46 ቆርቆሮ በኤል ምርጥ ሰርቢስ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2024
  • 46 ቆርቆሮ በኤል ምርጥ ሰርቢስ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃው#ሰርቢስ#ኩሽና#ቆርቆሮቤት
  • Zábava

Komentáře • 111

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před 2 měsíci

    ይህን ቤት የሰራው ባለሙያ ቁጥር 0911482460

  • @tigistmi6974
    @tigistmi6974 Před 2 měsíci

    inamesegnale wendm❤🙏

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Před 2 měsíci +1

    ማሻአሎህ በርታ ቡዙነገር እያሳወከን ጀዛክ አሎህ ኸትር

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 Před 2 měsíci

    እናመሠግናለን ወድም ሀገራንን ሠላም ያርግልን እሠራለን

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk Před 2 měsíci

    መሸአላህ እናመሰግናለን

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 2 měsíci

    ዋለይኩምሠላምአብደሏላህ፡እናመሠግናለን፡ለምሠጠን፡መርጃ

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před 2 měsíci +2

    በመርሣየሚሸጥቤትአታቀርብምዴወዲሜ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ታምራለችበርታ አቡ ሙአዝ

  • @Jemu6
    @Jemu6 Před 2 měsíci +1

    ግን ጠባብ ነው እሚሆንባቸው ተቆራራጠ ሳሉን ምኝታቤት ኩሽና ነበር እሚሆን እኔ ስላለኝ ነው እና እንደገና አፍርሸ ልሰራው ስለሆነ ጭቃ እና ሊሾ ስንት ይፈጃል ይህኑን ስራልን

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před 2 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 měsíci

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @user-kc8he2vn3p
    @user-kc8he2vn3p Před měsícem

    ቁጥራህንላክልን

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 2 měsíci +1

    አብደላዬ አጄት አርስ ነህኮ ❤❤❤ግን ቪዶ ስለቅ ቶሎ አይመጣልኝም እራሴ ገብቼ እደለቀቀክና እዳለቀቅክ ካላየሁህ ሰብስክራይብም ቆየሁ ካረጉህ ❤

  • @kunfeyekun5719
    @kunfeyekun5719 Před 2 měsíci

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ወንድም አብደሏህ በርታ ለኛም ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርብልን ጀዛከሏህ ኸይር

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @user-oi3gi5bs7x
    @user-oi3gi5bs7x Před 2 měsíci

    ወድሜ።በአሁኑ።ሥአት።ወልድያ።ሥትነው ንገረኝ በአላህ

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Před 2 měsíci

    ሰላም ወድም ምስረታ ቤት እና ቦታ ካርታ መቼ ነው እሚወጣለት ደሴ አካባቢግን መብራት እና ዉሃ አመልክተው መብራት ገባ ውሃ ገና ነው ዝብየ ለስራ እንዴት

  • @kazalakazazl1102
    @kazalakazazl1102 Před 2 měsíci

    ሲጨርስም ንገረን

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad Před 2 měsíci

    ቀለል ያለች ሱቅ ለመስራት ስራልን እዳታልፈኝ❤

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před 2 měsíci

    ኩረት የሚሞላው ከመታሰሩ በፊት ነውዴ ከውስጥ ነው ከውጭ የሚሞላው እና ደሞ በሀላ ሲታሰር ይወጣል ኩረቱ አይወጣም መልስልኝ ከወር በሀላ እሰራለሁ ቤት ኢንሻ አላህ

  • @zehraali-br5hh
    @zehraali-br5hh Před 2 měsíci +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱሁ ሠላምነው ጥያቄ አለኝ ለምን በራያቆቦ ህድህ አታቀረብም

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 2 měsíci

    በርታ ወንድሜ እስቲ የ60ስራልን

  • @user-ok9io3nk4o
    @user-ok9io3nk4o Před 2 měsíci

    አሰላም ዋሊኩም ወድም አብደላ መርሣ ላይ ህጋዊ ቤት አሁላይ ስም ማዘዋወር ይሰራል ወይ ቤትስ መስራት ይቻላል ወይ ከሳምት በፊት ገና ነው ብለውኝ ነበር መልስልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +1

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ስም ዝውውር ይቻላል ህጋዊ ቦታ ላይ ከሆነ ቤት መስራትም ይቻላል

  • @KedirAwel-ck1qx
    @KedirAwel-ck1qx Před 2 měsíci

    75ልሰራፈልጌለሁ ካየኽው ስራልኝ ወንዲም በሀይቅ

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453 Před 2 měsíci

    በዎልድያ ቦታ ወይም ቤት የሚሼጥ ካለ አቅርብልን ግን አቅምን ያገናዘበ ቢሆንንን

  • @user-jy3lw4dj5q
    @user-jy3lw4dj5q Před 2 měsíci

    ወድም አሰላሙዓለይኩም ስማኝማ 46ቆረቆሮ ቤት ውሃልክ ለማሳሰር ስንት ይፈጃል መልስልኝ ካዬኸው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ቦታው ሌቭል ከሆነ እስከ ሀምሳሺ ብር

    • @user-jy3lw4dj5q
      @user-jy3lw4dj5q Před 2 měsíci

      @@-ahadutube እሽ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይገዝህ በርታ አብሽሩ

  • @HikmuAle
    @HikmuAle Před 2 měsíci

    የባለሙያው ቁጥር የታለ እኔ እፈልግለሁ ደሴ ነኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +1

      ኮሜንት ላይ አስቀምጫለሁ

  • @emeyteshom8597
    @emeyteshom8597 Před 2 měsíci

    በማርያም ቁጥሩን❤❤❤

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o Před 2 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም እድ ነህ አብደላህ ሀገር እደት ነው ቦታ እምላይ ነው አልቀነሰም አንዱን ሳሊዘው አለች እማ😂😂 አላህየ ሀራችንን ሰላም አርግልን

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +1

      አይዞሽ ትደርሻለሽ ሀገር ሰላም ነው

  • @user-jr1pv7cv7z
    @user-jr1pv7cv7z Před 2 měsíci

    ሰላምነህ ወዲም የብልኬት ቤት ለመስራት ስምት በ ስምት ፈቅየሚያስቀጥል አዲርጎ ለመስራት ስት የፈጃል

  • @user-pp4ti9rk8i
    @user-pp4ti9rk8i Před 2 měsíci

    Bilokeit

  • @user-sd3ly5sp1d
    @user-sd3ly5sp1d Před 2 měsíci

    በአላህወንድም. የኪሻኮረኔስ. አሠራልኝ65ቅጠል. ቁጥረህንሠጠኝ

  • @Kadijakadija-li2oe
    @Kadijakadija-li2oe Před 2 měsíci

    መሸ አላህ ነው ታማኝ ከሆኑ በደብ የሚሰሩ ከሆነ ኢንሻ አንድ ሀምሳ ቅጠል ባሰራ ትበቃኛለች ለመኖሪያ ይበቃኛል ወይ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ይበቃሻል

    • @Kadijakadija-li2oe
      @Kadijakadija-li2oe Před 2 měsíci

      @@-ahadutube ኢንሻ አላህ ትንሽ ልሸቃቅል እና ታሰረልኛለህ የአሂ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +1

      @@Kadijakadija-li2oe ኢንሻ አሏህ

  • @user-ee2yb8kc9p
    @user-ee2yb8kc9p Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ መሸአላ በርታ ወድም ሁለት በአድ ሳሪቢስ ሰት ይፍጃል❤❤❤ መልስ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +1

      ሁለት በአንድ ግርፍ ነው?

    • @RahmaMuhamed-hs1mm
      @RahmaMuhamed-hs1mm Před 2 měsíci

      ሀ2 በ 1 ግርፍ ስንት ይሆናል​@@-ahadutube

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 2 měsíci

    እና አብደላየ 100መቶ ቆርቆሮ ወሀ ልክ ስሳልኝማ

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl Před 2 měsíci +1

    በነካ እጅህ 75/80ቆርቆሮ ስራልን ወንድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +4

      ቀጣይ ጠብቁኝ

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- Před 2 měsíci +2

      የ 90 ቆርቆሮም ስራልን ናሁኑ ወጭ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 2 měsíci

      ውዴ እኔ ሀ100 ቆርቆሮ የሰራሁት ሁሉም የጁም የሁሉሞ ወደ 300ሺ ይደርሳል ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላ ምርጥ ቤት ነወ😊​@@Umubilalul-

  • @fjf7734
    @fjf7734 Před 2 měsíci

    አብደላየ ቦታ በስም ማዞር ይቻላል አይቻልም ወልድያ ላይ

    • @zehraali-br5hh
      @zehraali-br5hh Před 2 měsíci

      ይቻላል ውድ❤❤❤

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ይቻላል

    • @zehraali-br5hh
      @zehraali-br5hh Před 2 měsíci

      አህለን አብድየ ሠላም 65ዚንጎ ስንት ብረ ይፈጃል ከውሀ ልኩ እስከ ቀለም በአሏህ መልስልኝ ቆቦ ላይ በአሁኑ ስአት

    • @fjf7734
      @fjf7734 Před 2 měsíci

      @@zehraali-br5hh የእኔ ውድ በስም ማዞር አይቻልም ብለውይ ከለከሉኝ ቤት መስራት አስቤ ነበር

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Před 2 měsíci

    እደት ነህ ወንድሜ አብደላህ እስኪ 130 ላሜራ ስራልኝ የሀገሬ ልጂ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      በቅርብ ኢንሻ አሏህ

    • @mohammedseid3128
      @mohammedseid3128 Před 2 měsíci

      @@-ahadutube ኢንሻ አላህ እጠብቃለሁ

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e Před 2 měsíci

    እስኪ ወንድሜ 100 ካሬ መሬት ነበርኝ በብሎኬት ልሰራው አስቤ ነበር ግን ስንት ክላስ ይሆነኛል 100 ካሬ በጣም ትንሽ ነው የሚመስለኝ

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n Před 2 měsíci

      50 ካሬው 40 ይሰራልሻል 50 ካሬው ግቢ ይሆናልሻል

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e Před 2 měsíci

      @@Nora-p8n የምርህን ነው

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

    ቤት ማዛወር ይሰራል ቢሮ ግን?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ይሰራል

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Před 2 měsíci

      ምን ያህል ይፈጃን ለለቀ ቤት ስም ለማዛወር​@@-ahadutube

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

      ኧረ ዝግ ነው አሉኝ እሳ ምንኛችሁን ልመን ላዛውር ብር ልኬ አይሰራም ደውለን ቢሮ ጡይቅን ነበር አሉኝ ከቦታው ተብለው ይሂዱና ይዩት እደ ?​@@-ahadutube

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

      እረ አይሰራም አሉኝ አቡ ሙአዝ ደውለን ቢሮ ክፍት ነው ግን ማዛውር አልጀመረም አሉኝእሳ እረ እኔ አንዱም አልገባኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      @@user-bh5ph1bd1 ይዞታ ማረጋገጫውን አላወጡደሁ

  • @saudah8298
    @saudah8298 Před 2 měsíci

    ወድም አብላ ተጨት ውጭ ስራልኝ ሒሳብ በሐይቅሒሳብ 62ሑለትቅጠል

  • @fatumaendires9587
    @fatumaendires9587 Před 2 měsíci

    60 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል ወንድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci +1

      አምስት ይሆናል በኤልሼፕ እስከሸዋር

  • @user-dd5lo3vq6t
    @user-dd5lo3vq6t Před 2 měsíci

    መሸአላህወዲምበርታልኚ👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🐫🌹💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌹🌹🌺

  • @FoziyaAhmed-cu3pv
    @FoziyaAhmed-cu3pv Před 2 měsíci +1

    _ወንድም በአሁኑ ሰዓት 90 ቆርቆሮ ኤል ሸፕ ለመስራት እስከ ውሃ ልክ ስንት ይፈጃል በአሏህ እንጨት ፣ቆርቆሮ ሚስማር ባለሙያ ...አጠቃሎ እስከ ውሃ ልኩ?ስንት ክፍሎችስ ይሆናል_

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ቀጣይ ጠብቁኝ

    • @FoziyaAhmed-cu3pv
      @FoziyaAhmed-cu3pv Před 2 měsíci

      እሺ ወንድም

    • @user-yy1hy2ls5r
      @user-yy1hy2ls5r Před 2 měsíci +1

      ወንድም የዘጠና ቆርቆሮ ስራልን

    • @user-yy1hy2ls5r
      @user-yy1hy2ls5r Před 2 měsíci +1

      እኔ የምፈልገውን ነው የጠየቅሽልኝ የኔም ጥያቄ ነው

    • @FoziyaAhmed-cu3pv
      @FoziyaAhmed-cu3pv Před 2 měsíci

      @@user-yy1hy2ls5r እንግድህ አሏህ ያግዘን

  • @zehraali-br5hh
    @zehraali-br5hh Před 2 měsíci +2

    እስኪ በራያ 65ዚንጎ የሠራችሁ አክባረ አካፍሉኝ የመዳም ቅመሞች በአሏህ አት ለፉኝ❤❤❤

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 2 měsíci +2

      😢😢😢እኔ 100 ቆርቆሮ 3መቶ ሺ የጨረሰብኝ ለማቆም ብቻ ወር ሆነኝ ከአቆምኩ አልሀምዱሊላ ምርጥ ቤት ነው ወሀ ልክ ላሳስር ነው

    • @zehraali-br5hh
      @zehraali-br5hh Před 2 měsíci

      @@saeedhahmed6421 አሏህ ያግዝሽ ኢንሽ አሏህ ያበቃልሻል ባስሚላ

    • @ZuzuZuzu-xc4ph
      @ZuzuZuzu-xc4ph Před 2 měsíci

      ይቅርታና እህቴ ዚጎ ማለት ምንድን ነው ቆርቆሮ ማለትሽ ነው

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 2 měsíci +1

      @@ZuzuZuzu-xc4ph አወ ቆርቆር ማለቷ ነው

    • @ZuzuZuzu-xc4ph
      @ZuzuZuzu-xc4ph Před 2 měsíci

      @@saeedhahmed6421 አሁን ገባኝ

  • @user-is1pi4ps1d
    @user-is1pi4ps1d Před 2 měsíci

    በቡሌኬት ለመስራት. ስት. ይፈጃል ሁለት. ክፍል. ሰርቢስ

  • @ZhraMogash-up4sl
    @ZhraMogash-up4sl Před 2 měsíci

    ቆቦላይትሰራለህ

  • @KedirAwel-ck1qx
    @KedirAwel-ck1qx Před 2 měsíci

    75ስራልን ወንዲም አደራ😢 በኤል አርገህ

  • @nafesanafesa3632
    @nafesanafesa3632 Před 2 měsíci

    እኔ ቤት ለመስራት አስቤ ነበረ ግን ጦርነቱን ፈራሁ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 2 měsíci

      ችግር የለውም አሰሪ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před 2 měsíci

      @@-ahadutube ኢንሻአሏህ አሰራለሁ ጊራናነኝ ለምታቀርብልን ሁሉ ከልብ አመሠግናለሁ በርታ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 2 měsíci

      እኔም እንደዛው በጦርነት ምክንያት መሬት ተገዝቶ አንድ አመት አለፈዉ

    • @user-hy5je6ld2q
      @user-hy5je6ld2q Před 2 měsíci

      ወአለኩም ሰላም ሰላም ላተ ወድማችን ማሻአላህ ስለሁሉም እናመሰግናለን በርታልን ውዶችየ በሉ ላይክ👍እያርጋችሁ ምርጥ ወድማችን ነው

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před 2 měsíci

      @@user-hy5je6ld2q አወ ትክክለኛ መረጃ ነዉ እሚናገረዉ