛጋ ብትሆን እገዛት ነበር

  • @user-bj2kk3dw9r
    @user-bj2kk3dw9r Před měsícem +4

    ወላሂ ቆጆ ነዉ ወልድያ እኮ 2 አይገኝም

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem

      እረ ወጣብሎ አይጠፋም እንደዝህ ገጠር ይህኮ ገጠርነው

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww Před měsícem

      ወደከተማ ያሉ ቦታዎች ውድ ነው ዋናው ሰላም ነው

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před měsícem

      ,ወየየ.የወልደያወም.አይጠየቅም

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Před měsícem

    የአታክልቱ ቦታ ሀሪፍ ነው

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 Před měsícem

    እናመሠግናለን ለመረጃህ ያትክልቱ ቦታ በጣም ጥሩ ነበር ግን ህገወጥ ነገር ዋሥትና የለዉም

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e Před měsícem

    ሰላም ወድማችን እካን ደና መጣህ ❤❤❤❤

  • @SemutiWolloyewa
    @SemutiWolloyewa Před měsícem +1

    ቡርቃ የውሃ መሬት እሚሸጥ ካለ እስኪ አሳየን ወንድም

  • @sarahabshwite5469
    @sarahabshwite5469 Před měsícem +4

    650ሽዋ ተችታኛለች ሀሪፍ አታክልት ለሚፈራሠው ቆጆነው

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem +1

      ህጋዊ አይደለም ያስፈራል

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww Před měsícem

      ​@@hayatahmed3347 ህጋዊ ነው እያለ ነው በዝህ ላይ የማህበር ቦታ ህጋዊ ነው የፈለገው ሰው ይገዘዋል

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem +1

      @@RahelMamo-zn3ww ያትክልቱ ህጋዊ አደለም

    • @zakirgetahon168
      @zakirgetahon168 Před měsícem +2

      ያትክልቱንቦታ፡አቀዋለሁ፡ህጋውይ፡አደለም፡እኔም፡አለኝ፡እዛ፡

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem +1

      @@zakirgetahon168 አያስፈራምደ ግን ህጋዊ ያላደለ ነገር

  • @user-il4qx3ty1k
    @user-il4qx3ty1k Před měsícem

    ሰላም ወንድም መርሳ አችልም ማሳየት?

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před měsícem

    መርሳአሣየንወዲሜ

  • @EkramYasin-gl5qs
    @EkramYasin-gl5qs Před 9 dny

    Gama degolo litasayegh tichilaleh wedme

  • @user-rq5gk6wn8c
    @user-rq5gk6wn8c Před měsícem +1

    ወድምነት አብደላ ይማም የዉሀ መሬት የሚሸጥ ካለ ሹክ በለኝ አትክልት ያለዉ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Před měsícem +1

    ቡርቃ ፈልህልን የውሀ መሬት

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Před měsícem

    ዋአሊኩም እሰላም ወራህመት ውላሂ ወበርካትሁ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Před měsícem

    እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔም ሰኔ ላይ የማህበር ቦታ ይደርሰኛል

  • @nafesanafesa3632
    @nafesanafesa3632 Před měsícem

    ዬ አትክልቱ ቦታ እርካሽነዉ

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku Před měsícem

    ወንድማችን የት ነው ውርጌሳነው ወይስ ናስስሚዳ ነው

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před měsícem

    ሀይቅ ለገበያ የሚሆን 50 ካሬ ፈልግልኝ

  • @user-pg7fz4eq5y
    @user-pg7fz4eq5y Před měsícem

    የት ነው

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před měsícem

    የት አካባቢ ነው ወንድም የአትክልት ቦታው

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Před měsícem

    የት ነው ወዲሜ

  • @user-AE3bl5uc3i
    @user-AE3bl5uc3i Před měsícem

    የኔ ወንድም በገጠራችን የጫት ቦታ በቡርቃ የአትልትና የእህል መሬት ከላይ በመስመር አካባቢ ቦታ እርሻ ካለ

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před měsícem

    የመጨረሻውን እኔፈልገዋለው

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před měsícem

    ሀይቅ ህጋዊ ቦታ ስራልን ከቻልክ

  • @aliabate9033
    @aliabate9033 Před měsícem

    የት ነው ወንዲም

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 Před měsícem

    180ካሬ ስንት ቆርቆሮ ማሰራት ይችላላል ለክዳን አሪፉ የሚባለው ቆርቆሮስ የቱነው ?በተረፈ አቀራረብህ 👌👍በታልን እናመሰግናለን

  • @user-un1nk7lh3z
    @user-un1nk7lh3z Před měsícem

    ወንድም መርሳ የሚሸጥ ቦታ ጠይቅልኝ

  • @seadaebrahimseada9477
    @seadaebrahimseada9477 Před měsícem

    የትነውግን

  • @user-ye3bn7xo6w
    @user-ye3bn7xo6w Před měsícem

    ኤረ ወይ ደሤ እና ገራዶ እሥኪ ሥራልን በአላህ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem

    የአትክልቱ ቦታ ላይኛዉም ታቺኛዉም ነዉ ወይስ 220ካሬዉ ብቻ ማለቴ ከታች 18 አለ ብለሀል ሁሉም ነዉ

  • @haooaadam5593
    @haooaadam5593 Před měsícem

    ስሚንቶ ስንት ነው ዋጋ

  • @Tayba-ko7kc
    @Tayba-ko7kc Před měsícem

    ወላህ በጣም ዉዱ ነዉ 😢😢😢

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem +2

      እር ደህናነው ባልናሚስት ለሆነሰው በጣም ቀላልነው እደኛ ላጤወቹ ትንሽ ይከብዳል ግን ከተበረታ ይገዛል

    • @Tayba-ko7kc
      @Tayba-ko7kc Před měsícem

      ጠለቡ የምንሰራው በስንት አመት ​@@hayatahmed3347

  • @FatumaSeid-mq8gj
    @FatumaSeid-mq8gj Před měsícem

    ገራዶ ህጋዊ ፈልግልን 180 ካሬ በቀላሉ ሰርቼ ከምወደዉ ልጄ ጋ መሄድ እፈልጋለሁ ዶኒያ 9 ኚ ናት

  • @user-rq5gk6wn8c
    @user-rq5gk6wn8c Před měsícem

    የትነዉ እኔመግዛት እፈልጋለሁ

  • @Tayba-ko7kc
    @Tayba-ko7kc Před měsícem

    ገጠር እንደዚህ የሆነ ከተማ ስንት ልሆን ነው

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 Před měsícem

    እኔም ጊራና አድሚሊየን ያውም ፕላን አልወጣለትም እርይ ይይይይይ እያልኩነው በምኔእደምሠራው

  • @user-be5tn6fl6e
    @user-be5tn6fl6e Před měsícem

    ስንተኛ ደረጃ ነው

  • @mjikn1172
    @mjikn1172 Před měsícem

    አረተዉ ጭሳ ንገረን😢😢

  • @LsilaLaila
    @LsilaLaila Před měsícem

    ኮምቦልቻ ለኔ ፈልግልኝ ከ380 እስከ 4መቶ ሺ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Před měsícem

    ካስፓልቱ ምን ያህል ይርቃል ወድምአብደላ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem

    ሥንትይፈጃል፡ሥምለማዞር፡እሥከሥንት፡ወርያልቃል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      በወር ውስጥ ያልቃል ክፍያው እንደቤቱ ነው

  • @SumsungM145g
    @SumsungM145g Před měsícem

    አብዴላ ቁጥርህን

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Před měsícem

    ወዲሜ ምሪት አለ እዴ አሁን

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x Před měsícem

    ኮቦልቻ አሳየን ደሴ

  • @user-cj7qt6cw8f
    @user-cj7qt6cw8f Před měsícem

    ምነለውልድያላይ ቦታ ቢቀንሰ😢

  • @eutimjv
    @eutimjv Před měsícem

    የመጨረሻው ህጋው ነው ?

  • @kazalakazazl1102
    @kazalakazazl1102 Před měsícem

    የት አገር ነው በጣም ርካሽ ነው

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem +1

      ቀያፈር አለ እኔም አላወኩት ውርጌሳ ነኝ በግምት በጊራና እና በውርጌሳ መካከል እደሆነ ይ

    • @kazalakazazl1102
      @kazalakazazl1102 Před měsícem +1

      @@hayatahmed3347 እሽ ውደዋ ወልዲያ መስሎኝ ነበር

    • @seadaseid6966
      @seadaseid6966 Před měsícem

      አረባክሽ አላቀዉም አላልሽም ፊለፊት ተቀምጠሽ ወሬኛ ውርጌሳና ቀያፈር ምን አለያዩ​@@hayatahmed3347

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 Před měsícem

    ዉርጌሳ የት ነዉ ሴሜን ወሎ አይስ ደቡብ?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      ሰሜን ወሎ

    • @user-su6db1mq5b
      @user-su6db1mq5b Před měsícem +2

      ወንዲም አብደላ የማህበር ሰራ ምን አላ አሁን ላይ ማህበር & አክስውን የለም

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Před měsícem

    የት ሀገር ነው አኺ

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m Před měsícem

    የአትክልት ቦታው ጥሩ ነበር ህጋዊ ቢሆን እኔ እገዛው ነበር እናም ይሆን ከሆና እኔ ገዢ ነኝ

  • @melektube
    @melektube Před měsícem

    የገበሬን መሬት መከራየት የተሻለ ነው ከመግዛት በኃላ ቢለድሙ የሚከስረው ገዢነው ከገዛችሁ ህጋዊ ግዙ

  • @mjikn1172
    @mjikn1172 Před měsícem

    ቦታ በጭሳ አሳየን ወላሂ በየግሩቡ ሰብስክራይብ አስደረግሀለሁ ላይክም አስደረግሀለሁ ወላሂ አሳየኝ25ሰዉ አስደረግሀለሁ በየጉሩብ የሀመኩ በዋሳቡ ቁረአጉሩብ አለኝ አሳየኝኝኝኝኝኝጭሳ😢😢😢👈

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem

    እኔስ አንዱ አድረቅ ጋረ ልጣመረና ልግዛው መሰል😂😂😂 ከምረ ግን ወሎኮ ቦታ በጣም ውድ ነው ሌላ ሀገረ ቦታ፣ቤት፣በጣም ረካሽ ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      ሳይሻል አይቀርም

  • @user-sn9pz4ye9k
    @user-sn9pz4ye9k Před měsícem

    ሰላም ውዶችየ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ ደምሩኝ እህቶቼ

  • @JrrjJdjd-wu9tv
    @JrrjJdjd-wu9tv Před měsícem

    የስሚቶ ዋጋ ንገረኝ የቡለኬት ቤት ለመስራት ስትይፈጃል አትለፈኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      ሲሚንቶ ሰሞኑን ጠፍቷል ገና የተረጋጋ ዋጋ የለውም አሳውቃችኃለሁ

    • @JrrjJdjd-wu9tv
      @JrrjJdjd-wu9tv Před měsícem

      @@-ahadutube እሽ ወድሜ አመሰግናለሁ አድስ ነገር ሲኖር አሳውቀነ

    • @HabtamAsres-wf8jm
      @HabtamAsres-wf8jm Před měsícem

      እስኪ ስለ ደብተር መሬት የምታውቁ እንዴት ነው ህጋዊ የሚሆነው

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Před měsícem

    ኮንቦልቻ ፈልጉልኝ

  • @user-tb5oc8vr6l
    @user-tb5oc8vr6l Před měsícem

    ወድምውጫሌ ወጣብሎፈልግልን

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před měsícem

    ላይክእያደረጋቹህያጀማአ

  • @user-su6db1mq5b
    @user-su6db1mq5b Před měsícem

    650 ሽብር አይቀንስም እኔ እገዛዋለሁ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem

    መሸአላህ ሀሪፍ ነው እኔ ከከተማው የዛሬ 2አመት 7መቶሽ ነበረ 210 ካሬሜትረ የገዛሁት አሁንድረስ ሰረቸ አልጨረስኮም ትልቁን ቤት😢😢😢በቃ ወገን ደገፍ አረጉኝ ካለበለዚያ 👉🇪🇹እቀይራለሁ ክክክክክክክ

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem +1

      አብሽሪ ዋናው መጀመሩ ነው የኔም አላለቀ አቦል የውስጥ በር እቃ ይቀረኛል ግን ትቸው ቦታ እየፈለኩ ነው

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku Před měsícem

    የት ነው

  • @hawaYimam-ke9sg
    @hawaYimam-ke9sg Před měsícem

    የት ነው